Alemneh Wasse ሰ በ ር!! የአሜሪካዋ ሴክሬት ሰርቪስ ዲሬክተር ስራ ለቀቀች፦እንደራሴዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Місяць тому +2

    Tnank you Alemneh!

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Місяць тому +4

    የሚገርም ዜና ናው አመሰግናለሁ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Місяць тому +5

    አዋዜ ምርጥ ሚዲያ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Місяць тому +4

    አ ለ ም ነ ህ ዋሴ ፣- አለምን መነጋገርያ ያደረገው ለኢትዮጲያ ደሞ ብስራት የሆነው ዜና ለምን አልዘገንከውም አለም አቀፍ ዜናዊ እንደሆንክ ነው ማቀው ይሄ ግን ትልቅ ስህተት ነው።
    ዜናዊ የአሜሪካዊ ሴናተር
    ቦብ ሜንዴዝ የተባለ ሚሊየን ዶላሮች ሚያወጡ እረብጣ ወርቅ በመቀበል ከግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ተጽኖ እንዲፈጠር ሲያደርግ የነበረ በFBI በረጅም ጊዜ ክትትል ደርሰውበት ጎዶዮ ፍርድ ቤት ይዞት ይገኛል ። የባይደንን የሀሙስ ቀን ውርደት ከምትደጋግም መረጃን ከአለም እኩል ብትዘግብ ጥሩ ነው ።

  • @ካቡ
    @ካቡ Місяць тому +2

    NO!! አለምነህ ሴትየዋ ከተናገረቸው መንፈስ ውጭ ነው የተናገርከው እሶ ለመናገር ፍቃደኛ ያልሆነችው ፣ የስራው ባህሪ ሚስጥር በአደባባይ ማውራት ስለማይፈቅድ ነው ፣ በአደባባይ እንዲህ እንዲህ ማለት አትችልም ፣ ኢሳያስ እንደው ያንተ ecochamber ነው አያስቆም። እያዳነቀ ማድመጥ ነው ፣ የሚገርም ነው ይላል ደግሞ
    ይሄ ማለት ግን ሴትዮዋ አልተሳሳተችም ማላት አደለም

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Місяць тому +1

    እኔ የሚመስለኝ አሜሪካ በዲፕ እስቴቱ ብቻ እንደምትመራ ነው በሁለት ፖፒት ፓርቲዎች እና ከሁለቱ ፓርቲዎች ተመርጠው በሚመሩ ምስለኔ ሰዎች ህዝቡን ከግራ ወደቀኝ እያዋከቡ በድራማ ተከልለው ማፊያ በሚቀናባቸው ዘረኛ እኛ ብቻ የዓለም ፓሊስ እኛ ብቻ የበላይ እኛ ብቻ በሰላም እንኑር ሌላው አለም ይውደም በሚል ልክፍት የተለከፉ እርኩሶች አሜሪካ እንደምትዘወር ነው እኔ የሚገባኝ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 Місяць тому

    The Legendary Alemneh wasse 💪🏽

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Місяць тому +2

    👉 እቺን የ ሴክሪት ሰርቪስ ዳይሪክተር እዚህ ሀላፊነት ላይ ያስቀመጧት እነ ጆ ባይደን ናቸው Kimberly Cheatle since September 17, 2022 ሀላፊ ዳይሪክተር ሆና ተሾመች !! ዶናልድ አልሾሟትም ዲሞክራቶች ነበሩ የሾሟት !!

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 Місяць тому +3

    እኔስ ይሄ ጠያቂህ ውለናም ባለቤቴን ነው የሚመሰለኝ።
    ገልቱ

  • @adamgetu367
    @adamgetu367 Місяць тому

    ምናልባት የ ትራምፕ ራሱ አጅ ኖሮ በተና አስፈራርቷት በርሆንስ አንዳልክው ይስከመታት ራሱ ትራምፕ ከሆነ አኔ ezheጋር በቦታው መርቻ አባላቱ ትቃዎሞአች ስያቅርቡ ትራምፕ ለመንድነው አሻፈረኝ ይለው?

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Місяць тому

    አለም 5:48 የሴክሬት ሰርቪስ ዳይሬክተርዋ በ2022 የቢሮውን ያገኘች ነች:: ትራምፕ ነው ያስቀመጣት ያልከው ትክክል አይደለም:: ዲሞክራቶች ለ integrity እና ለእሴት ግድ አይሰጣቸውም የሚባሉት ለዚህ ነው

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Місяць тому +3

    የ CIA ስራ ነው ። አሜሪካንን ከኋላ ሆኖ የሚዘዎራት እጅ እንዳለ በግልፅ የተያበት ነው

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Місяць тому

    እንደእኔ አመለካከት ከጀርባው ትልቅ ሽረባ ስለአለ ያንን ማጋለጥ ስለአልፈለገች ነው ባይ ነኝ የችሎታ ማነስ አይመስለኝም

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Look Alemnek,
    Gesture is like powerball winning. On all his court cases we all remorsed because there are dings. Gumpy depressed very severe
    For some time, monster stuff came back. Post accident he regained that important gesture. No one judges no one. The reps are not well enough to calim pride or prejudice or so because they are teens stuff.

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Місяць тому

    ለማንኛውም ጥያቄ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለችም ።
    ግን ሥራዋን መልቀቋ አስፈላጊ ነው ትላለህ??
    ሥራውን በቀላሉ መልቀቋ ከቱጠያቂነት ነጻ ያደርጋታል??

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Місяць тому

    ዳይሬክተሮች፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወዘተ.. እንደዚህ ነው የሚከፈሉት። የሌሎችን ሰራተኞች ደሞዝ፣ ደም እየጠጡ ይኖራሉ። የውትድርና ታሪክ ያላት ሊሆን ይችላል፣ የደህንነት ልምድ ያላት አይመስልም። ምናልባት የሆነ ነገር ታውቃለች ነገር ግን ተጨማሪ ምርመራ ላይ መሳተፍ አትፈልግ ይሆናል።

  • @teddysileshi4868
    @teddysileshi4868 Місяць тому

    ይቅርታ ይህን ማለት አይገባይኝ ይሆናል ሴትዮዋ መከላክል የፈለገችው ነገር እንዳለ ግልፅ ነው አንተግን ገለልተኛ በመሆን ማየት ያለብክ መሰለኝ ቦታው እንዳልከው እንድትጠቀም የተቀመጠችበት አይመስለኝም

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Faking anger is a disease by itself. Potential spam is an art. Scam vs. Scam you cannot force me to show ding. I would not be surprised if my 1st grader cry to drive.

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    ኣለምነክ እንዴምነክ??
    ===============
    Rep., ናስቲ ሜስን ጠልቀህ ታውቃለህ?? ትለዝ ጎመንክን በጥሞና ኣይተክ ቀቅለክ ብላ:: ሳልሞኔላ እንዳያጠቃክ::
    Collard: Was it preventable
    CollardOne: No
    Collard: What do You mean?
    CollardTwo: Elon?
    CollardOne: Was it preventable?
    Collard: No
    CollardThree: None preventable harm is the basis for us to be prepared to prevent it.
    Collard: Is it non-preventable
    Collard10: Yes!

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    "To Err is Human"., has died on congress floor.

  • @meharyhabtai2066
    @meharyhabtai2066 Місяць тому

    ኣሜሪካ ከኣሁን በፊት ኣምልክናታል።ኣሁን ግን በቃ፡ራሳችን ማወቅ ይነሩብናል ወድሜ።እነዚህ በላተኛ ናቸው።

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r Місяць тому

    አልተገደለም የተገደለ ሰዉ ሠራሽ ካለም ሚስጥሮችንቡር እንዳያወጣ ነው ገዳዩ እራሱ አቁስሎ በህይወት እንድያዝ ማድረግ ስችል ለምን ጭራውን አጠፋ እሱ እራሱ መመርመር አለበት

  • @GebruBasieAsires
    @GebruBasieAsires Місяць тому

    እና እኛ ምን አገባን??እንዳንተ የባከነ ጋዜጠኛ የለም፡፡ቢያንስ ማህበራዊ አገራዊ ጉዳይ አትዘግብም??የምዕራባውያንን መልካም ተሞክሮ ለሀገራችን አትጠቁምም??

  • @MisganaTJ
    @MisganaTJ Місяць тому

    ማልከም ነገር ነዉ የዘጋብኮ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Місяць тому

    ሀገሩንም ትልቀቅ ምን አገባን

  • @AshenafiBirhanu-rh3lf
    @AshenafiBirhanu-rh3lf Місяць тому

    Wow😮❤

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Once again., on me.

  • @AskuGemechu
    @AskuGemechu Місяць тому

    That Not Concern Us

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Місяць тому

    ትራብ በገንዘቡ ስልጣን እየገዛ ነው በገንዘብ ደልሏት ነው ሚገርም ነው የገንዘብ ሃይል እየገነነ ነዉ

  • @amanabdu
    @amanabdu Місяць тому

    የአሜሪካ የስለላ ስራ ዋና ዳይሬክተር እጅ አለበት ዋና ስራቸው ሰውን መሪዎችን መግደል አይደል እንዴ።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Місяць тому +1

    ስለ ሀገራችን ቺግር ማውራት አይሻልም የሰው ሀገር ከመፈትፈት yalchegerenin America can stand by itself ወደ ስራቺን🥋

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Місяць тому

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙

  • @tesfayeendris1355
    @tesfayeendris1355 Місяць тому

    ከረጅሙ በአጭሩ እንዲገድሉት አሴሩበት እስኪገለው ጠበቁት ከተኮሰ በኋላና ትራምፕ ሙቷል ብለው ሲያምኑ ገዳዩን ገድለው ዝም ጭጭ ለማለት ነበር ፈጣሪ አተረፈው So ሴትዮዋ(ሃላፊዋ) የማታውቀውን የዚህን ሴራ በየት በኩል መልስ ልታገኝለት ትችላለች????

  • @user-rl4gh5qo8l
    @user-rl4gh5qo8l Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Місяць тому

    ስለ ጎፋ ዘገብክ ወይስ እሡ ብዙ ቪዩ አያስገኝም ብለህ.....

  • @diresbiyazen-rw4sr
    @diresbiyazen-rw4sr Місяць тому

    Feri neh alemneh wassie,

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Arada
    ===≈=
    It said what are u or vice trying to spark? It said I would no vote to become a symbol of fear and destruction. Then it gambled for $5.

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 Місяць тому +1

    ቆይ አንተ ግን መቼ ነው የኢትዮጵያ ጉዳይ የሚያሳስብህ ምነው ስለሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ደስታም ሆነ ሀዘን ስተነፍስ አትሰማ ነው የሚዘገብ የለም በጋሞ ዞን ስለተከሰተው የሟቾች ቁጥር ከ 200 በላይ ስለ ደረሰው ገና ከዚህም በላይ ቁጥሩ ከፍ ሊል እንደሚችል ከትላንተ ና ጀምሮ የድረሱልን የእርዳታ ጥሪ ጩኸታቸውን በጩኸት ቢያሠሙም .........ነው አንተን አይመለከትክም ኢትዮጵያዊ አይደልክም በዚህ ሰአት አሁን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ አዘን ላይ ባለበት ያንተ ስለ አሜሪካ ጉዳይ ማላዘን ምን ይሉታል

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r Місяць тому +2

    የእነሱን ወሬ ገልብጠህ አትንገረን እሱንማ ሰማ እውነት እውነቱን እንጅ ሴራ ሴራውን እኛም እየሰማን ነው አለምነህ በልብህ ያለው ሌላ በምላስ የሚታወራው ሌላ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Місяць тому +2

      👉 ይሄንንም እኮ የነገረህ እሱ ነው ፣ አንብቦ አዳምጦ ተርጉሞ ፣ ምን ይሁን ነው የምትለው ?

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Місяць тому

    አይ አለምነህ😭 እስቲ ስለወገኖችህ ሰቆቃና እልቂት ንገረን!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому +1

    😂😂😂እኔ አውን አውን በጣም እያሳቀኝ ነው አሜሪካዊ ሆን እንዴ በጣም አስጨነቀን እሳ😅😅😅

    • @tenad7309
      @tenad7309 Місяць тому +3

      ብዙ የሚያነካካ ነገር አለ:: ብዙዎቻችንም እዛው ነዋሪዎች ነን😃

  • @abeltb340
    @abeltb340 Місяць тому

    ሆን ተብሎ የተሰራውን ድራማ አትመኑ በደንብ ስላላጠናች ነው የሞቱት ደመከልቦች ያሳዝናሉ ✌️✌️✌️

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 Місяць тому

    ጮማ ራስ ሹመኛ በዌስቱ ዓለም እሷ ብቻ አይደለችም!

  • @kassuteklu7228
    @kassuteklu7228 Місяць тому

    There is no news about your country Ethiopia. I have no words about you, you are…….

  • @እኔነኝ-ኸ1ዀ
    @እኔነኝ-ኸ1ዀ Місяць тому

    ፈሪ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ :: ወንድ እና ራስህን ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ የምትጠራከሆንክ እስኪ ኢትዮጵያ ውስጥ ማብረጃ ስላጣው ዘግብ :: መንደር ለመንድር ትቀላውጣለህ ገንዘብ ዘረፋ ኤጭ

  • @ConCourseAB
    @ConCourseAB Місяць тому

    ኣለሜ ምኖው ተናደድክ ደግሞ የ ኢሳይያስስ ምን ይሉታል ንዴትህ ማውጫ ኖው ያስገባሆው ምንም እኮ ለ ኣድማጭ ሚጠቅም የሚረባ ነገር ኣላወራም ኣንተህ ጨረስከው፡ ብሮድካስት መሆኑ ኖው ኣዪ ጊዜ ዝሎሃል መሰለኝ ኣለሜ

  • @diresbiyazen-rw4sr
    @diresbiyazen-rw4sr Місяць тому

    Unsebscribed

  • @tegegnsilla1670
    @tegegnsilla1670 Місяць тому

    አንተ ግን የለገር ዜና አታዉራ ተብለሀል እንደ ?😢😢😢😢