The Beggars in Addis Ababa (excerpt)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 7 років тому +47

    አቤት ጥንካሬ እናት ለልጆቿ የምትከፍለው መስዋዕት። እራሷ እየሞተች ለልጆቿ ትኖራለች። ፈጣሪ በጤና ና በበረከቱ ይጎብኛችሁ።

  • @ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል

    ጌታ ሆይ እንደነዚህ ያሉ ምስኪኖችን የምረዳበት አቅም እና ልቦና ስጠኝ

  • @መዲናአዲየአላህባሪያነኝ

    ያረቢ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝ አለኝ አየ እናት ያረቢ አላህ እናቶቻችን ጀነትን ፈርድወስ ይወፍቃቸው ያስለቅሳል ወላሂ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 років тому +28

    ኡፍፍፍፍ እናቴ አስታወሽኝ ማማየ አላህ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ ያረብ

  • @salesale314
    @salesale314 5 років тому +48

    ያረብ እኔ ሀብታም ልሁን አልልም ሀገሬን በቅርቡ ሀብታም አድርግልኝ ።የሁለዜ ዱአየ ነው በዱአ በርቱ

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 5 років тому +4

    This is so heartbreaking I was just talking about same issue with my friend...I hope and pray we be able to make different in their life.

  • @endod8708
    @endod8708 8 років тому +91

    እኔ አዲስ አበባ ላይ ሳያቸው እንዲህ ያለ አሳዛኝ ታሪክ እንዳላቸው መች አውቄ እንደመሸ አይቀር ኢንሻአላህ ይነጋልናል

  • @edilchristian3034
    @edilchristian3034 6 років тому +28

    This makes me so sad.I respect this dignified woman so much.

    • @awadabdulrhman5660
      @awadabdulrhman5660 5 років тому +1

      me too realy

    • @Aa-pf8nd
      @Aa-pf8nd 5 років тому

      ኡፍፍፍማማየያረብእዚህየተሻለንሮይስጥሽ

  • @number8645
    @number8645 5 років тому

    አይ እናት ፈጣሪ ስጦታ ብሎ ሲስጥ እኮ የሰጠን እናት ነው ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እኛም የስደት መጨረሻችነን አሳምሮ ለእናት ለአባት ቤታችን ያብቃን እህት ወንድሞች 💖💖💖💖💖💖💖Missy mama💘💘💘💘💘💘

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 8 років тому +90

    እናቴ እድህ ሁና ነው ያሳደገችኝ እይይይይይይይይይይይይ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያኣላህ ማሚ አይዞሽ ኣላህ ይርዳሽ እናቴን አስታወስኩ

    • @fafint188
      @fafint188 7 років тому +3

      Sadia Ksa
      አይ አይ እምዬ
      የንችስ አይወራ አይነገር
      እንደው ሰስበው ሆድ ይብሰኛል
      የአላህ ረጅም እድሜ አና ጤና ስጠቻው

    • @laniesantos8155
      @laniesantos8155 7 років тому +2

      Sadia Ksa እናቴእድህሆናነዉያሳደገቺኞ

    • @laniesantos8155
      @laniesantos8155 7 років тому +1

      Sadia Ksa ኡፍፍፍያስለቅሳል

    • @alinalin8337
      @alinalin8337 7 років тому

      Sadia Ksa ረበጨቀ ደጨ

    • @habeeba22uaqhabeebi42
      @habeeba22uaqhabeebi42 7 років тому

      Sadia Ksa uuyytg

  • @BHA..2000.
    @BHA..2000. 5 років тому

    ربنا يفرج همهم وينفس كربتهم ويسهل أمورهم ربنا كريم لا ينسى احد من خلقه. سعودي وافتخر جازان الفل

  • @saedamohammed5817
    @saedamohammed5817 7 років тому +2

    😭😭😢😢😢😢 እማዬ ምጊዜም እወድሻለሁ እናቴን ነፍቀችኝ ትዝታ ነው ስንቄ
    ብቻ አሏህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ውለታሽን ከፋይ ያርገኝ ያረብ

  • @sjwdestroyer6336
    @sjwdestroyer6336 3 роки тому +2

    I don't understand why or how anyone brings a child into a mess like that. This is just selfish.

  • @Mrmr-no1uh
    @Mrmr-no1uh 8 років тому +17

    አብሽሪ እናትየ እማምየ ሁሉም ያልፋል አይ እናት የእናትን ወለታ ማን ይሆን ከፍሎ የሚጨርሠው እናቴን አስታወስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ይሁን እስከማልፍ ያለፋል እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም

  • @ሀናማርያም-ሸ8ደ
    @ሀናማርያም-ሸ8ደ 7 років тому

    አይ እናቴ ትዝ አለችኝ እናትኮ ለልጆቿ የማትሆነው የለም ጌታሆይ የእናትአባቴን እድሜ አርዝምልኝ ሰላማቸውን አብዛልን
    እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

    እውይይይ ወገኖቼ እግዚአብሔር በረከቱን ያውርድላችሁ .እሱ ይመግባችሁ .።ያልታሰበ ልቅሶ ነው ያለቀኩከት ውይ የት ቦታ ይሆን እኔን ወገኖቼ እዚህ ስንበላ ስናማርጥ እንውላለን የምንደፍው ብዛቱ .አቤቱ ጌታየ ግፍ አታርግብኝ

  • @ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ
    @ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ 5 років тому +100

    እህህህ ኧረ ማነው እንደኔ እናቱን የናፈቀ

    • @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
      @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 років тому

      እናቴ ህይወቴናት ሙችልኝብትለኝ እሞትላታለሁ ቅርአይለኝም

    • @zulfatigstu4669
      @zulfatigstu4669 5 років тому

      ያስሚን መሀመድእኔንም እናቴ ሁለመናዬ ነች ያለ እናት ምንም የለኝም እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች ናፍቆታንም እቅልፍ አሳጥቶኛል እናት ቃላት ያንሰኛል

    • @ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ
      @ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ 5 років тому +1

      አይዞን እህቶቸ አላህ በሠላም ከእናቶቻችን ያገናኘን ያረብ

    • @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
      @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 років тому

      አሚን ያርብ

    • @fdad817
      @fdad817 4 роки тому

      አማሪኛድራማ

  • @habibdahab552
    @habibdahab552 5 років тому +5

    አላህ አብዝቶ አብዝቶ እጅግ በጣም አብዝቶ እረዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እናቴ

  • @seadatadesse8334
    @seadatadesse8334 7 років тому

    በእውነተ የክፍለሀገሬ ሰው ደግ ቸር ሩህሩህ ነው መሰጠትን ያውቅበታል ከሀገራቸው ተተሰደው ሲለምኑ በጣም ያሳዝኑኛል እውነቱን ነው ሰው የሚላቸው ከብታቸውን መሬታቸውን ትተው መለመን ለምደው ነው ይሎቸዋል ጎዳን ጎደሎን ማን አየ ማጣት የሰው ፊት ያሳያል እንተዛዘን ምህረቱ አይራቀን ለሀገሬ ምህረቱን ያውርድላት

  • @sadiqkp8058
    @sadiqkp8058 5 років тому +2

    Yaa Allah, please help this poor people....😓

  • @notillustrated
    @notillustrated 5 років тому

    I stumbled onto your profile and i just wanted to say that I truly enjoy your documentary style. These films are great! Thank you for sharing.

  • @nyimabaye3492
    @nyimabaye3492 8 місяців тому

    Definitely speaking,we have donations here in Barcelona, by Acción Barcelona, but how can I really contact this family, and what is the name of the village they are, please

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 5 років тому

    አብሽር እማ ያልፋል ይሄን ታሪክ በነበር የምታወሪበት ኑሮ አሏህ ይህለቀልሽ

  • @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ

    ለኔ አድሴ አይደለም ያደኩበት ነው ግን አልሀምዱሊላ ለምነንም እርዱን ብለንም አናውቅም አልሀሙዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ድኔንም አሳውቆኛል ከችግርም አውጥቴ። አገርም እደሄድኩ ብዙወቹ እደዚያው ናቸው አላህ ቀጥተኛውን መገድ እድመራቸው ብቻነው ዱአ እማደርግላቸው። አላህ ድርቅን ያሳላችሁ ውድ ወገናቸ

  • @مخمومالقلب-س2ش
    @مخمومالقلب-س2ش 6 років тому +1

    I PRAY FOR THEM TO HAVE A GOOD AND HAPPY LIFE.
    GOD BLESSES

    • @pigeonlove
      @pigeonlove 5 років тому +1

      That doesn't help so save your breath

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየድን

    እኛም እንድህ ብለን ነው ያደግነው. ሁሉም ለበጉ ነው. እግዚአብሔር ላስተምር እንጅ ሊጉዳ አይመጣም. አሁን ግን. ትልቅ ቦታ ባንደርስም እራስችነን. ልንችል. ነው. ታሪክ አርገን አልፍነዋል. ያልፋን የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም. እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ 7 років тому +2

    ያረብ ለተቸገሩ ወገኖቻችን አተ ለግሳቸው ያረብ አብሽሪ እማምየ

    • @tamarsaeed6354
      @tamarsaeed6354 7 років тому

      ኢስላም ነው ሂወቴ ወይኔእናትኑሩልንእኛምከስደትአላህይመልሰን.እናቴትዝአልሽኘ....ዋእናት

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 7 років тому

    እናት እናት በድኒያም በአኬራም አላህ መጥፎሽን አያሳዬኝ እናቴን አስታወስኩ እናቴም እንድህ ተንከራታ ነው ያሳደገችኝ እማዬ እናቴ የኔ ልዩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 років тому

    ወይይይይይይይይይይ አደቴን በሉት እግዚአብሔር የረርዳችረሁ እናታችን የተናገሩት ንግግር ወስጤ ነው ዛሬ ያላገኘሽው ነገ ታገኚዋለሽ ምቾት ስመጣ መነጠቅ ይመጣል

  • @ፎዚነኝየአቡኬአድናቂፎዚየ

    አይይይይ መገን እናት ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @marjdole5778
      @marjdole5778 3 роки тому

      And all the people of Ethiopia kill empress menem

  • @ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ

    እግዚአብሄር ይጎብኛችሁ አይ እናት እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን

  • @እግዛብሄርእርኛዬነው

    እፍፍፍ በጣም ያሣዝናሉ እግዛብሄር ይድርሰላችሁ

  • @semiramolla1295
    @semiramolla1295 7 років тому +2

    አላሁመ ፈጂርኒ ኩሉ ሙሥሊሚን ኩሉ ምካን ያርበላ አለሚል
    ጌታየ ሆይ ሀገራችን የሚቸገሩትን አተው እርዝቃቸው ያኢላሂ

  • @محمدمحمد-ذ3و9ج
    @محمدمحمد-ذ3و9ج 7 років тому

    ufffffffffff wayeeeeeeeeeee duneya betam yasznal inshala yalfal enkans chger

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ

    የአላህ ውይ በጣም ያስለቅሳን ወላህ እማየ የኔ ናፍቆት

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 років тому

    የኔ እናት አሳዘናችሁኝ በእውነት አልሀምዱሊላህ እማየ ዛሬ ላይ ደስተኛ ሁነሽልኛል ታዳ ሰው ብዙ አመት አደርሽ ስደት ለምን ቤት አልሰራሽም መኪና ገንዘብ ይሉኛል ግን እማ ስቃ ማየቱ ከሁሉም በላይ አባየ ስደት ተሰዶ ተገላቶ ነው ያሳደገን

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 5 років тому

    እውነተ ክብር ለእናቶቻችን እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @ለኔሥትምክህትድንግልናትበ

    አይዞሽ እናትዬ እስከሚያልፍ ያለፋል ነው እግዚአብሄር ስቃይሽን ይይልሽ እርሱ ይርዳሽ

  • @rashiid187
    @rashiid187 4 роки тому +1

    The gab between the rich and the poor in Ethiopia is unbelievable.it breaks my heart to see kids suffer.

  • @semira4615
    @semira4615 7 років тому

    አይ አብሽሩ አላህ ያለለታያልፋል የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ለበጎነው እኔም ገጠርላይነኚ ግንአላሀምዱሊላህ ትንሽምሆነ ትልቅም አላሀምዱሊላህ ብለንእናመስግንው።።።።።።

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 7 років тому

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ድህነት ፀጋ ነው

    • @rokiyarokiya6560
      @rokiyarokiya6560 7 років тому +1

      Ayulia Ayulia እማገለታሽንእደትብየልክፈልሽ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 5 років тому +5

    አላህ ይርደሽ እናቴ እነም አላህ ብር ስጠኝ እና የምረደበት አቅም ስጠኝ

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj 5 років тому +2

    የኔ እናት አላህ የእዝነት በሩን ይክፈትላቹ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    እናቴ እንድህ ብላ ነበር ያሣደገችኝ አንድቀን ሣታርፍ እግዚአብሔር ወሠደብኝ እማ አይዞሽ አነረድቀን ያልፍልሻል እግዚአብሔር ጤና ይስሽ

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 5 років тому +42

    ውይ እናቴ ደክመኝ ሳትል እኔንና እህቶቸን ያሳደገችን ይህን እየሸጠች ነበር አንድ ሸክም እንጨት 2.50 ብር ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፏል

    • @HaydeHaydee
      @HaydeHaydee 5 років тому +1

      ድፍ ልበል አይዞሽ ማር ዛሬ ካሻት

    • @ttgg8975
      @ttgg8975 4 роки тому

      አወን እኔም እናቴ እደዚህ አድርጋ ነበር ያሳደገችኝ

    • @ኩንፈየኩን-ደ5ሸ
      @ኩንፈየኩን-ደ5ሸ 4 роки тому

      አይዞን እህቶች ይንሻ አላህ ያልፋል፡ አልሀምዱሊላህ ለኔ ቤተሰቦች አልፎል እድሜ ለአረብ ሀገር አሁን ላይ ችግር ሳይሆን ናፍቆት ሊገድለኝ ነው ለናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው

    • @ssss-tx6fn
      @ssss-tx6fn 4 роки тому

      አይይይይይእናቴ

  • @سعدهحسين-م3ق
    @سعدهحسين-م3ق 5 років тому

    ማሻ አላህ የኔ ጀግኖች አይ እማየን አሰታወሰሳችሁኝ ያረብ በሰላም ከእነማየ አገናኘኝ የኔ ጌታ

  • @zumraasem9172
    @zumraasem9172 7 років тому +1

    😭😭😭😭
    አላህ የናቶችንን ሥቃይ አይቶ ለነሡም ቀን ያውጣላቸው
    ወይ እናት እንድህ እየለፋች ነበር ያሣደገችን

  • @Hayat-rm5qj
    @Hayat-rm5qj 7 років тому +1

    እህህህ አልቻልኩም የኔም እናትና አባት በድህነት ነው ያሳደጉኝ አልሀምዱሊላ ሰው ደህና ከሆነ የማያልፍ የለም ስንት ሁነው አሳደጉኝ ዛሬ አልሀምዱሊላ እነሱንም ራሴንም እየቀየርኩ ነው ስደት በቃችሁ ብሎ ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ በሰላም ያገናኘን ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው ማምየ አባየ እወዳችኃለሁ ንፍፍፍቅ ብያለሁ።

    • @seada3193
      @seada3193 6 років тому

      Hayat 2015 እንደዚህ ሁነው አሳድገው አሁን ገንዘባችንን ቤተሰብ በላብን ሲሉ ይገርመኛል ያአላህ እማዬ አባዬ በሰላም አገናኘኝ በጎ የምውልላቸው አድርገኝ ያረህማን

  • @awadabdulrhman5660
    @awadabdulrhman5660 5 років тому +4

    im so sad to see this in my second lovely country Ethiopia ......awad from sudan

  • @ا7خ5ورةامابي
    @ا7خ5ورةامابي 7 років тому +1

    አይ እናት ክፉ አይካት እግዚአብሄር ሆይ እናቶቻችነን ጠብቅልነ ♥♥♥♥

  • @ሡመያወሎየዋሡመያ
    @ሡመያወሎየዋሡመያ 7 років тому

    አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ያረብ ርዳቸው
    የእናት ውለታ ምን ይከፈላታል ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 7 років тому

    የኔ ከርታታ ማማየ ኡፍፍ እደናት የሚሆን ማን አለ በምድር ላይ እናት ዘላለም ትኑር የሀያቲ

  • @makethe9431
    @makethe9431 8 років тому +3

    አይ እምየ አይዞሽ እናቴ ወይኔ እናቴ ም እደዚህ አድርጋ ነው ከዚህ ያደረሰ ችን ተመስገን አይዞሽ እምየ ያልፍል የማያልፉ ቀን የለም።

  • @احمدراغبحاحا6763
    @احمدراغبحاحا6763 7 років тому

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወገኖቸ አንጄቴን ነው የበላሽው የኔ እናት ውይይይይይ

  • @ዚነትመኮነን
    @ዚነትመኮነን 5 років тому

    ያረቢ ሁላችነም እንደኀው እያልን ነው ያደግነው ትዝታ።

  • @h.h9159
    @h.h9159 4 роки тому

    😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ቢጤ እናቴ ሰባት ልጅ በዝህ መልኩ ነው ያሳደገችን ወላሂ ውስጤን ነካችኝ ይቺ እናት አይይይይ ዱኒያ ላንዱ ሜዳ ላንዱ ዲገት ነች እናት አለም አላህ ይርሀምሺ

  • @زهرادیس
    @زهرادیس 4 роки тому

    አይይይየኔማሮች. አላህይርዳችሁ. ከተናችሁብዙነው

  • @ለይላስደተኛዋY3
    @ለይላስደተኛዋY3 5 років тому

    ያርቢ ያስለቅሳል አላህ አግኝቶ ማጣትንያዝልን

  • @rabiarabia5481
    @rabiarabia5481 4 роки тому

    እድሜና ጤና ሰቶ ወላጆቻችንን የምን ጦር ያድርግልን ያረብ

  • @tgstenblow6669
    @tgstenblow6669 7 років тому

    ወይይይ የኔናት እደት ብየ ላግ ኛት
    ትንሺ ብርዳት እሥኪ ጠቁሙኝ እደት ነው የማገኛት አይይ ድህነት 😭😭😭😭

  • @mahletsisay6730
    @mahletsisay6730 6 років тому

    እናት እናት ሲሉዋት ሆደ ይባባል እማየ አይዞወት እደመሸ አይቀርም ይነጋል ቀን አለዉ እግዚአብሔር

  • @እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ችግር ይጥፍ ሀገራችን አይ ድህነት ኢትዮጵያ ሀገራችን ምነው ፈተናሽ በዛ አላህ ይድረሥላችሁ ወገኖቻችን ደጉ ያገሬ ሠው ☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 6 років тому

    ኧረ አምላክ በምህረቱ ያስበን
    አይዟችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ በበረከቱ ይርዳችሁ😢😢😢

  • @jerrymartin5012
    @jerrymartin5012 3 роки тому

    Anyone know this lady where I can send her some money . If so reply to me please I would like to help her out

  • @reba222ajmanreba9
    @reba222ajmanreba9 4 роки тому

    የኔነት እረዝቅሺን አላህ ያብዛልሺ

  • @abduljelilali568
    @abduljelilali568 6 років тому +3

    Siyasaznu. Allah yidreslachew.

  • @grasal918
    @grasal918 5 років тому

    የአላህ የናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን

  • @kedrmamu7621
    @kedrmamu7621 7 років тому

    እረ ብዙ አስታወሱኝ ማሚየ አይዞሽ

  • @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21

    እማ ውለታሽ ብዙነው አላህ በጤና ያኑርሽ ያረብ

  • @andres7951
    @andres7951 7 років тому

    እማ የኔ ናፍቆት እኔ ልተግዝ አላህ ይርዳችሁአይይይይይይ ያማልአይ ማሚ ምን ባደርግ ነው ውለታሽን እምከፍለው ግን

  • @ፍቅርከአላህናከረሱልብቻሰ

    አሁን አንችና የረቦች እናት እኩል እናት ይባላሉ አይደል የኔ ናት አይዞሽ ሀያቲ አላህ ይድረስልሽ

  • @shairnikhan5621
    @shairnikhan5621 6 років тому

    Can someone give me details so I can send money to help these people?

  • @tiggy2timez
    @tiggy2timez 6 років тому +1

    How easily they turned their backs or blatantly ignored her.. That was heartbreaking to see .

  • @OakhillSailor
    @OakhillSailor 8 років тому

    where is the rest of this documentary ?

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    ኡፍፍፍፍፍ ያማል ወላሂ የት ነው??

  • @ሊሊቢንትኢስላምሊሊየ

    የኔ ከርታታ አንጀቴን በላችሁት አይ እናት ውለታሽን መቸ የምመልሰው ሳልጠግብሽ ስደት ገባሁልሽ እናት
    እናቴ አትሙች ልሙትልሽ እኔ ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ እናት ፍቅሬ ነሽ ያረቢ አላህ ከስደት አላቀህ ከናቴ አገናኘኝ ያረብ

  • @እግዛብሄርእርኛዬነው
    @እግዛብሄርእርኛዬነው 7 років тому +10

    እፍፍ እናቴ ጌታ ይድርስልሽ

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 5 років тому +2

    ያረብ እድሜ ጤና ለናቶቻችን

    • @kkhh7850
      @kkhh7850 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 7 років тому

    ወይ አምላኬ እንዲሀለም አለ የባሰ አታምጣ ከዚህ በላይ እረ መቸ ነው ከድህነት ከጨለማ የምንወጣ እናትስ አይክፋሺ ክፉሺን አልስማ እማምየ

  • @engochaarega9410
    @engochaarega9410 7 років тому +31

    እማ የኔ ህይወት እንዴዚህ ሁነሽ ነው ያሳዴግሽኝ ህይወቴ ይቅር በይኝ በጣም ሳማግጥሽ ነበር ለካ ልጅ ሁኜ ነው እማዬ አሁን በስዴት ሁኜ አይንሽ ሲርበኝ የፍቅርሽን ጥልቀት ዴረስኩበት አወኩት በሁሉም ነገር ይቅር በይኝ ሁሌም እወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ ሁሌም ሰላም ሁኒልኝ ♥♥♥♥

    • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
      @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 5 років тому +1

      ያረብ. ስታጉራጉር ርናትመሰለችኝ. እናቴ. እድህና. እየስራች ማጉራጉርነውስራው. ውውው. እሚ ናፍቀሺኛል

    • @seidm4608
      @seidm4608 5 років тому +2

      😭 ሁላችንም ይቅር ይበለን በቤተሰብ ዙርያ

    • @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
      @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ 5 років тому

      😭😭😭😭😭

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 5 років тому

      Uuuuuufffff
      Make💕💞💞💞💞💞😢😢😢😢💕💕💕💕💕💕💕

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 5 років тому

      Mothar😢😢😢😢😢💞💞💞💞💕💕💕💕💋💋💋💋

  • @aeshaabdu3024
    @aeshaabdu3024 5 років тому

    አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፍም የኔም አያት እንደዝህ ሁና አሁንአልፎላት እርፍለች ሁሉንም ታወራኝ ነበር 12 ልጅ ስታሳድግ እክርትት ብላ ነበር

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому

    ኡሚ ዛሬስናፈቅሺኝ እኔም በስደት ተሠቃየሁ እሡደሁ አይሞላ 😭😭😭አልሀምዱሊላ ለበጎነዉ

  • @FawziahmahfuzBelitar
    @FawziahmahfuzBelitar 4 роки тому

    Good blese him

  • @meseretgashaw9782
    @meseretgashaw9782 5 років тому

    እፍፍፍፍፍፍ እግዚያብሄር ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ

    *ኡፍፍፍ አይ የቲምነቲ ከባድ ነው!*
    *አኔም እማየ እንዴዚህ ነው በየትምነት ያሣዴገችኝ😭*

  • @የአላህባርያየአረብሀገርሴ

    ሀስቡየላህ ወኒእመልወኪል ያረብ አላህይርዳችሁ እማያልፍየለም ሁሉምያልፋል እናትአድሆናለሰውአስቸገረች ምነውእደዘመድ ሶስት አራት በሆነች

    • @abvv1693
      @abvv1693 7 років тому

      ere enat Ema norulen😭😭😭

  • @zeynebahmedz2279
    @zeynebahmedz2279 5 років тому +1

    አላህይርዝቅሽ እማ አይዞሽ አላህ ለኸይሩ ነው

  • @ሰአዳ.የለህባሪያ
    @ሰአዳ.የለህባሪያ 7 років тому

    ቆይ የት ነው አገራቸው ልዩ ቦታው

  • @سعديهعلي-د1ب
    @سعديهعلي-د1ب 7 років тому +12

    አይዞሽ ማምየ ያልፋል

  • @እሙጎደሬዋእሙጎደሬዋ

    ወይ አምላኪ ሆይ በጣም ያሳስናል እ/ ር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 5 років тому +6

    አይይይ እናት አንድት ሆነች እናት እናት ❤️😭😭😭

    • @dhshwhwhqdhwjwjwjw3198
      @dhshwhwhqdhwjwjwjw3198 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴንበጣምነው የሙወዳትእናቴ የኔንንእድሜ ቀኝሶ ላች ይስጥልኝ

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 7 років тому

    የአላህ ያረቢ እረ ሀበሻን አስባት ውይይይይይተ አሁን ነው ግን ይኸ ታሪክ ጌታየ ሆይ ድረስልን እኔን የገጠር ልጅ ነኝ እኔን እባቴ ባለምንም ግን ከስታ ጠቁራ ነው ያሳደገቸኝ እማምየ ኑሪልኝ ውለታሽ አለብኝ

  • @ሉባባየወሎዋቀበጥ
    @ሉባባየወሎዋቀበጥ 5 років тому

    የት ሀገር ነው ስሙ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 роки тому

    ዓደይዋኒ አይዞሽ አላህ ያልታሰበ ርዝቅ ይስጣችሃል ኢንሻ አላህ

  • @selamyene4977
    @selamyene4977 6 років тому

    Weyine egziabher yiyachhu betam yaazinal 😢😢😢

  • @hurtingheart3390
    @hurtingheart3390 6 років тому

    Its so sad😢😢😢 if I saw a beggars in the city. I can't leave them if I didn't give something. Money or even the foods that I buy for my kidz

  • @zenetjemal5596
    @zenetjemal5596 7 років тому

    ኡፍፍፍፍ ያማል በአላህ አይ ዱኒያ እንደዚህ ነት አላህ ይርዳችሁ ያረብ ማሜየ እናት ለልጆቹ ስትል ስንቱን ጉድ ትችላለች በአላህ

  • @ሳምሬየማረቆሷ
    @ሳምሬየማረቆሷ 4 роки тому

    አፈረ በፈለሁ ማን እንደናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አሜን

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 5 років тому +6

    ወይ ድህነት።መጥፎው

  • @medhenitkasaa6628
    @medhenitkasaa6628 6 років тому

    ወይኔ ሲያሳዝኑ እንዲህ ተሰቃይተው ነው ለካ የሚመጡ እኔ እንዲህ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን