ውብዬ ናሂን አሸማቀቀቺው ባለባበሷ ምክኒያት ከሆቴል ተባረርን🥺🙈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 689

  • @yemsrce2434
    @yemsrce2434 4 місяці тому +21

    ስለ ሰው አትኑር ስለ ራስህ እንጂ ለምን እራቁቷን አትመጣም በጣም ትገርማለ

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 4 місяці тому +5

    በጣም ነዉ ሚያምርዉ ከቦርሳዉ ማቸ ነዉ ግዴታ እራቆታቹ ነዉ ምተወዲ ሴት ልጀ ሙሉ ልብሰ ነዉ ሚያምርባት😮😮😮

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 4 місяці тому +29

    እሳን ከወደድካት ማዳበርያም ብለብስ ምን ችግር አለው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +42

    በቃ ተኳሉን ሄሉ ነች ያስላመዳችሽ 😂😂😂ያምትሉ ለይክ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 4 місяці тому +47

    ታዳ አካልን በሙሉ የሚሸፍን ልብስ መልበስ ያሸማቃል እንደ ሰውነትን ገልጦ መሄድ ነው የሚሸማቀው✅

    • @SofiaHasnaa
      @SofiaHasnaa 4 місяці тому +5

      እረጂም ቀሚስ ለሴት ዉበቷ ነው ግን እሷ የለበሰችው አጭር መሀከለኛ እረዢም ደራርባ😂😂😂

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 4 місяці тому

      Kkkk​@@SofiaHasnaa

    • @RehimaAsefa-h8b
      @RehimaAsefa-h8b 4 місяці тому

      ለነሡ ይሄ ነውርነው ገላቸው ካልታየ ሀራም ይሆንባቸዎለ ከተሸፈኑ😅

    • @Tigst-dt2yz
      @Tigst-dt2yz 4 місяці тому +1

      እናተስብትሆኑ6ትልብስነውዴየምትለብሱትወሬ😏

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 4 місяці тому

      ስለደራርበችነው የተሸማቀቀው❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 місяці тому +35

    Bravo ውብዬ ብድር በምድር ሁሌ እሱ ብቻ ለምን😅😂😂😂😂😂❤❤

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 4 місяці тому

      ቆይ አንች ግን ስራ የለሽም እንደ በየሠው ቤት እየኔድሽ ኮሜት መፃፍ ደነዝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 місяці тому

      ​@@fathimaahmed8304😂😂ወጋሁት የቅናትን መንፈስ😅😂😂 የማዳም ቅመም ነኝ😂

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 4 місяці тому +5

    የኔ ቆንጆ ዉብዬ ስወድሽ ደሞ ያምርብሻል

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 4 місяці тому +19

    ውብየ እና ናሂ ፈታ የሟረጎችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 місяці тому +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 4 місяці тому +5

    ብዬ ይመችሽ ሁሌም እንዳሳክሽኝ ነው የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 4 місяці тому +2

    ወይኔ በጣም ነዉ የሣኩት ዉብዬ ግን ከባድ ሰዉ ነሽ ብድር መመለስ ይሉሻል ይሔ ነዉ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 місяці тому +54

    ደምሩኝ የሚለው ሚሴጄን የሚያጠፋ አካል ግን ተዉ😢😅❤

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 4 місяці тому +4

      ተይጂ ማማየ እንበልበት የአረብ አገር ስለሰለቸን ሀገር ገብተን እድንሰራ ብለን ነው

    • @eyoabmedia1
      @eyoabmedia1 4 місяці тому

      እኔንም ደምሩኝ እደምራችሀለው 😊🎉

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 місяці тому +2

      ሄሳብ እስተማሪ እንመስላቸዋለን መሰላቸው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 місяці тому

      ​@@Tube-lv7sbእኔምኮ ደምሩኝ ነው ያልኩት ማማዬ እንደዛ ስፅፍ ይጠፋብኛል ነው

    • @saadas9954
      @saadas9954 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ እባክሽ ቅመም

  • @FikirJon
    @FikirJon 4 місяці тому +6

    የምር በጣም ዘና ፈታ ነው የደርግሺኝ አንዳዴ እንደዚህ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @naatytube
    @naatytube 4 місяці тому +41

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን😔🙏 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +9

    እንኳን በሰላም መጠች ቀንነት የራሰ ነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች
    😢

  • @MymasMymas
    @MymasMymas 4 місяці тому +3

    ትኩስ እብድ ነው እኮ የመሠልሽው ውብየ ልቤ ቆሰለ በሣቅ የጫማው ነገር ደሞመነፀሩ ተደግጎ ምኑ የቀረ የለም ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl 4 місяці тому

      ከውብዬ ያች ኮሜት በሳቅ ትን አስብለሽኝ ነበር እየበላሁ ሳነብ 😂😂😂😂😂

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 4 місяці тому +5

    በጣም ተሳስተሻል መደወል አልነበረብሽ ሄደሽ ቁጭ አጠገቡ ነበር😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 місяці тому +5

    እኛ ሰፈር አ ድት እብድ ነበርይ አስታወሽኝ ከመገላለጥ ይህ ይሻላል

  • @sarasara347
    @sarasara347 4 місяці тому +6

    ወብዬ የእወነት አሪፋ ነወ አለባበሰሽ የእወነት በጣም ነወ የአሳቄሸኝ ደብሪኝ ነበር

  • @RahmahMohammad
    @RahmahMohammad 4 місяці тому +2

    ወይኔ እደዛሬው ሰቄ አላውቅም የምር ስትሮጭ እደት እደምታሰቂ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 місяці тому +5

    ስፖርት ስሪ ውብየ ሸንቀጥ ማለት አለብሽ😮😮😮

  • @sarasara347
    @sarasara347 4 місяці тому +7

    እረ ወአናው ሰላም መሁናችው ነወ ወብዬ ገና ሳያሽ ነወ የአሳቃሸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 4 місяці тому +6

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው
    ናሂና ውብየ
    ምንያርግሽነው ሲላት ምን ሆንክ😂😂😂
    አምሮባታል
    ሳባት ስምንት ልብስ አላለም ናሂ ዝናብ ብርድ የለም አላለም
    😂😂😂
    ብድር ምድር ውብየ ጎበዝ ቻለው ናሂ
    እንዳያቁኝ ከፈለክ መንጸሬ አላለችም😂😂
    በፕራንክ ታስብድሀለች😂😂😂
    የምትውዶችው እንደ እኔ ውብየና ናሂን
    በላይክአሳዩኝ❤❤❤
    የመዳም ቅመሞች እውዳችዋለው❤❤❤
    አለበባበስሽ እውነት ያስቃል😂😂😂
    አዲስ ፋሽነው ናሂ መች ቆጠርከውና ነዉ ስምንት ልብስ መሆኑን😂😂😂
    ተሳክቶልሻል ውብየ😂😂😂
    እውዳችዋለው በርቱልኝ❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 4 місяці тому

    አረውብየ የዛሬው ድርቅና ይለያል ናሂ በጣምአሣዘነኝ አረውብየ እኔበሣቅልሞትነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Місяць тому

    ሰወድሽ እንደዛ አበሳጭቶሽ አብርሽ ስለባለቤትሽ ስጠይቅሽ አፈቅረዋለሁ ከልጄና ከባለቤተ ተለይቼ መኖር አልችልም ማለትሽ ከልብ አፍቃሪ መሆንሽ በእጅጉ አከብርሻለሁ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 4 місяці тому +1

    ዉብይ ይኔ ዉድ እህት ስወድሽ የኔ ሳቂታ❤❤❤❤❤❤❤ አለባበስሽ ይለያል❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂በዚህ አለባበስሽ መነፅሩ ሲደረብ አዳነች አበቤን መሰልሽኮ😅😅😅ደሞ እንደህፃን አክት ስታረጊ አያምርብሽም😂😂😂

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 4 місяці тому

    ላለባበሳችን. በሰዎች ፊት ለመታየት. የምንጨነቀውን ያህል. በእግዚአብሔር. ፊትስ. እዴት ነን ይሆን?

  • @ealsa
    @ealsa 4 місяці тому +1

    ናሂጥፋተኛነህ እሷን እንደፈለገችብትለብስመቀበል ነበረብህ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 місяці тому

    አይ የኛ ሰው ለሰው ስጨነቅ ይገመኛል አውን ልብሱ ምን ሆነ እንደውም ስረአት ያለው አለባበስ ነው እና ሰዎች እቃናችን ካሌድን አንወደድም ማለት ነው እኔ ምንም አልደነቀኝም አያናድድም ከእናቶቻችን እንማር የእራሳችንን ወደ ጎን የተውን የምራቡን ባንከተል ጡሩ ነው ሁለታቹም አናደዳቹኝ ለራስ እንጂ ለሰው አደለም ምንኖረው 😡😡😡😡

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 місяці тому +1

    ❤😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ በሰቀ ሞትኩ አዳሽ የጋርኝል ማለት ቀለላ በሌ ነገር የዘሽ ስለ ትማጪህ በጣም ደስ ይለል በትክክል ነው ❤😂👍👍

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 4 місяці тому +1

    ውብዬ ስታለቅስ ስትናደድ እኔም እናደዳለሁ ናሂ ደሞ ፕራክ ስታረገው ደስ ይለኛል 😂😂😅

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 місяці тому +7

    ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂ወዮዮዮዮ የዛሬው ለየት ያለ ነው አረ ምኑን ሰጠሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 4 місяці тому +30

    ፕራንክ መሆኑን እኮ ያዉቃል ግጥም አርጎ

    • @Zed00-fw2ed
      @Zed00-fw2ed 4 місяці тому +4

      በደብወላሂ የልቤን ተናገርሽ❤❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 місяці тому +3

      ግጥም አድርጎ ነው አሀ 😅😅😅😂😂😂

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 4 місяці тому +7

      ተመልካች እኮ ነው ሁሌ ፕራንክ የሚሆነው ምስኪን ፒፕል ጊዜውን ያቃጥላል

    • @zabibakeder1542
      @zabibakeder1542 4 місяці тому

      ​@@MaarY-zg7nipeople maletish nw 😂😂😂😂anchi asakshign kanasu

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +3

    ዉብዬ ነፍስሽ አይማርም❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ደስ ያላትን ብትለብስም መብቷ ነው እሷን ከወደድክ ከነምናምኗ ነው

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Місяць тому

    ብራክ የሚባለውነገር በተለይ በባለትዳር መካከል ይቅር ስለታረቃቹ ደስህ ብሎኛል❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 місяці тому

    ወይኔ ውብዪ 3አይነት ልብስ 2አይነት ጫማ ❤ ይቅር ይበልሽ😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ናሂን በቃ አበደብሽ አቺ ሁሉ አልመስል አልሽው ጎበዝ ነሽ ግን ተበቀልሸ ይመችሽ ወይኔ እንዴት እንደሳኩ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 місяці тому

    ዋነው ፍቅር እንጂ በልብስ አይደለም የስው ልጅ የሚለካው

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx 4 місяці тому +1

    እደኒ አሪፍ ልብስ ነው ምኑ እዳሸማቀቃችሁ አላቅም

  • @aster1320
    @aster1320 3 місяці тому

    ይመችሽ እናቴ ደግ አርገሽ ምርጥ ፍራንክ ነው የሰራሽው የምር ሲያስቅ 😅😅😅😅😅😅

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 3 місяці тому

    እችን ልጅ ስወደት ደሞ ሁሌ ፈገግ እደለች ደስ ስትል ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 4 місяці тому +4

    በድርሽን መለስሽ ዉብዬ ጎበዝ❤❤

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 4 місяці тому +4

    የፈለገችውን ትሁን ግን እሱ መቀበል ነበርበት

  • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
    @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 4 місяці тому

    አችኮ ፖራክ ስታረጌጂ ስትደረጌ ስታናዲጂ የምታካብጂ ውነገር ታሥጠያለሺ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 4 місяці тому +2

    ይገርማል በሳቅ ገደልን ውብዬ 😂😂😂ደግሞ የጫማው ቷኮ 😂😂😂

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i 4 місяці тому

    መችውጫ አርጉን እየተመካከሩ 🤔🤔ፍራክ እያሉ ይድብሩንናል አይ ብር ማያርግው የለ እዴእኛ ተስዶ በራሱ ላባ መ ቃጠል ይሻላል 😔

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 4 місяці тому +2

    ውብዬ ተሳክቶልሻል የመልስ ምቱ ይመቻቹ❤❤❤

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂የምር ውብዬ ተመቸሺኚ ሰራሺለት ይሄ ብቻ ኣይበቃም በደብ ማበሳቸት ኣለብሺ ገና ክፍል ሁለት እጠብቃለን ክፍል ሁለት የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 4 місяці тому +3

    አረጎዴው ደስ ሲል

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 3 місяці тому

    መልክ ስጠኝ እጅ ሞያ ከጎረቢቴ አሉ አይትሽ አስተማረችሽ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 4 місяці тому

    ወይኔ ደኑ ሲያምር በድንግል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 4 місяці тому +2

    ወይ ዉብየ የዛሬዉ ጫን ያለነዉ😂😂😂😂😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 місяці тому

    7 ልብስ አላለም 😂😂ግን ሰባት ይሞላልደ😂😂 ውብነት የኔ ውብ ❤❤ጎበዝ

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 4 місяці тому

    ውበየ እንደዛሬ ሰቄ አላቅም ደግሞ ሲያምርብሽ ቆንጆ❤❤❤😂😂😂😂

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 4 місяці тому +3

    እንደዚህ ስታዝናኑን ነው ደስ የሚለን ❤❤❤❤

  • @RehimaAsefa-h8b
    @RehimaAsefa-h8b 4 місяці тому

    ሠው ባለባበሡ አይለካም ለናተ ለነገሩ እርቃናችሁን መሄድነው እርድና

  • @HanahanaHana-hj6ff
    @HanahanaHana-hj6ff 4 місяці тому +1

    ውይ. ውብዬ. ነብሰሽም. አይማረም. ልጁነ. አሳፍርሽው😂😂😂😂😂❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 4 місяці тому +1

    ቲክቶክ ላይ አይቸ እየሮጥኩ መምጣቴስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MymasMymas
    @MymasMymas 4 місяці тому +1

    አይ ናሒ አሹ ምን ሑናነው ጨነቀኝ አላለም ወይውብየ 😂😂😂😂😂

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 4 місяці тому +2

    ደና ዝርኮት መስለሻል ውብየ ዘና እርግሽኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 місяці тому

    ውብዬ ግን እኮ ይለበሳል የሰራኤል አገር ያይሁት ሴቶች የለብሳሉ

  • @sunnightmohammed8188
    @sunnightmohammed8188 4 місяці тому

    ❤ ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ይለኛል ለሁለታችሁም እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም እናከብራችሁኝ እንኳ ለቤታችሁ

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen Місяць тому

    እዳዉምጋዝነ ሸ አባሸዉ ትልቅሲት ለመቅበት አይመችምዉብየገን ለናሂከፈትያለሸ ናሂ ሸባብነዉ ውዉብየ ትልቅነሽ ይደብራል ልጅለመሆንእየሞከረሸነዉ

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 4 місяці тому +1

    ከመዳም ተዳ ሪቄ ስገባ አዝናናሽኝ ውብዬ ይመችሸ

  • @Ydfuydyd
    @Ydfuydyd 4 місяці тому +1

    ቢጫ ጄርካ መስላ መጣች

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 4 місяці тому +1

    ውብዬ አምሮብሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 3 місяці тому

    ወይኔ ናሆም ጨነቀኝ አለ እኮ😅😅😅

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 місяці тому +3

    ብድርሽን መለሺ ጎበዝ

  • @sofyasofya8402
    @sofyasofya8402 4 місяці тому +1

    አችም ለኪ ሂሉ.መቀጠለ ጀመረሺ ባሌሺን😂😂😂😂ጉድ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 4 місяці тому

    ሰው ምን ይለናል አላለም።ይሄ ነው እንደውም እሚሻልሽ አለባበስ።።።።

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 4 місяці тому +1

    ትኩሰ እብድ መሰለሻል ሰወድሸ😂😂❤❤🎉🎉

  • @hawihussein7484
    @hawihussein7484 4 місяці тому

    ውይይይይይ ናሂኮ ፀባዩዩዩ አንደኛ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 4 місяці тому

    ❤❤ፈታአረግሽኚዉብየአለባበሱተመችቶኛል❤❤❤

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 4 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂 ደብሮኝ ነበር አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂

  • @NardosSega
    @NardosSega 4 місяці тому +1

    🤔🤔አይ ውብይ 🤣🤣🤣ይመችሽ

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 4 місяці тому

    ባለፈው የቤት ካርታ ለምን ሽጥክ ብላ ጥላኝ ህድች አላልክም ነበር

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 4 місяці тому

    ፍየኔ ፈንድሻ አጥበሽ አል ድርቅ ያለሽ ልብስ ትንደሆነ እርግጠኛ ነኝ❤❤❤

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 3 місяці тому

    ትግስቱ ታድሎ ግን ስታምሩ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 3 місяці тому

    nahi.ena.webeye.endat.endemwedachew.❤❤❤❤webeye.lke.endemekesh.lebeshmem.yetbarksh.waw.nehi.weben.yestek.amlk.yemesgen.sew.akebariye❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 місяці тому

    ናሂ አሳዘንከኝ ከዚህበላይ ምንታረጊኝ አለእኮ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 4 місяці тому +4

    ሀሀሀሀሀሀሀ እማማጩቤን መሰልሽኝ ውብየ

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 4 місяці тому

    አይ ናሆም ጨነቀኝ😂😂😂😂 በሳቅ ዛሬ ውብየ ፈታ አረግሽን❤❤

  • @workineshamare5143
    @workineshamare5143 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 4 місяці тому +1

    ተጫወትሺበት ይህን ዬዋህ

  • @TakisTakis-wt5fm
    @TakisTakis-wt5fm 4 місяці тому +4

    የዛሬው ይለያል አልቻልኩም😅😅😅🎉🎉🎉

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому

    በእኔ እይታ አለበበሶ ምንም
    አልሆንም 😮😊 ደም ሰኔ ነው ብረዱ
    እየመጣ ነው ያዉም
    ሸፍንፍን ያለ አለባበሰ ነዉ😅😊

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 4 місяці тому +1

    Wubiye anch 1 nashe getan ❤ nah sirat 😢

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 4 місяці тому

    አይደብርህም ከልብሷ ምንአለህ ምንችግር አለው ምንብትለብስ

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 4 місяці тому +2

    እረ ዉብዪ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂 ደስ ሰትይ ደግ አደርግሺዉ

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እር ሁብየ ደከምኩኝ በሳቅ

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 4 місяці тому

    ውብዬ ነብስሽ አይማርም😂

  • @GxxFhhf
    @GxxFhhf 4 місяці тому +2

    ስታምሩ አላህ ይጨም ርላቺሁ

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 4 місяці тому

    አሁን ይሄ ምኑ ነው ፕራንክ ያውቃልኮ ናሂ አንድያችንን. ጅል አደረጋችሁን

  • @MymasMymas
    @MymasMymas 4 місяці тому +1

    ኧረውሪ ውብየ ምን ላርግሽ 😂😂😂😂😂❤💋💋

  • @Abelነኝ
    @Abelነኝ 4 місяці тому

    አለበበስሽ የsouth Africa ሴቶችን ቁጭ😂😂😂😂

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 4 місяці тому +1

    😅😅😅😅ዛሬ ውብ አምሮብሻል😂

  • @RahmahMohammad
    @RahmahMohammad 4 місяці тому

    እረ ምነሆነሽ ነው ውብየ ሰራሽለት እደት እዳሳቅሽኘ

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому

      በጣም

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 4 місяці тому +3

    ዉብዬ ዳግ አዳርግሽ ብድር ባምድር 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 4 місяці тому

    Naah demo camera iyaye prank mehonun ayakim indeed