አዲስ ሂወት ልጀምር ነው ከሄሉ ጋር ልንለያይ ነው

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @yemareyamtaye3380
    @yemareyamtaye3380 Місяць тому +350

    መጀመሪያ ለምን ቀረብካት ከለመደችህ በኋላ ደሞ መራቅ አሁንም መጎዳቷ አይቀርም እውነተኛ አፅናኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሄሉዬ አይዞሽ

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 Місяць тому +2

      እኮ 😢😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +2

      😢እኮ😮

    • @balayneshe5300
      @balayneshe5300 Місяць тому +10

      መጀመሪያ ለምን ቀረብካት የባሰ ነው የምትጉዳት እውደክ ነበር ጠላሁክ

    • @EtneshEtneeeh
      @EtneshEtneeeh Місяць тому +1

      eko❤

    • @cbmksa7389
      @cbmksa7389 Місяць тому +1

      Tikikil

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Місяць тому +191

    እንኳን ሄሉ እኛም ደብሮናል ላበረታሽ ነው ብለህ ሳትጨርስ ልትሰብራት ተነሳህ ወንዶች ግን

    • @SaMRe-x6t
      @SaMRe-x6t Місяць тому +8

      ሰውን ማመን ቀብሮነው አለ አይ ወዶች ሁሌ የሴትን ልብ መስበር ኡፍ😢😢😢😢😢

    • @TesfaneshTefaye
      @TesfaneshTefaye 25 днів тому

      ​@@SaMRe-x6tuuuufffe betammmm😢😢😢😢

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 Місяць тому +152

    እንዳልክ ከሄሉ በፊት ያንተ ቤተሰብ ነኝ ሳልነግርህ የማላልፈው ግን ለተመልካች ክብር ያለህ ልጅ ነበርከ እስከማውቀው ድረስ ላንች ብየ የውጭ ፕሮሰሲን ተውክ ነበር ያልከው አየህ ተመልካችን ጭምር ነው ሙድ የያስከው ትልቁ ዳቦ ሊጥ ማለት ይሂኒ ነው አዘንኩብህ ሄሉየ የኔ ቆንጆ ስቀሽ እንድናይሽ እፀልያለሁ የምኖረው አሜሪካ ነው ቅንነትሽ የዋህነትሽ በጣም የበዛ ነው እንደ ትንሾ እህቴ ነው የማይሽ የምትፈልጊውን ለማድረግ ከጎንሽ ነኝ ጠንከር ብለሽ ማየት ነው የምፈልገው አይዞሽ ❤ ኡኡኡኡኡ አብዛኛውን ወንዶሽ የሴት ልጅ ልብ።አትስበሩሩሩሩ

    • @MeseretYitayih
      @MeseretYitayih Місяць тому +1

      ewunat new ayederegem

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlexTube472
      @AlexTube472 Місяць тому +1

      Prank endayhon

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db Місяць тому +2

      ፍራክነው እምሆን ተሥፋ አትቁረጡ ❤❤

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      😭😭😭😭 kemechewem yelek erdata yemeyasfelegat ahun new yes!

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +110

    እኔ በጣም የደበረኝ ደግሞ ባል አመጣልሻለሁ ማለቱ ነው እሷ መቸ አጣች የሚፈቅራት ሳይሆን የምታፈቅረው ነው ያጣችው የሰው ደሕናው መቃብር የተኛው ነው ሔሉ አንች ገና የሐያአራት አመት ወጣት ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ አዲስ አበባ ከመጣሽ በፕሮፋይሌ በቴሌግራም አናግሪኝ እና ብዙ የምመክርሽ አለኝ በእድሜ ካንች ስለምበልጥ ነው ላንች ያለውን እግዚአብሔር አስቀምጦልሻል የመርዝ ብልቃጥ ከሆነ ሰው ይሰውርሽ

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 Місяць тому +69

    የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ቁጭ ብዬ እያየው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩኝ:: ልቤ ተሰበረ :: ሄሉ ግን በጣም አደነኩሽ ይህም ዛሬ እንባሽን ሐዘንሽን ዋጥ አርገሽ መናገር ያለብሽን ስለተናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ👏👏👏👏 ማዘር እንዲህ ብላሽ ነበር "ልጄ ከዚህ በሗላ አታለቅስም " ብላሽ ነበር:: ያንን ዛሬ ስላየው ደስ ብሎኛል:: አንቺ ብዙ ተስፋ ያለሽ ሰው ነሽ በዛ ላይ ወጣት ነሽ በእጅሽ ትልቅ ሃብት አለ:: መሆን መድረስ ምትፈልጊ ቦታ መድረስ ትችያለሽ:: ካንቺ ሚፈለገው ጥንካሬ ትግስት ብቻ ነው:: ይህ ሁሉ ፈተና ሲደርስብሽ እግዚአብሄር ያየልሽ ትልቅ ነገር እንዳለ አስቢ:: በብዙ የተፈተነ ሰው ዋጋው ትልቅ ነው:: አይዞሽ ብዙ ሚወዱሽ አሉ እና አትውረጂ ይህም ቀን ያልፋል ምትስቂበት ምትደሰችበት ቀን ይመጣል::❤❤❤

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 Місяць тому

      @@Kokeb63627 😥😥😥🙏❤

    • @Zmzm-w7e
      @Zmzm-w7e Місяць тому

      @@Kokeb63627 የስስስ በዚህ አለም ላይ አራስን ብቻ አለማጣት ነው ሁሉም ይሆናል በጊዜው አይዞሽ ሔሉዬዬዬ

    • @alemesoratube9648
      @alemesoratube9648 Місяць тому

      ewunate new mareyamene❤

    • @seble4004
      @seble4004 11 днів тому

      ከከኮከብየ እውነት ነው እሷ ወጣት ናት ደግሞም ልበንፁሕ ልጅ ፈተና የበዛበት ሰው መጨረሻው ያምራል

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +199

    ሄሉ ትክክል ነች ፍቅረኛ ካለህ ፍቅረኛህ ደስተኛ ላትሆን ትችላለች ግዜዋን አልሻማም ነዉ ያለችህ ሄሉዬ የኔ ቅመም አይዞሽ እኛም አለን ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Місяць тому +147

    ፕራንክ ካልሆ ይደብራል ሄሉ ልብሽን ጠብቂ ብዬሻለው ሰው መላመድ ከባድ ነው። የፈራውት ነገር እንደገና ልላ ህመም ጠንካራ ሁኚ ሁሌም በማንኛውም ሁኔታ የማይቀየርብን ፈጣሪ ብቻ ።

  • @Hewan-mu7zx
    @Hewan-mu7zx Місяць тому +157

    በጣም ልቡ የሚሰብር አይ የወንዱ ነገር

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 Місяць тому +77

    እዳልክ ሄሉን ካስቀየምካት እዚህ ቤት ድርሽ አንልም እኛ የማድም ቅመሞች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 Місяць тому +41

    ሄሉዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ በፍጥነት ወደአርባምንጭ ሂጂ እንደዉ በእግዝአብሔር ስም ልለምንሽ ስሚኝ የኔ እናት።

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp Місяць тому +290

    ፕራክ ካልሆነ እንኳን ሄሉ እኔም እየደበርኝ ነው😢

    • @Betiaebera
      @Betiaebera Місяць тому +9

      @@hayu-zi6vp ብራክ አይመሰልም እኔ አዘኩላት ለሷ እፍፍፍ😢😢

    • @TigstTigi-p1m
      @TigstTigi-p1m Місяць тому +5

      በጣም 🥹🥹🥹🥹🥹🥹

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 Місяць тому +2

      Betam😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +1

      😢እኔም😢ስደብር😮😢

    • @moamna9019
      @moamna9019 Місяць тому +3

      ጀማሬዉ አላማረኘም😢😢😢😢😢😢 ገና መግባቴነዉ

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 Місяць тому +196

    የኔ ውድ ሄሉሻ ተሣቀቀች እንዳልክ የውጭውን ፕሮሰስ ጨርሰህ ብትሄድ ይሻላታል ፍቅረኛ ልይዝ ነው ከምትላት በቃ ሄሉዬ ጠንክረሽ የራስሽን መንገድ ሂጅ የምር አዘንኩልሽ❤

    • @nebanebati4742
      @nebanebati4742 Місяць тому +11

      እኔ ግን የዉጩን ያለዉን አላመንኩም

    • @ethiofamily-28
      @ethiofamily-28 Місяць тому +1

      @@nebanebati4742 እየማለ ሥለነበረ አመንኩት

    • @TamenechsigaSiga
      @TamenechsigaSiga Місяць тому +3

      እኔ ጌታን አሳዛንችን ሄሉ አይዞሽ ሄሉ 😢

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +144

    እንዳልክ ልንገርሕ መልክም ረጋፊ ነው ገንዘብም ጠፊ ነው ስልጣንም ቀሪ ነው ስለዚህ በመወደድሕ አትመካ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ልጅቷን ባልታሰበ ሰአት አሸማቀቃት ጥሩ አይደለም የተሸከምከው ስጋ አፈር እንደሆነ ተገንዘብ በአንድ ምሽት የሚፈርስ ሔሉየ የሰማይ አና የምድር አምላክ የበለጠውን ለንች ያረግልሻል የኔ የዋሕ ለወደፊቱ ግን ለሰው ልብሽን አትስጭ ሰው እንደዚህ ነው እደዚህ ባልታሰበ ሰአት እንደአስደነገጠሽ ፍርድ የሚሰጠው አምላክ ዝም አይልም እንደኔ መጀመሪያም ባይቀርብሽ ጥሩ ነበር

    • @መንገዲሓቂ
      @መንገዲሓቂ Місяць тому +7

      የኔ ውድ ትክክል ብለሻል❤

    • @Askal-i2t
      @Askal-i2t Місяць тому +5

      እዉነት

    • @haniabera5378
      @haniabera5378 Місяць тому +3

      በትክክል❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Місяць тому +6

      ወላሂ ❤❤ትክክል ሂሉሻ በጣምነዉ ያሳዘነኘች አዳረ እጣፍታ እደዚናት ግን እሱ በዜህ ልክ መቅረብ የለበትምነበር ደሰተዋን አጠፍባት

    • @samira7462
      @samira7462 Місяць тому +2

      ወላሂ ትክክል

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Місяць тому +24

    እንዳልክ ዛሬ ከሄሉ ትልቅ ትምህርት እና ቅንነት ምንያህል እንደምታስብልህ እና እንደምትወድህ ትምህርት ያገኘህ ይመስለኛል ስለዚህ አንተ ወደድካትም አልወደድካትም ሄልዬ ትልቅ ስብእና ያላት መልካምነትሽን አስመስክረሻል እኛም ካንቺ ለኔ ልጄም ትሆኛለሽ ለተከታዬችሽም ኩራት ነሽ እንወድሻለን መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምሽ በፀሎት እናግዝሻለን እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral Місяць тому +65

    በጣም ትገረማለህ የጓደኛ አይመስልም የምታደርገው ነገር ሄሉ እግዚአብሔር መካስ ይችላል ፀሎት አድርጊ ከዚህ በኋላ አምላክሽን ተማፀኚ ከሰው ሙሉ ነገር አይገኝም እውነተኛ ሰላም የሚገኘው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ።

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Місяць тому +652

    አባቴ ታሞብኛል ፀሎት አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsashim4578
    @elsashim4578 Місяць тому +120

    ሲጀመረ ልቧን ለመሰበረ ለምን ቀረብካት ጌታ ሆይ አይዞሽ ሄሉ ፈጣሪ ላቺ ያለውን ያመጣል ግን እራቃት በቃ😢😢😢😢😢

  • @WeWeee-k6v
    @WeWeee-k6v Місяць тому +88

    አንተ ግን እራስን ቆለልክ በልጅቶ አትጫወትባት ሄሉ ልብሽን ለማንም አትክፈቺ አንቺ ያገኝ የእናቱ ምርቃት አለዉ ሄሉ እራስን ጠብቂ❤❤❤❤❤❤

    • @kikigalgerea2015
      @kikigalgerea2015 Місяць тому +2

      አይ ሴት ልጅ ክብር የሚባል አሉ ክ ወንድ ሲመጣ ነው ጥሩ የሚሆነው

    • @نجوىنجوى-ع9ظ
      @نجوىنجوى-ع9ظ Місяць тому

      Mejjemeriya menem neger yelegnem belo neber eko sigerem

    • @mulatwamk7138
      @mulatwamk7138 Місяць тому +1

      በጣም አዘንኩ አንድ ቀን ወደ ፍቅር የሚቀየር ነበር የሚመስለው አሁን ጎድተሃታል ከአጠገብዋ ራቅ
      ለምን እንዲህ ትተቃቀፋላችሁ
      ልክ አልነበረም

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Місяць тому +38

    ጨምላቃ የምወድህን ያህል ጠላሁህ ቀፋፊ ክው ያርግህ ልብህ ይሰበር እንዴት እንደተሸማቀቀች የኔ እናት😢

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db Місяць тому +3

      በእናታችሁ ኩፉ አትናገሩ ነገ ምን ይዞ እድሚመጣ አናቅም❤❤

    • @ABRAHAMEMOGES-u7m
      @ABRAHAMEMOGES-u7m Місяць тому

      Ereeeee brank new

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ Місяць тому +1

      አይባልም እህት😢

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Місяць тому

      ክፍውነገርአትናገሩውእነሱውእየተመካከርውነውየሚስሩት

  • @Dagmawithenok-cn7ps
    @Dagmawithenok-cn7ps Місяць тому +21

    የኔ እናት የኔ የዋህ አይዞሽ እሺ እማ እንባየብ መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ የስው ልጅ ይቀየራል የማይቀየረው ጌታ ብቻ ነው አይዞሽ እማ ጌታ ልብሽን ይጠብቅ ❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 Місяць тому +488

    እኔ ከሄሉዬ ጋር ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር እንዳልክ እስቲ ባላይ አሳዩኝ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 Місяць тому +5

      አይ፡በጣም፡ትጎዳለች

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol Місяць тому +10

      እንባዬ ነው የመጣው ሁለቱ ቢጋቡ እባዬ ይመለሳል

    • @አመትች
      @አመትች Місяць тому +2

      እኔም😢

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Місяць тому

      እብድ ነሸ እንደ እቺ ጉሬዛ የምትመሰል ሴት ጋር እንደት አገባ ትያለሽ እሱ ብቀብል ቤተሰቦቼ አይኖቸዉ እያየ ዝም አዩልም

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t Місяць тому +434

    ለአንች ስል ካናዳ ቀረሁኝ ያልከው በሄሉም በኛም ላይ ሙድ እየያስክብን ነው የምትሉ

    • @netsib3805
      @netsib3805 Місяць тому +11

      Yes, it was fake
      I wasn't believe him even.

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 Місяць тому +7

      እኮ😂😂

    • @ZewdenishHaile
      @ZewdenishHaile Місяць тому +3

      Yemgrem yemyetamen new prank new yelale beyaa tebkaa nuber

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 Місяць тому +1

      Shikelaw beka wey Addis Abeba serabat mariyamn😢😢😢

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Місяць тому +10

      😂😂😂😂የዛሬውም prank ይሆናል

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому +201

    አኔ የፈራሁት ይኸን ነበር እንዳልክ ስማኝ እንደፍቅረኛ አድርገሕቆይተሕ እንደዚህ ማድረግህ በጣም መጥፎ ነው

    • @AjjoMalesa
      @AjjoMalesa Місяць тому +3

      😢😢😢😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +1

      😢እኔም😢የፈራሁት😢ለሄሉ፡ነበር፡ተላምዶ😢መላየት😮

    • @bersifesseha4025
      @bersifesseha4025 Місяць тому +5

      በጣም አቀራረብ ልክ አልነበረም እንድህ እንድሰማት አድርግሃል ሌላ ጉዳት እንደገና ያሳዝናል

    • @fevu-n2h
      @fevu-n2h Місяць тому +1

      Enem ewnet feriche neber😢

    • @fevu-n2h
      @fevu-n2h Місяць тому +1

      Endet endazenkut ayzosh heluye❤🎉😢

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 Місяць тому +25

    ሄሉ ዛሬበጣም ጀግና ሁነሻል አልማልቀሰሸ የውሰጥሸን በወሰጥ ይዘሸ ማሳልፊሸ እግ/ር ለመልካም ነው ለአንቺ ያዝጋጀልሸ ነገር ይኖራል ከሰው ይልቅ እግ/ር የሚሰጥሸ ይበልጣል ሰው ሸንበቆ ነው ይሰበራል እግ/ር ግን ዘላለማዊ ነው ተሰፋ እንዳት ቆርጪ እግ/ር ከአንቺ ጋር ይሆን ።

  • @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ

    ፖራክ ነው ጋይስ እዳትሸወዱ አነጋገሩ ያስታውቃል እደኔ የጠረጠረ👍

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Місяць тому +73

    ሄለን ምክር አትሰሚም ግን አሁንም ልምከርሽ ከዚህ ልጅ ጋር ያለሽን ነገር በልኩ አድርጊው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ወንዶች እንክብካቢያቸው የሌለ ነው ከዛ ግን የምር እንዳፈቀረሽ ሁላ ማሰብ ጀምረሽ ልብሽን ስትሰጫቸው ለኔ ያለሽን የጓደኝነት ፍቅርሽን ስወደው ምናምን ይላሉ፡፡ ተጠንቀቂ የደረሰበት ያውቀዋል፡፡

  • @FreNguse
    @FreNguse Місяць тому +47

    አይዞሽ ሄሉ እንዳልክ ግን በጣም ታሳፍራለህ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Місяць тому +30

    በጣም ትገርማለክ ፍቅረኛ የለኝም ብቸኛ ነኝ ታገቢኛለሺ ታፈቅሪኛለሺ እያልክ ልጂቷ ያላሰበቺዉን ነገር እንድታሰብ እያደረግሀት ነበር በአንድ ምላሰ በአንድ ምላሰ ሁለት ነገር መናገር አይደብርም አይ ወንድን ከበፊቱ ተቀይረሻል ምናምን እያልክ የበለጠ ልቦን ሰበርካት አይዞሺ ሄሉሻ የተሻለዉን ፈጣሪ ይሰጥሻል

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk Місяць тому +20

    አረ በጌታ ስም ይሄንን ከአንተ አልጠብቅም ሲጀመር በዚህ ደረጃ ለምን ቀረብካት ለUA-cam ማዳመቂያ ነበር በጣም አዝናለሁ ሄሉ ስስ ልብ ነው ያላት በዚህ ጉዳይ ትጎዳታለህ ሳይሆን የምር ትገድላታለህ😢😢 በጣም ታሳዝናለች ሄሉ ለእራሷ አታውቅም 😢
    ለአንቺ ስል Canada ቀራለሁ ብለህ አረ ይደብራልልልልልል😢😢😢😢

  • @tirsittekletsadik6857
    @tirsittekletsadik6857 Місяць тому +16

    አግባት ሄሉዬ የዋህ ምርጥ ልጅ ናት አይዞሽ ውዷ ጠንካራ ሁኚ።

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go Місяць тому +93

    ኖርማል ጓደኛማቾች ነን አላቹ ሁኔታቹ ግን እንደዛ አልነበረም እና ሁሉ ነገር ቀድሞውን በልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር እና ልክ አልነበራቹም!!!

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Місяць тому

      😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +225

    እዚ ቤት እንልያይ የሚልፁፍ 😢😢ማያት አፋልግም ያምትሉ ለይክ😢😂😂😂

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b Місяць тому +1

      ዙዙደምሪኝ❤🎉

    • @אבטישאיילאו
      @אבטישאיילאו Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Cheresew eko! Leswa belo kewech endalkere ahun lela yaze

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😢😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +24

    ፍቅርን ገፍቶ ፍቅር ፍለጋ ያስጠላል የምር መልክ አያሳድርም እኮ ፀባይነዉ ዋነዉ

  • @Yeshume
    @Yeshume Місяць тому +7

    ምን ማለት ነው በጣም ትገርማለህ ኢሽ ባለጌነህ ለፎሎዎርስ ብለህ ነው የቀረብካት አስመሳይ ነህ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ነው የሰበርካት ብትቀርባት ይሻል ነበር ስታቅፍክ እንኳን ደስተኛ አልነበርክም ❤❤❤❤

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Місяць тому +14

    እዳ ልክ ግን በጣም ባለጌ ነህ አሁን ልጅቷን ሰበርካት ምኑን አበረታሃት ልቧን ሰበርካት እንጅ ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለን ይሰጥሻል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t Місяць тому +27

    እንኳን ሄሉ እኔ፣ እራሴ በጣም ነው የከፋኝ ምክንያቱ በየቀኑ ሄሉን ለውጣን እያየን ደስብሎን ነበር ውይ ሄሉ ጠንከር በይ

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t Місяць тому +84

    ከዚህ በኋላ ከዚህ ቤት ወጥቻለሁ

    • @KedistTeshame
      @KedistTeshame Місяць тому +1

      😢😢😢😢

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete Місяць тому +1

      Enati bilashali wondochi baqa enidaza mahoni lamini endamitifaligu faxari libona yisixachu

    • @MesayLiranso
      @MesayLiranso Місяць тому +2

      Enem

    • @seble4004
      @seble4004 Місяць тому +6

      አስካል እኔ መውጣት ብቻ አይደለም ሰብሰክራዩን አነሳለሁ አይኑንም አላይም

    • @HgFdd-tp5hr
      @HgFdd-tp5hr Місяць тому +2

      እኔም

  • @abaytesfaye
    @abaytesfaye Місяць тому +98

    ልቤ ነዉ የተሰበረው ካናዳ ቀረዉ ያልከዉ ለሷ አነበር ወንዶች ልባችሁ አይገኝም ሳቋ ተመለሰ እያልን ድጋሜ ትኩሳት😢😢😢😢

    • @ያምሮትማስረሻ
      @ያምሮትማስረሻ Місяць тому

      ውሸቱን ይሆናል የካናዳው ፕረሶስ😂😂ትኩረት እድሰጠው😢

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db Місяць тому

      እባካችሁ ፍራክነው እሚሆን ❤❤

    • @Expo2020-n8b
      @Expo2020-n8b Місяць тому +1

      ሲጀመር ያውን ወዶች ፊዚካሊ ብቻ ናቸው እባቦች እደው አይቅ ነው እውነት ከኦነ😡

    • @Bettu361
      @Bettu361 Місяць тому

      እህት አለህ አይደል በጣም አስመሳይ ነህ የውሸት ነበር ካናዳ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Місяць тому +8

    የኔ አስተያየት ይሄ የምንለዉን ለመስማት
    በእናንተ ላይ የልብ ትርታችንን ለማዳመጥ
    prank ይመስለኛል ደሞ ስለምወድህ
    ክፉ አልናገርም
    ስለምትወድህ ስትነግራት ተጨናነቀች አሳዘነችኝ!!
    እዉነት መሆኑን እስከሚረጋገጥ ትግሉ ይቀጥላል ፍጥጥ ብለን እንጠብቃለን
    እንዳልክ Smart!! ይመቻቹ!!👍

  • @AbaytesfayeAbaytesfaye
    @AbaytesfayeAbaytesfaye Місяць тому +3

    ዘድሮ ሰዉ ቀልን ማዉራትጅ መኖር ከብዶታል ካናዳ ላችብዬ ቀረዉ ቃልህን ላትኖረዉ ቃል አትግባ ቃል የእምነት እዳነዉ ከጎንሽ ነኝ ብለህ ተስፋሰተህ ተስፋዋን በአንደ ታጨልማለህ ከበፊት የበለጠ አሁን ነዉ ልቧን የሰበርከዉ ብገባህ ሄሉሻ ማሬ ተስፋማድረግ ፈጣሪነዉ አይዞን የኔ መልካም😢

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e Місяць тому +86

    ኡኡኡኡኡ ገና ዛሬ ሰው በቅረብ ይቅርብኝኝ ውይይይ ቅስሜ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube Місяць тому +27

    ምናለ ባትቀርባት በቃ ሁላቹው አንዳች አንዳይነት ባህሪ ነው ያላቹው ስንት ግዜ ነው የጠተቀችክ እውነት እግዚአብሔር አትፈሩውም ሄሉ እግዚአብሔር ይመስገን. ብዙ ወንዶች የሚመኟት ሴት ናት አተ የሰበርከው የእኛንም ልብ ጭምር ነው😢😢😢

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Betam bezu wendoch! Betely bezarew melswa negegerwa👌👌👌

  • @MehubaYimer-o7o
    @MehubaYimer-o7o Місяць тому +48

    ወይ ይችለጂ ቅሰሟ ነው የተሰበርው እደው ሰው ወዶና ተላምዶ መለየት ከባደነው 😢😢

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل Місяць тому +42

    ሁላችንም ሰብስክራይብ እናንሳ ሴት የተባልን😢😢

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Місяць тому +8

      😂😂😂😂😂ቆይ መጨረሻውን እንጠብቅና እናነሳለን

    • @NegatiEdale
      @NegatiEdale Місяць тому

      😂😂😂😂😂​@@bitybity4949

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy Місяць тому +1

      አረ ቁይ ይለይልን 😅

    • @MAl-i6q
      @MAl-i6q Місяць тому

      ልክ ነው እናነሳለን ግን ቆ ይ እንጠብቅ።

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i Місяць тому

      Cotet be endalk keld yelm ena be 19 selk subscribe adergewalw😊

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz Місяць тому +4

    እንዳልክ ያደረከውን ጥሩ ነገሮች ሁሉ በአንድ ጊዜ አፈር ነው ያበላህው ጥሩነትክን አድንቄ ሳልጨርስ ነው ያጠፋህብኝ ምነው እንደዚህ አይነት ውርጅብኝ እምታወርድባት ነብሱአን ትንሽ መለስ አደርገህው ሳታጣጥመው ነው ጭንቅላቷን የመታኀት ግን ለምንድነው እንዲህ ያደረከው በእውነት እናት ወንዶች ስትባል ምን አይነት ፍጡር ናችሁ ልጅቷን ከሀሪፍ ሙዱዋ ላይ ነው መብረቅ ያወረድክባት ያደረከውን ጥሩ ጥሩ ነገሮችህን ሁሉ ከኔም አይምሮ ውስጥ ነው መንጭቀህ ያወጣህው በእውነት እንደዚህ ስትላት ለዚች ለተጎዳች ልጅ በጣም ነው ያዘንኩት ቆሌዋን ገፈፍከው በጣም ነው ያስጠላከኝ

  • @Dinblal
    @Dinblal Місяць тому +42

    የሰው ልጂ ከባድ ነው እና እልል ትበል ወንዶች ሁሌም የሴት ልጂ ልብ መስበር ልማዳችሁ ነው ቺሺ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Місяць тому +3

      አይበፈትምእወነትእንደልሆነአወቀለሁ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj Місяць тому +149

    እረ ምንሼ ባለፎ ፍቅረኛ የለኝም ብለክ አልነበር አንተም ሁለት ቃል መናገር ጀመርክ የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠዉ አሉ ፕራክ ነዉ ትላሌ ብዬ vedowun እስከ መጨረሻ አይቼ ነበር አልተሳካም

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db Місяць тому +2

      በናታችሁ ግርኛ ባልሆነገር አትናገር ፍራክሆን ይችላል

    • @Zmzm-w7e
      @Zmzm-w7e Місяць тому +11

      አይይይ ድጋሜ ይበልጥ ሁለት ስብራት እሱን ታስታውስ አንተንስ ትርሳ ኡፍፍፍ የዋህነት ግን መጨረሻው ይህ ነው በቃ😢😢😢😢😢😢😢

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Enema mejerya ena mechereshawen new yayehut Amen selalneberegn! Yehew degmo sebaberat! Demo mesa enebla yelal??? Endet yebela??? New Weyes melsa endetastawekew new????

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +2

      😢እኮ😮ወዶች😢ሴባሉ😢ኤጭ

    • @SemiraKemal-j9r
      @SemiraKemal-j9r Місяць тому

      ​@@Zmzm-w7ebetam 😢😢😢😢

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube Місяць тому +63

    ሄሉ የሱ ጓደኞች በድብቅ አታግኚያቸው ቢጠሩሽ እንኳን ብቻሽ አታግኚ ሲቀጥል አሳልፎዎ ለጓደኞቹ እየሰጠሽ ነው ክብርሽን ጠብቂ. ወደ ቤተሰብ ተመለሺ እሱ ብለሽ አይደል የየጣሽው እሱ ህይወት አለኝ ካለሽ መቆየት አያስፈልግሽም

    • @TadlaDavid
      @TadlaDavid Місяць тому +2

      Ewenteshn New

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому +4

      እንደዉ ምን ላድርግሽ የኔ እህት ትክክል ነሽ በቶሎ ወደሀገሯ ብትሄድ ይሻላል

    • @BhelHee
      @BhelHee Місяць тому

      እውነት ነው ለዚነው ያስተዋወቃ ሄሉ ተመልሰቪ ወዳገርቪ ሂጅ ጠንክሪ

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ Місяць тому +1

    የሰዉ ልጅ በህይወቱ መማር ያለበት ነገር ቢኖር መከፋትን መሰበርን የተለያዩ ችግሮችን በሰዉ ሳይሆን በፀሎትና ብቸኛ በመሆን ነዉ መወጣት ምክንያቱም የመጣዉም ሰዉ ከአጠገባችን የነበረዉ የሆነ ቀን ይሄዳል የዛ ሰአት እዳዲስ መሰበር ከሚሆን ቢቀር ይሻላል እኔ በህይወቴ ስብር ዉድቅ ያልኩበትን ጊዜ ብቻዬን ከፈጣሪዬ ጋር ነዉ ያሳለፍኩት ለዛ ነዉ ዛሬ ላይ ሰዉ መጣ ሰዉ ሄደ ቦታ የለኝም

  • @SamreaMama
    @SamreaMama Місяць тому +3

    ልጅቷ በጣም ታሳዝነኛለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf Місяць тому +87

    እኝዳልክ የምትርቃት ከሆነ ለምኝ ቀረብካት ወይ ጉድ ድጋሚ ለምኝ ልባኝ መስበር አስፈለገ ፍቅር ፍቅር ሲያጫውትክ አልነበር እኝዴ

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe Місяць тому +6

      አቀራረብህ የምትለያት አይመስልም ነበር አይ ወንድ

    • @birtukankassu7356
      @birtukankassu7356 Місяць тому +1

      Ena gen prk ymslgnl bewnt aylyyoum egzybher amlk aylychw❤🙏❤

  • @AsterAstu-p1r
    @AsterAstu-p1r Місяць тому +42

    ምን አሰበህ ነው ሄሉን ከፎቅ ላይ እንደገፈተርካት ነዉ የምቆጥረዉ መጀመሪያ ለሞን ፍቅረኛ የለኝም አልካት እኛንም ነዉ ያታለልከን ሄሉዬ ብቻ ፈጣሪ ያበርታሽ ላንቺ ያለዉ አለ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ

    • @seble4004
      @seble4004 Місяць тому +2

      አስቱ እውነት ነው እኛንም እሷንም በአፍ ጅዶ ሲመታን ነው የቆየው

    • @نجوىنجوى-ع9ظ
      @نجوىنجوى-ع9ظ Місяць тому +1

      Bezu geza teyekewaleche betam yegeremal endalek teru sew aleneberek enda

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i Місяць тому

      😂😂lju mne yadergachu bged😂😂

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum Місяць тому +44

    ወሽታሃል ፍቅራኛ ያለኝም ብላሀት ነበራ ግን አትጉዳት እበክ😢😢

  • @zewdibelay
    @zewdibelay Місяць тому +10

    እንደ ሄለን አንጀቴን የሚበላኝ ሰው የለም ምክንያቱም እውነተኛ አፍቃሪ እና የዋህ ልብ ያላት ሴት ማንም የለም ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ማር ላንቺ ያለውን እስኪሰጥሽ ታግሺ ልብሽን አበርቺ

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 Місяць тому +4

    ብዙ ነገር ፅፌ ነበር ግን ድሌት አደረኩት እሰኪ ፖራክ ነዉ በለኝ ፈጣሪ ሆይ እሰከመጨረሻ ልታገሰ መፍረድ የለብኝም ተሰፋ አደርጋለሁ ሄሉየ ላንችነዉ ያፈቀርኩሸ እንደምትላት የኔ የዎህ ሰወደሸ የኔ ንፁህ አደራ እንዳልክ ቆጅና ፈራሸ ነዉ በ3ተ ቀን ቆጆ ሲት አገኘሁ ብለህ ቆጆ ልብን እንዳታጣ መልክ የዘደሮ ሜካፕ ነዉ እና ሄሉ ግን ፅድት ያለች የፈጣሪ እጅ ናት ሜካፖ ያለበዛባት ምርጥ ሴት እንና አደራ ኣደራ እንዳልክ እዳትለያዩ ለ3ተቀን ለሚፍርሰ አፈር ለሚሆን ቁጅና ብለህ እንዳተዎት😢😢😢😢

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ Місяць тому +32

    የወንድልይ ልብ እና የወፍ ወዱ አይታወቅም😢😢የምር ታድያ ለምን ቀይ አበባ ስሰጥህ ዝም አልክ ፍቅረኛ አለህ ወይ የለኝም አልካት ለምን ሄሉን ብቻ አደለም ያስቆጣኸው የምር ይደብራል የዶች የስራችሁን👎👎👎👎

    • @Mirati.dabalo
      @Mirati.dabalo Місяць тому

      ባጣም ኖው ያስጣልኝ ባጣም ናባር ምካብረ እዳልክን ሄሊዬ የኔ የው

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t Місяць тому +26

    ድራማው መጨረሻ ተቋጨ ማለት ነው ሄሉዬ የእውነት እንኳን ከሆነ ልብሽ መስበር የለበትም ጠንካራ መሆን አለብሽ በተራማጅ አለም እንደ ነበር የሚቆይ የለም የኛ ያለነውም ይሄዳል የኛ ያለነውም ይመጣል ይህ ነው እውነታውን መቀበል ግድ ይላል ይቺ አለም ለደካሞች ቦታ የላትም ሄሉዬ አንቺ ብቻ ንፁህ ልብ ይኑርሽ እንጂ አንድ ቀን እንደ ንግስት የሚያይሽ እና ያለፈውን ህይወት የሚክስሽ ይመጣል ።

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ Місяць тому +33

    ማን አለ እንደ እኔ ተላልየን እሚል ቃል ያስጠላው😫እንዳልክ&ሄሉ ብጣም ነው እምወዳችሁ ኣትላሉይቡን🥹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 Місяць тому +11

    ወንዶች የሴትን ልብ መስበር አይሰለቻችሁም ቀርበህ ከመራቅ ባቀርባት ይሻል ነበር😢😢😢

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Місяць тому +11

    መለያየት ሚባል ነገር መሰማት አን ፈልግም አዚህ ቤት እምትሉ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому +32

    ሂሉየ አሳዘነቸኘ ።😭😭😭😭😭😭😭 እዳልክእረ አትለያ ዩ ላትዛለቁ በዜልክ ለምን ቀረብካት ለካም አች እደዜህ እየወች አለድምስትል የነበረ ለሂሉየ ብለህ ሳይወን ቀረህ ለራስህብለህነዉ ሂሉየ አይዞሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Місяць тому +47

    ዛሬ በጣም ከፋኝ እንዲ የምትለያዮ አልመሰለኝ ነበር ሄሉዬ እንዳልክዬ የምር ነበር የወደድኩችሁ ❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih Місяць тому +26

    አይ የሰዉ ህይወት ከባድ ነዉ ብቻ ጠንካራ ሁኝ ምርጥ ልጅ ነሸ እህቴ አይዞሸ ሰዉ ይመጣል የሄዳል እግዛብሄር ብቻ ተከተይ የኔ እናት አይዞሸ በርች

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l Місяць тому +6

    Prank ካልሆነ በጣም ነው ሚደብረው😢እንዳልክ ስንቴ ተነገረክ እኔ እንኩዋን ስንቴ ኮመትኩኝ ያለ አመሌ ልጅቱን የማትፈልጋት ከሆነ መጥፎ ልምድ አታስለምዳት የፍቅር ጫወታዎችን አታጫውታት እንዳትጎዳ ብዬ በእውነት😢ሄሉ ችላ ነው እንጂ በጣም ነው የከፋት
    እንዳልክ የሁለት ሰው ባህሪ ነው ያለክ ግራ ታጋባለክ! ተው ተስተካከል የምትናገረውን ተግብረው አቦ!!

  • @S.S-io1ju
    @S.S-io1ju Місяць тому +6

    ለዚህ ነው ሰው መላመድ የሚያስፈራኝ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አንች መልካም ነገሮች በሙሉ ይገቡሻል ራሴን በሷ ውስጥ አየሁት አሁት ምን ያክል እንደሚጎዳ ማንም ከኛ ጋ አይቆይም የመጣው ሁሉ አንድቀን ይሄዳል so ቦታ አትስጭው የምር ተከታታይሺ ነኝ ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ጨዋ ልጅ ናት ስወዳት

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ Місяць тому +41

    ዛሬ አዘንኩብህ በጣምነበር በጉጉት የምጠብቃችሁ መልካም የስራ ዘመን እውነት ከሆነ አል ይህም ❌ ሰው ግን ምንድነው ምኑም አይታወቅ

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v Місяць тому +54

    ካለችበት እንድትወጣ ስላደረካት መልካም ነበር ግን እንደዚህ ልትለያት በዚህ ልክ ባትቀርባት መልካም ነበር የቆሰለን ቁስል በእንጨት ባትወጋው 😢😢😢😢

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw Місяць тому +37

    እዳልክየ ጡሩ አልሰረህም ቀደም አነገረትም ነበረ ቀደም ሰታገኝት ብነግረት አትጎደም ነበረ ስለምታዉቀ አትጎዳም ነበረ በጣም አዝነናል😢😢😢😢

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 Місяць тому +5

    ሄሉ እየፈተነ ነው ።❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ነገ የፍቅር ጥያቄ ያቀሪባታል ትዎዳለች ዎይ አትዎድም ብሎ ነው ።❤❤❤ ግን እውነት ከሆነ ይዳብራል 😢😢😢

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ፈጣሪ ይርዳሽ የማይረሳ ነገር የለም አይዞሽ አንቺም የፍቅር አጋር ስትይዢ ይተውሻል የውስጥሽ ማዘን ደስተኛ የሚያረግሽን ያጋጥምሽ ጋደኝነታችሁ የተም አይሄድም እና አይዞሽ እንደበፍቱም ባትሆኑ ማለቴ ነው እንዳልክ አንተም ደግሞ በአፍ የምትደልልህ ሴት እንዳትሆንብህ ፀሎት ያስፈልጋል የእውነተኛ የፍቅር ሰው የሆነች ሴት አገናዛቢ ችግርም ካለ የምትካፈል በጥሩም በሌላም ጊዜ የምትሆን ጥሩ አይምሮ አመዛዘኝ የምትሆንልህን ያርግልህ የዘመኑ ነገር ስለማያስተማምን ነው ይህንን እያልኩ ያለሁት ለምን ብዙ ሰው በሂወት ውስጥ መጥተው ስለሚያሰናክሉ ነው ለማለት የተገደድኩት ለሁላችሁም መልካም እድል እመኝላችሃለሁ 🙏🙏🙏ሄሉ ግን ውስጣ ትጎዳለች ለምን ቶሎ እንደዚህ ስትለያት ይከፍታል ለምን ሁሉም ሰው አንድ አይደለምና ሄሉ ፍቅር የሆነች ናትና ጌታ መልካም ነገር በሂወታ ይስጣት ወንድ ብቻ ሳይሆን successful የምትህንበትን እመኝላታለሁኝ 1ኛ ትምህርት ወይም በሌላ የራሳ የሆነ ፈጣሪ ይስጥሽ Done ✅🙏🙏🙏

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih Місяць тому +68

    ዉስጤ ተቃጠለ ሳልጨርሰዉ በሰማም እናቴ ማርያም እሶ ትሆንሸ የኔ ምሰኪን የኔ እናት በእንባ ነዉ የሰማሁሸ የኔ ጠንካራ ያልፍል እሚሰፍልግሸን እግዛብሄር ይሰጥሸ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Місяць тому +3

      እኔስ ብታይ😢😢😢😢

    • @MeseretYitayih
      @MeseretYitayih Місяць тому +2

      ​@@Fufu-vt9ptአይዞሸ እናቴ በሰማም የሰራህ ይሰጥህ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Місяць тому +3

      @@MeseretYitayih ወድ ልጅ ማመን ክባድነው

    • @Zehara244
      @Zehara244 Місяць тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢የየዋህ ልብ መጨረሻዉ

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Місяць тому

      😢😢😢እኔም

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 Місяць тому +20

    የዛኔ ምነግርሸ አለኝ ያልክ እሄነው እዴ ሄሉየ ምሰኪን ሰቱን አሰበሸ ይሆነ የፍቅር ጥያቄ ሚጠይቃት ነውኮ ሚመሰላት ኢጭ ለምን ፍቅረኛ የለኝም ምናምን እያልክ አልነበረ እዴ ግን ለምን ማርያምን ሰው መቅረብ ከዚበሃላ በጣምነው ያሰጠላኝ ከላይክ ውጭ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ደበረኝ አይዞሸ ሄሉየ ወንዶች ድሮም የታወቁ ናቸው እኛ ፍቅር ውሰጥ እሰኪያሰገብን ድረሰ ማሬ ፍቅሬ ሁሉነገሬ ያላች ሂወቴ ባዶናት ይላሉ እኛ ማሰብ ሰጀምር ፍቅር ሲይዘን ደግሞ ሂወታችን አጨልመው ላጥ ይላሉ የሰራቹህን ይሰጣቹህ😢😢😢😢

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r Місяць тому +49

    ወይ ዘንድሮ ወንዶች ግን ምን ጉድ ናችሁ ሄሉዬ የኔ የዋህ አይዞኝ ጠንካራ ሁኚ ሰው አትመኚ እንዳልክ ግን😢

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Місяць тому +3

    እንዳልክ አያረገውም መልካም ሰው ነህ ይህንን አታደርገውም መልሳ እንደምትጎዳ ስለምታቅ ፖራንክ ነው

  • @ሽምኪጥዑምእዩማርያመ-ኀ1ነ

    አይ የሰዉ ህይወት ከባድ ነዉ ብቻ ጠንካራ ሁኝ ምርጥልጅ ነሽ እህቴ አዞሸ ሰዉ ይመጣል የሄዳል እዚብሄር ብቻ ተከተይ የኔ እናት አዞሸበርች😢😢😢😢😢😢💔💔

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +28

    በናታችሁ ወንድልጅም ሆነ ሴት ልጅ የማታዛልቁ ከሆነ ወጣያሉ ነገሮችን አብራችሁ አታሳልፉ
    ኖርማል ጒደኛ ከተባለ በልኩ የሰው ስሜት የሚባል ነገር አለ😢😢😢😢

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube Місяць тому +27

    እንኳን እሷ የእኛንም ልብ ነው የሰበርከው

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Betam betam😭😭

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Місяць тому

      ምነወዘረሁለትሄሉልብየንሰበረት😭

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +29

    እባካችሁ አዲስ ነገር በቀን አታምጡብን ለማየት ተስፋ እየቆረጥን ነውና ብትፈልጉ አብራችሁ ኑሩ ባትወዱም የራሳችሁ ጣጣ እኛን አሽንጉሊት አደረጋችሁን

  • @RoodasSintayehu
    @RoodasSintayehu Місяць тому +1

    መጀመሪያ ከተጎዳችው በላይ አሁን አንተ በጣም ነው የጎዳሀት ንግግርህ ደስ አይልም

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому +3

    እረ ፕራንክ ነው እውነት ኣይደለም እየፈተንካት ነውና ስለዚህ እንዳልክ ለሄሉ ኣትጉዳት ታሳዝናለች እኮ

  • @RRf-y8r
    @RRf-y8r Місяць тому +19

    በይ እዚ ቤት መጀመራም ሄሉ ፊለገ ነበር ያመጠውት አብሽሪልኝ ያኔ አስተወይ ያምትሉ

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف Місяць тому +98

    ካሁን ቡሃላ ከዚህ ቤት አልምጣም😢💔💔💔

    • @Dignish
      @Dignish Місяць тому +2

      enmi😢

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 Місяць тому +3

      እኔም 😢😢😢

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Me too!

    • @HadiyaEndris-o3t
      @HadiyaEndris-o3t Місяць тому +3

      የምር ከሆነ እኔም አልመጣም😢

    • @Zehara244
      @Zehara244 Місяць тому

      ​@@HadiyaEndris-o3tenem Almetam Yemir Kehone😢😢😢😢😢😢

  • @leltNegus
    @leltNegus Місяць тому +14

    እንዳልክ ግን አስመሳይ ነህ እንዴት ፍቅረኛ አለህ እያለች ስንት ጊዜ እየጠየቀችህ የምር ለመጉዳት እኮ አንዱ ይበቃት ነበር ለምን ቀረብካት ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ የዋህ የምር ትለያለሽ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Місяць тому +6

    የፍቅር አጋር የለኝም አላልክም እንዴ ለመፈመስ የቀረባት ሁሉም ወንዶች አንድ ናችሁ ውልክፍ ሁላ😢

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому

      Eko😢betam yaseznal ewant kohns

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery Місяць тому +2

    ግን ሄሉ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣታልቅሺ ቀሽም ሰው ሁሌም ቀሽም ኣስተሳሰብ ነው ያለው

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 Місяць тому +36

    አረ አልቃሻ አትሁኝ ይደብራል አንዴ ጠንከር በይ ለሁሉም ዝጉጁ ሁኝ 😢እሱ ጥሎሽ አይሀድም ግን ብሆንም ጠንካራ ምሆን አለብሽ መለያየት ካንች አልተጀመረምኮ ዶሞ አንወድሻለን❤❤❤

  • @Tigestdestaw
    @Tigestdestaw Місяць тому +13

    𝚗𝚘 እደዚህ ማርግ አልነበረብህ ከመጀመርያውም በዚህ ልክ መቅረብ የለብህም ነበር አሁን አንተ የቀረብካት ደስተኛ ልታረጋት አደለ እስከመጨረሻው የማዘልቅ ነገር ለምን አስጀመርካት ምክንያቱም ሴት ናት ልትወድህ ትችላለች😢

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc Місяць тому +31

    ዉሸት ነዉ እዉነት የለኝም ሥትል ነበር ሄሉ በርቺ በደንብ አሥቢበት ቶሎ ሠፍ አትበይ

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g Місяць тому +1

      አወየለኝምእያለብዙግዜጠይቃዋለች

  • @abbzzbzzz5927
    @abbzzbzzz5927 Місяць тому +5

    ወይኔ ሄሉየ ጭራሽ ሁለተኛ ሥብራት ወንድሜ ደግም አላደረክም ጭራሽ ካተ የማይጠበቅ ነው ፕሮሠሡንምላች ሥል ሠርዠዋለሁ አልካት ሁለተኛ ከጎኔ ሁኝ እዚሁ ቤት እከራይልሻለሁ አላት ይሄ ሁሉ ውሸት ለምን የኔ የዋህ ሁሌ ፍቅረኛ አለህ ወይ ብላ ሥጠይቅህ የለኝም ነበር የምትላት ለምን ግን የምታረገው ነገር ሁሉ የፍቅረኛ እጅ የጎደኝነት አይመሥልም ነበር ተደሥታ ሳጨርሥ ዳግም ህመም😭😭😭😭ማሪያምን በጣም ነው ያዘኩት 😭😭😭

  • @hanitesfaye-o6n
    @hanitesfaye-o6n Місяць тому +1

    Video eyayew le meejemrya gize alekesiku😢 weyi setasazin😢😢 yelebwa hazen yegaabal😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +24

    የኔ እህት ክፍት ይላታል ቶሎ ይመስለኛል ጓግታለች የሂወት አጋሯ እንዲሆን እኛም ተመኝተናል ግን ከእግዚአብሔር ማንም አይበልጥም እሡ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው

    • @heywet
      @heywet Місяць тому

      Be Egzeabeher masabeb aychalem yesew lej ende kok eyhede okay?

  • @YASMIN-x4n3h
    @YASMIN-x4n3h Місяць тому +40

    እረ እየቀለድኩ ነው በለን የምር ከሄሉ ጋር ነው መጣመር ያለባችሁ ወላሂ ከፋኝ😢😢😢😢😢 ደግሞኮ በጣም ነው ሱስ የሆናችሁብኝ ሳላያችሁ ከዋልኩኝ ቅርቅር ነው የሚለኝ ማነው እደኔ የከፋው ከሄሉ ውጭ ወደ ውጭ የሚል

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Bet1771
      @Bet1771 Місяць тому +1

      እሱ ፍላጎቱ በጭራሽ የለውም።

  • @MekiyaKedir-p3v
    @MekiyaKedir-p3v Місяць тому +61

    በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን አሁን ልቤ ታሳበራ ፍቅር ከሌላቹ በዚ ልክ መቃረራብ አነበረበቹም ኡሷ ትወድህለች ግን ሴትነቷ ገድቧወታል

  • @olgafesshay9294
    @olgafesshay9294 Місяць тому +2

    አንተ ከናቲ ምንም ልዮነት የለህም አንድ ናችሁ ???? ሄሉ መልካም ነሽ እግዚአብሔር አለ ካአንቺ 🌹❤🌹❤🌹❤ we love u ሄሉ ❤🌹🌹🌹❤🌹❤❤❤❤

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Місяць тому +14

    አይ እራሥህን ቆልለህ ሄሉ ትበዛብሀለች

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 Місяць тому

      የሆንክ ቅዠታም በጋደኝነት ነው የቀረባት ነግሮኣታል በግድ ኣግባ ነው የምን ቆሻሻ ናችህ ምን ያርጋት እሷ የቀረባትን ወብድ ላይ ኣትንጠልጠል ጋደኛ ትርጉሙን እወቁ

    • @tigabuAndmimiwa7
      @tigabuAndmimiwa7 Місяць тому

      እኮ

  • @ElsaAlehegn81
    @ElsaAlehegn81 Місяць тому +41

    አሁንም እዉነተኛ ሴት ክዳኑን እሰተምታገኜ አይዞሽ ወንዶች ለራሳቸዉ ብቻ ነዉ ሚጨነቁት እንደኛ አይደሉም ተይዉ በቃ🎉

  • @Betiaebera
    @Betiaebera Місяць тому +43

    ትግስቱ ሰጠኝ እስከመጨረሻው ማየት አቃተኝ 😢😢😢😢😊

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Місяць тому +2

      😢😢😢

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed Місяць тому +5

      ወላ እኔም ልጨርስና እኮምታለሁ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

    • @Betiaebera
      @Betiaebera Місяць тому +2

      @@SeadeAhmed እኔ ከልብ ነው ያዘኩት ለሄሉ 😢😢

    • @GeySysy
      @GeySysy Місяць тому +2

      እኔ እራሱ መጨረሻዉን እሰከማይ ነበር የጠበኩት ግን መጨረሻዉ ደበርኝ እባየ መጣ😢

  • @HAyimiKefel
    @HAyimiKefel Місяць тому +26

    እረ እንዳልክ በጣም ከባድ ነው ፕራንክ ይሁን የእውነት ሄሉ ግን በጣም ነው የምታሳዝነው

  • @TerhaisMechal
    @TerhaisMechal Місяць тому +1

    በጣምውያዘነኩይ እደዛሪከፈቶኝ አያቅም ለምንብትሉኝ መልካምሰውመሰሎኝ ነበርለምንእደዚህ ያደርጋታል ልጀቶልየመጀመሪወቁሰል ሳታግግም አይዞሸ እህትሰውገብሮነውማነንትለች ቀበሮ

  • @MegaLetina
    @MegaLetina Місяць тому +1

    Endante metfo sew yaleh aymeslegnm. Kemejemerya yeqerebkat artefishal neber aydel.