ዉብዬ ቤተሰብ ጋር መልስ ተጠራን!ሄሉ አልሄድም አለች😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 5 місяців тому +151

    ለናተ እንኳን ደስአላችሁ ግን ሄሉ ባለችው ነገር ልክ ናት መሄድ የለባትም ምክንያቱም በጣም ተጎድታለች ምክንያቱም ሄሉ በሚድያ ዉብዬን ስሟን አላጠፋችባትም ዉብዬ ግን በሚድያ ነው አሳልፋ የሰጠቻት ሰለዚህ መሄድ የለባትም።

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 5 місяців тому +8

      ይቺውብዬ ጥጋብሽ እስከአፍንጫሽ ሆኖዋል ባትጠግቢ ሄሉን ሚዲያ ላይ ባላወጣሻት ጉረኛ ነሽ የሆንሽ ሮቶዝፍዝፍ ዝትትነገርነሽ ይህን አውቀሽነው ቀድመሽ ሰድበሽ ያራቅሻት እንዳትመጣ ስላልፈለግሽነው

    • @JariKonjo
      @JariKonjo 5 місяців тому

      Tikikil mehed yelebatm

    • @amanath7857
      @amanath7857 5 місяців тому +1

      አዎ ደግ አደረገች እንኮን አለሂድች.

    • @SelamTamru-p9m
      @SelamTamru-p9m 5 місяців тому

      Ere bakish endetim awaki nesh balege silehonech new bezih lay betam abesabesuat techemalekech

  • @hirut7396
    @hirut7396 5 місяців тому +42

    የእውነት ሄሉን አሳዝናችኃታል ቢሆንም ተስማሙ ይቅርታ ጠይቂያት ውብዬ ሄሉ የዋህ ናት ያልሽውንም አሉባልታ ሄሉ አትልም !!!!! ❤❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 5 місяців тому +198

    ሄሉዬ የኔ ቆራጥ እወድሻለሁ እኳንም አልሄድሺ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 5 місяців тому +104

    መጀመሪያ የሚስትህን ምላስ ብታሳጥርው ኖሮ እህትህን ታስከብራት ነበር ሄሉዬ ጎበዝ እዳኬጂ ልቀላውጭነውእደ

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 5 місяців тому +125

    ሄሉ በጣም እንወድሻለን የእኔ ልበ ንጹህ

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 5 місяців тому

      ደምርኝ❤❤❤❤

  • @AAa-pz5ib
    @AAa-pz5ib 5 місяців тому +68

    እንኳንም እቢ አለች የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣም እደዛ ተናግረሻት አንችን ተከትላ ከሄደች ልብ የላትም

    • @amanath7857
      @amanath7857 5 місяців тому +1

      በጣም የእኔ ወድ ትከከል በለሐል

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 5 місяців тому +144

    ሄሉየ ትክክል እኳንም አልሄድሽ😂

  • @FakAlemayehu
    @FakAlemayehu 5 місяців тому +143

    ሄሉ ደግ አረገች የምትሉ 👍👈የዋጋ በረሳ የታወጋ አይረሳም ሴትየዋ ደስተኛ ነች አወቃ ነይ
    ትላለች 😂😂

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 5 місяців тому

      Edew bebateseb mehali mitigebu gin libona yistachihu enesu sirachewn eyeseru new batesebi mileyayi yimesilachihoal 😢😢😢😢

    • @Yelif
      @Yelif 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂የተረገመ ኮሜንት ቱቱቱአብስገበርኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 5 місяців тому +673

    ሄሉ ትክክል ናት የሚትሉ ደግ አረገች😂

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 5 місяців тому +2

      አወ ደግ አርግች 😂😂😂ጎብዝናት 😂😂😂

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 5 місяців тому +7

      ወይኔ እናተ ምን አገባችሁ ሄሉ ኮሜታተሮች አያዋጡሽም ሂጂ ወንድምሽ ደስ ይበለው

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 5 місяців тому

      😂😂😂እኮ😅

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 5 місяців тому

      ​@@tsehaydesalew4649እኮ😂

  • @Dinblal
    @Dinblal 5 місяців тому +55

    ሄሉ እንዳትሄጂ የኔ ቆንጆ ጎበዝ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 5 місяців тому +81

    ሄሉዬ እንኳን አልሄድሽ ፀብ የፈለገይሽ ይኸን አስባ ነው

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 5 місяців тому +34

    ሄሉ ትክክል እካን ቀረች ❤❤❤❤

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 5 місяців тому +156

    ሄሉ መሄድ የለባትም ሚስትህ እህህ

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu6871 5 місяців тому +35

    ውብየ ተብየዋ አስመሳይ የልብሽን ከተናገርሻት ቡሀላ ሄሉ ሄሉ አትበይ ነቀዝ

    • @HanaMelese-mi1eu
      @HanaMelese-mi1eu 5 місяців тому +2

      እኮ

    • @jana-mh2gq
      @jana-mh2gq 5 місяців тому +2

      እዉነት ነው

    • @ALEMAYHOKebede
      @ALEMAYHOKebede 5 місяців тому +1

      እግዞ ምና እሕቶቼ ምንድና ስድብ ኣረረረረረ ታዉት አትሰዳብ አነደበታቹን አስታካክሉት 😢😢😢አግበብ አይዴለም ካምሪ😢😢

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 5 місяців тому +198

    አቤት ማስመሰል አነጋገርሽን አስታካክሊ መጀመሪያ ኢጭ ሄሉዬ እንኳንም አልሄድሽ ጀግና ሄሉን እምትወዱብቻ ላይክ❤

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc 5 місяців тому +1

      enkanine alehedechemem

    • @mimitapeno100
      @mimitapeno100 5 місяців тому

      Helu Mahed yelabatim jagina nat yemirr, yichi saw yematiwod set nat duba woti😂😂😂I love you helu❤

    • @ማራትየጌታልጅ
      @ማራትየጌታልጅ 5 місяців тому +1

      ምን አገብሽ የ ስው ሄዎት 🙄🤔😏😏

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 5 місяців тому

      ዴምሪኝ እማየ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 5 місяців тому +3

      ቤትሰብ ናችው አያገባችሁም ምን አለ እደው ፈጣራችሁን ብፈሉ በሙስሊምም በክርስታንም ዋሺታችሁ አስታርቁ ይላል እናት ደናት ደሞ በትቃራኝው ኢጪ

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 5 місяців тому +33

    ያን ሁሉ ካዴርግሻት በሗላ ዴሞ ከጎናችን ትሁን ትያለሽዴ ውብየ ኧር ተይ

  • @FaisAl-gz2py
    @FaisAl-gz2py 5 місяців тому +62

    ደግ አረገሽችመሄድ የለባትም

  • @azebte2008
    @azebte2008 5 місяців тому +10

    ውብዬ ከቤተሰቦቼ ጋራ እያራረቀች ነው: ሄሎዬ እንዳትሄጂ: ውቢይ የምትባለውን ሴትዮ እንደጠላሁት:: ሄሎዬ አባትሽን እርጃቸው የሳቸው ምርቃት ላንቺ ጥሩ ነው ወንድ ልጅ ድሮንም ከብት ነው ሴት በመራው ነው የሚሄደው

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 місяців тому +231

    እንዳትሄጂ ሄሉ ውብየ መጀመሪያ ለሷ ክብር ይኑርሽ

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 5 місяців тому +53

    እረ ሄሉየ ደግ አደረግሽ ባደባባይ እንደዛ አዋርዳሽ እራሳችሁ ሂዱ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 5 місяців тому +239

    ለእናተ እንኳን ደስ አላችሁ ሄሉዬን እኔ ድውዬ እንዳትሄጂ ነው ምላት😂😂😂😂

    • @HayatHayat-ox2wy
      @HayatHayat-ox2wy 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @SeadaYimam-uq6zh
      @SeadaYimam-uq6zh 5 місяців тому +15

      እኔ ሄሉ በመቅረቷ ደስተኛነኝ አታስመስሉ ቅር አላላችሁም በመቅረቷ ቀጣፊ

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 5 місяців тому +4

      😀😀😀😀😀😀😀😀እሰይ እንካን አልሄደች

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 5 місяців тому

      Mnew engna nen awaki alachhusa

    • @meleschadmasui4679
      @meleschadmasui4679 5 місяців тому +2

      እናንተ ደሞ ድራማ ሲስሩባችሁ አይገባችሁም😂😂

  • @SofiayKedar-nn9io
    @SofiayKedar-nn9io 5 місяців тому +51

    ብትሄድ ነው ሚገርመን ለዛውም ውብዬ ጋር ምን ለመሆን ትሄዳለች

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 5 місяців тому +509

    ሄሉ አትሂድጂ የምትሉ

    • @Sara-o8c1c
      @Sara-o8c1c 5 місяців тому +4

      Min agebachu hedech aledech besew hiwot gebtachu atashiqabxu

    • @دستااحمد
      @دستااحمد 5 місяців тому +1

      ኦረ አይባልም እንዴ😮

    • @marema19wabela77
      @marema19wabela77 5 місяців тому

      Yasaracha sira irasu yafarali indeti tedalechi asinawarinati yawondimi dasita matifalagi siti ukonati isua malati

    • @AhmedAhmedd-o8s
      @AhmedAhmedd-o8s 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sebledebebe8889
      @sebledebebe8889 5 місяців тому

      Zemeduan zemed tadereg

  • @misrakshasho
    @misrakshasho 5 місяців тому +23

    ሄሉ እንዳትሄጂ እቺን ሴትዮ ከሩቁ ነው

  • @hik1924
    @hik1924 5 місяців тому +149

    ሄሉ ድርሽ እንዳትይ ዋ😮

  • @sebleseble178
    @sebleseble178 5 місяців тому +7

    ሄሉ ትክክል ነች ውብዬ አስቀይመሻታል

  • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
    @እስኪይሁን-ፐ6ኘ 5 місяців тому +25

    ሄሉ እንዳትሄጅ ውብየ የምትባል ሴት እራስ ወዳዳ ነች

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 5 місяців тому +14

    ተበልተሀል እንድትመጣ ሂጂ በሏት አላለም በሉ ጥፍታችሁን እረሙ ሄሉየ ጀግናነሺ አደነኩሺ

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 5 місяців тому +26

    ምን ትመሰላለች ይች እሮቶ ደግሞም እንደመቅበጥ ያደርጋታል ድሮም አልወድሸ ነበር የአሁኑ ባሰ

  • @zenaasfaw9751
    @zenaasfaw9751 5 місяців тому +11

    ትክክል ናት ለምን ትሄዳለች አንተው እራስህ ሄድ እንጂ እንደፈረደብህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 5 місяців тому +107

    😂😂😂😂ሔሉ የኔ እብድ ደግ አደረግሽ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ውብዬ የእውነት ብትወድሽ ኖሩ በውስጥ ትጨርስነበር አደባባይ ጉድለትሽን ይዛባልወጣች ነበር ሔሉ በራስሽ ሙድ እበጂ ቀው ጪ የኔ ቀጫ ጫ

  • @HikmaSigo
    @HikmaSigo 5 місяців тому +11

    ድምጽሽ እንዴት እንዳስጠላኝ ዉብዬ ተብዬዋ ቋቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 5 місяців тому +6

    ሄሉ ቤተስብ መሃል ብዙ ችግር ይኖራል።ገና ህይወት መች ተጀመረ።ብዙ ችግር ያጋጥማል ግድ የለም ሄሉ ሞትና ሰርግ አንድ ነው።ለወንድምሽ ለቤተሰብሽ ስትይ።ይቅር ለእግዚአብሄር ትልቅነት ነው።

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 5 місяців тому +24

    እንዳትመጭ ሔሎ መጀመሪያ አደባባይ አስጥታሻለች በዉስጥ መጨረስ ሲገባት

  • @Medi-m3u
    @Medi-m3u 5 місяців тому +49

    ሄሉየ የኔ ማር ደግ አደረግሽ ከውብየ ጋ መሄድ የለብሽም።

  • @alemmola6407
    @alemmola6407 5 місяців тому +8

    አንቺ የሆንሽ ማስተዋል ያነሰሽ ነገር ነሽ ምንም ብትልሽ ለብቻዋ ወንድሟ ሳይሰማ መጠየቅ ትችይ ነበር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 місяців тому +70

    እንዲህ ነበርኮ የሚያምርባቹ አጉል ከምትጨመላለቁብን😂

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 5 місяців тому +6

    በጣም ክፉ ባለገ ሴት ነሽ ሄሉ ደግ አደረገች

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 5 місяців тому +43

    ጥሩ ውሳኔ ነው ሄሉ ጎበዝ እራስሽን ታስከብሬለሽ

  • @MesiMis-mu3es
    @MesiMis-mu3es 5 місяців тому +19

    እንኳን ደስ አለሽ ወብዬ ሄሉ አልመጣችም ደስ አለሽ አስመሳይ😢😢😢😢

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 5 місяців тому +104

    እንኳን አልሔድም አለች😂😂ከዚች እስስትጋር ሔዳልትመታ ነው😅😅ሔሉዬየኔ እብድ ከሚመጥንሽ ሰውጋር ሒጂ🎉🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 місяців тому +2

      ,ውዴ ይቅርብሽ እኔማ ጨጓራየን አሳማኝ ነበረ ተያቸው የራሳቸው ጉዳይ💕💕💕

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 5 місяців тому +1

      @@Sahiba-ru9en አናደውኝ እኮነው ማርያምን እሺማሬ🥰🥰

    • @endalechasemare1670
      @endalechasemare1670 5 місяців тому

      ማሀይም ምቀኛ ነገር ናቹህ እሶቶች አች ደነዝ የዉብየን እሩብ እድል የለሽም አስቀያሚ😢

    • @salhetmohammed
      @salhetmohammed 5 місяців тому

      አሁን ያቺ የእርጎ ዝብ ምን አገባሽ ተመልካች እጂ አቃጣሪ ባቶኚ እነሱ ለይቱብ እና ቢዝነስ ነው በዛላይ ተዋልደዋል ምናይት ፉጡር ነሽ

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 5 місяців тому

      @@endalechasemare1670 ምነውአንቺ የናንኮሜንት የምትከታተይው የውብዬ ሞዲስነሽ🤧🤪🥵🤫🤫

  • @azebte2008
    @azebte2008 5 місяців тому +8

    ድሮንም ይሄ ዝግጅት ስላለሽ ነው ከሄለን ጋር የተጣላሹ ምክንያቱም ለወንድሟ ትመክረዋለች ብለሽ ነው:: እስከ ዛሬ ቤተሰቦችሽ የት ነበሩ?

  • @ThigusQatar-bt6rs
    @ThigusQatar-bt6rs 5 місяців тому +28

    እንኳንም ቅርች ሂሉ እሰይ መልካም መልስ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤😂

  • @أمأبوبكر-ع7س
    @أمأبوبكر-ع7س 5 місяців тому +77

    ሚስትየው በዚ ከቀጠለች ከቤተሰቡ ቀስ በቀስ ታራርቀዋለች የምትሉ እስቲ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 5 місяців тому

      Keke nesh

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 5 місяців тому

      Betam

    • @kidistabera1980
      @kidistabera1980 5 місяців тому

      በጣም ያሳዝናል ትዳር ይፍረስ ያለችን እህት ለማበረታታት መጣራቹ ያሳፍራል

    • @أمأبوبكر-ع7س
      @أمأبوبكر-ع7س 5 місяців тому

      @@kidistabera1980 አላልኩም አለች እኮ በዛ ላይ የሚስትየው አነጋገር ተከታትለሽ ከሆነ በጣም ስርአት የሌለው ነው ወንድም በእህቱ ላይ ለፀብ ማበረታታትስ አይደብርም በዛ ላይ እሱም ከማንም በላይ ሚስቱን ነው ሚሰማው ቆፍጠን ያለ ወንድ አይደለም

    • @TamratMokuria
      @TamratMokuria 5 місяців тому

      በጣም

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 місяців тому +49

    ነገሩን በቤተሰብ መፈታት ስትቺ ነገር የከረርሹ አንቺ እረስሽ ነው እሱሃ ምን ተድግ እሄንን ቪዲዮ ያዩት ቤተሰብሽ በመልካም አቃበባል የምቃበሉት ይመስልሻል ሄሉ ምንም ጥፈት የለበትም ስሙ ከጠፈ ቦሃለ ምን ያረገል የልቡን ይቅር መለት ስድብ ይመስለል😢

    • @SamaungA04-e6l
      @SamaungA04-e6l 5 місяців тому +1

      ደሞኮ ስታስመስል አለችም አላለችም በውስጥ መጨረስ የሚችሉት ጉዳይ ነው ሲጀመር እውነታን ነው ይፋቱ ነገረኛ ናት😊

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ

    ጋይስ ቤተሰብ መካከልብ አትግቡ ምናገባችሁ እናታቸው ከዚህ በፊት እኛ መካከል አትግቡ ምናገባችሁ ተባላችሁ እናንተ ገብታችሁ ማቡካት ልብ ይስጣችሁ እነሱ አንድ ናቸው እናንተ ምናገባችሁ

  • @ደስታ
    @ደስታ 5 місяців тому +39

    ዉብዬ የበልሽን ቤተሰብና እኛን ይቅርታ ጠይቅ ከዚየ ለስለስ በይ በህዝቡ ጥር ዉስጥ ገብተሸል ኮመንቱ በመሉ አንችን🙅👀😺 ብሎሸል

  • @EmabethTefara-pw3br
    @EmabethTefara-pw3br 5 місяців тому +9

    ውብዬ ተብየዋ አስመሳይ ሄሉዬ አይዛሽ ❤❤

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 5 місяців тому +14

    እንኩዋንም አልሔደች ገናትሔዳለች ብላነው አስቀድማነገር የጠነሠሠችው አይይይ ሔሉ እንዃን ቀረች አበሳነች
    ካገት በላይለቅሶ ምን አጀቴደርሶ አለች አያቴ
    መጀመሪያነበር መጠቀቅ የነበረባችሁ

  • @fikadugebire6676
    @fikadugebire6676 5 місяців тому +10

    ውብዬ በመጀመሪያ ነገሩን ሁሉ ነገር አበላሸችው የሄሉን ሰሜት ጉድታለች

  • @SelamMamo-h8g
    @SelamMamo-h8g 5 місяців тому +68

    ሄሉ አትመጣም ውብዬ አስመሳይ ናት እንዳትሰሚ ሄሉ

  • @FATEMA-c3h3k
    @FATEMA-c3h3k 5 місяців тому +13

    ግን እሄሉን ብታከብሪ ንሮ በይበልጥ ያምርባችሁ ነበር እሶኮ በጣም ምስኪን ልጂ ነች አችግን እሱ ስለምውድሺ የሻሺን አትናገርያት በጣም ታዝበንሻል የባል እህት ሁላችንም አለን ግን በተቃራኒው እኛን ይጎዱናል እጂ እኔበበኩሌ ሄሎ የባል እህት ሳትሆን ምስኪን ያልሻትን ብትያት የማትከፋ የናትሺ ልጂ እራሱ እደሶ አትታገስሺም አችእህትየለኝም ትያለሺ የእህትነትን ልክ ስለማታቂው መስለኝ እደዛ የምታብጨቀጪቂያት በጣምነው ያስጠላሺኝ ምስኪን ትመስሊኝነበር አስመሳይ እስስት ነሽ

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 5 місяців тому +65

    እራስሽ አይደል ያከረረርሽው ደሞ ትወቅሻታለሽ

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 5 місяців тому +13

    ሄሉ ትክክክለኛ ውሳኔ ነው ያደረገችው አይገርማችሁም ቅጥ ያለው ይቅርታ እንኳን ሳይደረግላት የምን ከናንተ ጋር አሽኮለሌ ነው ሆሆሆሆሆሆሆ😅

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 5 місяців тому +101

    ብትድ ነበር እሚገርመኝ የኔ ኮራጥ እኛ እኖድሻለን ነይ ዱባይ❤❤

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 5 місяців тому

      ጅላፎአሁንአችምንቤትነሽእምከደወድሞንአክብራእጅለውብየብላመስለሽይግጠምሽላችምቅመሽው

  • @sable8158
    @sable8158 5 місяців тому +3

    ውብዬ የምር አስጠለችኝ ሄሉ አንበሳ እንኳን አልሄድሽ እቺ እበብ የ ልቧን ከወራች በኋለ ሄሉ ሄሉ ትለለች😏

  • @FikirJon
    @FikirJon 5 місяців тому +5

    ይህን ቀን ከወቅሽ ለምን ሄሉን ተናገርሽ መናገር የለብሽም ቀኑን አሳልፍሽ ብተናገሪ ደስ ይል ነበር እውነቷን ነው ሄሉ ያ ሁሉ ከለፈ በኋላ መምጣት ይከብዳል

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ይቅርታ አርጉልኝና እንዳሰድቡኝ ኮሜቶች ዉብዬ አስጠልታኛለች ሰዉ በተግባሩ እጅ በመልክ አይደለም አሁንምኮ ሄሉ ሄሉ እሚለዉ ወንድሟ ነዉጂ እሷ ብዙም አደለች ትግስቱን ይስጣችሁ ለማንኛዉም ሄሉዬዬዬዬ ጀግናዬዬዬ ቆራጤ

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 5 місяців тому

      Betam helu ❤❤❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 5 місяців тому

      እረ የምርሽን ነዉ እዴት እዳስጠላችኝ ይች ሮቶ😂😂😂😂😂

  • @አሚናት-ደ1ፀ
    @አሚናት-ደ1ፀ 5 місяців тому +6

    ብታዝንማ 10 ግዜ ብታጠፋ ራሱ ገበናዋን ሚድያላይ አታወጣም ነበር እሄን ስልህ ትጠላታለህ ማለቴ አይደለም ውብዬኮ የትዳሬ ጠክ ነው ያለቻል

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 5 місяців тому +4

    ውብየ ሰወድሽ ነበር ግን አሁን ሰው መስለሽም አትታይኚ ሀሉን የሰራሻት ስራ ጡሩ አይደለም አስጠይታ ነው አንች ባላገር እንች ሰገጤ እንች እጅ ኮ እረስተሽው ካልሆነ የመዳምን ሽንት ቤት ስታጥቢ የነበርሽ ሰራተኛ እኮ ነሽ አሁን ወድሞ ባሰለጠነሽ እህቱን አስቀየምሻት እከከ ነሽ ሀሉየ አይዞሽ የኔ ቅመም ❤❤😍😍😍🙏🙏🙏😥😥😥

    • @Metu1996
      @Metu1996 5 місяців тому

      በጣም የወረደ እና ያልበሰለ ሰው ንግግር ለነገሩ ሰው ለራሱ ሚሰማውን ጉድለት ነው ሚናገረው መቼሽ ፈጣሪ ሚያቅ ሰው ከአፉ ይ አይወጣም

  • @helentube325
    @helentube325 5 місяців тому +15

    ሄሉዬ እንኳን አልሄድሽ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 5 місяців тому +2

    ኩንታል አስመሳይ ነሽ. በጣም ነበር የምንወዲሽ ጠላንሽ. ለሚዲያ ስታወጭ የባልሽን እህት ቤተሰብ ቤተሰብ ነው. ገና ብዙ የሚጠብቃት ልጂ ናት እሳን. ስማን ማውጣት ነውር. ነው

  • @FelekeHaili
    @FelekeHaili 5 місяців тому +13

    ሄሉዬ እንኳንም አልሄድሽ😊

  • @meazameseret1066
    @meazameseret1066 5 місяців тому +11

    ሄሉ ትክክልነች ሚስትክ ለሷክብር ከሌላት አሁን ምንፈልጋ ጠራቻት

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 5 місяців тому +9

    እሰይ እኳን አልሄደች ካልኮሩት ሆድ አይሞላም አለ ያገሬ ሰው

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 5 місяців тому +2

    ጎበዝ አዋቂ ናት አንተ ሴት ተከትለህ ወግነህ ስንት አልካት ሆ የልቧን ተናግራ የትዳሬ ፀር ናት ብላ ቅር ብሎኛል ምናምን ትላለች ኪኪኪ እራስሽን ሁኚ ሄሉ እኔም ወንድም ባልም አለኝ ግን ሁሉም የየራሳቸው ክብር አላቸው

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 5 місяців тому +2

    ሄሉ የነበረ ሂወትሽ ሰለ ተመለስሽ ደስብሎኛል የኔ የዋህ ካሁኑ ወደ ማንም እንዳት ጠግ ራስሽ ጠብቅ ብዙ ወዳጅ አለሽ የኔ ቅመም ዉብ ግና እኔ እነደም ወድሽ ጠላሁሽ

  • @MAld-rx2mi
    @MAld-rx2mi 5 місяців тому +1

    ሄሉየ የኔብዲ እዳከጂ ይች ጥብ እዲሕ ከወዴዴችሽ እካሜራፊት ለምን አወጣችሽ ተወዴዴችሽ ዴግ አለች ብላ እዴመመለስ እካሜራላይ ወታ ትመላገዛለች እዳከጂ አርፈሽ ቁጭ አሑን ሔሉሔሉ ሁለት ልምጥ ስታሥጠሉኝ

  • @ghh5860
    @ghh5860 5 місяців тому +5

    ሄሉዬ ጎበዝ ደግ አረግሽ አትሂጅ

  • @tigist3498
    @tigist3498 5 місяців тому +5

    ሄሉየ አዎ ልቧ ተሰብሯል ግን ደግሞ ብትሄድና እንደናንተ ጠባብ እንዳልሆነች ብታሳይልኝ ጥሩ ነበር ለማንኛውም ይውጋሽ ብሎ ይማርሽ የለም ከዚህ ተማሩ 😢

  • @yashi9994
    @yashi9994 5 місяців тому +29

    እንኳን አልሄደች ሰው ለሰው ያጠፋል የግድ ሚድያ ካሎጣ አይሆንም ማስመሰል ያስጠላል

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 5 місяців тому +1

    ውብዬ ተመልካቾችን ይቅርታ ጠይቂ ባጠቃላይ ኮሜንቶቹ ላንቺ ጥሩ አይደሉም

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 5 місяців тому +20

    ደግ አረገች አትሂድ እናተ ለሰው ክብር የላችሁም ሄሉ የኒ ብርቅየ❤❤❤

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት 5 місяців тому +2

    ሄሉንመቶሺእናህሥገባትየመዳምቅመሞቺ።ሄሉቢዲወልቀቂልንበራሥሺቻናልየኛመዝናኛ
    ሄሉኮየዋህናትሆዱውሥጥምንምየለከምር

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x 5 місяців тому +54

    ሄሉየ እንዳትሄጀ😢

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 5 місяців тому

    እች ውብየ የምትባል አሰመሳይ ሴትዬ በዚህ ከቀጠለች ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማለያየቶ አይቀርም😢

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 5 місяців тому +5

    ሄሉየ የኔ ቖራጥ እንካን ቐረች ደስስ ብሎኛል😂

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ 5 місяців тому +1

    ኮመቶችኮ የርጎ ዝንብ ናቸው እዛም ጥልቅ አይይይ ሄሉ አትሄጂ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ፍቅር ያሸንፋል ሄሉ ሂጅ❤

    • @misrakshasho
      @misrakshasho 5 місяців тому

      በሄሉ ፋንታ አንቺ ሂጂበት ሄሉ ተያት

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 5 місяців тому +25

    እንኳን ደስ አላችሁ ስታምሩ ❤🎉ሂሉ ግን ልቧ ተሰብሯል ይቅርታ አድርጉልኝ እና እኔም በሷ ቦታ ብሆን ይከብደኛል በተለይ ይህ ነገር የውብዬ ቤተሰቦች ሰምተው ከሆነ 😢

  • @DjJh-qm2er
    @DjJh-qm2er 5 місяців тому +2

    ሄሉየ እንዳ ትሄጂ የልባ ተናግራ ከ family ተለያይተሽ እንዲሄጂ ኣርጋለች ኣሁን ግን ለመልስ ግን ከሳ ጋ ትፈልጋለች እቺ ኣይጥ እቺ ኣንገት ደፊ ኣገር ኣጥፊ ናት ኣንተ ለራሱ ለ family ክብር የለህም እውነተኛ ከሆን መጀመርያ ልታስታርቃቸው ነበር ከሚድያ ከመውጣት

  • @TgLave-si4wl
    @TgLave-si4wl 5 місяців тому +22

    ሄሉ ደግ ኣደረገች ውብየ የሚትባሊ ነገረኛ ነሸ 😎😎

  • @Dayan1699
    @Dayan1699 5 місяців тому +1

    የመዳም ቅመሞች ሳይሆን በጎች ነበር መባል ያለብን ማንም እየተነሳ ይጃጃልብናል 😂😂😂

  • @HopeHope-nu6km
    @HopeHope-nu6km 5 місяців тому +3

    ዋው ሄልዬ ጀግናነሽ አኮራሺኛ እኳንምአልሄድሽም የባላክብር ቢኖራት እህቱ ታከብርነበር

  • @ergoyewerkuwendim2949
    @ergoyewerkuwendim2949 5 місяців тому +1

    ሁሉንም ነገር በአደባባይ የማዉጣት ስህተት አሁን በደንብ እንደገባሽ አስባለሁ ውብዬ

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 5 місяців тому +8

    ሄሉ ጀግና እንዳትሄጅ ጎበዝ ይችን ቦርኮ ተያት

  • @miftahnasir7536
    @miftahnasir7536 5 місяців тому +2

    ባልሽ ከወደድሽው ቤተሰብ ማክበር ነበረብሽ ናሂ አትረባም።

  • @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
    @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ 5 місяців тому +7

    ሄሉ እንኳን አልሄድሽ🎉🎉❤

  • @AdeyAbebaw-pw9gz
    @AdeyAbebaw-pw9gz 5 місяців тому +2

    ሄሉ እኔን ብቻ ነው የምታሳዝነኝ አይዞሽ ሄሉ ሁሉም ያልፋል

  • @RafaA04e
    @RafaA04e 5 місяців тому +7

    ሄሉየጎበዝእዳትሄጂ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 5 місяців тому +1

    እንኳን አለህደችም ሄሉ ምክንያቱም ውብዬ ውስጧ ነቀዝነች ምላስሽን ለታሳምሪ ብትሞክረም የውስጥሽ ጭካነ ይታይብሻል ውብዬ እንደ ስምሽ ውብ ለምሆነ ሞክር ሄሉ ቅን መልካም ልጅነች❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 5 місяців тому +3

    ሄሉ ጀግናነሽ እንኳንም አልሄድሽ❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 місяців тому +1

    መቼ ከቅሬታ ወተሽ ታዉቄለሸ በሔሉ አባትህ እንድትመጣ እንጠይቃለን አልሽ ምነዉ በነገሩ ሰአት ቤተሰብ አላሰታወሽም ከሚዲያዉ በፊት?

  • @future90-p4y
    @future90-p4y 5 місяців тому +4

    ሄሉ ብትሄድም ትበጠብጣችኋለች.ምን እንደ ብርቅ ስለ እሱአ ታወራላቹ.ደበረባቹ ምታወሩት አጣቹ ወይ😮

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ

    ሄሉ ልክነሺ ከዚች ውብዬ ከምትባል ብትሪቂ ይሻላል እደማንኛውም ሠው እዴትዋልሺ እዴታደታደረሺ በቃ ዝምበያቼው

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 5 місяців тому +7

    እነግን ወላሂአተዉቁኚአላዉቃቺሁ በጣምእወደቺሁነበርአደንቃቺሁነቀር ግን የቤተሠብገበናሚደያላይበማዉጣታ የመጨረሺ ደበረቺኚ ዉብየ ሄሉ ደግም የምር የዊህነት ጥፋት ቢንርእራሡ ነይብለሺ እቤትበግልሺማነገር ነበረብሺነበረብሺ

  • @tigist781
    @tigist781 5 місяців тому

    ዉብየ ግን በጣም አስመሳይ ነሺ ሄሉየ እንኳንም እንቢ አልሺ ናሂ ደግሞ ለእህትክ ክብር ይኑርክ

  • @Janah-pk7dkRututbe
    @Janah-pk7dkRututbe 5 місяців тому +10

    ሔሉየእኳንእቢአልሻቸዉ❤❤❤እዳትሔጅ😢😢😅

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 5 місяців тому +1

    ሄሉን ይቅር ልትሎት ይገባል ትልቁ ጥፋት እናንተ ጋር ነውና ይሄ ድራማም ቢሆን ትልቅ ችግር ነው

  • @tsigetube
    @tsigetube 5 місяців тому +12

    ካሜራማን ሔሉ ነች

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 5 місяців тому

    ሄሉ ጀግና እንኳን አልመጣሽም መምጣትም የለብሽም የሄሉ ልብ ተሰብሮዋል ትቀልዳለህ እንዴ ካዋረዳችዋት በኋላ አረ መሄድ የለባትም ደግ አደረገች ሄሉ ቆራጥ ጀግና ጎበዝ ❤❤