ከአረብ ሀገሮች የጫጬት ማስፈልፈያ መግዛት ማስመጣት የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @qedosefitube
    @qedosefitube 3 роки тому +7

    የሟላ አይደለም የሰጥሀን መረጃ
    እንቁላሉ የት ይገኛል?
    ለ ኢትዮጵያ የሚሆኑትን ?
    አስፈላጊወቹንና መፍትሄ ያልከውን ማስቀመጥ ነበር ጎደሎ መረጃ ነው።

    • @hanamax2050
      @hanamax2050 2 роки тому

      Hulgeze yizalawal yehenin tiyake mamales aydaligum 😡😡😡😡

    • @Aande621
      @Aande621 Рік тому

      እና እንቁላሉ አገረከለለ ከየትነወየሚመጣወ

    • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
      @ኤፍታህ.ወለተስላሴ Рік тому +2

      @@Aande621 እኔ ያለሁት አረባገርነው እና አሰሪዬ ያረባሉ ዶሮ በማስፈልፈያ ግን የሚጠቀሙት እቁላል የትኛዋም ዶሮ የጣለችውን እቁላል ለቀመው ከዛ እኩል እኩል የሆነውን መርጠው ከዛ አጥበው ያስገቡታል ከማሽኑ መብራቱ መቆረጥ የለበትም ከዛ ውሀ ስጨርስ ስጨር ውሀ አረግበታለሁ ከዛደም ከማሹኑ ጉን የምትሾር ነገር አለች እሷ በቀን በቀን አሾራለሁ እቁላሎቹ እድቀሳቀሱ ከዛ እስከ 20ቀን ጫጩቶች ድም ያሰማሉ ከዛ ከቁላሉ አላቅቃቸዋለሁ ከተላቀቁ ቡሀላ እዛ ማሞቂያው ውስጥ ትንሽ መቆየት አለባቸው። ጠከር እስከሚሉ ከወጡ ቡሀላ የሆነ መድሀኒት በውሀ በጥብጨ እሰጣቸዋለሁ ከዛ ምግብ ደቀቅ ያለነገር ለመመገብ እዲመቻቸው ከዛ ከሳምን ቡሀላ እሮዝነው እየቀቀልኩ ያማበላቸው ምንም አይሆኑ እኔ የማቀው ይሄነው
      እና እኔም ሀገር ስገባ ማሽኑን ይዤ ለመሄድ አስቢያለሁ

    • @SameraHasan-n1c
      @SameraHasan-n1c 3 місяці тому

      እና ማሽኑ እራሱ ነው ወይስ ይለያል እህት የት ሀገር ነው ያለሸው​@@ኤፍታህ.ወለተስላሴ

    • @Mየመርሳዋ
      @Mየመርሳዋ Місяць тому

      ይመችሺሸጋዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @okiki111
    @okiki111 10 місяців тому

    Inkulalun ket inagegnalen

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому

    እስኪ የምታቁ. ቀረጥ ያስከፍላል ወይ

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ

    እኔ ያለሁት አረባገርነው እና አሰሪዬ ያረባሉ ዶሮ በማስፈልፈያ ግን የሚጠቀሙት እቁላል የትኛዋም ዶሮ የጣለችውን እቁላል ለቀመው ከዛ እኩል እኩል የሆነውን መርጠው ከዛ አጥበው ያስገቡታል ከማሽኑ መብራቱ መቆረጥ የለበትም ከዛ ውሀ ስጨርስ ስጨር ውሀ አረግበታለሁ ከዛደም ከማሹኑ ጉን የምትሾር ነገር አለች እሷ በቀን በቀን አሾራለሁ እቁላሎቹ እድቀሳቀሱ ከዛ እስከ 20ቀን ጫጩቶች ድም ያሰማሉ ከዛ ከቁላሉ አላቅቃቸዋለሁ ከተላቀቁ ቡሀላ እዛ ማሞቂያው ውስጥ ትንሽ መቆየት አለባቸው። ጠከር እስከሚሉ ከወጡ ቡሀላ የሆነ መድሀኒት በውሀ በጥብጨ እሰጣቸዋለሁ ከዛ ምግብ ደቀቅ ያለነገር ለመመገብ እዲመቻቸው ከዛ ከሳምን ቡሀላ እሮዝነው እየቀቀልኩ ያማበላቸው ምንም አይሆኑ እኔ የማቀው ይሄነው
    እና እኔም ሀገር ስገባ ማሽኑን ይዤ ለመሄድ አስቢያለሁ

    • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
      @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Рік тому

      ወድሜ ማሽኑን ገዝቶ ነበር አልችልበት አለ እስኪ ነይ በውስጥ ተባበሪው ውለታ ከፉይ ነኝ ከምር

    • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
      @ኤፍታህ.ወለተስላሴ Рік тому

      @@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ በየት ልምጣ ስልክሽን ላኪልኝና ቶሎ አጥፊው

    • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
      @ኤፍታህ.ወለተስላሴ Рік тому

      @@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ ልምድ ይጠይቃል ካላወቀበታ ይከብዳል እኔም አላቅ ነበር የማዳም ባል ለጥቅሙ ስልነው ያሳየኝ በጣም ቀላልነው

    • @senaitgirma5843
      @senaitgirma5843 11 місяців тому

      እህት እንዴት ነው በውስጥ የማገኝሽ

    • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
      @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 11 місяців тому

      @@senaitgirma5843 ስልክሽን አስቀምጭ እደውልልሻለሁ

  • @Hayelomkidanemariam-o3u
    @Hayelomkidanemariam-o3u 6 місяців тому

    የት ነው ሚገኘው በስንት ዋጋ አገልግሎቱ አንዴት ነው ስልጠናው የት ነው እኔ የእንሰሳት ሓኪም ነኝ እንቁላሉስ ማነኛው ነው

  • @TesfaHailu
    @TesfaHailu 9 місяців тому

    የሚፈለፈል እንቁላል ዶሮዎቹ ኣውራ ደሮ ቢኖራቸውስ መጠቀም እንችላለን ወይ

  • @krn9643
    @krn9643 3 місяці тому

    ማሽኑ ሲሄድ ከቀረፅ ነፃ ይገባልናል ወይ ?? ዋጋዉስ ኢትዮ ስንት ነዉ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 14 днів тому

    ታዳ የግድ ከዉጪ ነዉ የሚመጣዉ ማለት ነዉ የዘር እንቁላሎ

  • @Tube-ul8tf
    @Tube-ul8tf 2 роки тому +3

    ኢትዮ ለመውሰድ ቀረጡ አይሞከርም ያልገዛንበትን ዋጋ ነው የሚቀርፁት

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሠግናለን

  • @FatiyaaArabaa
    @FatiyaaArabaa 28 днів тому

  • @halkanoduba9500
    @halkanoduba9500 4 місяці тому

    How can I get incubator?

  • @AbdusalamJamaal-de2uv
    @AbdusalamJamaal-de2uv 5 місяців тому

    Dhuga keetti

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 7 місяців тому

    በጣም የሚገርም ትላንት ስለ INCUBATOR እየጠየቅሁ ነበር ለማንኛውም እጅግ በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Mekdesbedru
    @Mekdesbedru Рік тому

    Yet new migegnew

  • @Waadaa2023
    @Waadaa2023 3 роки тому +1

    Yezer enkulal kenante ayegegnem ende? Ethiophia wust ayigegnem

  • @b.mb.m9629
    @b.mb.m9629 2 роки тому +1

    ያሀገር ቤት ኢንኮቤተር እንዴት ነው

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 Рік тому

    ወንድሜ በጣም ጥሩ እውቀት ነው ሳላመሰግ አላልፍም ተባረክ

  • @kuberamohammed6387
    @kuberamohammed6387 Рік тому

    እኔ በሶላርም ጭምር እሚሰራ ገዝቸ መላክ እፈልጋለሁ ንገረኝ

  • @zemarittigistdesietube6260
    @zemarittigistdesietube6260 10 місяців тому

    የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ወሎኮቻyouTube-l3v
    @ወሎኮቻyouTube-l3v 3 роки тому +1

    ላይክ ላይክ

  • @samirajafer8527
    @samirajafer8527 Рік тому

    ድሬዳዋ ነው ያለሁት እንዴት አገኘሀለው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому

    ،እንዴ እንዴት. ታድያ ከየት ነው የሚመጣው ኢትዬ ካሌለ. የዘር እንቁላል

  • @mikiyasasfaw9374
    @mikiyasasfaw9374 Рік тому

    የተረዳውት ነገር ስለ incubator ምንም አንደማታውቅ ነው። አንተ ስለ incubator ለማውራት ብዙ ይቀርሀል

  • @savaesavae-mc8nd
    @savaesavae-mc8nd Рік тому

    የት ቦታ ነው ምናገኘው አገር ውስጥ አናገኘውም ወይ

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 2 роки тому

    ግን ማሽኑን ሲበላሽ ለማስተካከል ከየት ልንማር እንችላለን

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 Рік тому

    hager wst yemiserut masfelfeyawochs megzat ina meteqem anchm wey? yalew sistem chgr alebet wey

  • @santagu3562
    @santagu3562 2 роки тому

    የእንኩቤተሩ ዋጋ ስንት ነው?

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 роки тому

    ገጠር ላይ በሳላር መስራት ምችል አለ?

  • @haniyeenatwa
    @haniyeenatwa Рік тому

    ተባረክ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @kalabwleday7184
    @kalabwleday7184 Рік тому

    ጎበዝዝዝ

  • @zedabdi8107
    @zedabdi8107 3 роки тому

    I need 1 fool automatic 2000 eggs please

  • @mareammohamad9852
    @mareammohamad9852 3 роки тому

    አገር ቤት የለም እዴ እቁቤትር

  • @bisratshiferaw9556
    @bisratshiferaw9556 3 роки тому

    Maseret efaligalowu gin Ethiopia wust ye mafalfay mashin tinsh yelam please

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 роки тому

    አወ በጣም

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @melkammel436
    @melkammel436 2 роки тому

    aserdan

  • @melkammel436
    @melkammel436 2 роки тому

    karatun

  • @L4ALL
    @L4ALL 2 роки тому

    informative

  • @bisratshiferaw9556
    @bisratshiferaw9556 3 роки тому

    Eshi wendim enamasginalen

  • @melkammel436
    @melkammel436 2 роки тому

    enamsegenalen

  • @melkammel436
    @melkammel436 2 роки тому

    karatun