እነሱን የተከተለ ሁሉ እግዚአብሔርን ክዷል || በመምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Місяць тому

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ አምላክ ለንስሀእድሜ ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን ቃለሰናይ ያሰማልን መምህራችን ከልብ እናመሠግናለን 💛❤️💚💐💛💐❤️💐💚💐❤️💚🙏

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wondwossenchanyalew9855
    @wondwossenchanyalew9855 Місяць тому

    ቃለ ሕይወትንየሠማልንመምህር። ቸሩ መድሀኒተዓለም ረጅም እድሜን ያድልልን።

  • @S.G.S.G-21S
    @S.G.S.G-21S Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 መምህር ዘበነ ለማ ካስተማሩት ትምህርት ላይ የተወሰደ ነው 👈ቢሆንም ከይቅርታጋር አባታችን እነዚህን ሰዎች ስምም ምስልም አልጠቀሱም 👈ለእኛ ግን ዓይናችንንና ልባችንን አብርቶልናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏👈👉 አባ ሚዲያ👈👉 እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል እነሱን የሚሰሙትን ሰዎች አስተሳሰብ በብልጠትና በራሳቸው ልክ ሰርተው እያመረቷቸው ነው👈 የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድሮ ማስተዋል አቅቶታል የተጠራበት ቦታ ዝም ብሎ እየተጎተተ ይሄዳል የእግዚአብሔርን መንገድ ትቶ ወደጥፋት በሁሉም አቅጣጫ እየሮጠ ነው👈 ለሚሰማ ሳያውቅም ሆነ እያውቅ ለሚከተላቸው ለሚሰማቸው ከጥፋት እንዲዲኑ እውነቱን መናገር ማሳወቅ መልካም ነው👈
    🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️