ወደ ሀገር ለምትገቡ ከቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ ማወቅ ከፈለጋችሁ እዉነተኛዉ መረጃ ከነማስረጃዉ ተመልከቱ duty free | Ethiopia @kef tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @keftube
    @keftube  2 роки тому +8

    ዉድ ተመልካቾቻችን በአዲሱ የግል መገልገኛ ቀረጥና ታክስ መመሪያን በተመለከተ ለመንግስት አስተያየት መስጠት ከፈለጋችሁ በዋትሳፕ ቁጥራችን +251953988821 ላይ አጭር የድምጽ መልእክት ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ ማንነታችሁ ሳይገለጽ የድምጽ ቅጃችሁን ብቻ በቻናላችን ላይ የምናስተላልፍላችሁ መሆኑን እንገልጻለን

    • @Nono-sj5iq
      @Nono-sj5iq 2 роки тому

      ጉሙሩኮች ሌቤች ናቸው ወያኔ ይማረን

    • @ٱمينورعيني
      @ٱمينورعيني 2 роки тому +2

      ምንግስት አሁንም የኛ ጥያቄ አልተመለሰልንም እኛ ሲጃራ ቲቧሁ አልኳል የሚለዉ እኛን አይመለከትም የሄ ለነጋደወች ነዉ እኛ ማሽኖች ልብሶች ቲቪ ብርድልብሶች ያልጋ ልብሶች ጫማወች የቤት እቃወች እነዝህ ናቸዉ እኛ የምንፈልጋቸዉ ስለዚህ ድምፅ አሰሙልን

    • @addishiwottaklu6841
      @addishiwottaklu6841 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @akililuakililu201
      @akililuakililu201 2 роки тому

      ከፍ አንድ ጥያቄ ሊጠይቅ ? ለምሳሌ የስጦታ ዕቃ በተመለከቴ አንቴ ግልፂ አድርገ አሰቀምጣሀል ስለዚህ ከዚህ ከዱባይ ለቸርቻችን ክቦርድ ወይም ግታር ይዤ መግባት አልችልም? እስት በናት እችን ለእነ ግልፂ አድርግሊኝ💞💞

    • @werkwerk3418
      @werkwerk3418 2 роки тому

      batam yigerma demo yemiteykut ketegezabet etif etif naw sew beteseb Lemayet simeta yelele naw wunet betam yasaznal

  • @madinahmohammed8076
    @madinahmohammed8076 2 роки тому +4

    እኛ ያረብ ቤት ሰራተኞች ጠቅለን ስንገባ አዳዲስ እቃ ገዝተን መምጣት አንችልም?እኛ ኑራችን አረብ ቤት ስለሆነ አንድ አመት ያገለገለ የሚባለው ህግ እንዴት ነው ከኛ ጋር የሚታይ

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro1427 2 роки тому +4

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ነገር ግን አሁን አዲስ ያወጡት ቤትና መሬትን ባለቤቱ በኣካል ከሌለ በውክልና እንደማይቻል ነው እየተነገረ ያለው እና ከሀገር ውጭ የሚኖር ሰው እንዴት ሊሆን ነው ማለት ቤትም ሆነ መሬት ለመግዛት ህጋዊ የሆነ ውክልና መስጠት አይችልም ማለት ነው? እስኪ በደንብ አብራራልን ልክ እንዳሁኑ እንደጉሙሩኩ መረጃ መለቴ ነው።

  • @keftube
    @keftube  2 роки тому +4

    ዉድ ተመልካቾቼ ዛሬ ማታ 3 ሰዓት የኮንዶሚኔም ዋጋ እነግራችኋለሁ ጠብቁኝ

  • @tube-do4zr
    @tube-do4zr Рік тому +3

    አንተስ አላህ በረካ ያርግህ ነፍስ ታረጋጋለክ አሉ እንጂ ለዩቱባቸው ብለው የሰው ልብ ከፍ ዝቅ የሚያደርጉ አሪፍ ትንታኔ ነው ያቀረብከው ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @ለምለምደበበ-ቀ7ሐ
    @ለምለምደበበ-ቀ7ሐ Рік тому +1

    ወንድሜ የሰራ ተሌቪዥን ብልክ እዛ ቤተሰብ ቢያወጡልኝ ስንት ይቀርጣሉ በናትክ እዳታልፈኝ 50ኢንች

  • @KedraLed
    @KedraLed Рік тому

    እኔ ዱባይ በስራ ሄጄ ስሰራ ቆይቼ በመሀል ጠፍቼ ስሰራ6አመት ከሞላኝ በኃላ ታስሬ በሊሴ ፓሴ ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ሳይሰጡኝ አገሬ ገባሁ ውጪ ጉዳይ ሄጄ ቀረጥ ነፃ ወረቀት ስጡኝ ብዬ ስጠይቃቸው አንሰጥም ተብዬአለሁ ከዛ ማፃፍ ነበረብሽ ተብዬ አንሰጥሽም ብለውኛል ታዲያ እንደ እኔ ያሉት እንዴት ይስተናገዳሉ

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 Рік тому

    እስቲ የምታውቁ መልሱልኝ የኔታ መጥርጌ የሌትርኩን በይዘቱ ያፈቀዳል በጅ ከህርባው

  • @mehammeham1617
    @mehammeham1617 2 роки тому +2

    በፈጣሪ አስረዱኝ ከሃገር ከወጣሁ አስር ዓመቴ ነዉ። ከወር በኻላ እንደ ጌታ ፍቃድ አጠቃልዬ ሃገር እገባለሁ ።ምሰራ የነበረዉ ኮንትራት ርያድ ዉስጥ ነዉ ።የቡናእና የሽንኩርት መፍጫ የዉሃ ማፍያ የቡና ማፍያ ትንሿ ማሽን ኳሊቱ የሆኑ ብረትድስቶች ደርዘን ማንኪያና ሹካ የኬክ መስሪያ ቲፋል ሳህን ከሁሉም አንድ አንድ ብቻ ገዝቻለሁ እንዲሁም አራት ሞባዬል እና አንድ አይበድ ገዝቻለሁ እነዚህ እቃዎች ያለ ቀረጥ በአየር መንገድ ከራሴጋ ይዤ ማለፍ አልችልም??? በፈጣሪ መልሱልኝ ። አስር አመት ስሰራ ብር መያዝ እንጂ ኮተት መግዛት አልወድም ።የአስር ዓመት እቃዬ ይችዉ ናት ።

    • @tube338
      @tube338 2 роки тому +3

      ስልኮቹን ሁለቱ የሆነ ማያገኙበት ደብቂአቸው።አንዷ ጓደኛዬ 6 ስልክ እና 2 አይፓድ ይዛ ገብታለች እናም ልብስ ውስጥ ጥቅልል አድርገሽ እንዳያስታውቁ አድርገሽ ታሳልፊአቸዋለሽ ሌላው ማሽኖቹ ከሁሉም አንድ አንድ ቀረጥ የለውም።ይህን የምልሽ በቢህ ሁለት ሳምንት ውስጥ የገቡ 3 ጓደኞቼ ስላሉ ከእነሱ ማስረጃ በመውሰድ ነው እኔም ልገዛ ነው።

    • @a30accounta53
      @a30accounta53 2 роки тому

      በደብ አተብራራም እኛ የቤት ሰራተኝ ምን አገናኝው

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 2 роки тому +1

    አንድ ቪደወ ስራለን ማለቴ የበለጥ ግልፅ እድሆንልን እኔ ከመጣሁ 11 አመቴ አሁን ከወራቶች ቧሀላ በአሏህ ፍቃድ አጠቃላይ እገባለሁ እኔ እቃየ አድስ ነዉ የምገዛዉ አመት አይሆነዉም እኔም የገዛሁበትን ቪቶራ ወይም ደረሰኙን መያዝ አለብኝ ፓስፖርት አለኝ ግን እድሳቱ አልቋል ማሳደስስ አለብኝ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 роки тому +1

    ለምሳሌ አንድ ሰው በአመት አንድ ግዜ ወደ ሀገር ቤት ቫኬሽን ስሄድ ቲቪና ፍርጅ ከቀረጥ ነፃ ይፈቀዳል ?

  • @arawit
    @arawit 2 роки тому +1

    Why you need to Tax any essential products at all ?The people life style going down 35.6% every year. Even though you have money on your hand ,there is noway you can find anything appropriate price to shop your products. To me in this country the law or the rule are the encouragement of contraband and blackmarket at all. Starting From airport Authorities and Boarder Service Authorities ...people who are working in this office are happy to collect there passive income instead of there salaries. Again , to me let essential goods no to tax at all. Let's the local people to breath a piece of mind to have the price to stable market will be a free flow. I live in Asia as businessman and have experience here over 32 years doing business very stable economy and secure to do business.

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 роки тому +1

    እኔ ካርጎ አልጠቀምም ብቻ ብዙ ልብሶች አሉኝ ሽቶዎችም ብዙ አሉኝ
    ስለዚህ በሰላም ያሳልፉኝ

  • @dawdali7150
    @dawdali7150 2 роки тому +1

    ከቀርጥ ነፃ የግብርና ቁሶች ከተሽከርካሪ ጀምሮ መረጃ ካለህ አቅርብልን ብሮ።

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 роки тому +1

    አረ ሚንሰቴረችን አሰተየት ይደረግልን ትንሺ ሁሉም አንደንደ ሆኔ እህቶቼ 5 ነቸዉ ለፀጉሪ መወበ 1 ብቸ

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 2 роки тому +1

    በፓስታ ቤት ለሚላክ የቤተሰብ ስጦታ ያለወን መረጃ ብታካፍለን

  • @keberontomasgebeyaw4167
    @keberontomasgebeyaw4167 2 роки тому +2

    ቆይ እሺ እኛ ቆንፅላ የሌለበትስ ሀገር የምንኖርስ ለምሳሌ እኔ ኢራቅ ነው ያለሁት

    • @tsegaygebru
      @tsegaygebru 2 роки тому

      ወይ ጉድ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ኢራቅ ውስጥ ይኖራል? ምነው ምነው ኢራቆቹ ራሳቸው ጥለው እየወጡ?

  • @abelhabtgberale7173
    @abelhabtgberale7173 2 роки тому

    አንተ ምን አይነት እብድ ነክ በናትህ መንገደኛ ታብራራለክ

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 Рік тому

    እሽ የግድ አንድ አመት መሆን አለት እስ ለሳምንት

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 роки тому

    Kechalk wendme tiyakeyen melslgn Lijochim ende mangnawn ekul yizew megbat yichilalu wey amesegnalew egzihaber hagerachinin selam yargln

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 роки тому

    Enamesegnalen betam andtiyake Liteykh Lemsale ene Lijoch yize naw mimetaw Lijochm Ke Alkohol metet wuchi endene meyaz yichilalu??Lemsale silk

  • @modinali3987
    @modinali3987 2 роки тому

    Yih hig memeriya hostesochin ye ayer mengedun serategnochin yimelkejetal?

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 роки тому

    ❤❤ ከፓስፖርትና ትኬት ውጭ የጉዞ ሰነድ ያስፈልጋል ማለት ነዉ??

  • @melkamabay2838
    @melkamabay2838 Рік тому

    are nigerugni bakh work kersa a law yelewum nigerugni bakachu

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 Рік тому

    በረታ

  • @hope2024-g
    @hope2024-g 2 роки тому

    Sigara, tinbaho, alcohol mnamin bulshit negerochin zerzirew netsa endigeba fekdenal yilalu hmmm

  • @brook_gamee
    @brook_gamee 2 роки тому +1

    ere የቀለበት ወርቅ ባመጣ ይቀረጥብኝል ወይ?

  • @aleneamare342
    @aleneamare342 2 роки тому +1

    ስለ መኪና ቀረፅ የተሻሻለ ነገር አለ ከቻልክ

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy Рік тому

    ኢሸአላህ ተግባርላይ ታረጉት ጉምሩኮች እንልካለን

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 2 роки тому

    ያኑርህ እረዥም እድሜ ወንድሜ እቆረቆባሽ ብያለሁ

  • @saessefa
    @saessefa Рік тому

    ቅርፅ እና ታክስ ልዩንቱ ምንድን ነው??

  • @buzzhatibeb
    @buzzhatibeb 2 роки тому

    you just add confusion to a none sense regulation

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 роки тому

    ፍርጅ ቲቪ አልተካተቱም?

  • @asefumekonnen7242
    @asefumekonnen7242 Рік тому

    Tv masegbat ychalal?

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    እጅግ በርካታ እናመሰግናለን

  • @راشدالنقبي-ك3ه
    @راشدالنقبي-ك3ه 2 роки тому

    ሞባዬል ሁለት ብቻ

  • @Zነኝሀላሌንናፋቃ
    @Zነኝሀላሌንናፋቃ 2 роки тому +1

    ማን የሠጠንንን ሥጡታ

  • @tsehaytube6053
    @tsehaytube6053 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ከፍ እንዴት ነህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому

    ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @hannamesfin5937
    @hannamesfin5937 Рік тому

    0

  • @wubitwubit6510
    @wubitwubit6510 2 роки тому

    ቲቢ

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 2 роки тому

    Koshasha hager