"አሸንዳ " ባህል ወይስ የፖለቲካ ቢዝነስ ?// ሴቶችን ነፃ ያላወጣ የነፃነት ቀን// ከጣልያን እስከ የኤርትራ ወረራ ከዋሻ እስከ ጉድጓድ መቆፈር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 21 день тому +13

    አቢ ጀግኒት በርቱ። No more war!! No more Tigray youth death!!

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 21 день тому +10

    አቤ ጀግኒት የሐቅ እንግዶችሽ ሁሉም ምርጥ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 21 день тому +7

    አቢቲ ፅብቕቲ ደርባባ እህቱቻችን ደስ የሚል ዝግጅት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 21 день тому +6

    ውድ የተከበርሽ ሃቀኛዋ ምርጥ ጋዜጠኛ አበበች ካህሣይ መልካም ሰው ይዘሽ ቀረብሽ እኔ ከ1975 ዓ/ም ጀምሮ መቀሌ ከተማ ረጅም አመት ቆይቼ ከምርጥ ከትግራይ ህዝቦች ዘር አፍርቼ ወደ አዲስ የተመለስኩኝ ስለዚህ ኩሩዉን የትግራይ ህዝብ እወዳለሁ ድሮ በአየኋቸው አይኔ ነው አበበችን የምመለከተው ቁምነገረኛ ጋዜጣኛና በትግራይ የተረሳውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማን ስለምትወድ ወደፊትም የሚሆነው ይህው ሰንደቅ አላማ ስለሆነ ።

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 21 день тому +7

    ሁለት አበባዎች በውስጥም በውጭም በጣም ታምራላችሁ
    በርቱ

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 21 день тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹 አበበች እና አበባ ተባረኩ እውነታውን ስለገለጻችሁልን እናመሰግናለን እንኳን ለ አሸንዳ በዓል የሴት ልጃገረዶች በዓል አደረሳችሁ 🌷🌷🌷🌹🌹

  • @AbrahamBelachew-np7cy
    @AbrahamBelachew-np7cy 21 день тому +9

    የዛሬ እንግዳችን እናመሰግናሌን ትክክሌኛ ሀሰብና አስታያዬት ነዉ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 21 день тому +8

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ❤🎉❤🎉

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 21 день тому +8

    Mrs.Abe so much respect to u and ur guest.ጨዋ፤አስተዋይ፡በመሆንሽ፡i really thank Our Creator.And of course beautiful.❤❤❤

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 21 день тому +3

    በእውነት አቤ ዛሬ በአንቺ ፕሮግራም ተደነቄአለው ለካ ትግራይ ዛሬ በጣም የገባቸው ድንቅ የሆነ አስተሳሰብና የለውጥ አመለካከት ያላቸው ምጡቅ አእምሮ ያላቸው የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊት እህቴን ስላቀረብሽልን አንቺ ጀግናችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ሌላ ቃላት የለኝም አብዬ አይዞአችሁ በርቱ በጋራ ሆነን የተነጠቅነውን ባህላችን ማንነታችን እሴታችን ወደነበረበት እንመልሰዋለን ይህን ማድረግ ደግሞ የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ አጀንዳ ነው። አድናቂአችሁ ነኝ።

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 20 днів тому +4

    የእውነት እኔም በዚህ ቀይና ቢጫ ቀለም አልባሳት የምወደው የአሸንዳ በዓል ሲበላሽብኝ ሰሞኑን ስበሳጭ ነበር አቢቲ ጽብቕቲ!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 21 день тому +4

    መልካም ማይድሴት ያላትን ሴት ነው የቀረብሻት !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 21 день тому +3

    This is best interview ever
    This is what Ethiopian people need
    Thank you

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 22 дні тому +19

    ልቤን ሞላችሁት በፈጣሪ እዉነቱን ገለጣችሁት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 21 день тому +4

    አቤቲ ፅቡክት ይላል ስዩም ተሾመ !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 21 день тому +4

    ግሩም የሆነ ውይይት ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሴቶች የክልል ፐሬዝዳት ቢሆኑ ትግራይ ትታከማለች በርቱ!

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 21 день тому +7

    እኔ እስከ ማውቀው የትግራይ ሕዝብ በጣም እውነተኛ እና ሀይማተኛ ነበር ሕወሐት ነው መጫወጫ ያረገው ሕዝቡን

  • @user-ic5uy1em7t
    @user-ic5uy1em7t 22 дні тому +13

    ቤተ - ጣዖት የሆነብን ጉጀሌው ህዉሓት ተነቅሎ ወደ ባህር የሚጣልበት ቀን ሩቅ አይደለም👆

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 21 день тому +5

    You both my sisters, thanks for this interesting posting, Tplf criminal's agent of outside Ethiopian historic enemies .

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 21 день тому +3

    We appreciate your Haq and Laughter program very much and we respect them. God will help them because they are the hero of Ethiopia

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 22 дні тому +6

    ዋዉ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው ምርጦችየ

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 21 день тому +3

    So disheartening,yes ይበቃል።We should stand together for the healing process of our population.በርቱ።❤❤❤❤

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 21 день тому +3

    አቤ እንግዳሽንም ንአሸንዳ በዓል ኧንኳን አብፃሃኩም 🎉🎉🎉🙏

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 21 день тому +3

    Dear sister, Abe, you are a beautiful, honest and realistic person who fights to face the dangers faced in the region and who is a hero who has great ideas, you deserve respect, may God always be by your side.

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 22 дні тому +6

    አቤዋ ፅብቅቲ
    እንኳን አደረሰሽ ለአሸንዳ በአል
    ታምሪያለሽ እንደሁሌው

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 21 день тому +2

    የፖለቲካ ቫይረስ በባህላችን እየገባ ባህሉ ባህልነቱን እየለቀቀ ነው፡፡ የኢትዮጵያውያን ለግብረ ገብ ስራዎች ወሳኝ ናቸው ነገር ግን ማዘመን ሲገባል ጎጅ የሆነ ባህል በማዳበር ላይ ይገኛል፡፡ የኔ የኔ ጠቃሚ ባህል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ምንጩን ሳይለቅ፡፡

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 22 дні тому +7

    Our beautiful girls❤❤❤ well done ✅

  • @TeferaKinfa
    @TeferaKinfa 21 день тому +4

    ❤ አቢዬ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑሪልን የመርካቶ ልጆች

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 21 день тому +4

    ለካ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታሪክና ባህል ነበር የአሸንዳ በዓል አከባበር ።ወደ ታሪክ ባለቤቱ ይመለስ።

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 21 день тому +4

    Abey Tsibeketye !,I Proud of you ,Good evening !It is a true story that touched my heart very much. I have been in Tigray for more than 20 years in my youth and because of work. The cadres have ruined the culture of the people of Tigray.
    with Best Regards !

  • @tedhazen3288
    @tedhazen3288 22 дні тому +6

    YOU RIGHT

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 22 дні тому +6

    ተባረኪ

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 21 день тому +2

    Dear sister, Abe, you are a brave and brave journalist who is fighting in the face of the dangers faced by the region, you are a brave and heroic journalist who deserves respect and we love you.

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 21 день тому +3

    እውነት ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 21 день тому +3

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አቤ እና እህታችን አምሮባችኃል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Alias23686
    @Alias23686 21 день тому +4

    እንደ ህውሀት ግን በዝባዥ የለም። ለትግራይም ለኢትዮጵያም።

  • @YoudetGemechu
    @YoudetGemechu 22 дні тому +6

    ሰላም❤

  • @Alias23686
    @Alias23686 22 дні тому +6

    ❤❤❤❤❤

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 21 день тому +3

    ስታምሩ ባህላችን ቆንጆ ነው

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 21 день тому +3

    Wowwww O.M.G. Tigray has opened its eyes today which have been blinded by blind ideologies of TPLFthugs and its cronies for the past 50 years, MashaAllah.

  • @user-qt6nz1jj5i
    @user-qt6nz1jj5i 21 день тому +2

    Two smart ladies!

  • @Mengistukasaye-y4v
    @Mengistukasaye-y4v 21 день тому +3

    ትክክል ናችሁ

  • @TeddySamuel-vz8tk
    @TeddySamuel-vz8tk 21 день тому +2

    አቡዬ በጠም እንወደችኃለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-dn2cs8hw5m
    @user-dn2cs8hw5m 18 днів тому +1

    እዉነት እንዴት ይጣፍጣል ተባረኩ። ተባረኩ በርትኡ

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 17 днів тому

    ምርጥ ውይይት ነው እናመሰግናለን !!!!!

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 21 день тому +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 🎉

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 20 днів тому +1

    የተወደደ ሀሳብ ነው ይህን ሀሳባችሁን ወደ ላይም ወደ ታችም ይድረስ

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 20 днів тому +1

    አቤ በጣም እናመሰግናለን

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 19 днів тому

    አበበች ካህሣይ ቀጣይ መዓዛ ብሩ። በዚህ ቴምፖ ቀጥይ።

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 21 день тому +2

    Two beautiful women🥰 🥰thank you💕💕

  • @gediyongirma1382
    @gediyongirma1382 20 днів тому +2

    Abebech ♥

  • @Alias23686
    @Alias23686 22 дні тому +4

    ይህቺ ህውሃት ሶሻል ስትራክቸሩንም በጥብጣለች።

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 21 день тому +3

    በጣም ቆንጆ ውይይት አቡ!

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 17 днів тому

    ልክ ናችሁ አቤ አሸንዳ 100% በአሁኑ ጊዜ ፖለቲካ ሆኗል እኔ የተወለድኩት ላስታ ላሊበላ ነው። እድሜዬ 69 ነው በዚያን ጊዜ ያላገቡ ልዳገረዶችና ህጻናት ሴት ልዶች ብቻ በሰፈር ደረጃ በቡሄ ጊዜ የሚጫወቱት ነው። በአሁኑ ጊዜ ግን ሁኔታው ተቀይሮ እዚህ ደሷል በተለይ በትግራይ ክልሌ። ያሳዝናል።

  • @miherttadele2913
    @miherttadele2913 21 день тому +2

    Wow wow

  • @beleteadmasu9271
    @beleteadmasu9271 21 день тому +2

    Looking great ❤❤❤❤

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 20 днів тому +1

    ከሀይማኖት ስርዓት አፈግጧል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲን ማስከበር አለባት ፡፡

  • @adugna2835
    @adugna2835 20 днів тому +1

    በርቱ ❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 21 день тому

    አቢቲ.ጽብክቲ.ይላል.ስዩሜ.ምነው.ጠፋ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 20 днів тому +1

    Selamachu yebeza abe enikan adrsachu

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 21 день тому +1

    አረ ነጠላውን በደንብ ልበሱት

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 21 день тому

    አቤ ስዩም ዬት ጠፋ

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye 21 день тому +1

    Abe yemechish abo.wey hewat tedarem betebetual

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 21 день тому

    አቤ ጽብቅቲ ስዩሜን ጆከር ጥላቹ በላችሁት በርቱ

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 16 днів тому

    ASHENDA is highly politicized and distorted. It has lost its historic and religious background. It is now becoming a platform for competition, dancing, dating and promotion.

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 21 день тому

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ።ነገር ግን ብልፅግና ከህወሓት በላይ የደነበረ አውሬ መሆኑን የተረዳሽ አልመሰለኝም። የዚህ ትውልድ ሀላፊነት አሸንዳን እና ኢሬቻን ከፖለቲካ ጥላ ማላቀቅ ነው። እደግመዋለሁ ብልፅግናን መፍትሔ መጠየቅ የከፋው ስህተት ነው። so በጋራ ሆነን የግብፅንና የቻይናን ባንዲራ ማስጣል ያለብን ይመስለኛል።

    • @Alias23686
      @Alias23686 21 день тому

      ብልፅግና ምን ሲያደርግ አየኸው?😮

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 21 день тому

      Eneja abatu!

  • @blistercon
    @blistercon 21 день тому

    Useless!

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 21 день тому

    የኮሪደር ልማቱ እና ሜክአፕ ምታበዛ ሴት ዝናብ አይወዱም ።😂😂

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 21 день тому +1

    አብይ ወያኔን ጠንቅቆ ያውቀዋል: ወያኔ እኮ የአብይን ሰራዊት,የኢሳያስን ሰራዊት, የአማራ ሚሊሻን ,ፋኖን በሙሉ አዲስ አበባ ድረስ እንደጠራረገው ያውቃል: ለዚህ እኮ ነው ከጁንታ ጋር አልደራደርም ሲል የነበረው ጁንታው ሲቀጠቅጠው እንደማይችለው ሲያውቅ ለምኖ የታረቀው

  • @user-yj8rq9xn4j
    @user-yj8rq9xn4j 22 дні тому +3

    ❤❤❤