I personally Admire & look up Dr. Rodas. Honestly Speaking you’re Genius person, GOD bless u & ur family Ethiopiaorthodoxforever 🇪🇹🇺🇸🙏🏿. Kale Hiwot yasemalennn
Thanks for your spritual and educational discussion. You taught us s lot with in limited time! We/I hope we got strengthen knowing this spritual teaching connect us more with our Lord Jesus Christ to trust our God 🙏 Thanks ❤️ May God bless you and your efforts be concedered by all of Orthodox Christian believers . Nativit if Our Lord Jesus Christ bless us all? Thanks 🙏👍
ሁሌም የማከብርህና የማደንቅህ ዶክተር ሮዳስ እንኳንም ከዚች እምነትና ሃይማኖት ተወለድክልን ።በበረከት ላይ በረከትና ሞገስ ያብዛልህ ።
#መምህር አንተ የምስጢር ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር የዕውቀቱን ፀጋ ያበዛለህ የሚስጥር ባህር ነህ!!
እርሱ እድሜውንና ፀጋውን አብዝቶልህ ነፍስን የሚሰደስተውን ልቦናን የሚድሰውንና አጥንትን የሚያለመልመውን ቃሉን እንድትመግበን ይርዳህ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን: ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውንም ይባርክልን።
ዕፁብ ድንቅ ምስጢር፣ መምህር!
የማያልቅበት አምላክ በምስጢር ላይ ምስጢርን ይጨምርልዎ በእውነት።
ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን!
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalehewot yasemalen Amen
ቃለህይወት ያሰማልን🙏ድንቅ የተዋህዶ ልጆቻችን👏👏👏
KALE hiwet yasemalgn memhir
ምን ብዬ እንደምጠራህ ስም ያጣሁልህ መምህሬ እምዬ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ በመሆንህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመስግኜ አላበቃም የምታደርጋቸው ጥረቶች እጅግ ያስደንቁኛል ይህ የፀጋ ስጦታ መሆኑን አንድ ሰው ስትሆን ስለ ሃይማኖታችን ፈትፍተሀ ነፍሳችንንም ሥጋችንንም የምታረካ በ መምህርነቱ በአንድምታው በውዳሴ ማርያም እንዲሁም በሳይንስ ትምህርቱ በተሪካችን አረ ስንቱ እንደው በደፈናው ልብ ይመርቅ ለዘለዓለም የሚኖር ሰው ባይኖርም አንተን ለዘለአለም ያኑርልን ሩህሩሁ እና ትሁት መምህሬ ዶ/ሮዳስእንወድሃለን እናከብርሃለን❤🎉❤🎉🎉🎉
እናንተን የሠጠን (ቃለ እግዚአብሄርን እምትመግቡንን የሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን።
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራኖቻችን ለልደተ እግዚእነ🌹🌹🌹
Kalehywete yasemalen megabeye memeher rodase tadese.lergeme edema yagelegelegelote zemeneken yetebareke yehone .
ኃይል ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለእግዚአብሄር ይሁን!
I personally Admire & look up Dr. Rodas. Honestly Speaking you’re Genius person, GOD bless u & ur family Ethiopiaorthodoxforever 🇪🇹🇺🇸🙏🏿. Kale Hiwot yasemalennn
Appreciate you 🙏 Amen 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤😘
መምህር:ቅዱስ:አማኑኤል:ዕድሜና:ጤና:ይስጥልን:ዕመቤቴ:በፀጋ:ታኑርልን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:እንኳን:አደረሳችሁ:❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የማይጠገብ ትምህርት ነበር❤❤❤❤❤
መምህራችን ጤና ይስጥልን ! ፈጣሪ እግዚአብሔር ከአለቆች አይን ያውጣችሁ ! የ ኢሉሚናት ተላላኪዎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየተጉ ስለሆነ ::
እንኳን አብሮ አደረሠን ድንቅ መምህራኖቻችን የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
Amen Amen Amen kalehyywet ysemaln❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራኖቻችን
ቃለህይዎት ያሰማልን
መምህር እባክህ ከስእሏ የሚወጣውን ቅባ ቅዱስ ለባለቤቴ ነው በጣም ያመዋል
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መጋቤ ሓዲስ ዶ/ር ሮዳስ ያደሰ።
የሚስጢር ባለቤት ልዑል እግዚብሄር በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ፣ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ በቅዱሳን መላእክቱ ይጠብቅልን።
Enkuan Aderesachu!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
Am from Asmera but amarinaw lenim bemigeban metin new ena millon like
❤❤❤amen enqan beselam aderesen
መታደል የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ መምህር ለጌታችን ልደት።
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአመት ሰው ይመለን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ክብር ይግባው የሰላሙ አባታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ክብር ፣ሞገስና ኃይል ይሁንለት❤
Amen Amen Amen kalehywetyasemaln❤❤❤::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኔ አባት አድናቂሁ ነኝ መምህር🎉❤❤ እኳን አደረሳችሁ❤❤❤
Kalhiwotn yasemalin 🙏🌹🌹🌹🙏
ሁለታችሁም ድንቅ መምህሮቻችን ናችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን❤❤❤
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን አሜን
ቃለሒወት ያሰማልን መጋቢ ሓዲስ ዶ/ር እድሜውን ፀጋውን ይብዛልን 🙏🏽 ፍትፍት አርገህ አጉርሰስሐናል እናመሰግናለን🙏🏽 መምህር መስፍን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረድኤት በበረከቱ ይጎብኘን አሜን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ከመላው የዝግጅት ክፍሉ ባልደረቦችህ ጋር አብሮ አደረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን
Kale hiwot yasemalin huletachunim be edime be tena yitebikilin, embetachin kidist dingili mariyam tibarikachu❤❤❤❤❤❤❤
Abatochachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet melkam beak yehunlachehu
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረስን ❤❤❤ቃለህወትያሰማልን መ ምህር
እንቁዎቻችን ፣ እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታችሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እግዚኣብሔር እንዳይኑ ብሌን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እረ፡ይእህእ፡መራሀግብርእ፡ይደገምእ፡ቃለሂወትእ፡ያሰማልንእ❤
Amen Amen Amen
እንኳን አደረሳችሉ የተዋህዶ ልጆች የኛ እንቁ መምህር
Thanks
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
የጳጉሜን ስድስት መሆን የገናብአልን ብቼ ወደ28 ቀን ማድረጉ ምስጥሩን እባክዎት ያብራሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ሙሉ ምስጥር ተረድቻለው ጥያቄዬ ተመልሷል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Thanks for your spritual and educational discussion. You taught us s lot with in limited time! We/I hope we got strengthen knowing this
spritual teaching connect us more with our Lord Jesus Christ to trust our God 🙏 Thanks ❤️ May God bless you and your efforts be concedered by all of Orthodox Christian believers . Nativit if Our Lord Jesus Christ bless us all? Thanks 🙏👍
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Yna abati Enkuan Adrswet
❤❤❤💐💐💐💐
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤⛪⛪⛪❤❤❤❤
ስለ ጌታ ልደት ብዙ ተምረናል::: ቤተክርስቲያናችን በጭንቀት ላይ ሕዝባችን በመከራ በረሀብ ሲንገላታ ምነው ብታስታውሱት:: ትምህርቱ ወቅቲን ቢጠብቅ መልካም ::
መምህር ሮዳስ አንድም ቀን ምነው ይሄሁሉ የተዋህዶ ልጅ ሲያልቅ እንድም ቀን ነፍስ ይማር ብለህ አታውቅም ሲራብ እንኳን በምን እንርዳው አትልም ምንህም የምይገባ አይነት ሰው ነህ ምንም የሃይማኖት ሰው ልልህ አቃተኝ!!!
ዉይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ እኔ ግራ የገባኝ ምን ቃል ልጠቀም ለመጋቢ አዲስ ሮዳስ ታደሰ በቃ እኔ አልችልም እግዚአብሔር ይመርቅ
ወጣቱን በደንብ የ እግዚአብሔር ቃል አሰተምሩት ካልሆነ የ ኢትዮጵያ ወጣት በየ ጭፈራ ሺሻ ቤት በመዞር ሂወቱ ሜዳ ላይ እየቀረ ነው።
💜💙🤍🤎
ቤት ሌኼም
ቃለህይወት ያሰማልን
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤