ከአራት ኪሎ ፒያሳ የእግር ጉዞ አደርጋለሁ ብዬ የገጠመኝ || ይሄንን ጉድ የመንግስት ተቃዋሚዎች እንዳያዩት Haq ena saq

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 470

  • @sementizazu7119
    @sementizazu7119 Місяць тому +22

    ያምራል አቤ ቶክቻው በነገራችን ላይ እንኳን ወደ አዲሲቱ ከተማ መጣህ ከባለፈው የሰራዊቱ በበጎ ተሸላሚ ከነስዩሜ ጋር ከመጣህ ብኃላ አልመጣህም ብየ ነው ለነገሩ እኛም እዚህ ሆነን ብዙ ያላየነው አለ። ለማንኛውም ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን ክበርልን

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Місяць тому +20

    በጣም ነው የሚያምረው አቤ እናመሰግናለን ስላስጎበኘህን🎉🎉🎉

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Місяць тому +19

    አቤ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛውን ግን ቤት ያልደረሳቸው ያለክ ቤት ከተሰጣቸው ጋር አብረው በጥገኝነት ስኖሩ የነበሩ ናቸው ለልማትማ የፈረሰባቸው ሁሉም ደርሷቸዋል እነዚን መንግስት አማራጭእስኪገኝ ማረፊያ ተሰቶቸው ነው ጋዜጠኛው እዴት ይሔንን አልነገረክም አቤዋ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Місяць тому +37

    አብቹዬ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ የ50 አመት ምርጫችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Місяць тому

      ሥንትናቹ ስታወራ እኔበል ስትፅፍም አንተነህ እንደመንጋ አታሥብ

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Місяць тому

      @@seifutilahun1204 ንፁህ ኢትዮጲያዊ ሁሉ እንደናተ አይነቱ ቤርተኛና ባንዳ የሀገር ሸክም አይመለከትም

  • @eliasjemalberissa
    @eliasjemalberissa Місяць тому +13

    አቤ ከ ሃገረ እንግሊዝ መጥተህ ለኛ ለክፍለሀገር ነዋሪዎች አዲስቷን አዲስ አበባ ስላስጎበኘሀን እናመሰግንሃለን :: ደጃፋቸውን እንኳን በቅጡ ማፅዳት የማይችሉ አንዳንድ የአፍ አርበኞች የልማትን ምንነት በተግባር ማሳየት እንዲህ ነው በርታ ሌሎችንም ቪድዎች እንጠብቃለን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Місяць тому +1

    Thank you አቤ በጣም ማየት እፈልግ ነበር ቀስ ተብሎ ስለተቀረፀ በደንብ እያንዳንዱን ቦታ አስታወስኩት ቆንጆ ነው እውነትም ማንም የላሳየውን ነው ያሳየሀን ያ ሁሉ የመኪናና የሰው ግርግር የለም I love it 🙏

  • @tesfayearegahegn4688
    @tesfayearegahegn4688 Місяць тому +24

    አቤ እናመሰግናለን 🙏 ተስፋችን ወደፊት ነው ግምሽር ብሎ እየጠበቀን ነው 👌💪 ድላችን ከአብያችን ጋር 💚💛❤🙏

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Місяць тому +35

    እድሜ ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በጣም ጥሩ ነገሮችን እያሳየን ነው !!

  • @KUA18118
    @KUA18118 Місяць тому +43

    አቤ በጣም በሚገርም ሁኔታ ከተማችንን ስላሳየህን እናመሰግናለን አንተ እንደምትለው ሽቅርቂሪቷ አዲስ አበባችን አምሮባታል ❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @selamwitalemayehu9234
    @selamwitalemayehu9234 Місяць тому +31

    ቃሉን በተግባር ያዋለ ታማኝ መንግስት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከክፋ ይጠብቀው

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Місяць тому +65

    አቢቹን ልንሳሳለት እና ልናከብረው የሚገባን ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ሰጥተን ነበር ያለ መታደል ሆኖ መቃወም እንጂ ማድነቅ ማክበር አልፈጠረብንም መቼ ነው ለዚህ የምንታደለው ምን አልባት አቢቹ ያልፋል ቋሚ አይደለም ግን በኃላ ወይኔ ብለን እንዳንፀፀት ኢትዮጵያዊያን ወደ በልባችን እንመለስ እንመካከር ኑሮ ውድነቱም ሰው የፈጠረው ነው ይስተካከላል አቢቹን እንጠቀምበት እግዚአብሔር በአሁን ሰአት ሰጥቶናልና

    • @selamwitalemayehu9234
      @selamwitalemayehu9234 Місяць тому +5

      ጨለምተኞቹ ተችዎች እየተቹ አንተ ግን እያየህ እየመሰገንክ ቀጥል

    • @negussebeyenearedo4727
      @negussebeyenearedo4727 Місяць тому +1

      ክፍትአፍ ሠዉ እያለቀና በአንድ ዘር ይገዛ እየተባለ ድሐዉ ቤቱ ፈርሶበት በየመንገዱ ወድቆ ያለዉ ምስኪኑ ዜጋ ግን አይታይሕም ሰንቱ እየታፈነና አየተገደለ ያለዉ ዜጋሕን ረስተኽዋል ከተማ ወይስ ሕዝቡ የሠላም ሐገር ነች እንዲሕ የወንበዴና የቀማኛ ዘር የሚባል በሽታ የገባብን አንተም ወይም አንቺም ከነዚሁ የዘር በሽተኛ ከአጠቃቸዉ አንደኛችሁ ሳትሆን ወይም ሳትሆኚ አትቀሪም ስማችሁን ለዚሁ ነዉ እየቀየራችሁ የምታስቀምጡት ጉረኛ ሁሉ

    • @get8914
      @get8914 Місяць тому +2

      ባለጌነተ ነው መሳደብ ያስገምታል ደደብነትን ያሳያል አእምሮ ያለው ሰው ችግር ፈጣሪውን በደንብ ያቃል

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 Місяць тому +5

      ወጣ ወረደም አብይን የሚያስቆም አንድም ሃይል በምድር ላይ የለም ገና ትበልጸጋለች አብይ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Місяць тому

      ይሔ ልጅ ከበፊቱ በጣም እየቀላ ሄደሳ .....😂😊​@@get8914

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc Місяць тому +20

    ዋው ማሻአላሀ ሰፈሬን እንዲ ስላየከኝ 🙏

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ Місяць тому +6

    አሁን የተጓዝከውን መስመር ከ ሒልተን ሆቴል ጀምግሬ ወደ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ መፃህፍትን አይቼ ፣ ያልፈረሱትን የግሪክ ቤተክርስቲያን ፣ ሸዋ ሆቴል ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆትልን አይቼ፣ አድዋን አካልዬ፣ ወደ ፒያሳ፣ ቸርቸር ጎዳና ቁልቁለቱን ወደ ለገሀር፣ ከዛም በፍልውሀ ወደ ሒልተን ተጉዣለሁ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Місяць тому +10

    ከወጣን ብዙ ጊዜ ለሆንን በተረጋጋ ጥሩ አቀራረፅ የቀረበ
    We appreciated

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Місяць тому +18

    እንደ አብይ ታታሪነት የኢትዮጵያ ህዝብ ዳር እስከዳር ለስራ መነሳት ነበረበት❤

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Місяць тому

      I can't agree more, these idiots have built bad habits like getting rich quick scam and not willing to give up on that. That's what politics is for incompetent human beings to have a platform to go against those who doesn't cater to their corrupted way.

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Місяць тому +19

    አቤ ከተማዋን አስጎብኘን እኛም በቅርቡ እስከምንገባ

  • @DanielMarcos-l2e
    @DanielMarcos-l2e Місяць тому +7

    EXCELLENT work Abe, I have every minute of it, it was entertaining, informative & emotional at times. Your camera man Teddy did an AMAZING job, i know you are proud of it. If you have time and is able to please do the same kind of program on the Aware housing project, try to see if you can Truly speak with the residents & perhaps others that might not have been to get one, for whatever reason, would be GREAT and silence a lot of inaccurate reporting about people left w/o out shelter. Thank you and Keep up the Great work... God bless Ethiopia and her citizens

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Місяць тому +4

    አቤ ታድለህ የናፈቀችህን አገርህ አየህ እኛንም አላህ እንዳንተ ምንገዋለልባት ያርገን እንዴት ያምራል ያሁሉ ኮልኮሌ የዛገ ቆርቆሮ ቤት ተነሰቶ ፀዳ ብሎ ከተማዋን የሚመጥን ፎቆችና የፀዳ አስፓልት ቆሻሻ አስፓልት ላይ የሚነጠፍበት በየጥግጥጉ ሽንት የሚሸናበት የነበረው እንዲሆኖ ከተማችን በማየታች አላህን እናመሰግናለን አቢቹ አዳነች ያማረ እድሜና ጤና ይስጣቹ አቤና ካሜራማኑ በጣም እናመሰግናለን

  • @ethiolove8626
    @ethiolove8626 Місяць тому +7

    Wow my beautiful country !!!Abe you are so blessed!!!!!!

  • @zeki3724
    @zeki3724 Місяць тому +10

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤በደነብ ነው ያስጎበኘህን

  • @asterdebebe3346
    @asterdebebe3346 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያ ይሄን እንዲሆን ዶክተር በአብይ ላይ አድሮ ኢትዮጵያ ውብ አገር እንደነበረችና አሁን ደግሞ ውብ አርጎ አሳየን እድሜና ጤና ለዶክተር አብይና ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ድንቅ ነው።

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f Місяць тому +15

    አቤ ተባረክ ኑጉሳችን አብቹ 1000ዓመት ይንጋስ

  • @NdidDndj
    @NdidDndj Місяць тому +3

    እኔም በቅረቡ አዲስ አበባ ነበረሁ የዜብራዉ መንገድ ነገር በጣም አሳሳቢነዉ እኔ በአለሁበት ሀገር መስሎኝ ከዳር ቁሚ የሚያቁሙ መስሎኝ ብዙ ጊዘ ጠበቅሁ ግን ይህ ነገር አልተለመደም በጣም ከቤድ ነው

  • @abdulwahidhassen2805
    @abdulwahidhassen2805 Місяць тому +4

    አቤ ቶኪቻው ምርጥ አርገህ ነው ያስጎበኘሀን ! ትንቢትህ እርግጥ መሆኑን አሳየሀን፡ ዉቢቷ ሽቅርቅሪቷ ስትል ምን😂 ይላል ? እል ነበር፣ በጣም እናመሰግናል!!

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Місяць тому +2

    አቤ እንኳን ወደአገርህ በሰላም በጤና መጣህ መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልህ፡፡

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 Місяць тому +6

    Abe, thank you for sharing. My city is changed to a new look. Thanks to God and those who have been part of beautifully made the city of Addis Abeba.

  • @asteryideneku1797
    @asteryideneku1797 Місяць тому +2

    አቤ እንኳን ውጭ ያላችሁት እኛም አዲስ አባ ያለነው እየተመላለስንበት አልጠገብነውም አብቹ አስደመመን

  • @DejeneKebeda
    @DejeneKebeda Місяць тому +2

    አቤ ወደ ሀገርህ ስትመጣ በጣም አማረብህ ። ትንሽ ፀጉርህን ብትቀንሰው የበለጠ ያምርብሃል ሌላው ቆንጆ ነገርህ ሀገር ወዳድነትህ ነው ። አንተና ሲሳይ አጌና በእሳት የተፈተነ ወርቅ ናችሁና ኑሩልን። ከሀቅና ሳቅ አባላቶችህ ወስጥ በጣም በጉጉት የምጠብቀው አበበ ረታ ነው እድሜና ጤና እመኝለታለሁ ። ግን በንፅፅር ሁሉንም አባላቶችህን እወዳቸዋለሁ ።

  • @mulugetamule7065
    @mulugetamule7065 Місяць тому +6

    ቶኪቻዉ እንዲ ነዉ ሥራን በተግባ በርታ::
    እንቅልፌን በጣም አይቆጨኝም ::

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Місяць тому +1

    ልማቱ ጥሩ ነው። በአንድም በሌላም መንገድ በልማቱ ምክንያት ለተጎዱ ጥብቅ ድጋፍ ካልተደረገ ጥረቱን ሰንካላ ያደርገዋል። ከተማችን ሁሉንም ደስ በሚያሰኝ ልማት ትባረክ። ❤

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 Місяць тому

      ሁሉንም ማስደሰት የሚቻል አይመስለኝም። ከቀበሌ ቤት ተከራይተው የነበሩት ና ቤታቸው የፈረሰባቸው ተተኪ ቤት ያገኙ ይመስለኛል ። ችግሩ ብዙዎቹ የቀበሌ ቤታቸውን ሽንሽነውና አስፋፍተው ሌሎች እያከሪዩ ወይም እያስጠጉ ሰው በሰው ላይ ተደራርቦ ነበር የሚኖሩት ። እነኚህ የተከራይ ተከራዮች ምን ይሆኑ? ለነዚህ ሁሉ መንግሥት ቤት መስጠት ይችላል?

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga Місяць тому +13

    አብቹን ይዞ ጉዞ ወደ ከፍታ
    አብቹን ይዞ አለ ብዙ እርካታ
    አብቹን ይዞ መኖር በደስታ
    በጥበብ እጁ ድህነትን የረታ
    የወጣቱን እጅ ለሥራ ያበረታ
    ለድሃ አደጉ ለመበለቲቱ መከታ።
    አብቹን ለመግለጥ ቃላት አያጥረንም
    ግን ግን ግን ጊዜ የለንም።
    አብቹ እንወድሃለን።❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fikiryashegnefal
    @Fikiryashegnefal Місяць тому +4

    Thank you አቤ ጀግናችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Місяць тому +108

    ወይ ሀገሬ ምርጥ ሰው ላይ ስለወደቀች ደስ ብሎኛል አብቹ ሺ አመት ኑርልኝ ስደት እንዴት እንደመረረኝ ሀገሬ እምዬ ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ይርዳኝ ለምድሬ በሰላም ለመግባት

    • @mastewalasefa8191
      @mastewalasefa8191 Місяць тому

      አረ ሀሀሀ

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Місяць тому

      I second that, I wish I can move back today...

    • @solomonsinke457
      @solomonsinke457 Місяць тому +1

      የሀር ቅርጽ የሚጠፍ ያውሬ መግስት የመጀመሪያ ሀገር የሚጥፍ መሪ ያህያ መሪ አንተም እነ አይጥ ፌት አሁን አገር እየፈረስ ምንድ ነው ጥሩነቱ ኦሮሞ ስለሆክ ተፈቅዶልሀል እይዞርክክ እድትቀርጽ ምን ስው አለ ሁሉ ተፈናቅሎጎዳና ላይ ወድቀዋልበአቢ ግዜ ሁሉ ወደመ መለስ ዜናዊ ኦሮ ሀግር ከገዛ እትዬፒያ ትፈርሳለች ብሎል ፈርሳለች

    • @solomonsinke457
      @solomonsinke457 Місяць тому

      ሀገር አፍራ ሀገርህን ይሳህ ምን ሀገር አለና ምን አማረ እየፈርሰች ነው ይህ መግስት እዴት እደሚሞት ይይታየናል አገራችን ከደማስካር መጥቶ ሀግራችን እጠፎት

    • @samuelgirma9876
      @samuelgirma9876 Місяць тому

      ደናቁርት ​@@solomonsinke457

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu Місяць тому +2

    እድሜ ለጠ/ሚ ዶ//ር አብይ አህመድ በጣም ጥሩ ነገሮችን እያሳየን ነው 🇪🇹🙏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Місяць тому +3

    አቤዋ በጣም እመስግናለን በተለይ ባቅላባው ቤት አጠፉት የሜል እስታየት ስምቼ ነበረ ተባረክ🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Місяць тому +7

    አቤታድለህ እያለቀሰኩነዉ የጨረሰኩት ለገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አቤዋ ሸኩረን ናፋቆቴን እዬዬብዬ ተወጣሁት አቤዋ በጣምደሰብሎኛል ዉበት ሲለካ በሀገርነዉለካ ያረብ እኛንም አላህ ሐሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Місяць тому

      አርፈህ ባለህበት ይሻላል ኢትዮ የሰቆቃዜናብቻነው ያለው የተብለጨለጨው ፖለቲካከተማነው

  • @Welse1965
    @Welse1965 Місяць тому +3

    ግብር ከፍለህ እደዜጋ በከፈልከው ግብር ከተማህ ስትለወጥ ሰታምር ከዚህ የበለጠ ደሰታ ምናለ መገሰት እና ህዝቡ ገተግባቡ አገር እዲህ የቀየራል

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Місяць тому +3

    ዶክተር እቢይ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ነው ዝም ብለህ ጠብቅ አመፅኞችን ሲጠረጉ ታያለህ አመፅኞች መልካምን ነገር እያዩም የአድበታቸውን ፍሬ ይበላሉ የሚያይ የሚስማ የሚፈርድ ጥንት የነበረ አሁንም ያለ ነግንም የሚኖር አለ በዙፉኑ !!!!

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Місяць тому

      ነፔንጤው ንጉሥነው ያሥቀመጣው አሽቄ

  • @natnaelbeyene7917
    @natnaelbeyene7917 Місяць тому +3

    Camera man is not playing👌! He is pro! speaking peace over the country! Looks amazing !

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому +2

    ካሜራው ባለሙያ ቴዲ እጅህም አይንህም ጤና ይስጥልን ድንቅ ስራ ነው

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 Місяць тому +2

    በጣም ነዉ ነዉ የሚያምረዉ ሰላሳየህን አመሠገናለሁ አቤ❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Місяць тому +1

    Omg, this is hard to believe. Thank you Dr Abeiy administration

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 Місяць тому +2

    ሀቤ እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም መጣህ

  • @namusabdella2852
    @namusabdella2852 Місяць тому +1

    ያምራል
    ገና አሁን ነው አዲሳችን ስሟን እየመሰለች ያለችው ። ወደ ፊት ስሟን ትኖራለች ተብሎ ይገመታል።
    ለልማቱ ተነሺዎች ግን ፈጣን የሆነ ምላሽ እንዲያገኙ ምኞቴ ነው።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Місяць тому +1

    እውነት ነው የሚያምር ነገር ነው ያየነው ግን የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ሌላ ቤት ተሰጣቸው ወይ ነው ዋናው ጥያቄ

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu Місяць тому +3

    አኔ፣የመገርመኝ፣በሀደግ፣ጊዜ፣በዙ፣ቦታ፣ናቢሮ፣አንድ፣በሄር፣ነበር፣የሚታየየው፣ኮሜት፣ሰጭው፣አደለው፣ዛሬ፣ለምን፣ሌላ፣ዘር፣፣ሰሆን፣አበሰጨው፣

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +1

    ለማየት ጓጓሁ በጣም እጅግ በጣም ያምራል አቤ ❤️ እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @NohaTaha-sz9qp
    @NohaTaha-sz9qp Місяць тому +1

    ሰላም አቤ በእውነት አዲስ አበባ እንደስሞ አበባ ሆናለች ይበል ብለናል ❤ግን ጭር ብላለች ማለት አይቻልም ሰውበሰው ላይ ተደራርባ እየኖረባት እና በዛች ጠባብ መንገድ እግረኛ እና የሚቀመጡ የብቲክ አሻጉሌቶት እየተጋጨን ማለፍ ለምደን ይሆን?ጭር ያለብን ፡ ሆኖም ሊመሰገኑ ሊበረታቱ ይገባል የልማት ተነሺዎችም የተሽለ ባታ በቶሎ ቢሰጣቸውም ጥሩ ነው ወይጎድ ወሬ አበዛው አይደል አንተ ነኸ ከአራትኬሎ ፒያሳ እያሰኬድከን በ10 በር ሽንብራ ዱቤ😊 እጅግ በጣም እናመሰግናለን አቤ እና ወሰንሰገድ እንዲሁም ቴዲ ተባረኩ ቴዲዬ አንደኛ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s Місяць тому +1

    የብላኔ .ሚዲያ አደረከው አይደል እውነቱን ነው ማህበራዊ ትስስሩ ቤተሰብ ማስተዳደሪያውን የቀማችሁት ህዝብ እያለቀሰ ነው ግን ይሄ የጠወለገ ዘንባባችሁን ከነ ካሜራው እናነሳዋለን

  • @TesfaAleke
    @TesfaAleke Місяць тому +2

    ❤❤❤❤እናመሠግናለን አቤ የቅኖቹ መሪዎቻችንን ስራ ስላሳየኸን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Місяць тому +1

    አመሰግናለሁ አቤ ሰፈሬን ከላይ እስከ ታች ስላሳየህኝ❤❤❤

  • @mulukengetachew3279
    @mulukengetachew3279 Місяць тому +1

    May God Bless our PM and those contributed. In may opinion if we leave the place will not be changed even after 100 years I support the project really. chakkino kalgabubat 100 amatim bikemat ayikeyarim.

  • @hayath5331
    @hayath5331 Місяць тому +1

    ዋው አለማድነቅ አይቻልም ብቻ ሐገራችን ሰላም ያርግልን ውብ ሐገሬ💚💛❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Місяць тому

    Addis Abba very beautiful looks like Europe. Thank you for your time and efforts bro. God bless you.

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 Місяць тому +2

    አቤ ስላስጎበኝሀን እናመስግናልን ከሚገባው በላይ የተደከመበት ስራ ነው የሀገር መፅዳትና ማማር ለሁላችንም ክብር ነው ለደከሙትና ለሰሩት ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል ።

  • @Muna336
    @Muna336 Місяць тому +2

    ዋውውውው በጣም አምራለች ኢትዮጵያችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Місяць тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው አቤ እናመሰግናለን ! ♥♥♥

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Місяць тому +1

    Wow it's unbelievable it's beautiful but it is unrecognizable. Impossible to believe thank you so much.

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc Місяць тому +2

    ተስፋ ይሰጣል ሁሌ ስለ ጦርነት በምንሰማበት ሀገር እንደዚህ ደስ ሚሉ ቪድዮዎች እንጠብቃለን

  • @wondwossenregassa2012
    @wondwossenregassa2012 Місяць тому +1

    አቤ በጣም እናመሰግናለን።

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Місяць тому +2

    ዋው አቤ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Місяць тому +3

    አቤ፥
    ይህን ፡ የመሰለ ፡ ልማትን ፡ ያላዩ
    " አዲስ ፡ ፈረሰች" ፡ ብለው ፡ ተልያዩ
    ፐ!!!! 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Місяць тому +3

    አቤ ፒያሳን ለማየት በጣም ፈልጌ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ከአይሮፕላን ትኬት አተረፍከኝ 😂

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +3

    አቤ❤❤❤❤❤❤❤
    አዲስ አበባ በጣም ታምራለች❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Місяць тому +2

    ለማየት ልሃድ ነበር በደንብ አሳይተህ ከውጪ አዳንከኝ አመሰግናለሁ አቤ😂😂😂

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 Місяць тому +1

    በጣም ደስ ይላል አቤ እናመሰግናለን🙏👍

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Місяць тому +3

    አቤ እኔ የሚገርመኝ መኪና የሚያሽከረክሩ ስዎች ለምን መስመራቸውን ጠብቀው አያሽከረክሩም?ለሚሻገሩ ስዎች ቅድሚያ መስጠት አለባቸው! በተረፈ ስራ ሲስራ ሁሉንም ማስደስት አይቻልም:: ይሄንን አስተያየት ለሚመለከተው ስው ንገርልኝ::

    • @taz09216
      @taz09216 Місяць тому +1

      Because Ethiopia is lawless country. People don't want law and order

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 Місяць тому +5

    ወሰኔ ራሱ መሰራት መታደስ አለበት

    • @bogaleoda6331
      @bogaleoda6331 Місяць тому

      ቀይ ወጣቸው ትዝ ብሎህ ነው😂

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ በጣም ያምራል ሀገሬ ኢትዮጵያ እውነተኛ መርያችን አቡቹ ነሪቫችን የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ❤🇪🇹💪🥰😘🌷🌷🇪🇹🌹🥰

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy Місяць тому +3

    አቤ ይመችህ በውቢቷ ሽቅርቅሪቷ ከተማ ላይ ፈልሰስ በል

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Місяць тому +1

    አቤ እናመሰግናለን ሰፈሬ በደብ ነው ያሳየኸኝ ታንጌ አበባ ዳር ማር አካባቢ ቢቻ በጣም ተቀይሮዋል ሲያልቅ የበለጠ ያምራል

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ማየት ምፈልገውን ነው ያሳየከኝ በጣም ተለውጧል እስኪጠፉኝ ድረስ እናመሰግናለን አቤና ክሩሁ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +1

    እናመስግናለን ስላስጎበህኘህን ተመስገን።አምላካችን።መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Місяць тому +1

    "Great work! It's hard to believe that within just a few months of continuous day and night construction, Addis Ababa has been completely transformed. This shows us that if everyone works hard, we can truly make a difference. This project will also inspire other cities to develop like Addis Ababa, especially downtown areas such as Piassa and Arat Kilo.
    Thank you, Abe, for your time and effort in showcasing the remarkable development projects in Piassa and Arat Kilo. The transformation in downtown Addis Ababa is truly impressive!"

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Місяць тому +2

    Excellent camera man. Excellent recording. What kind of camera are you using?

  • @tegistcateni8922
    @tegistcateni8922 Місяць тому +2

    Beautiful!! thanks Abby❤️👍🏽

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +2

    አቤ ቶኪቾ ጎበዝ ሽብር የማትዎደው

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Місяць тому +1

    Wosen reminds of those mafia TPLF who destroyed Addis Ababa infact the entire Ethiopia. Why why build houses near rivers. Thank you for Dr.Abiy saving our country from the monsters

  • @tatekabuye6486
    @tatekabuye6486 Місяць тому

    በእርግጥ ነው በቤተመንግስት ትቤቱ (ከናዝሬት ሴቶች ት/ቤት) ፊት ለፊት በክረምት ወቅት😢 ለጎርፍ አደጋ በሚያጋልጥ ሁኔታ የነበሩ ነዋሪዎች የጎርፉ ጊዜ እስኪያልፍ ተጠልለው የነበረ ቢሆንም አሁን ተማሪዎች መማር ጀምረዋል:ቀድሞ በዚያ የቆዩትን ወደተሻለ መኖሪያ ተወስደዋል::

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj Місяць тому +4

    የተፈናቀሉ ወይስ የተነሱ ለዚህ ጉዳይ የሚመሆነው የትኛው ነው?

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Місяць тому +1

    አቤ ድንቅ ጉብኝት ነዉ ኑሪልን

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa698 Місяць тому +1

    ዓቤ ያየነው ነገር ሚገርም ነው ። ሆኖም ግን የሚያሳዝነው ነገር ግን ሓገራችን በሸክካ ቢያንስ ፫ ፎቅ ወደ ላይ መስራት የሚችል ባለሙያ አንኳን ኢትዮጵያ የሌላት መሆኑና ያላትን የኣፈር ግባት ተጠቅማ ኢንደስትርያል ሸክላ ማምረት ኣለማቻልዋ እጅግ በጣም ያስቆጫል፥፥በኣለም ላይ ግንባር ቀደም የሆነው ዮኦስትርያው ዊነርበርገር ኤጂ የተባለው ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ኢንዲገባ በደረግ ሃገራችን ዉስጥ የሽክላ ምርትን በስፋት ለማምረት እጅግ በጣም ጉልህ ሚና ሊጫወት ይችላል። ድህረ ገጻቸው ላይ ገብተህ ብታይ የሚያመርታቸው ሽክላዎችና የጣርያ ሸክላዎች ለማመን ነው የሚከብድህ። እናመሰግናለን በርታ።

  • @arebshiraga937
    @arebshiraga937 15 днів тому

    This is a very good touring. Now people can get idea how the present Piassa look like.I wish many people view it in order to avoid confusion and wrong information.

  • @zola_man
    @zola_man Місяць тому

    አይይይ ነገ ያፈርሰዋል አይ አቡቹ አስቦ እንኳን ለረጅም ጊዜ አይሰራም መስራት ማፍረስ ለማንኛውም እኛ የኑሮ ውድነቱ እና የሀገራችን ሰላም ከፓርክ በላይ ያሳስበናል

  • @jaffaribrahimibrahim
    @jaffaribrahimibrahim Місяць тому +1

    እናመሰግናለን በጣምደሰይላል

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Місяць тому +1

    ዋዉ እግዚአብሔር ለሃገራችን ፍቅር ሰላም ያብዛልን እናመነጫለን

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Місяць тому

    Abbch Jeggnawwe a man of his words. Accomplished within short periods of time remarkable and outstanding jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day, because of Abbch Anbsaw. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Місяць тому +2

    የመኪና አሽከርካሪዎች ችግርን በተመለከት አንድ አስተማሪ ሊሆን የሚችል ነገር ብትዘግብ ደስ ይለኝ ነበር?

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Місяць тому +5

    ቆንጆ ወክ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @AbelDagne-u3d
    @AbelDagne-u3d Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል፡ ያው ሁሉም ሰው በሂወት ኖሮ ሳይጎሳቀል፣ ሚሰራ ፍሬውንም ሚበላ እላለው ፣ አመሰግናለው

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 Місяць тому

    በርካቶቻችን፥ከነቤተሰቦቻችን፥በገዛ፥አገራችንና፥ከተማችን፥ቤታችን፥መንግስት፥ነኝ፥በሚል፥በጥላቻ፥የተሞላ፥ስብስብ፥ፈርሶብን፥ባቅራቢያው፥ባለ፥፩ኛ፥ደረጃ፥ት፨ቤት፥ታጉረን፥ነው፥ያለነው።እድሜያችን፥ራሳችንንም፥ሆነ፥አገራችንን፥ለመከላከል፥የደረስነው፥ተገቢ፥አደረጃጀት፥ፈጥረን፥ወደ፥ትግል፥የምንገባበትና፥አፈናአፈናቃዮቻችንን፥ከያዙት፥ስልጣን፥የምናፈባቅልበትና፥ግፋቸውን፥የምናስቆምበት፥ጊዜ፥ሩቅ፥አይለም።

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Місяць тому +1

    ፒያሳ የራሱ የሆነ ውበት ነበረው አሁን ሕይወት የለውም አትሞስፌሩ ፒያሳ ሌላ ነበር አሁን ባዶ ቦታ አስፋልት ነው የሚታየው

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Місяць тому

    ካሜራ ማኑ ቴዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @FEKADUADUGNA-y4g
    @FEKADUADUGNA-y4g Місяць тому

    ሙዚቃው ይመቻል ለዚህ ዘመን ታስቦ የተሰራ ነው የሚመስለው፤አቤ መልካመ ቆይታ ይሁንልህ

  • @ZenebeworkNegash-os7pg
    @ZenebeworkNegash-os7pg Місяць тому

    ንፁህ ነገር ማንም አይጠላም ነገር ግን በትንንሽ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ሰዎች ከአካባቢው ሲፈናቀሊ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል በተጨማሪም ለምግብነት የሚውሉ ችግኞች ቢሆኑ ይመረጣል

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Місяць тому +1

    ለውጥማ በጣም አለ በዚህ ከቀጠለ እየተለወጠች ተለወጠች ን እንሰማለን ግን ለጊዜው ብለው ት/ቤት ውስጥ የተጠለ ሉትን ሰዎች መቼ ነበር የተነሱት እስከመቼ ነው እዛ እሚሆኑትስ በአሁን ላይ ለነሱስ ምን እየተደረገ ነው ለወደፊታቸው እሚለውን አጣርተህ ብትመጣ ደስ ይለናል

  • @sancho959
    @sancho959 Місяць тому +1

    ተመችቶኛል አቤ

  • @AbushaEthio
    @AbushaEthio Місяць тому +1

    ድል አለሽ ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Місяць тому +2

    አቤ እንኳን ደህና መጣህ ሳትሰለች ጐብኝ እነ ኮይሻን . ጐርጐራን. አብረሆትን .የአድዋ መታሰቢያ .ስንቱን ልጥቀስልህ ሁሉን በደንብ አይተህ ለነመሳይ ላክልን

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe Місяць тому +2

    አቤ ቶክቻው ወዳጄ ልቤ እንኳን ወደ ቤትህም በሰላም መጣህ ደሥ ብሎኛል ዘና በል ይገባሀል ባንዳዎች ይመኟታል እንጂ ፈፅመው አይረግጧትም