Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ወለደች አሉኝ የሰው ደስታ የሚአስደስታችሁ እኳን ደስ አለሽ በሎኝ ያገሬ ልጆች
Enkaen dates alesh
እንኳን ደስ አለሽ በሽልም ትውጣ
እንኳን ደስስ አለሽ ማርያም በሽልም ታዉጣት
እንኳንም ደስ አለሽ እህታችን በሽልም ትዉጣልን
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ሮቤልን የምትወዱ ላይክ ፈጣሪ በጥብ ያሳድግህ ወንድሜ ሰወዳቹሁ ውድድድድድድ በፍቅር ፈጣሪ እናንተ ጋረ ይሁን👏👏❤❤💚💚
ብሬክስና መሲ ሁለየም ደስታቺሁን ያሳየን ከወረኛ ፣ከምቀኛ ይጠብቃቺሁ አሚን የሚል ላይክ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ወላዲተ አምላክ የምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት እለት በምልጃዋ ትጎብኘን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
Amen Amen Amen Enkan Abro Adersen
ወላሂ ይህን ቤተሠብ በፍቅር ነው የምወዳችሁ 💘💘💘💘💘💘
ደምሪኝ ሶፊ
Wow i like it it so Nici😘
እኔም
#እስኪ ለነዚህ ፍቅር ለሆኑ ለብሬክስ ሀበሻዊ ቤተሰብ #ላይክ አይከፈልበትም
ዉዴ ሰብ አድርጊኝ
ውዴ ደምሪኝ
@@hibatube7723 ሐዬ ደምሪኝ እማ
ኢትዮጽያ የት ናት እነብሬክስ ቤት ናት ግን ለምንድነው የሄን ቤት በጣም የምወደው?
አንደኛ ነኝ ብሬክስ ደግ ሰው ሮቤል እድግ በልልን መሲ ያገሬ ልጅ የምወድሽ
አትለፉኝ 👍👍👍👍👍
🤣👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤
👍👍👍
በድረያያ የምወድሽ አለሽ👍👍👍👍😙
Egzabher yastelen...
ሮቤል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤
Amen amen
አሚን ማር
በጣም ታምራላችው አቤት ትዝታየ አገሬ መቸየ ከዚህ ሥደት እና ክችን ለጥቸ በአገሬ በነጻነት የምኖረው ነጻነት ናፈቀኝ ፈጣሪ ያሣድግላችሁ ደሞቸ ፍቅር በፍቅር የሆነ ቤት ሥወዳችሁ
የፍቅር ጥግ ይሉሀል እዝቤት ነው ያረብ ቤተሰቦቻችንን የሚወድ ባል ስጠን ለማዳም ቅመሞችም
አሚንነ
@@tamraabi1751 ደምሪኝ T
አሚን
ብሬክስን እምጠላ ሰው ደህነኛ አይመስኝም። መገን ስወዳቸው ይሄን ቤተሰብ
ሊሸልመዉ የነበረዉ ልጅ ዘጋይ ወጤጤ ትቢቱ አፈር ደቸብላ ፋአራ አባትህ ይሆናአሉ ባአለዬ😏😏😏😏😏😏😏
ሮቤልዬ እድግ በልልኝ የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ ብሬክስ አስተዋውቁልኝ የሰው ደስታ እሚስደስተው ብቻ ሰብስክራይብ ያርገኝ
ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እንደማመር እህቴ
@@melkamalmaz246 እሺ እንደማመር
@@melkamalmaz246 ቆየሁ ከደመርኩሽ
ደመርኩሽ
ልጅ ሮቤል ኣላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ኣቡ ሮቤል ኡሙ ሮቤል የፍቅር ኣምላክ ፍቅራችሁ ያብዛው
ሮቤልየ እንኮን የሰላሴን ልጀንት አገኝህ እስክመጭርሻወ በቤቱ ያጸናህ ለሀገርና ለቤተክርሰትያንና ለሀገር ጥቃሜ ያደርገህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
መሲ የኔ የሴት ወይዘሮ ጠንበለል ያገሬ ልጅ 😍😍
ሮቤል የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግህ♥♥♥♥
ብረክሰዬ የኔ የሰዉ ዘር ሁሌም በደሰታ ያኑራችሁ ሮቤልንም አላህ ያሳድግላችሁ እናተ የፈቅር ተምሳሌት ነችሁ😘😘😘😘
ውይይይ ይሄ የመሲየ ወንድም ማረከኝ ያሰላም🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌷🌷
እመቤቴ ማርያም በጥበብና በሞገስ ታሳድክ ሮብልየ ብሬ የኔ መልካም ወይዘሮ መሲ ፍቅራችሁ ይብዛ
በእውነት እኔም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ያስደገላቹህ በስደት ያለንውንም እግዚአብሔር በስላም ለእናት አገራችን ያብቃን
ሮቤልዬ አድገህ ለአገርም ለወገንም የምትጠቅም ልጂ ያድርግህ ♥♥♥♥♥♥እሰይ በሰላም በጤና እደግልን ልጃችን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይህ አዝማሪ አያረጅም እዴ እኔ ሳገባ በዚህ አዝማሪ እስከምሽቱ ነበር ስንጨፍር የነበር አለም በር ላይ አይ ትዝታ አዝማሪውን ሳይ ሰርጌ ትዝ አለኝ
የብሬክ እናትና. እና. መሲ. አንድ ላይ. ሁነው. ማየት. የጓጓችሁ. በላይክ አሳዩኝ.
ሰአድ ደምሪኝ
አዝማሪውን አደነቅሁት ሸላሚው አናደደኝ እንድኔ ቢጤ ቁጭ ብሎ እጅን ይዘርራል ምን ችግር አለ ባክብሮት ብድግ ቢል ሊዋረድ ነው
Enime andogile edzi ayidergem
@@fikrehabesha5744 እመቤቴን በጣም ነው ደሜን ያፈላኝ ንቀት እኮ ነው
በጣም ዶማ ነው ምናለ ተነስቶ ቢሸልመው እንዴት እንደደነገጥኩ ንቀቱ አዝማሪው ግን ጎበዝ ነው
የአማራን ስነ ልቦና አለማወቁ ነው ኩራት እራቱ ሊለምን አልሄደ እነ ብሬክስን አስደስቶ ሊሸለም እንጂ ።
ቤተስብ እንሁን
ብሬክስ መልካም ሰው ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ልጅህንም ሮቤሌንዬ ፈጣሪ ያሳድግልህ
የኔ ምርጦች B&M ነፍ አመት ኑርልኝ ፍቅር ናችሁና ከነቤተሶቻችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅርን ሰላም ለናተ ሮቢየ እድግግግ በልልኝባባየ❤❤❤❤❤
አበዛችሁት በክርስትና ዘፈን ማብዛት ዘምሩ አመስግኑ ለዚህ ላበቃችሁ አምላክ አሁን ደሞ የፆም ሰአት ነው መስየ እና ብሬክስ እወዳችኋለሁ ግን ዘፈን አታብዙ
ደስስትሉ ሮቤልየ እግዚአብሔር ያሳድግሕባባየ መሢቆንጆ ቶሎድገሚለትእሕት😁😁
ውይይይ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ሊደፍኝ ነው ሁሊም በደስታ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥♥♥ውድድድድድድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥
የፍቅር ተምሳሌት ሻመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤👑
እሮቤል ድንግል ማሪያም ታሳድግህ ውይ ብሬክስ & መሲ አይለያችሁ የቤተሰቦቻችሁ ማስቀናት ፈጣሪ በሰው አገር ያለኖችን ለቅድስት አገራችን በሰላም ያብቃን
መስየ የኔ መልካም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያማረ ያድርግላችሁ ፈጣሪ🥀🥀
የነብሬክስ እናት የነመሲ እና በሉ ሰዲ ሰዲ ደግ የወለደሰው አያጣም እንግዲ እናተን ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛን በጣም ደስ ትላላችሁ
ሸጋዎች ስታምሩ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏❤😘
አላህ ያሳድግላችሁ ብሬክየ ና መስየ እሮቢል እየ እድግ በይ
ዋውውው ወይኔ የኽ ቤተሠብ እኮ ፍቅር የበዛበት ናቸው አቦ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም ተደሠቱ
የፍቅር ተምሳሬ ብሬክስ ኑርልን እስከናቤተሰብህ ኡኡኡ የመሴን ወንድም ሀብትሽን መላ በሉኝ የኔ ሸበላ ስወደዉ ገና የሚያድግ ነዉ እንደ ብሬክስ ሀገሩን ወዳጁን ወዳጂ ሀብትሽ እኔም ጎረቤትህ ነኝ ደምረኝ ከሱ ፍቅር ቤተሰብ
ሁሌም ደሥ ይበላቹህ የኔ ልእልት ሚሥቱ እንዴት ነዉ የምታምርው ልጃቹህን ያሳድግላቹህ
እሮቤልዬ እድግ በልልኝ በጥበብ እና በሙገሰ እግዚአብሔር የአሳድግህ🙏🙏🙏 ቤርክሰ መሲ እንኳ ደስ የአላችሁ
የማዳም ቅመሞች ቢስቱን ቀርቶ ቤተሰቧን የሚወድ ባልይሰጠን አሚን አሮቤልየ አድግበል
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!❤
የነ ብሬክስ ቤተሰብን ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል ❤
አይዞሽ እማማየ
ሳህ😘🥰
ዕድመን ጥዕና ይሃብካ እግዚአብሔር ብጥበቡ የዕብካ✝️🤲🤲🤲
የመሲ ወንድም አንደኛ ነህ ጨፈራ ብሬክስ ለምን አታገባኝም ሽማግሌ ሁን በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
ሮቢል እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ስወዳችሁ
ብሬክስየ ልጂህን ፈጣሪ ያሳድግልህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
በፍቅር የተሞላ ቤተሠብ ፍቅራቹህን ያብዛው መታደል ነው
ዋውውውው እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ይበላቹህ
ማመን ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢 ወላሂ በቅርብ እንደማውቀው ሰው ልቤ ተሰብሯ ከፈሬን ስመጥ ነው የዋልኩት መሲ አላህ ያሶብርሽ 😢😢😢😢😢
መሲ ወንድምሽ ያምራል
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። ሮቤልዬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ደስ ስትሉ ልጅ ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቤተሰብም ለአገርም የምጠቅም ያድርግህ ባባየ
ወይኔ፣መሢየ፣የምር፣እወድሻለሁ፣አድናቂሽ፣ነኝ፣የማትኮሪይ፣
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
አላህ ያሳድግልህ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ልጅ ሮቤል አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ለቤተሰብህም ለሀገርህም ምጠቅም ያድርግህ ባባየ
ደምሪኝ A
እድግበል ሮብዬ እንደ አባትህ መልካም ኢትዩጽያዊ አላህ ያርግህ
ሮቤልየ እግዚአብሔር ያሳድግህ አድግህ ለቆሙ ነገር ያብቃህ ልክ እንድ አባትህ
እንዴት ደስ ትላላችሁ ሮቤልየ እግዚአብሄር ያሳድግህ
የኔ ዉድ እሮቤልየ እድግ በልልኝ ❤❤💋ሥወዳቹህ ❤💋💋💋❤❤❤💋💋💋💞💞💕💕
ፍቅር ናሰላምይብዛላችሁ መል ካም በተ ሰብ ብሬናመሲ🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹💛💚❤💞💟💟💟💟💟💟💟💟😍😍😍
ደስ ትላላችሁ መሲና ብሬ 👍👍👍👍👍😙😙❤🌷🌷❤
ሰላማችሁን ያብዛው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ
ሮቤልዬ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ አድገህ እንደ አባትህ ለወገን ደሪሽ ሁንልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ያምራል😍😍😍😍ደስ ሲል አይይ ትዝታ ኡፍፍፍ😰
የሮቤል ያልተዘፈነ የማን ይዘፈናል ፈጣሪ ያሳድግህ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁንም እዎዳቺሄለሁ
ብሬክ አይለያችሁ ሰታምሩ 😘😘😘
ዊዊ ያገሬ ልጆች የውዴ ልጅ ቆጅታ አደለ እነ ሀብትሽ የትርጎ ወድም
Betammmm tamralachihuu wowwww tekebel biex
ሮቤልን የማትወዱ👍👍👍👍👍አሳዩኝ
የፍቅርቤተሠብናችሁ ሰታምሩ😍😍
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ብሬክሥ መሲ ፍቅራችሁ ይብዛ ልጃችሁን አላህ ያሣዲግላችሁ ወላሂ ሥወዳችሁ
እስኪ ማነው እሚወዳችው እንደኔ ይብዛላችሁ ቅን ይሆናችህ ብቻ ውድ ያገር ልጆች ጎራ በሩ አበረታቱኝ ዩቱበር አርጉኝ
ሮቤ እንኳን ተወለድክ የኔ ጌታ እድግበል
የአዝማሪ ልጅ ብአዝማሪ ይባረካል ለሆዱ ያደረ አተላ"!!
ክክክክክክ
መሸአላህ ያሳድግልህ
ዋው እካን ደስ አላቺሁ እኔም ደስ ብሎኛል
እሮቤል የኔ ማር እግዚአብሄር ያሳደግህ❤❤
አላህ ያሳድግላችሁ
ብሬክሥየ ልጅህን ፍጣሪ ያሣድግልህ
እስኪ ላይክ ግጩኝ
ይሄዉ ገጨሁሽ👉👍👍 ሀዋላ ጨምሯል ላኪዉ
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ አመሰግናለሁ የኔ ቅን🙏
ወይኔ ደስ ሥትሉ ሮቤልየ እድግ በልልን
ብሬክስ ግን ከአንተእናት ብት መቼነው እማያችሁ ወይስ አላያሁሁኖነው አላየውህም ከመሲጋና ከልጂ እሮቤል ጋ
የኔ አንደኛ፣❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
ብሬክስዋ ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ
እሮቤል የኔ ውድ በሀብት በጤና እድግ በልልኝል መስየእና ብሬክስ እወዳችሃለሁ
ወድ ቤተሰብ እንሁን
ቤተሰብ ሁኛለሁ እህት
ያገሬ ሰው መሀበራዊን ደስሽይላል ሀገሬ እቶቢያ ሰላም ሁኒልን ስንመጣ እድትቀበይን
አላህ ያሳድግህ ሮቤልየ የሁለት መልካም ልጅ ታድለህ ውደዳችሁለሁ
R ደምሪኝ
👍👍👍👍
ሮቤል የኔ ማር እድግ በል በፍቅር ነው የማያችሁ መሲ ቆጆ
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ውዶቸ😍😍😍
Waqayyoo sif haa guddisu 🥰🥰🥰🙏🙏
አዝማሪ ሳይ እና ሲዘፍን እባየ ይመጣል ፊቱንም ጀምሬ😭😭😭😭
ክክክክ
የፍቅር ተምሣሌት ዘር የማይከፋፍላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
እንዛመድ
ብርየ መሲ እኮን ለሀገረችሁ አብቅቶ ለዝህ አበቀችሁ አላህ ይጠብቀችሁ የረብ
ደምሪኝ ውዷ
የብሬክስ ወዳጆች የት ናችሁ
ዋዉዉዉ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ወለደች አሉኝ የሰው ደስታ የሚአስደስታችሁ እኳን ደስ አለሽ በሎኝ ያገሬ ልጆች
Enkaen dates alesh
እንኳን ደስ አለሽ በሽልም ትውጣ
እንኳን ደስስ አለሽ ማርያም በሽልም ታዉጣት
እንኳንም ደስ አለሽ እህታችን በሽልም ትዉጣልን
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ሮቤልን የምትወዱ ላይክ ፈጣሪ በጥብ ያሳድግህ ወንድሜ ሰወዳቹሁ ውድድድድድድ በፍቅር ፈጣሪ እናንተ ጋረ ይሁን👏👏❤❤💚💚
ብሬክስና መሲ ሁለየም ደስታቺሁን ያሳየን ከወረኛ ፣ከምቀኛ ይጠብቃቺሁ አሚን የሚል ላይክ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ወላዲተ አምላክ የምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት እለት በምልጃዋ ትጎብኘን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
Amen Amen Amen Enkan Abro Adersen
ወላሂ ይህን ቤተሠብ በፍቅር ነው የምወዳችሁ 💘💘💘💘💘💘
ደምሪኝ ሶፊ
Wow i like it it so Nici😘
እኔም
#እስኪ ለነዚህ ፍቅር ለሆኑ ለብሬክስ ሀበሻዊ ቤተሰብ #ላይክ አይከፈልበትም
ዉዴ ሰብ አድርጊኝ
ውዴ ደምሪኝ
@@hibatube7723 ሐዬ ደምሪኝ እማ
ኢትዮጽያ የት ናት እነብሬክስ ቤት ናት
ግን ለምንድነው የሄን ቤት በጣም የምወደው?
አንደኛ ነኝ ብሬክስ ደግ ሰው ሮቤል እድግ በልልን መሲ ያገሬ ልጅ የምወድሽ
አትለፉኝ 👍👍👍👍👍
🤣👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤
👍👍👍
በድረያያ የምወድሽ አለሽ👍👍👍👍😙
Egzabher yastelen...
ሮቤል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤
Amen amen
አሚን ማር
በጣም ታምራላችው አቤት ትዝታየ አገሬ መቸየ ከዚህ ሥደት እና ክችን ለጥቸ በአገሬ በነጻነት የምኖረው ነጻነት ናፈቀኝ ፈጣሪ ያሣድግላችሁ ደሞቸ ፍቅር በፍቅር የሆነ ቤት ሥወዳችሁ
የፍቅር ጥግ ይሉሀል እዝቤት ነው ያረብ ቤተሰቦቻችንን የሚወድ ባል ስጠን ለማዳም ቅመሞችም
አሚንነ
@@tamraabi1751 ደምሪኝ T
አሚን
ብሬክስን እምጠላ ሰው ደህነኛ አይመስኝም። መገን ስወዳቸው ይሄን ቤተሰብ
ሊሸልመዉ የነበረዉ ልጅ ዘጋይ ወጤጤ ትቢቱ አፈር ደቸብላ ፋአራ አባትህ ይሆናአሉ ባአለዬ😏😏😏😏😏😏😏
ሮቤልዬ እድግ በልልኝ የተዋህዶ ልጆች አበርታቱኝ ብሬክስ አስተዋውቁልኝ የሰው ደስታ እሚስደስተው ብቻ ሰብስክራይብ ያርገኝ
ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እንደማመር እህቴ
@@melkamalmaz246 እሺ እንደማመር
@@melkamalmaz246 ቆየሁ ከደመርኩሽ
ደመርኩሽ
ልጅ ሮቤል ኣላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ኣቡ ሮቤል ኡሙ ሮቤል የፍቅር ኣምላክ ፍቅራችሁ ያብዛው
ሮቤልየ እንኮን የሰላሴን ልጀንት አገኝህ እስክመጭርሻወ በቤቱ ያጸናህ ለሀገርና ለቤተክርሰትያንና ለሀገር ጥቃሜ ያደርገህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
መሲ የኔ የሴት ወይዘሮ ጠንበለል ያገሬ ልጅ 😍😍
ሮቤል የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግህ♥♥♥♥
ብረክሰዬ የኔ የሰዉ ዘር ሁሌም በደሰታ ያኑራችሁ ሮቤልንም አላህ ያሳድግላችሁ እናተ የፈቅር ተምሳሌት ነችሁ😘😘😘😘
ውይይይ ይሄ የመሲየ ወንድም ማረከኝ ያሰላም🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌷🌷
እመቤቴ ማርያም በጥበብና በሞገስ ታሳድክ ሮብልየ ብሬ የኔ መልካም ወይዘሮ መሲ ፍቅራችሁ ይብዛ
በእውነት እኔም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ያስደገላቹህ በስደት ያለንውንም እግዚአብሔር በስላም ለእናት አገራችን ያብቃን
ሮቤልዬ አድገህ ለአገርም ለወገንም የምትጠቅም ልጂ ያድርግህ ♥♥♥♥♥♥
እሰይ በሰላም በጤና እደግልን ልጃችን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይህ አዝማሪ አያረጅም እዴ እኔ ሳገባ በዚህ አዝማሪ እስከምሽቱ ነበር ስንጨፍር የነበር አለም በር ላይ አይ ትዝታ አዝማሪውን ሳይ ሰርጌ ትዝ አለኝ
የብሬክ እናትና. እና. መሲ. አንድ ላይ. ሁነው. ማየት. የጓጓችሁ. በላይክ አሳዩኝ.
ሰአድ ደምሪኝ
አዝማሪውን አደነቅሁት ሸላሚው አናደደኝ እንድኔ ቢጤ ቁጭ ብሎ እጅን ይዘርራል ምን ችግር አለ ባክብሮት ብድግ ቢል ሊዋረድ ነው
Enime andogile edzi ayidergem
@@fikrehabesha5744 እመቤቴን በጣም ነው ደሜን ያፈላኝ ንቀት እኮ ነው
በጣም ዶማ ነው ምናለ ተነስቶ ቢሸልመው እንዴት እንደደነገጥኩ ንቀቱ አዝማሪው ግን ጎበዝ ነው
የአማራን ስነ ልቦና አለማወቁ ነው ኩራት እራቱ ሊለምን አልሄደ እነ ብሬክስን አስደስቶ ሊሸለም እንጂ ።
ቤተስብ እንሁን
ብሬክስ መልካም ሰው ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ልጅህንም ሮቤሌንዬ ፈጣሪ ያሳድግልህ
የኔ ምርጦች B&M ነፍ አመት ኑርልኝ ፍቅር ናችሁና ከነቤተሶቻችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅርን ሰላም ለናተ ሮቢየ እድግግግ በልልኝባባየ❤❤❤❤❤
አበዛችሁት በክርስትና ዘፈን ማብዛት ዘምሩ አመስግኑ ለዚህ ላበቃችሁ አምላክ አሁን ደሞ የፆም ሰአት ነው መስየ እና ብሬክስ እወዳችኋለሁ ግን ዘፈን አታብዙ
ደስስትሉ ሮቤልየ እግዚአብሔር ያሳድግሕባባየ መሢቆንጆ ቶሎድገሚለትእሕት😁😁
ውይይይ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ሊደፍኝ ነው ሁሊም በደስታ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥♥♥ውድድድድድድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥
የፍቅር ተምሳሌት ሻመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤👑
እሮቤል ድንግል ማሪያም ታሳድግህ ውይ ብሬክስ & መሲ አይለያችሁ የቤተሰቦቻችሁ ማስቀናት ፈጣሪ በሰው አገር ያለኖችን ለቅድስት አገራችን በሰላም ያብቃን
መስየ የኔ መልካም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያማረ ያድርግላችሁ ፈጣሪ🥀🥀
የነብሬክስ እናት የነመሲ እና በሉ ሰዲ ሰዲ ደግ የወለደሰው አያጣም እንግዲ እናተን ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛን በጣም ደስ ትላላችሁ
ሸጋዎች ስታምሩ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏❤😘
አላህ ያሳድግላችሁ ብሬክየ ና መስየ እሮቢል እየ እድግ በይ
ዋውውው ወይኔ የኽ ቤተሠብ እኮ ፍቅር የበዛበት ናቸው አቦ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም ተደሠቱ
የፍቅር ተምሳሬ ብሬክስ ኑርልን እስከናቤተሰብህ ኡኡኡ የመሴን ወንድም ሀብትሽን መላ በሉኝ የኔ ሸበላ ስወደዉ ገና የሚያድግ ነዉ እንደ ብሬክስ ሀገሩን ወዳጁን ወዳጂ ሀብትሽ እኔም ጎረቤትህ ነኝ ደምረኝ ከሱ ፍቅር ቤተሰብ
ሁሌም ደሥ ይበላቹህ የኔ ልእልት ሚሥቱ እንዴት ነዉ የምታምርው ልጃቹህን ያሳድግላቹህ
እሮቤልዬ እድግ በልልኝ በጥበብ እና በሙገሰ እግዚአብሔር የአሳድግህ🙏🙏🙏 ቤርክሰ መሲ እንኳ ደስ የአላችሁ
የማዳም ቅመሞች ቢስቱን ቀርቶ ቤተሰቧን የሚወድ ባልይሰጠን አሚን አሮቤልየ አድግበል
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!❤
የነ ብሬክስ ቤተሰብን ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል ❤
አይዞሽ እማማየ
እኔም
ሳህ😘🥰
ዕድመን ጥዕና ይሃብካ እግዚአብሔር ብጥበቡ የዕብካ✝️🤲🤲🤲
የመሲ ወንድም አንደኛ ነህ ጨፈራ ብሬክስ ለምን አታገባኝም ሽማግሌ ሁን በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
ሮቢል እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ስወዳችሁ