መሲ መድረክ ላይ ወጥታ ከ ዝነኛው እና ታዋቂው ድምፃዊ መሐሪ ደገፋው ጋር በመሆን በእስክስታ ቀወጠችው 😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 734

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  3 роки тому +236

    ሰላም ቤተሰቦቻችን ይሄንን ቭድዮ የጥምቀት ብዓል ቀን የተቀረፀ ሲሆን ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE SHARE በማድረግ መልካም ኣጋርነታችሁን ኣሳዩን እንወዳቹኋለን 😍

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому +9

      የወላይታ ልጅ ነኝ ግን በቃ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ስለዚህ ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤

    • @mimiastchenek6886
      @mimiastchenek6886 3 роки тому

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗

    • @ሰላምእውነት
      @ሰላምእውነት 3 роки тому +1

      እኔ በግብዳው LIke ገጨኋችሁ ወዳቸኋለሁ አህሉ ለሮቤል 😍

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 роки тому +1

      @@ሰላምእውነት የወላይታ ልጅ ነኝ ግን በቃ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ስለዚህ ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤

    • @ወሎ-ጸ3ወ
      @ወሎ-ጸ3ወ 3 роки тому +2

      💋💋💋💋💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤😍😍👏👏

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +119

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሙዚቃ አፍቃሪ ግን አይደለሁም👍

  • @ነኢማሠይዲ
    @ነኢማሠይዲ 3 роки тому +2

    ኡፉፉፉፉፉፉ ምናባቴ ላዲረጋችሁ ምረጦችየ ዘረ ሀይማኖት የማይለያያችሁ ምረጥ የሀበሻ ልጆች ዘላለም በፋቅረ ኑሩልን በአላህ ሥወዳችሁ ዛሬ የበለጠ ልቤ ገባችሁ 💖💞💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Sነኝየደሴዋ
    @Sነኝየደሴዋ 3 роки тому +159

    በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞች ዱአ አርጉል ምኞት እንድሳካልኝ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +61

    እረ ማን ነዉ እንደመሲ ባሉካን አግብቶ ኢትዩ ሀገሬ መዝናናት የናፈቀዉ like

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 3 роки тому +36

    ብሬክስ እንዳንተ ከዘር የፀዳ ሰው ነው የናፈቀኝ ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት እንዳንተ ዓይነት ሰው ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ከእነ ባለቤትህ እና ልጅህ💚💛❤️😍

    • @Fkri6934
      @Fkri6934 2 роки тому

      ዝምበይ ውሸታም ከናንተ ዘረኛ በዚ ዓለም የለም ልሙጦች የራስሽ ብቻ አብልጠሽ እምትይ የሌላ ሰው ባህል ግን እንደ ሓጥያት እምትዩ መጥፎ ሰዎች

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 2 роки тому

      @@Fkri6934 ራያዎችን ስለማታውቀን ነው እንጅ ብታቀን እንዲህ ኣትልም ነበር ውሻ በሚያቀው ሰው እንደማይጮህ ሁሉ እስክትላመደን(እስክታቀን) ጩህ ለማንኛው ኣያም በል ወዲ birhane.

    • @Fkri6934
      @Fkri6934 2 роки тому

      @@እማቀሪሃብቴ ውሻ እኔኮ የራያ ልጅ ነኝ የሀገረ ትግራይ

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 2 роки тому

      @@Fkri6934 ራያ ራዩማ ኢትዮጵያ ሌላ ኣናቅም ራያዎች ኣጀውጀው ኣይትበል

    • @Fkri6934
      @Fkri6934 2 роки тому

      @@እማቀሪሃብቴ ዋይ አንተ ባንዳ ኢትዯጵያ ፌክ ነው እኛ ራያዎች ትግሬዎች ነን ሃገረ ትግራይ ንቅድሚት

  • @salemsal7743
    @salemsal7743 3 роки тому +37

    በጣም ደስ ይላል ማሀሪ ገደፋዉ ሺ አመት ኑሪልን
    የኢቶጱያዊ ድምቀት 💚💛❤️

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 3 роки тому +278

    ማነው ከስደት ወደ አገሩ መግባት የናፈቀው

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 3 роки тому +1

    ብርዬ አልተቻላሁም እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ጎንደሬዎች ፍቅር ናቸው

  • @bretube3240
    @bretube3240 3 роки тому +39

    እኔን ብቻ ነው ሀገር ቤት ያለው ነገር እንካን ጭፈራ ሳቅም ያለ የማይመሥለኝ ይህን ሳይ ደም ሥደተኛች ብቻን ያዘንው ያገራችን ጉዳይ ግር እያጋባኝ ነው

    • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
      @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 роки тому

      ቤተሠብ እንሁን ውዴ

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 3 роки тому +2

      እኛ ሁሌ የሀገር ስቃ እንደ መስታወት ስለምናይ ነው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 роки тому

      እውነትሽን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @anfathibaby598
    @anfathibaby598 3 роки тому +32

    ማክሠኛ ወደ እናት አገሬ ልገባነው እደ እግዜቤር ፍቃድ ደሥ ብሎኛን ውዶች ኑ እንሂድ አቦ ሥደት ምርር ያለው ማነው እደኔ

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 роки тому +124

    ጎንደሬዎች እስኪ እንያችሁ🙋‍♀️

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +2

      አለን እማ

    • @አሜን-ሸ3ሸ
      @አሜን-ሸ3ሸ 3 роки тому

      🙋‍♀️

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @Hነይጎንደሬዋ
      @Hነይጎንደሬዋ 3 роки тому

      አለን

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 3 роки тому

    ብሬኮ የምርጦች ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ ነህ መሲዩ ስወድሺ

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 роки тому +48

    ሀገር ቤት ያለው ስው ምንም አያቅም እኮ እኛ ነን ምንጨነቀም ምናለቅስው እውነት 5 ስው ያጣው ውድማችን ካሊድ ፅናቱን ይስጠው

    • @ባባዬእወድሃለሁ
      @ባባዬእወድሃለሁ 3 роки тому +3

      አሚን በጣም አሳዝኖኛል ከባድ ነው ወላሒ አላህ ለቤተሰቦቹ ሶብሩን ይስጣቸው😭😭

    • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
      @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 3 роки тому +1

      ሳህ

    • @kuwait1800
      @kuwait1800 3 роки тому +1

      ትክክል በጣም ያሳዝናል

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @hikmuuyoutube1434
      @hikmuuyoutube1434 3 роки тому

      ሳህ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ወሎዬ አማራ መሆን መታደል ነው አማራነቴ ኩራቴ መሲና ብሬክስ ስወዳችውኮ

  • @ሰናይትይህን
    @ሰናይትይህን 3 роки тому +1

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው 💚💛❤🙏

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ስወዳችሁ ማርያምን አሁን ደግሞ ከበፊቱ በጣም ወድድድድድ አደረኳንች ምርጦች

    • @مصعباستور
      @مصعباستور 3 роки тому +1

      ምድረ ቆሮቆዳ ቲሽ

    • @kasinatube9170
      @kasinatube9170 3 роки тому

      እውነት ነው ሰው ሲዋደድ ደስ ይላል

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት

    • @lidacall6320
      @lidacall6320 3 роки тому

      በጣም ነው ወድድድድ💚💛❤💚💛❤

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому

      @@مصعباستور ነጭ ምን ትመስላለህ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому

    ዋው ዋው መታደል ነው በእውነት ከታዋቂውና ድምፀ መረዋው ከእንቋችን ጋር መጨፈር።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +4

    #እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች ዱሮ የሙዚቃ አፍቃሪ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አይደለሁም

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    መሲ ሳያት የኔ ብጤ ፍሪ ትመስለን ነበር ግን የዋዛ አይደለችም ለካ ክክክ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 роки тому +7

    ዋው መሲየ በጣም አምሮብሻል ውብ ነሽ ♥

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ

    አገር ሁሌም ደስታሺ ይብዛ እማ ጉንደር እኔም እግዚአብሔር ይስክልኝ የዛሬ አመት ጉንደር በጥምቅት የሳክልሺ በሉይ

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 3 роки тому

    ማሐር ስወድህ አኮ ያገራችን ጀግና መስዬ ዉብ ሆነሻል የጎንደራ ♥️♥♥️♥️♥️

  • @bettybetty7693
    @bettybetty7693 3 роки тому

    ብሬክሶ አስተዋይ ነህ እደግ ተመደግ ያሰባችሁት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላላችሁ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому +21

    እኔ ብቻ ነኝ ጎንደር ላይ ያለው ፍቅር እና ነጻነት አሜሪካ እሚመስለኝ 💚💛❤ጎንደሬዎች አፈቅራችዋለው እሰይ 💖💖💖

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 3 роки тому +1

    ጎንደር ዉዳዋ ሀገሬ ሁሌም ሰላምሸ ይብዛ ናፍቀሸኛል

    • @ethiopiabrahanu8533
      @ethiopiabrahanu8533 3 роки тому +1

      መሲ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሸ የኔ ልዬ 😘😘😘😘😘😘

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ

    ደጉ ያገሬ ሰው እንዴት እንደናፈቀኝ ሀፍ
    ማሀሬዪ እመብርሀን ትጠብቅህ💓
    መሲ💕 ብሬክስ እናመሰግናለን

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 3 роки тому +1

    ይመቻቹህ እክታዉ ያምራል ጎንደር እየኖርኩ አንድ ቀን አይቸዉ አላቅም ስገርም

    • @ethiopiabrahanu8533
      @ethiopiabrahanu8533 3 роки тому +1

      💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halivone7919
    @halivone7919 3 роки тому

    ይሄን እኳን አላደቅም የአጋንት ስራ ነው በእውነት እስኪ ተመልከቱ እደት እደሚያስጠላ ቅጥ የሌለው እኔግን የሚገርመኝ ማህተብ ያሰራችሁ ተዋህዶነን የምትሉ በማሪያም እየማላችሁ እደት ታውግን ግደላችሁም የዳቢሎስን ስራ አታስፋፉ
    ብሬክስ ወድሜ ልገርህ አተ ብዙ መልካም ስራወች ሰርተሀል ወደፊትም የምትሰራ ነህ ግን ምን ዋጋለው አዱን እግርህን እሙዚቃ ቤት አዱን በሌላ እደት ይሄዳል ድካም ብቻ ይሆንብሀል እኮ አዱን ያዝ እጅ እኔ ይሄን ስል እኔ ፍፁም ሆኘ አይደለም ግን ሙዚቃ የዳቢሎስ እደሁ ከአባቶች ተምሬ አለሁ ዘፋኝም አዳማጩም ሁሉም የዘፈን ተባባሪ አድ ነው እናም እላችኋለሁ እባካችሁ አይጠቅማችሁም

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ጎንደርዬ የፍቅር ሀገር መሀሪዬ ምርጣችን ኑርልን የእኛ ጀግና።

  • @ኤደንኤደን-ሰ2ቘ
    @ኤደንኤደን-ሰ2ቘ 3 роки тому

    እክያን ደና መጣችሁ መሲየ ስወዳችሁ ብሬ አተ መልካም ሰው ነህ ሁሌም በደስታ ኑሩ እሮቢየም ይደግላችሁ

  • @martabogale461
    @martabogale461 3 роки тому

    አማራነት ኮርቶይኖራል በማንነታችን ክብር ለአማራ

  • @turikamadinat7788
    @turikamadinat7788 3 роки тому +72

    እኔ ሸዋ ነኝ ግን በቃ ጎደር ወሎ ጎጃም ሲባል ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደሞቼ

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 роки тому

      እኔም አንደ አማራ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому +1

      @@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

    • @መሲየማርያምልጅነኝ
      @መሲየማርያምልጅነኝ 3 роки тому +2

      ሁሉም አንድ አማራ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @turikamadinat7788
      @turikamadinat7788 3 роки тому

      @@miftahMekonen አረ ጣጣ የለውም ከአንድ በላይ ቢቻል ደጋግሜ አረቅ ነበር መልካምነት ለራሥ ነው

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    የሙዚቃ አፍቃሪ አይደለሁም ግን ለመሲ ና ለብሬክስ ስል ልየው

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 3 роки тому

    ብሬ መሢ እውነት በጣምነው እወዳቹሁ አያገሬ ጎደር መሆኔ ኩራቴ ፋጣሪ ይባርካቹሁ ጥዳችየ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    ዋው ሲያምሩ💚💛💔👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፍቅርሀበሻዊት
    @ፍቅርሀበሻዊት 3 роки тому +2

    ዋው ደስ ሰትሉ አቦ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ምርጦቸ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ላባድና
    @ላባድና 3 роки тому +19

    ጉድነው በዚህ ሥአትም ይጨፈራል እኔ በሀገሬና በወገኔ ህመም ሠላሜን ካጣሁ 1 አመት ሊሆነኚው ደሥታ ከራቀኚ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 роки тому +2

      አይዞሽ ማማየ አንቺን የፈጠረ አምላክ እነሱንም ፈጥሯል ስለዚህ ካንቺ በላይ ስለነሱ የሚጨነቅ ፈጣሪ አለ አይዞን አይዞን

  • @h.aethiopoa8119
    @h.aethiopoa8119 3 роки тому

    በይ እግድህ በነካዉ እጅሽ በቃጣይ የራስሽ ዘፈን እጠብቃለን መሲ 😍😍😍ብሬክስም በቃ ይቻላልኮ ሁለታችሁም ስሩልን በጉጉት እጠብቃለን

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    መሲ የኔ ማር ዉድድድድድ የአገሬ ልጅ ደሜ ዉድድድ ብሬክስ እናመሰግናለን ማሬ በጣም ነዉ እምወደዉ የኛ ጀግና ወንድማች 💘💘💘💘💘😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 роки тому +26

    ጭፈራ ብተውም ጎንዴርን መውዴዴን አልተውም ውቢቷ ጎንደር

  • @werkem7946
    @werkem7946 3 роки тому

    ዋው ደስ ይላል መሃሪ የሰፈሬ ልጅ ነው ከረጅም ጊዜ ቦሃላ ሰላየወት ደስ ብሎኛል!

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 3 роки тому +6

    እምየ ጎንደር😘😘😘😘ናፍቆቴ😘😘ሰላማቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች😘😘😘💝💞ታምራላቹህ💝

  • @tube7403
    @tube7403 3 роки тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እግዚአብሄር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ ብሬ መሲየ

  • @jshdushdhd3351
    @jshdushdhd3351 3 роки тому

    መሲ ና ብሬ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድድድድድድድ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 роки тому

    እረ ብሬክስ በረሀብ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ድምፅ ሁን በግፍ ለሚታረዱ የመተከል አማራወች የተረፉትም በረሀብ ሊሞቱብን ነው 😭😭😭😭😭

  • @addisadmassi9386
    @addisadmassi9386 3 роки тому

    እናመሰግናናለን ብሬክስ እና መሲ እንዲሁም አቤል💚💛❤👏👏👏

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 3 роки тому +7

    ዊይ ሥወድህየእኔ አንደኛ መህሪ የእኔ አገር ወዳድ እናመሠግናለን ብሬ

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 3 роки тому

    በጣም እምወዳችው መሲ እና ብሬክስ ሠላማችው ይብዛልኝ እስክስስስስስስ እናታለም ጎደር ሀገሬ

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    ጎደር ጎደር የቴድሮስ ሀገር ያድት።ኢቲዬጵያ 🇪🇹ዋልታና ማገር የፍቅር የዝና የታሪይክ ሀገር
    ጎደር ውስጤ ነሽ የእምነት ሀገር ባገሬ ገብቸ ምኞቴ
    ነው 😍😍😍♥♥💋አችን ለማየት ሼዋ ቤተ
    አማራዬ😍♥💋🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ዸ9ኘ

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ሰወች ሀገሬን አታስናፍቁኝ 😓😓ጎንደርዬ 😓😓

    • @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
      @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ 3 роки тому

      አይዞን 😭😭😭እኔስ ደግሞ ይኸን ሙዚቃ ስሠማ የባሠ ሀገሬ ይናፍቀኛል ኡፍፍፍፍ

  • @titititi4973
    @titititi4973 3 роки тому +10

    ጥሩ ነበራቹ በሰማአም ሰው እየሞት እናንተ ጭፍራ ይገሪማል

  • @ndndndjdjdjjdif7181
    @ndndndjdjdjjdif7181 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዳር እስከዳር እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ኑሩልኝ ደሞቸ

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    ቃል የለኝም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
    ፍቅር እስከ መቃብር እምወዳችሁ 💞💞💞💞

  • @mbd8317
    @mbd8317 3 роки тому +29

    ፍትህ ለመተከል ንፁሐን ፍትህ በትግራይ እና በየትኛውም ክልል ቢሆን ተራብን ለሚሉ ወገኖቻችን

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +39

    ጎንደር ጎንደር የጀግኖች አገር
    ጎንደሬ የሆናችሁ ባልፈልጉልኝ የጎንደር ጀግና
    እኔ ከወሎ ነኝ

  • @lamlamlouli9148
    @lamlamlouli9148 3 роки тому

    ደርባባዋ መሲ ውበታም ያምርብሻል ፈጣሬ ሰላማችሁን ያብዛው የምርጦች ምርጥ

  • @tigist422
    @tigist422 3 роки тому +2

    I love this Beautiful nation ጎንደራዊያን

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 3 роки тому +15

    ሰው ለዘፈን ምንአይነት ሞራል ቢኖረው ነው ህዝብ እያለቅ ድዝዝዝ ብለናል እግዚአብሔር ያንቃን

  • @zedmohammad8387
    @zedmohammad8387 3 роки тому

    መሲ ብሬ ምሐሪ ውድድድ ሙዜቃ አልሰማም ግን ያማራ ደስታ የናተደስታ ያስ ደስተኛል ወሎየነኝ አማራየ ሙሽራየ 💞💞💞💞💞💞💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @eyerusaliem4837
    @eyerusaliem4837 3 роки тому +1

    Tgaru gen etay koynkum txrefu gonderiy eko bEthiopia enetu zydradr aby hzebiy eyu kdey tgaru nyom znberu nirom ab gonder bsek ab dge zlekum tgaru dema hzebiy tigray ab gonder ksgogu koynuom eshum ab dge koynkum txrefu ab westiy ady zlo hzebiy ybdel tgaru ab smat ab tmkhet wexihum neziy hzebiy hsblu bre hawy dema mes sbytha edmin tena yhbekum hfthum gual gonder ey ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +1

    አቤት እኔን ያየ በሞባየሌ እየሰማሁ አብሪያቸወ ያህል ነወ ደስታወ ያሰደስተወ🥰🥰🥰🥰🥰 እስኬ ማነወ እናታለም ጎንደር ሲባል እሜንዝርወ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናታለም ጎንደር የጥላሽ የጥላ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    ፈጣሪ ፈቅዶ እኔም ለእምዬ ሐገሬ ያብቃኝ ፈስዬ ስወዳችሑ ውቧ ያገሬልጅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ መሀርየ ስውደደደደውውውው እፍፍፍፍ ስላማችሁ ይብዛ💚💛❤ 💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 3 роки тому

    ኑሩል ሰላማችው ይብዛ ወገኖቸ ጎንደርየ ውስጤ

  • @ውጫሌ17-ቀ6ቸ
    @ውጫሌ17-ቀ6ቸ 3 роки тому

    ጭቀት ሀሳብ ሲበዛ ላይምሮ ጸርነው ፈጣሪ ያመጣውን እሱ ሊመልሰው ብዙ አትጨነቁ ዱአ ብቻነው ውዶቸ አብሽሩ አቀበቱን እያገባደድኘው ነው በማትረፍ ላይ ኪሳራለ ሊነጋ ሲል ይጨልማል በዱአ እንበርታ የመዳም ቅመሞች

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    እነመሲዬን ያላችሁ።እስኪ እንያችሁ ማሮቸ😍 ስወዳችሁ ጥግ ድርስ ነው በመካክላችሁ ጥላት አይግባባችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች።ፍቅር🇪🇹💔 እስክመቃብር።ማሮቸ👌💋😘♥♥♥

  • @ነኝከበላይአሳምነውውስጤ

    ማህሪ አባቴ እድሜ ጤናውን ይስጥህ የኛ ግርማ ሞገስ❤❤❤

    • @habebahadrees1984
      @habebahadrees1984 3 роки тому +1

      🥰🥰🥰💔💔💔😭😘😘😘💖💖💝💝💝💝💞💞💞💓💓💤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 3 роки тому

    ዋውውውው
    መስየ ትንሽ አታስነኪውም ነበር ክብርየ ጋ
    ጎደር ቀጣይ አመት ጥምቀት ጎደር አክብራለሁ
    በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ውዶቸ

  • @ግድቡየኛነው
    @ግድቡየኛነው 3 роки тому

    🌹🌹❤❤❤❤ዋወወወ መሲ ፍቅር

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    Waw betam de ylali selamachu ybza

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 3 роки тому

    Weyeee tadeleshi mesi betam yemewedew yemakeberwe adenakewe negn

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 роки тому

    ሥታምሩእግዛብሔርአምላክፍቅርናሠላሙንይሥጣችሁ ብሬክሥየየኛአሥተዋይ ከዘርኝነትነፃበመሆንህነውክብርካላቸውሠውጋርበክብርናበፍቅርየምትጫወቱት ሥለናተየሚያወሩትአሄንክብርሢያዩአፍርታቸውንታቅፈውቁጭይላሉ

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu7562 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እምዬ ሀገሬ 💚💛❤👑

  • @emuhebiba4850
    @emuhebiba4850 3 роки тому

    መሀሪ ገዴፋው ትዝታ አለብኝ ዋዉውውውው ልያኮነሽ መሲ

  • @tsiontesfay3632
    @tsiontesfay3632 3 роки тому +4

    ነዛ አረጊት ከልቢ ትመስል ሰበይቲ ሲ እዚ ኩሉ ጉድ 😀😀😀😀...... እንታይ ከም ትመስል ዶ ግን ርእኻያ አታ ርእሲ ደርሆ ጎሓፍ::

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 3 роки тому

      ጥብዘረኛ

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 3 роки тому

      @@naimaahmed4892 ደደብ ፊደል አስተካክለሽ መፃፍ ስትለምጂ youtube ነይ እሺ? መሃይም

  • @emayeemaye3591
    @emayeemaye3591 3 роки тому +1

    ወሎዬ ነኝ ስወዳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tube-nn4ef
    @tube-nn4ef 3 роки тому +35

    ደስ ሲል አንደኛ ነኛ ላይክ በእናታቺሁ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      @መድና የጃማዎ ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      @መድና የጃማዎ እንዴውም አባዢኝ ለጎድኞችሽ ሽር አረጊልኝ ስወድሽ አዲስ ጀማሪነኝ ይቱብ ማሚ ለማኝኛውም ፕሮፋይሉን ተጪነሽ ሰብስክራይብ አረጊኝ ቪዲዮበማየት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @zahrawelo2801
    @zahrawelo2801 3 роки тому

    Wowooo❤❤❤👌👌👍🇪🇹🇪🇹💎💎

  • @danawithabshawit9130
    @danawithabshawit9130 3 роки тому +1

    መሲ አቺን ብሆን ብዬ ተመኝው ጎንደሬዎች ፍቅር ናቸው ውድድድድ ነው የማድርጋችው😍😍😍❤❤❤

  • @Selam-di8pp
    @Selam-di8pp 3 роки тому

    መቃኝ ብዙያውራ ፈጣሪ አይለያችሁ ብሬክስ & መሲ ውድድ ነማርጋችሁ

  • @samirasamira1596
    @samirasamira1596 3 роки тому

    ደስደስደስይላልበጣምአይዞአችሁበርቱ

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 3 роки тому

    Well done guys

  • @senait8489
    @senait8489 3 роки тому

    ሁሉም ሀገሬ ነው የሚል ሰው ይመቸኛል💚💛💓

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 роки тому

    መሀሪ ደገፋውና ፋሲል ደሞዜ
    ውስጤ ናቸው

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому

    እንኳን በስላም መጣቹህ

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 3 роки тому +1

    ሰላም እና ፍቅር ለሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @aminaali1690
    @aminaali1690 3 роки тому

    ዋውውውው💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 3 роки тому

      አሚና ሰብ አድርጊኝ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 роки тому

    መሲየ እና ብሬክስ ምርጥ ልጆች

  • @elamyscd6475
    @elamyscd6475 3 роки тому

    ምድረ ጋላ ጠንቋይ ብሬክስ ከነ ሚስትህ ኣብይ ይብዳችሁ ልሙጦች

  • @mbd8317
    @mbd8317 3 роки тому

    እባካችሁ ወገኖቼ ግዜው የንሥሀ እንጂ የጭፈራ አይደለም ረጋ በሉ ሌላው በአሁን ሰዓትአእምሮ በሃዘን ሞልቶ እያነባ ስለሆነ ለግዜው እናቁምና ወደ መረዳዳቱ እንሂድ ወገን መተከል ያለቅሳል ይሞታል ትግራይ ላይ ያለቅሳል ይሞታል አሁንማ በወይብላ ማርያም አዲስ አበባ አንድ እናት ፍረጂን እያለች ታለቅስ ነበር ረጋ ብለን እናስብ የእግዚአብሔር እጅ እንዳይከብድብን ወደ ፀሎት እንግባ

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 роки тому

    ያማራ ምድር ደስታሺንጂ ክፎሺን አያሰማኝ እናት ኢትዮጵያ ናፈቅሺኝ

  • @አዲሥነኝተሥፈኛዋ
    @አዲሥነኝተሥፈኛዋ 3 роки тому

    ደሥሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ማሂማሂ-ቘ9የ
    @ማሂማሂ-ቘ9የ 3 роки тому +5

    መሲ የኔ ቆጆ 😍😍😍😍

  • @ወርቅነሽደሣለ
    @ወርቅነሽደሣለ 3 роки тому +1

    ትዝታ ሆነብኝ ግንኮ ገና አዲ አመቴ ነው ከመጣሁ ኡፍፍፍ

  • @መሲየማርያምልጅነኝ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ መሢ መች ጨፈረች አችልም እንዴ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ መስየ ቀሚሱ እራሱ ላንች ብቻ የተሰራ ነው የሚመሰለው እኮ ❤

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ

    መሲ ከሳሽ ግን በሰላም ነው ብሬክስ እግዚአብሔር ሰላም ና ጤና ይስጣችሁ ባላችሁበት

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому

    💚💛❤💪💪💪💪💪💪 ለዘላለም ትኑር

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 роки тому

    ጎንደር የፍቅር ሀገር የጀግኖች ሀገር ጎንደሮች ውድድድድድ💚💛💖💪