የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያውያኑ ላይ የመፈፅሙት ግድያና አፈና..//ኢትዮ ቴሌኮም የዋጋ ጭማሪ አደርጋለሁ አለ!//የፍቅር እስከመቃብር ፊልም መታገድ ጉዳይ!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 31

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +1

    የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር መገዳደል የልበትም ኢሳይስም አብይም ነገ ይለቃሉ ባንከፋፋ ጥሩ ነው መሬት መጨረሻ ላይ ሁልችንንም ትበላናለች ህዝብ ለህዝብ ከጥላቻ እንውጣ እግዚአብሔር ፍቅርን በልባችን ይኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️🇪🇷❤️

  • @EthioExpress
    @EthioExpress Місяць тому +1

    👉👉👉ERITERIA emibalu kee🇪🇹🇪🇹 medre lay TESEBSEBEW camp MEGEBATE alebachew! ENJERA mebelat SEJEMERU ….

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому

    ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Місяць тому

    ፈጣሪ አራችንን ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa Місяць тому

    💚🇪🇹💛🇪🇹❤️

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Місяць тому

    እንግዲህ እንጠብቃችሁ ብንል በተኛንበት አረዱን።ራሳቸው ይወጡት።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ነፃ አውቶቡስ ሲቀርብለት አልሳፈርም ብሎ ታክሲ ለመክፈል የሚጋፋ ህዝብ ነው

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n Місяць тому

    የመንገድ ላይ የትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎች ሥራቸውን በአግባቡ ሢሠሩ አይታዩም ጨራሽ ለህገወጡ ሲያግዙ ነው የሚታዩት መንገድ ትራንስፖርት ሠራተኛ አለኝ ብሎ ማሠቡን ቢያቆም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +3

    ከምቀኛዋ ኤርትራጋ ሆነን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ብለዉ ኢትዮጵያላይ ሊዘምቱ አደል የክልሉ መንግስት ምን ይሰራል በወታደሮቹም በነደብረበጥብጥ ላይም እርምጃ ይዉሰድ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Місяць тому +2

    የኤርትራ ሠራዊት የተቆጣጠረዉ በሔግ ፍ/ቤት የተወሰነለትን ቦታ ነዉ ከዚያ ዉጭ አልፎ ከሆነ 270,000 የወያኔ ወታደር ምን ይሠራል

  • @MM-qc3rd
    @MM-qc3rd Місяць тому

    Ethiopia has satellite what on earth its doing orbiting and collecting denber and safety data information should be a priority to help protect its sovereignty

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 Місяць тому

    ገንዘብ ከሌላቸው ይዘረፉ ነው

  • @mimj728
    @mimj728 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому

    ምን የሚባል ጭማሪ ነው አልበዛም ውሀ መብራት አሁን ደሞ ቴሌ ሰዉ ኑሩ እየረከሰለት አይደለም እኰ እየተወደደበት እንጂ!!!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому

    እንደአብያችን እቅድ ኢትዮጵያ የት ትድርስ ነበር ምድረ ይሀገርውስጥም ክሃገር ውጪም ያሊ የባንዳ የልጅ ልጆች አቸገሩ እንጂ እነአሜሪካም ሆኑ አውሮፓ ሌሎችም ሀገራት እዚህ የደረሱት እደኛዎቹ ልሆድተገዝተው ሳይሆን የሰውን ሀገረም እያፈረሱ ሆዳሞችን በፍርፋሪ እየድለሉ ነው:: እስቲ እዩት አፍሪካን ? ሁሌ ባርንት እኛ እንኳን አያት ቅድመእያቶቻችን በባዶ እግራቸው ተዋግተው ያቆዩዋትን ሀገር ባርንት የናፈቅን ይሄው ቂጣችንን አፍንድደን ( ለቃላቴ ይቅርታ )ቅኝ እንሁን እያልን ነው::
    የኤርትራወታደሮችም ሆን ብለው ከነደብርሰይጣን ጋራ ከነ ፌኩ ፋኖ ጋራ ተመሳጥረው ነው እንጂ የትም አይደርሱ:: ሌላው ኤርትራ ምነው እንዲህ ቅናት አገበነሽ ሌላ ጦርንት ከዚያድ ኢትዮጵያን ማፍረስ እሱ በቅዠት ይውጣልሽ እኛ ልማት ላይ ነን ! ሰምተሃል አይ ኢሱ ስታሳዝን :
    በቃ ኢትዮጵያ የጋራ ኤርትራ የግል አይደሉችም ባይ ባይ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ Місяць тому

    👉🇪🇹💋🇪🇹💪💪🦁♥♥

  • @AbdulYasin-b7c
    @AbdulYasin-b7c Місяць тому

    ኤርትራ ወታደር በፍፅም በኢትዮጵያዊያን ወንድሞቹ ላይ ክፉን አያደርሱም አትሳሳቱ። ኢሳያስ ደግሞ እኛን አይወክልም። እያንዳንዱ የሚያደርገውን ነገር እንወግዛለን

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm Місяць тому

    ቃኘው አለሙ “TDF” ምን ያረጋል ?

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Місяць тому +1

    ....watch the words you are using!!!
    There is no such a thing called የትግራይ፣ግዛታዊ፣እንድነት, dont be stupid instead , Tigray has administrative boundaries!!!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому

    አሸባሪውን አሸብር እና ግብረ አበሮቹን ዋጋቸውን ካላገኙማ ምን ዋጋ አለው በጠራራ ፀሀይ መንግስት እና ሕዝብ ባለበት ንቀቱን እና ማንአለብኝነቱን እያሳየ ባልተገራ ዋልጌ አንደበቱ ሲፉዋልል

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Місяць тому

    ...for your random knowlede, ግዛታዊ፣ እንድነት፣ is equivalent to sovereign state, which Tigray is NOT!!!!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +1

    የፍቅር እስከመቃብር ወራሽ ተብዬዎች ለህዝብ ክብር የሌላቸውና ምቀኞች ሲበዛ ስግብግብ ችጋራሞች ናቸው ቢፅፉት ምን ሊሆኑ ነበር እከካሞች😮