ካርጎ ከቀረፅ ነፃ ወረቀት ቢኖራችሁ እቃ ማውጣት አትችሉም 😱 ስለካርጎ የወጣ አዲስ ህግ cargo melak

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
    ሷሻል ሚዲያ Links 👇
    የ Telegram አካውንት
    t.me/amiro11
    የ Facebook አካውቴ
    amir.new.96
    የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
    tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
    የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
    profile.php?id=10006970306187...
    / @amirotube
    More info
    / @amirotube
    Subscriptions Amiro tube naw
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "242857"
    • Video
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 568

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  2 роки тому +29

    ቪዲዮውን ላይክ ሼር አድርጉ 👍👍👍👍
    በቴሌ ግራም ቻናላችን ገብታችሁ የፈለጋችሁትን ምረጡ
    t.me/Amiro11
    ስልክ 0920531063
    0911831444

    • @wollotube214
      @wollotube214 2 роки тому

      አልገባኝም ወላሂ እኔ ልመጣ ስል ነው እዴ የሚቀያየረው

    • @ኡሚሁሌምኑረልኝ
      @ኡሚሁሌምኑረልኝ 2 роки тому

      ምዲነወ የምንመረጠዉ ምንም የለም ሲጀመረ አያስገባም

    • @ሰአዳ-መ8ረ
      @ሰአዳ-መ8ረ 2 роки тому

      እኛ ሰነገባ ወዳገር በሰማችን ነፃውርቅት ይዘነ ባሰቡርት ያልነእሳ እደትነው

    • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
      @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 2 роки тому +1

      አሚሮ ባአላህመልሥልኝበቅርብሀገርለመግባትአሥቤነው
      ብርድልብስ እስከስትይፈቀዳል
      ብረድሥትሥ ያሣልፋሉ መልሥልኝ ወድም ባአሏህ

    • @ሀያትቢትአሊ
      @ሀያትቢትአሊ 2 роки тому +1

      ቲቪ ይዞ መጣት አይቻልም
      በካርጎ ሳይሆን በእጅ ይዞ መጣት ከተቻለ መልስልኝወድም

  • @ekrutube
    @ekrutube 2 роки тому +210

    ሲጋራ ይቅርና ኤሌክትሪክ እቃ ይፈቀድልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 2 роки тому

      ሲጋራ ምን ያደርግልናል ሆ ግራ የገባው ህግ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +83

    አኛ እኮ ሰው በት ነው የምንሰራው የት ተገልግለንበት ነው አሮጌ የሚሆነው እንዳው መግስት አገራቺን እንዲገባ አይፈልግም ማለት ነው ፍትህ ፍትህ ለቀርታታው የአረብ አገር ስደተኛ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኢትዮጲያሀገሬዋ
      @ኢትዮጲያሀገሬዋ 2 роки тому +4

      ወላሂ ቤተሠቦቻችንን በኑሮ ዉድነት የሚሠቃዩት አነሠና እኛንም ባገራችን ተሥፍቆረጠን እንድንቀር እያሥገደዱነዉ መቀጠል እኛኮ ገሥተንነዉ በነፃ አይደለም የምንረትበዉ በተለየ የኪሎ አለ አረህህአሁንሥ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 роки тому

      በጣም

    • @fakiyaabidlshukunure330
      @fakiyaabidlshukunure330 2 роки тому

      ለእኛ የቤት ስራተኛ አምስት ከዛም በላይ ኮንተራታችንን ጨርሰን የምንጨምረው ኑሮን ለማሻነፍ እድማችንእና ጉልበታችን ሲልም ጤንነታችንን ያምነጣው የትስ ነው ምንጠቀምበት ምነው ይህን ያክል አንድላይ ጉምሩኩን ለነጋዲ ብቻ ክፈት አድርጉት የሚታያችሁ የናንተ ቀርጥ ብር ብቻ ነው

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 роки тому +1

      በጣም ወላሂ ደሞኮ መግዛቴ እኔማ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 роки тому +46

    እኛ የተሰደድነው ቤት መስርተን ለመኖር ሳይሆን ሰርተን ለመለወጥ ስንመለስ የሚያስፈልገንት እቃ ይዘን ለመግባት መንግስት ፍትህ ሊሰጠን ይገባል በሰው ቤት ተቃጥለን የገዛነው እቃስ

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 2 роки тому

      በዘጣም ወላሂ

    • @الحمدللهعليكلحال-و2ه
      @الحمدللهعليكلحال-و2ه 2 роки тому +1

      ሌላን ለመጉዳት ይመስልሻል እህቴ ነጋደወቺማ ይታወቃሉ እኛኑ ለመጉዳት እንጅ ብቻ ሀስቢየሏሁ ወኒእመል ወኪል

    • @fakiyaabidlshukunure330
      @fakiyaabidlshukunure330 2 роки тому

      ወላሂ ይህ እኛን አዮክልም ምክኛቱም የቤት ስራተኛ የት ያጠቀምበታል ደሞ ስጋራ ምን ያሚሉት ነው

    • @fakiyaabidlshukunure330
      @fakiyaabidlshukunure330 2 роки тому

      ትክክል

  • @አላህሆይመጨረሻየንአሳምር

    ካንተ ሳይሆን ከመንግስት በኩል ፍትህ ለስደተኞች በሚል ዘመቻ እንከፍታለን እንጂ በስደተኞች ላይ መቅለድ ነው የሚሆነው ወላሂ!!!😭😭😭😭

  • @ኢትዮጲያሀገሬዋ
    @ኢትዮጲያሀገሬዋ 2 роки тому +28

    ሌባ የሌባ ጥርቅም አገራችንን እድጠላ አደረጉን እኛኮ ገዝተን የኪሎከፍለን የመጎጎዣ ከፍለን እደገናደሞ እዛ ቀረጥ ትራንሥፕርቱ የፈጠረ ጌታ ይፍረደን በግድ አገራችንን እንድንክድ እያሥገደዱነዉ እህ ያሁኑደሞ የባሠ☝️

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 2 роки тому

      ወላሂ በደሉን

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 2 роки тому

      ጉድ ጉድ ጎጂ ነገሮች በነፅ ምነው መጥፎ ነገር እንዳይገባ ባያደርጉ

  • @jmedia4639
    @jmedia4639 2 роки тому +14

    ትንባሆ እና መጠጥ የሰውን የሚጎዳ ሆኖ ሳለ ቅድምያ አስበው ነፃ መፍቀዳቸው ያሳዝናል ምንአለ የሚጠቅመንን ከልክለው የሚጎዳንን ትውልድ የሚያጠፋን ባይፈቅዱ😷

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +31

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 2 роки тому

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @yaraits1893
    @yaraits1893 2 роки тому +26

    አሰር አመት ሙሉ በሰደት ተንከራትቸ አሁን ደከመኝ ልረፍ ብየ ወደ ሀገሬ ልሂድ ሰል መንግሰት ይህን ይላል እውነት ግፍ ነው 😭😭
    እኔኮ ሰደት የወጣሁት ትዳር መሰርቸ ልኖር አይደለም የተጠቀምኩበት እቃ ከየት ይምጣ 😭😭

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 роки тому +25

    ትንባሆ እራሥ በለው እሥከዛሪ ሤቀበል ኑሮ ለምን እኛላይ መዲሎ 😔

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 роки тому

      የሚገርም እኮ ነው ሲጋራ እኮ ድሮ አይፈቀድም ለኛ ግን ሽቶ 2በጣም ከባድ ነው

  • @tube4169
    @tube4169 2 роки тому +45

    ሲጋራ ቀርቶ የኤሌትሪክ እቃ ይፈቀድል

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 роки тому +6

    ሲጋራ እየሳቡ ነው አምሯችው አልሰራ ብሎ አገር እሚያፍርስቱ ሲጋራ ይፍቀዳል ይላሉ እንደ
    ሱስ ነገሮች አጥፍቶ ወጣቱ ስራ ይስራ

  • @FathimaFathima-fp6ke
    @FathimaFathima-fp6ke 2 роки тому +6

    አቤት እኛ ውጭ አገር ያለነውን እሚኮረኩመን ብዛቱ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +1

    *መለስ ዜናዊ ማረን በሉ እንግድህ አብይ አህመድ ቀስ በቀስ ስራውን እየሰራ ነው ወላ ሀራም ለማዳም ቅመሞች ምናለ ቢያስብ*

  • @ስደተኛዋ-ደ2ኸ
    @ስደተኛዋ-ደ2ኸ 2 роки тому +11

    ሀሪፍ ነው እንዳውም ብሬን ይዤ እሄዳለሁ ግልግል እዛው እናቅሜ እገዛዋለሁ ሁሉም ነገር ሀገራችን አለ ሞልቷል

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 роки тому

      ኽርእህትለራሣቺን እምንጠቀምበትያሥፈልገናል ሠምተሺዋልአንዲሀባምንላርገውነው

    • @jdcell63
      @jdcell63 2 роки тому

      የገዛነውስ😭😭

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +8

    ማፈሪያ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ሲጋራ ማስገባት ትችላላችሁ አላለም አላማው ትውልዱን ከንቱ ማስቀረት ነው

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 2 роки тому +24

    ፍትህ ለስደተኞች እደት በበርሀ ላባችንን እየጠመቅን ሰርተን ወደ ሀገር ስንገባ የፈለግነውን እቃ መውሰድ እንከለከላለሁ ስደተኙች ዝም አትበሉ ፍትህ ያስፈልገናል ፍትህ እንበል በጋራ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር በጋራ ከተነሳን ድምፃችን ተሰሚ ነው ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ።

    • @fatumshewa4845
      @fatumshewa4845 2 роки тому

      እኔ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ኦክቲ ለምን መሰለሽ ዞሮ ምንዛሬው ያው ነው እንዲያውም ሀገራችን ብንገዛ ይበልጣል ብዬ አስባለሁ አንደኛ ለሃገራችን የእቃ ምርቶች ይነሳሉ ነጋዴዎች ይጠቀማሉ ስለዚህ ጉልበታችንንም እዚሁ ጨርሰን ብራችንንም እዚሁ ገቢ ከምናደርግ ሀገራችን ብንገዛ ጥሩ ነው

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 2 роки тому +1

      አውነትሽን ነው የኛን የሥደተኞች ብር ለመብላት ሁሉም ያሠፈሥፋል

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 роки тому

      ትክክል

    • @ኡሙፉአድ
      @ኡሙፉአድ 2 роки тому

      @@fatumshewa4845 እና። ይህ ህግ ሳይወጣ በፊት ገዝተን ያስቀመጥንስ እ

    • @fatumshewa4845
      @fatumshewa4845 2 роки тому

      @@ኡሙፉአድ አሏህ ይርዳችሁ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 роки тому +8

    እደት ነው የተገለገልንበትን ይዘን የምንሥገባው ይሄ ለሥደተኛው ትልቅ በደል ነው እያ የተገለገልንበት ከለለሥ ባዶ እጃችን ገብተን እደት እንቸገራለን ጊፊ ነው እያ አረቤት ነው የኖረነው አሮጌ የለንም

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 роки тому +3

    አረ ኡኡኡ እግዚአብሔር ፍሩ የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኖች እኛ የሰው ቤት ስራተኞች ነን እንዴት ነው እዚህ ገዝተን ተገልግለን ይዘን ምንመጣው

  • @مريم-ف4ث4ح
    @مريم-ف4ث4ح 2 роки тому +18

    እድሜ ይስጠን እጅይ ብዙ እሰማለን
    አኡዙቢላ ሲጋራ አላለም 😂😂😂 ጉድ ነው

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 роки тому +5

    ዞሮ ዞሮ ለመዳም ቅመሞች አይጠመ ንም ምክነያቱም
    ይጥቀምም አይጥቀም: ለኛ የሚጠቅመን ቀስ እያልን ያጠራቀምነዉ ነበር:ወላሂ ይህ እዋጅ ትክክል አይደለም ብዙ ነገር ባገዝን እዲህ አርጎ ጫና ወላሂ ከባድ ነዉ ስት አመት ሙሉ ያጠራቀም ነዉን: ምን እናርገዉ? ሽት ቤት አጥበን የመዳምን ግልምጫ ችለን ላባችንን አጠፍጥፈን: በቤተሰብ ናፍቆት ተቃጥለን ነዉ ያጠራቀም ነዉ ብቻ አላህ ይፍረድ 💔
    እደቀላል በአንደዬ? ችግርን እንቀንሳለን ስደትን እናቆማለን እያሉ የለፋንበትን መግፈፍ?

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 2 роки тому +6

    የተጠቀምንበት መሆኑን በምን ያሥታውቃል እዚህኮ ሁልግዜ አድሥ ነው አይቆሽሽም

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 роки тому +2

      ይለዩታል እነሱ ወረቀቱን ገንጢይው አሮጌ ነው

  • @monalezamohed3932
    @monalezamohed3932 2 роки тому +8

    ይሄንን መንግስት ፈጣሪ በነቀለልን

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 10 місяців тому

      አሜን አሜን 😭😭😭😭😭☝🙏

  • @erukyakedirseid5063
    @erukyakedirseid5063 2 роки тому

    አገራችንእንክዋንያሳዝናልጎጅነገሮችንአምጡከሚልእሚጠቅመንንእንዳናመጣአይሖንም አላሕይይለትምንእለዋለሑ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    እረአሚሮ መልስልኝ ልብሱይቅርብኝ ብርድልብስ አልተጠቀሰም????እደገናከቀረጥነጻማሰጣፍ ፈልጊነበር????

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 роки тому +4

    በስካር ተጠናብረው ነውዴ ህጉን ያወጡት ፍትህ ለኛስደተኞች ስትለፍተን ያጠራቀምነውን እቃ ጥለን እንጣደ እደትነው እሚያስቡት

    • @saeedaseid6597
      @saeedaseid6597 2 роки тому +1

      በደብረ ሰክርውነው ሲጋራና ቱቧሀ ያሉት የነሱ መጠናበር ሳያስ ለትውልድ መመርዛቸው ስት ነገረቀ መገባት የሚችል እያለ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 роки тому +3

    ምን አይነት ዙባላ ኮተታም መንግስት መጣብን ስደተኛውን የሚበድል ወሎየውን የሚበድል አላህ በላእ ዪምጣባቸው እነዚሄን ባለስልጣኖች ሸቅለን ደክመን ላገኘነው በዘበዙን አለህ ባለስልጢኖችን ይገላግለን አሁን በብልፅግናው ዘመን የመጡ ባለስልጣኖች አንዳለ በስደት የምንኖረውን መበደል አላህ ይንቀላችሁ አቦ ዙባላወች ጉማማወች ናችሁ

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 роки тому

      😂😂አይዞሽ አሏህ ያግራው እግድህ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 роки тому +1

    አሚሮ ቪደወ ልስራና በቻናልህ ተለቅልኛለህ በቴሌ ልላክልህ ይህንን ያወጣውን ህግ ልክ ልኩን ነግሬው ባረፍኩ ጨስኩ እኮ

  • @zdggdfgdxvhhc6578
    @zdggdfgdxvhhc6578 2 роки тому +4

    ልብስ ብርድልብስ አልጋልብስ ምን ያህል መላክ ይቻላል

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ

    ፍትህ ለስደተኞች ወለሂ ከሀገር ውጭም መንገላታት ሀገራችንም ላይ መንገላታት አረ ኡኡኡኡ ያረብ ፍትህ እዚች ጋር ሙቀት ጩሀት ብርድ የቤተሰብ ናፍቆት ሲያቃጥለን ኖረን አጠረቅምን ነገ ትጠቅመናለች ብለን ብንገዛትም ጭራሽ ሌላ ታሪክ ሆ ፍትህ ለስደተኞች

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 роки тому

    ጉድ እኮ ነው አሮጌ እቃ ገዝተን ነው ወይንስ እደት ነው የተገለገላችሁበትን ማለት ኡኡኡኡኡፍ አሁንስ የኢትዮጵያን መንግስት ቅጥ አጣ አሮጌ እቃ ተዙባላ ይዘን እንሂድእደ ነው ምድነው አይይይይ የሀገራችን ነገር

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 роки тому +2

    እኔማ ግራ ገባኚ በቃ ተሁሉም ልፋት እዛዉ መግዛት ይሻላል😥🤕

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 роки тому

    አሚኖሮየ ሰልችት ብሎን አስጠልቶን ባሳራችን ጅጋራና መጠጥ የሚፈቅድ ህግ እያላችሁ ትኖራላችሁ አሁንም ለምን በሚድያ ልክ አይደለም አትሉም አሁን መጠጥ ይዥ ብሄድ ቤተሰብ ለማስደንቀጥ ነው ወይስ ስማችንን ለማጥፋት ኡፍ ተከን ተከን

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому +2

    አዳድስ እቃ በፓስታ ቤት መላክ ይቻላል 30 ኪሎ 450 እሪያል ወላሂ ምንም ሳይዘገይ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 роки тому

    በሰዴትተከራተንመጮህ አለብን ወላሂ ጉዲአልኮልመጠጥአኡዙቢላ

  • @ከድጃናት
    @ከድጃናት 2 роки тому

    ቢስሚላህ የሱስእቃበነፃ እዴትእዲይባላልእኛ ሲጋራሳይሆን እቃቸይዘንእድገባነውምንፈልገው

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ

    😁😁😁ሆይጉዲ ሁሉንም ትቸ ልሳቀው የኢትዮጵያ መንግስት ያመዋል ከኢትዮጵያብቻ እኮ ነው ቀርጥ የለው ቢኒቢኒ፣እንዱንሲያ ነፃ ነው እሚልኩት ታዲለው. ግን እኛ ለምን?አሁን ሲጋራ ምንአይነት ቀልዲነው

  • @gemelahasanegemelahasane5658
    @gemelahasanegemelahasane5658 2 роки тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ አሚሮ እኔ ካረጎ ማረግ ፈልጌ ነበረ በእናተ እስኪ እንደት እንደምትልኩ ንገረኝ። ቁጥረህን ላክልኝ

  • @ፍጡማአህመድ-ፀ5ፐ
    @ፍጡማአህመድ-ፀ5ፐ 2 роки тому

    አድስ ይዘን ካልመጣን አረቦች የጣሉትን ይዘን አንገባ ጉድ ምን አለ ብንተሳሰብ ለፍተን ባፈራነው አገራችሁ ይዛችሁ አትግቡ ማለት ምን አይነት ነው ሱበሀን አላህ ለፍተን እንለወጥ ባልን

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 роки тому +1

    እረ መንግስቱ ቅጥ አጣ ደሞ አድስ ሆነ አሮጌ ምን አገባው እምንለብሰው ራሳችን ወይ ህግ ይሄን ህግ ተምለው. ህገወጥ ብለው ይቀለኛል ለኛ ለስደተኞች እኛን ለመጉዳት ታጥቀው ተስተዋል አላህ ይፍረደን እኛም አልፎልን ባገራችን የምኖር ያረገን ያረብ😔😔😔😔😔😔😔

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +20

    ልብስህ ላይ ከምተቀባው ምርጥ
    ሽቶ ይልቅ ከምላስክ የምታወጣው
    መልካም ንግግር በዙሪያክ ያሉ ሰዎችን
    በጥሩ መዓዛ ያውዳል ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹👈

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 2 роки тому +2

    ዘንድሮ ምነው በስደተኛ ሁሉ ነገር አስጠላ

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 роки тому

    ቆይ ቆይ ወንድሜ ሲጋራ ነው ያልከን እሱ ምን ስለሆነ ነው ከዚህ ወደ ኢትዮጵያ ይዘን የምንሄደው
    ስንት የሚያዝ negera እያለ 😀😀😀😀 ሲጋራ ሆ ሆ 😝🤣🤣

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 2 роки тому

    ይሄመግስት አበዛዉሳ አረፈትህ አረቤት ሰርተን የምንገዛዉን እዴትነዉ እዴዚህየሚሆነዉ የምንመጣዉሳ

  • @ታሉናኝያባቴልጅወጋሬትላባ

    አይ እትዮጲያዬ ወዴት ናው ሚቴጅዊ
    ምጣቅማውን ካልክላ ምጎዳውን ትፋቅዳላች
    አልኮን ስጋራ ቱባኮ ቱቱ አጅብ ወላ ሌላም ይጫማር እና ሺሻ

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Рік тому

    ይሄመንግስት ከመጣ ምንያልተቀየረህግአለ አላህያንሳው አቦ

  • @محمدحم-ذ5ح
    @محمدحم-ذ5ح 2 роки тому +2

    ሲጋራ???? አኡዙቢላሏህ የኤሌክትሪክ እቃ ይፈቀድልን

  • @rahmahassen4054
    @rahmahassen4054 2 роки тому

    አሁን ማንኛውም አረብ ሀገር ያለን ለኢንባሲ ፍትህ እንዲሰጠን መጸየቅ አለብን ስንት አመት ለፍተን ያጠራቀምነውን ትተን ልንገባ ነው እንዴ ወዴት እንጩህ ምን አይነት ሀገር ነው

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 2 роки тому

    የአላህ ኢትዮጵያ ምን ይሻልሻል አሮየ ይዛችሁ ኑ ይገርማል አዲሱን ይዘን እርግጠኛ ነኝ እሚገዛችሁ አታችኋል

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    አየ በሰው ቤት ተቃጥለን እር ፍትህ ለስደተኞች😥 ኡአኡ 1000ሽ ተሰርቶ ተገዝቶ ውይ ጦቢያ

  • @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ
    @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ 2 роки тому +3

    አሚሩ ልብስስ እደትነዉ አድስ ማስገባት አይቻልም ወይስይቻላሌ✅✅

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 роки тому +1

    ቱ መግማማት ሢጋራና ቱባሆ የተግማማትውልድ ከይርነገር አምጡ አይልም ይሄንን ከሚል

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam7415 2 роки тому

    ላ ወላ ሲጋራ ተባኮ ተሳስተህ እንዳይሆን እንዴት በአለም አቀፍ ደረጃ ክልክል የተደረገ ነገር ሊፈቀድ ቻለ?

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 2 роки тому +7

    አፈር ይብሉ ሲጋራማ ይፈቅዳሉ

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    ይህ በጣም ትልቅ በደል ነው መንግስት እያደረገ ያለው በስደተኞች ላይ

    • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
      @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 2 роки тому

      በጣም ፍትህ ያስፈልገናል

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 роки тому

      @@ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠበጣም ደምሪኝ

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f 2 роки тому

      መተውነዋ ማን ይከፍላል ብራችንን ይዘን እገባለን ጥቅሙ ለምግስት ነው የሚቀርበት ሲጀመር አረብ አገር ያለን ሠወችነን ካርጎ የምናደረገው

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 роки тому +1

      @@zainab-l2i3f እኔ የገዛሁት ወደ200ኪሎ አለ

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f 2 роки тому +1

      @@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ አብሽሬ ማሬ ሊስተካከል ይችላል

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 роки тому +10

    እር ኡ ኡ ኡ ፍትህ እንፈልጋለን በርቢ በዚህ 3 ቀን የሄደሰው ነበር 1 የሺኩርት መፍጫ 600 ብር መጂሊስ 80 ሺ ብር አሉ እርድምፅ ሁኑን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      ይትንወ

    • @meskiasefa4102
      @meskiasefa4102 2 роки тому

      የሽንኩርት መፍጫ ብቻ ነው 80ሺ ብር እማ

    • @hayattube5888
      @hayattube5888 2 роки тому +1

      @@meskiasefa4102
      ይሺኩርት መፍጫ 600 ብር
      አርቢያን መጂሊስ 80ሺ ብር

    • @meskiasefa4102
      @meskiasefa4102 2 роки тому

      እሺ እማ አመሰግናለሁ ፍሪጅ ስንት እንደሚያስከፍሉ ካወቅሽ ንገሪኝ ላስቸግርሽ

  • @lovetube7902
    @lovetube7902 2 роки тому +3

    እኔ ምንም አልገባኝም ማለቴ ለምሳሌ እኔ ኩንትራት ነዉ የምሠራዉ ኢጃዛ ቤት የለኝም የትኛዉ ቤት የተጠቀምኩበትን እቃ ይዠ ልግባ ምነዉ ግን የሀገሬ ህግ ጨረሶ ለዛ አጣ ደግሞ ብዙ እቃ ገዝቻለሁ አሁን ምን ላድረግ ደግሞ ሲጋራ ይላልደ ሆ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 роки тому

      ክክክአይገርምሽምእኔእራሱየገዛሁትአዳድስአለኝ በቃመዳምቤትላውጣናለሳምንት ልስራበት

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 роки тому

      በኮንቲነር ላኪ ጂዳ ከሆንሽ

    • @lovetube7902
      @lovetube7902 2 роки тому

      @@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ኧሯ ሞክሪ እስኪ ወላሂ በጣም ነዉ የተበሳጨሁት

  • @and-iv3zj
    @and-iv3zj 2 роки тому

    ከይቅረታጋ ዩቱዮብ እዴት እደሚከፈት ለምንአታሣየንም?

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 роки тому +6

    ራቁታችንን ልንመጣ አር ፍትህህ 😭😭😭

    • @uaekfn1904
      @uaekfn1904 2 роки тому

      Welahi betam yasazinal

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 2 роки тому

    እስከመቼ ነው ይሄ ነገር ሚቆየው ወረቀትም ይዘን ልንቀረዝ አይገባም አረ መንግስት እዘንልን😢

  • @Maryamtube-dh7zf
    @Maryamtube-dh7zf 2 роки тому

    አሠላም ዋሊይኩም ሠላም ነዉ. በናንተ እንደት ነዉ መላክ የምንችለዉ!?? ከሣኡዲ ነኝ

  • @medinayemre9447
    @medinayemre9447 Рік тому

    ሰልከ ቁጥራቹ አይሰራም እንዴ በኢሞና ቴሌግራም ደዉዬ ነበር አይሰራም

  • @grdtsbg5163
    @grdtsbg5163 7 місяців тому

    መመኖርያፍቃድያለውደርሶየሚመልስእቃመያዝአይችልም

  • @hawahawa9102
    @hawahawa9102 Рік тому

    አብይ. እኛንም. እዳገቡ. ማለቱ. የማይቀረነዉ. በመቆየት

  • @gemelahasanegemelahasane5658
    @gemelahasanegemelahasane5658 2 роки тому

    የህ ቁጥር ኢሞ ይሰረል ወይም ቴሌ ግረም ከሰረ ንገረኝ በዉስጥ ማናገረ እፈልጋለሁ ከይቅረታ ጋ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 2 роки тому +3

    ምን አይነት ማፈሪያ ናቸው እደት ሲጃራ ይላሉ ኡፍ

  • @مشتاقإلاالجنة
    @مشتاقإلاالجنة 2 роки тому

    ውስብስብ የሰለ ወሬ በዚህም ላይ ደግሞ አፈጣተጠንህ ሩጫው ወደየት ነው ጎበዝ እ

  • @ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል

    አሁን ትንባሆ ሲጋራ አልኮል ምን ጥቅም አለው ብለው ነው ሚፈቅዱት ትውልድን የገደለ ሱስ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 роки тому

    ሲጋራ ቱቡሀ አልኩል አጂብ ሰውን የሚጎዳ ነገር ይፍቅዳሉ

  • @omoyusrey
    @omoyusrey Рік тому

    ዋረቀተቺን ሰነቀጢል ለመመለሲ ከሆነ እቀቺን በነፀ አነዋጠሚ???

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +3

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 2 роки тому +1

    አሚር በጣም አመሠግናለሁኝ የኔ የሕቴም የባሌም እሕት እቃ በናንተ ነው የላኩት በአስተማማኝ ሑኔታ ደርሶልኛል እጅግ አድርጌ በአላሕ ስም አመሰግናለሁኝ አንተንም እናትሕንም🙏🙏🙏

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 роки тому

    እረእቃ የቤታቺን ይፈቀዲ ሀረብሀገርሀፉተንለምን

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 2 роки тому +9

    አሁን መግስትን መቃወም አለብን ይህ ዝርፍያ ነውሀገር እድንገዛ አይቀንሱልንም ኖሮ ውድ ደሀ ሳይበላ እያደረ ይህ ህግ አደለም ዝርፍያ ነው እገባለሁኝ ብዬ ተዘጋጅቼ አላህ የስራክን ይስጥክ ዶክተር አብይ ሌላ ምንም አልልም
    ሲጋራም ሰውን በሱስ ለማጥፋት ስጋራ ይዞ ይግባ ይላሉ ይህ አሁን መግስት ነው
    በምክናትእኮነው ህጉ ዘራፊ መግስት ሌባ ምለው ዝም ብዬ አደለም ህግ ባለበት ሀገር ሌባ እደ ልቡ ሚፈነጭበት ሀገር ኢትዮጵያ ናት

    • @ethiopia9559
      @ethiopia9559 2 роки тому

      @@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ኡሙ አብር ሁሉም ሀገራችን ላይ ሚከሰተው ሁሉ እሱ ተጠያቂ ነው

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 2 роки тому

      አይን አይን ዘረፋ

  • @pantayabat2272
    @pantayabat2272 2 роки тому

    ቴሌቪዥን ለራሤ የምጠቀምበት አድስ ማምጣት አልችልም ቀረጡስ ስንት ይሆናል ለአንድ ትቪ

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 2 роки тому +4

    ዘሮ ቀለጠ።እኔ ለመግባተ ሳሰብ እድህ ሁኖ አረፈ፣አልሀምዱሊላ

    • @ዙረውአዞሩን
      @ዙረውአዞሩን 2 роки тому

      አብሽሪ በጣም ያሳዝናል

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 роки тому

      ወላሂ እኔምለመግባት እየሰብኩ የገዘውት እቀ አለኝ በጣም ነው የተሰማኝ ማለችን ምንድነው

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 2 роки тому

    ወላሂ ላብድነዉ እስከዛሬ የገዛሁትን ምላረግነዉ ልጣለዉ እዴ 😭😭😭😭😭

  • @እሙሰኢድ-ለ8ሰ
    @እሙሰኢድ-ለ8ሰ 2 роки тому

    ያልጠቀመ እርካሽ ሲጋራ አላለም ማፈሪያው

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 2 роки тому

    አቤት የኛስነገር በመዳምቤት ተቃጥለን ሀገር መግባት አልቻልንም አላህይርዳን

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui 2 роки тому +2

    ያረቢ ምን ይሻላል በቀረፅ ላማውጣት አቅም የሌለንስ ???

  • @አህላምYouTube-m8v
    @አህላምYouTube-m8v 2 роки тому +1

    ይህ ቶቡሀ የሆነ መንግስት ምን ማለት ፈልጎ ነዉ ወይ ጉድ ሀገራችን መግባት አንችልም ማለት ነዉ

  • @omemran4514
    @omemran4514 2 роки тому

    እረፍት የሚሄድ የሻንጣ ፍተሻ አለ?የሻንጣ ማለቴ 23*23ኪሎ

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 2 роки тому

    እኔ ባንተ አድራሻ ነው የምልከው አሚሮ እንዳረክ አርገው ሆ🙄

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 роки тому +1

    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው

  • @zenabzenab9948
    @zenabzenab9948 2 роки тому

    እሽ በጣም ጥሩ መረጃው እኔ ለመጀመሬ ጊዚነው በዛላይ አሮጊ እቃነው

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 роки тому +1

    እህ እኛ እኮ ሰርተን ለመለወጥ እጂ ኑሮ መስርተን ልንኖር አይደለም የመጣን እዚህ እዴት ነው አሮጌ እቃ የምናመጣው የምንሰራው አረብ ቤት እዴት ነው አሮጌ የሚሆነው እቃችን ወይ ጉድ

  • @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ
    @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ 2 роки тому

    በጭሩ አገራችሁ መግባት ክልክል ነው ማለት አይቀለውም

  • @medinayimam7662
    @medinayimam7662 Рік тому

    ሲጀመር የኢትዮጵያ መግስት አጡ እጂ እኩን አያዉቅም

  • @fsy1999
    @fsy1999 2 роки тому

    ደግ አደረገዉ ምንም ጥቅም የለዉም ከዚህ መላኩ የሀብታም ገበያ ማጣራት ነዉ

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 роки тому

    ለምን አላችሁ አጃኢብ ነው መገን ሀገራችን እያደር ቁልቁል

  • @momin8886
    @momin8886 2 роки тому +1

    ግን አሚሮ ከኢማራት ወደ ወሎ ኮቦልቻ ካርጎ ይቻላል ?

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 роки тому

      አዎ ይቻላል

    • @allahisone5773
      @allahisone5773 2 роки тому

      እንደ ትኬት ብቻ እንደሚፈቀድ ነበር የሠማሁት ካርጎም ከተቻለ ሀሪፍ ነው

  • @ሠሙቲመሀመድ
    @ሠሙቲመሀመድ 2 роки тому

    ሁሉም አስፈላጊ አደለም ለኛ ለስደተኝወች ምንዲነዉ ይሄ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 роки тому +3

    በስደተኛ ላይ ቤተሰብም መንግስትም በደል ሆነ እሚያስቡልን

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 2 роки тому +1

      😂😂 ልሳቅ ወይስ ልዘን አነጋገሪሽ አብሽሪ

  • @ጉራጌዋእንምበደን
    @ጉራጌዋእንምበደን 2 роки тому +1

    የኛ መንግስ እኮ የተረገመ ነው ወይ አያውቅ ወይ አያስደስተን ደስታ ይራቀው እኛ የሰው ቤት። ሰርተነሰ በገዛ ነው እሱ ለበላን ይፈልጋል አፈር ደቼ ያስበላው

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 2 роки тому +1

    ሠላም

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 2 роки тому +1

    የምር በጣም አሳፍሪ ነው የወጣው ህግ በዛ ላይ እኛ በአረብ አገር በቤት ውስጥ ለምንሰራ ምንም ተጠቃሚ አንሆንም በሶሻል ሚዲያ ተባብረን ፍትህ መጠየቅ አለብን በዝምታ ማለፍ የለብንም

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 2 роки тому

    እር በማሪያም ንገሩኚ እምታውቁ ለካርቦ እሚልክ ስው ነው ወይስ 23 እና 23 ሻንጣ እምንይዘውን ነው አልገባኚም

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ደከመን ጅቭ የሆነ መንግስት ጠለብ ቤት ያለነው እቃችንን እንጣለው

  • @salihat7830
    @salihat7830 2 роки тому +1

    ምነው በግድ ካልሸፈታችሁ አሉሳ እነዚህ ከቀረፅ ነፃ የተባለው ለዱርዬዎች ነው

  • @naemayouyou9013
    @naemayouyou9013 2 роки тому +2

    ሱብሀን አላህ
    አልኮን ሲጋራ የሚለው አጂብነው
    አላህ ይስቱራ