Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም አስተያየት በመጻፍ በላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ❤ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአትአራት ኩባያ ዱቄትአንድ ከግማሽ ኩባያ ወተት እና ትንሽ እርሾውን መበጥበጫ ውሀአንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾሁለት የሻይ ማንኪያ ስኳርአራት የሾባ ማንኪያ ዘይት እና እሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው ነው
ባለሙያ ነሽ በየጊዜ የምትሰሪያችው ምግቦች በጣም ነው የምወዳቸው አመሰግናለሁ
አቤት ሜሉዬ አያልቅብሽ ይሄንን ምግብ ከነ ስሙ አላውቀውም ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁት እጅሽ ይባረክ ዳቦዋን ግን እጋግራታለሁ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@@TigistGebresilass-mh6ir ለሳንዱች በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለፕሮግራም ትንንሽ ስለሆኑ ይመቻሉ
አቤት ስታምሬ ይህን ሁሉ ውበትሽን ምን ውስጥ ነበር የገባው ይህ ቁርጥ እንዴት ነው የሚያምርብሽ እንዲህ ልጅ ነበርሽ ውይ?በጣም ገረመኝ።በጣም ልጅ አረገሽ በጣም ቆንጆ ሆንሽ።ቀጥይበት።
ማሊዬ ፀጉርሽ ሲያምር
ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጸጉርሽ ቢያሳዝንም አንቺ ግን በጣም አምሮብሻል
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ 🙏😘❤
I like your hair cut.
Great as always. You look awesome with the shaved head. ግን ያ የሚያምር ፀጉርሽን ጨከንሽበት?😅 ቶኖ የምትይዉ ቱና አሳ ነዉ?
Balemoya nesh ejesh yebarek ❤
በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል፤ እጅ ይባርክ
እንዴ እንዴት እንደምታምሪ ያለ ዊግ በስመአብ በይ ዊጉን በዐይንሽ እነኳን እንዳታይው
ሚሉ ቆንጆ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቶቻችንን የተካሽ ባለሞያ እህታችን ።
እወድሻለሁ
መልኩ ራሱ ሲያምር
Batam tamralesh bezih new look
ሜልየ የኔ ባለሙያ❤❤❤ ግን ሳልጠይቅሽ ማለፋ አልቻልኩም ፀጉርሽን ተቆረጥሽው ምነው?
ፍትህ ለሜሊ ፀጉር በጣም ነው ያዘንኩት ሜሊ እኛን ሰተመክርን ተቆረጥሽ😢😢
ማሊያ እንዴት ነሽ ከነ ልጆችሽ ከነቤተስብሽ ማሊያ የምትኖርው ግርክ ነው አይደለ ?ማሊያ እውነት ነወይ የመሬት መቀጥቀጥ ደርሶል የሚባለው ዜና ላይ አይቼ ነው የጻፍኩልሽ ስላም ሁኑ እዛ ያላቹ በሙሉ።
አዎ ግሪክ ነው የምኖረው ተንቀጥቅጧል ግን ትንሽ ነበር እኛ ጋር ሳይሆን ከኛ ይርቃል ስላሰብሽን በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊሊዬ ክበሪልኝ
What happened to your hair why you Got it
Mellu ye migib dictionary
Ethiopia wst yelele yelem
Melimenewwwww Tsgureshin Tekorteshiiiiiuiiü ?????? Ehane yemeseletsgure
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም አስተያየት በመጻፍ በላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ❤
ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት
አራት ኩባያ ዱቄት
አንድ ከግማሽ ኩባያ ወተት እና ትንሽ እርሾውን መበጥበጫ ውሀ
አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
ሁለት የሻይ ማንኪያ ስኳር
አራት የሾባ ማንኪያ ዘይት እና እሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው ነው
ባለሙያ ነሽ በየጊዜ የምትሰሪያችው ምግቦች በጣም ነው የምወዳቸው አመሰግናለሁ
አቤት ሜሉዬ አያልቅብሽ ይሄንን ምግብ ከነ ስሙ አላውቀውም ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁት እጅሽ ይባረክ ዳቦዋን ግን እጋግራታለሁ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@@TigistGebresilass-mh6ir ለሳንዱች በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለፕሮግራም ትንንሽ ስለሆኑ ይመቻሉ
አቤት ስታምሬ ይህን ሁሉ ውበትሽን ምን ውስጥ ነበር የገባው ይህ ቁርጥ እንዴት ነው የሚያምርብሽ እንዲህ ልጅ ነበርሽ ውይ?በጣም ገረመኝ።በጣም ልጅ አረገሽ በጣም ቆንጆ ሆንሽ።ቀጥይበት።
ማሊዬ ፀጉርሽ ሲያምር
ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጸጉርሽ ቢያሳዝንም አንቺ ግን በጣም አምሮብሻል
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ 🙏😘❤
I like your hair cut.
Great as always. You look awesome with the shaved head. ግን ያ የሚያምር ፀጉርሽን ጨከንሽበት?😅 ቶኖ የምትይዉ ቱና አሳ ነዉ?
Balemoya nesh ejesh yebarek ❤
በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል፤ እጅ ይባርክ
እንዴ እንዴት እንደምታምሪ ያለ ዊግ በስመአብ በይ ዊጉን በዐይንሽ እነኳን እንዳታይው
ሚሉ ቆንጆ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቶቻችንን የተካሽ ባለሞያ እህታችን ።
እወድሻለሁ
መልኩ ራሱ ሲያምር
Batam tamralesh bezih new look
ሜልየ የኔ ባለሙያ❤❤❤ ግን ሳልጠይቅሽ ማለፋ አልቻልኩም ፀጉርሽን ተቆረጥሽው ምነው?
ፍትህ ለሜሊ ፀጉር በጣም ነው ያዘንኩት ሜሊ እኛን ሰተመክርን ተቆረጥሽ😢😢
ማሊያ እንዴት ነሽ ከነ ልጆችሽ ከነቤተስብሽ
ማሊያ የምትኖርው ግርክ ነው አይደለ ?
ማሊያ እውነት ነወይ የመሬት መቀጥቀጥ ደርሶል የሚባለው ዜና ላይ አይቼ ነው የጻፍኩልሽ ስላም ሁኑ እዛ ያላቹ በሙሉ።