አረ ምንድነው ጉዱ? እግዚአብሔር ቁጣው በኢትዮጲያ ላይ አወረደው በእንባ ጎርፍ የታጠበችው አርባምንጭ ከ200 በላይ ሰወች ሞ**ቱ 24 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @tigaethio
    @tigaethio 3 місяці тому +5

    ጌታ ሆይ ታረቀን በእውነት ከባድ ግዜ ነው ነፈሳቸው በአጸደ ገነት ያኑረልን

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 місяці тому +14

    ንሰሀ እንግባ ከክፉ መንገዳችን እንመለስ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 місяці тому +13

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን!
    አዘንተኞችን አፅናናልን

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 3 місяці тому +18

    ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ድረስልን ያንተው ፍጥረታት ነንና

  • @DejeneFenkle
    @DejeneFenkle 3 місяці тому +13

    መሪር ሀዘን ነፍስ ይማር

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 3 місяці тому +5

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን ያረብ....ሀገራችን ሰላሙን አዉርድልን🤲 ያረብብብብብ....ምህረትህን🤲

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 3 місяці тому +3

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 3 місяці тому +4

    እረ የእ/ር ቁጣ እንደዚህ አይደለም እረ ባፋችሁ ጥሩ ነገር አውሩ እ/ር ይድረላቸው ነብሳቸውን ይማር

  • @EyerusalemKefyalew-de9qi
    @EyerusalemKefyalew-de9qi 3 місяці тому +3

    ኧረ አርባ ምንጭ አይደለም ጎፋ ዞን ነው ብራዘር

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 місяці тому +4

    ፈጣሪ ሆይ አተ ከክፍ ነገር ጠብቀን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 3 місяці тому +5

    ለምን አያወርድም ክፉ ስራችንንና ቅሚያና ግድያችን እንዲሁም ዘረኝነታችን የት ይዉደቅ በየ ቀበሌዉና በየ ክፋለከተማዉ በየ ቢሮዉ ንፁህ ሰወች የሚንገላቱት እንባ የት ይድረስ የመንግስት ሰራተኛ ሁነዉ የግል ኪሳቸዉን የሚሞሉ ከርሳም ካለ ሌላ ግፋ ይመጣል ።መንግስት መግለጫ ሰጠ የሚታገቱት ሰወች መግለጫ አያስፈልጋቸዉም ማለት ነው ?የሞቱትን ነብስ ይማር ንፁህ ልብ ይስጠን

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 3 місяці тому +4

    አላህ ከዚህም ጉድ ይዞናልጅ ከዚህምበላ በላ አለማውረዱ አላዛኝ ነው እንደኛ አይደለም

  • @HaileyesusAyenalem
    @HaileyesusAyenalem 3 місяці тому +2

    ,በአደጋው ለተጎዱ የገነት እረፍትን።በሀዘን ልባቸው ለቆሰሉት ደግሞ መጽናናትን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን።

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 3 місяці тому +2

    ሁላችን የጌታን ድምፅ መስማት አለብን ተው ሲለን በነቢያት በኩል ሲናገር እኛም የወጌል አማኞች እንደመፀለይ እርስ በራሳችን እንዋቀሳለን በጌታ ኢየሱስ የማያምኑ እግዚአብሔር እደሰው አደለም ይላሉ ትቢትን መናቅ ገና ወጋ ያስከፈለናል የኢትዮጵያን እግዚአብሔር መባረክ ይችላል መከራዋንም ያሰወግዳል ከታዘዝነው የእኛው ጥፍት ነው ጌታ የተናገረውን ያደርጋል አውንም እንስማውና እንመለስ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 3 місяці тому +2

    ንሰሀ እንግባና እንፀልይ ይህ በጣም ይከብዳል

  • @TigistDemissie-cn1uj
    @TigistDemissie-cn1uj 2 місяці тому

    እግዚአብሔር የሞቱትን በገነት ይኑራቸው ያሉትን መፅናናትን ይስጣቸው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይውን

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 3 місяці тому +1

    ይቅር ይበለን እደኛክፍት አትይ ፈጣሪያችን

  • @mihretdegemu8801
    @mihretdegemu8801 3 місяці тому +1

    እናቴ እመብርሃን እባክሽ የአስራት ሃገር ልጆሽን አትርሺን 😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @derejegintamo4317
    @derejegintamo4317 3 місяці тому +1

    ጌታ ይማረን ንስሃ እንግባ!!

  • @HiwotTessera
    @HiwotTessera 3 місяці тому

    😢😢ጌታሆይ ይቅር በለን እባክህ ሀጢያታችን ነው ይህን ያመጣብን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ አስበን 😢😢😢

  • @TsigeHabtaSema
    @TsigeHabtaSema 3 місяці тому +1

    እግዚኦ ለንሰሀ ሞት አብቃን ጌታሆይ እንደቸርነትህ😢😢😢😢

  • @Israel23-mf1ko
    @Israel23-mf1ko 3 місяці тому

    እግዝአብሔር ምህረቱኝ አውረድልኝ ማር

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 місяці тому

    አምላኬ እየን በቃ በለን ማረን ይቅር በለን

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 3 місяці тому

    OMG R.I.P God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t 3 місяці тому +2

    ነፈስ ይማር

  • @UgEr-v5u
    @UgEr-v5u 3 місяці тому +1

    ለሞቱትነፈስይማር😢😢😢ነገርግንአማራክልልየሚዴርገውነገርነውለዚህየበቃንአማማምልክትጠብቅነ

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 3 місяці тому +1

    እግዝአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማሬን እርዳን ምራን :: 😭

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 3 місяці тому +1

    Allah ende eznetu naw enji endesrachinmas kezim belayi neber😢😢😢😢😢ya Allah maren😢😢😢

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 3 місяці тому +2

    በጣም፣ያሳዝናል፣በእውነት፣እሔሲሆን፣ማየት፣ይከብዳል፣በጣም

  • @SewunetAbreham
    @SewunetAbreham 3 місяці тому

    እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ምርቱን ይወርድልኝ

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 3 місяці тому +3

    R.I.P Please treat children the right way, Respect the elders, Dont divorce, avoid killing, lying & stealing.

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 3 місяці тому

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @Sneayit
    @Sneayit 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @TigistDelelegn-e2l
    @TigistDelelegn-e2l 3 місяці тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የቂር በለን 😭😭😭😭😭

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t 3 місяці тому +1

    አለህን ብቻ ተከተሉ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 3 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር::

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 3 місяці тому

    God we need your marcy !!!!!

  • @YeshiharegHailu-x4l
    @YeshiharegHailu-x4l 3 місяці тому

    እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አምላክ ሆይ

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 3 місяці тому

    እጅግ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማርልን ፣ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን አሜን ፫

  • @BettyYaz-fh7fb
    @BettyYaz-fh7fb 3 місяці тому +1

    ዓቤቱ የቀርበለን

  • @TemsegemDemeke
    @TemsegemDemeke 3 місяці тому

    betm yasazinal nefisachewun allah yirahimchewu

  • @tararaya380
    @tararaya380 3 місяці тому

    Egzio meharene krstos🙏🙏🙏😢😢😢

  • @romanwalegan3472
    @romanwalegan3472 3 місяці тому

    Nefs yemar ❤🙏

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 3 місяці тому

    We did a lot of bad things out of God low at this time , but the God you can do everything, God send your excuse & Marcy . God !! God !!God !!!

  • @MiratuDantemo
    @MiratuDantemo 3 місяці тому

    Tabrki❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 3 місяці тому

    ወንድሜ ማቴዎስ 24 በሙሉ አንብብ
    በመጨረሻ ዘመን

  • @ssds463
    @ssds463 3 місяці тому

    ምናለ"ፈጣሪቁጣውን"በሚሥኪኑላይ"ተሚፈርዲ""እወበርላይተቀምጠው""የዲሐውንልጂ""የሚበሉትን""እደዝሑ"ዲብልቅልቅቢያረገው

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому

    በአንድ ድሮን ከዚህ የበለጠ ነው የሚጨፈጨፈው ሞት በኢትዮጲያ አድስ አደለም

  • @halimo1255
    @halimo1255 3 місяці тому +1

    ግራ ግቢት የምላን ነገረ ቢኖር ለምንዲናዉ የታሪክ አታላዎች ፎቶ በየቦታዉ ተለጥፎ የምናየዉ ለቅሶ ደርሶል ለማለት ነዉ ሁሉም ሞቶ ቢአልቁ ጣጣ የላቸዉም የቢላኝ ለዳሀዉ ወጌኔ😭😭😭😭😭

  • @semhar9630
    @semhar9630 3 місяці тому

    Oj oj meskiyn Abet Abet ewaiy 😭😭😭😭😭

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 3 місяці тому

    ወንድሞቸነ አእቶቼነብሳችሁን በገነት ያድርገው

  • @q8io817
    @q8io817 3 місяці тому

    Nabesa yimar 😢😢

  • @yonatantameru5498
    @yonatantameru5498 3 місяці тому

    R.i.p in the mighty name of jesus god protect all human beings from any devil attacks /Yonatan tameru

  • @yhhdhdyux2319
    @yhhdhdyux2319 3 місяці тому

    🙏🙏😢😢

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 3 місяці тому

    Uuuufffff😢😢😢

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @HorteHorte-p7k
    @HorteHorte-p7k 2 місяці тому

    Igizabiher nabsachon yimar ye etiopia hizbi tsaliyu 😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 3 місяці тому +1

    ለኢላሀኢለላህ የአላህ አበት ቅጣ የአላህ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 3 місяці тому

    Geta Jesus hoi iker belen 🙏🙏🙏

  • @tadeelisht3689
    @tadeelisht3689 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 3 місяці тому

    May God save the passed victims,
    Remember in his kingdom, God save the spirit soul of his people, These all needs repentance, 🤲 prayer, fasting ar least 40 days & giving offers.

  • @halimo1255
    @halimo1255 3 місяці тому

    አይን የሰጣን ጌታ ጥሩን እንዲናይ ያዛናል ጆሮን የሰጠን ጌታ ጥሩን እንዲንሰማ ያዛናል ጭንቅላትን የሰጣን ጌታ ጥሩ ጥሩን እንዲናስቢ ያዛናል ዞሮ ዞሮ ወደ እሱ ተመላሾች ነንና ላሰዉ ቢላቹዉ የመሰከራቹዉ አለሙዋ ጠፊ እንደሆነች እንዳትረሱ አላህ☝ ታጋሽ ነዉ ዲንቤሩ እንዳይ ነካም አስጠንቅቆናል ቁጣዉ ካባዲ ነዉ በብቡዋኖች በጣም ጠንቃቃና ታሪክ አክባሪ ነበረ እንደ ዛሬዉ አያሪገዉና 😭

  • @سارهال-ش4ك
    @سارهال-ش4ك 3 місяці тому

    🙏🙏😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 місяці тому

    ነብስ ይማር ግፉ በዛ ግን በደሀ ላይ ሆነ አብቹኮ ፋኖ ነው ማለቷ አይቀርም

  • @titiyoszegeye-ds3lp
    @titiyoszegeye-ds3lp 3 місяці тому

    በኢየሱስ ስም ሞት የለም

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 3 місяці тому

    😭😭😢

  • @SamsungAfivteen
    @SamsungAfivteen 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 місяці тому

    የተለያዩ አሰቃቂ ጦርነት የንጹሀን ተገደሉ ታፈኑ በጥይት ተደበደቡ አሁን ደግሞ ይህ ልብ የሚያርድ ነገር መስማት በቃ በለን ማረን ይቅር በለን እራራልን በቃ በለን በቃ በለን

  • @سعيدهمحمود-ذ4غ
    @سعيدهمحمود-ذ4غ 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ነብስይማር

  • @NajatNajat-d7b
    @NajatNajat-d7b 3 місяці тому

    😭😭😂😂😂😂😂😭😭😂😭😭😭😂😭😭😭 እግዞዞ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 3 місяці тому +3

    እጅግ አሳዛኝ ክስተት ነው ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይቅር ይበላት መድሀኒታችን ጌታችን ፊቱን ያዘንብልልን እመብርሀን ያስራት ሀገሮን በምልጀዋ ትጠብቅልን በየቀኑ በግፍ የሚገደለውን ንፁሀን ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ከመናፍቃን ከተኩላዋች ይጠብቅልን::

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 3 місяці тому

    የመሬት ናዳ ምን ማለት ነው የመሬት መንቀጥቀጥ ወይንስ የፎቆች መፍረስ

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w 3 місяці тому

    እመብርሀን ምነው እናቴ ዝም አልሺን

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 місяці тому

    😭🇪🇹🙏🙏🙏

  • @HanhomeGraniteCiramic
    @HanhomeGraniteCiramic 3 місяці тому

    Egezabher yesten yensha geze new yeker yebelen

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz 3 місяці тому

    Yasazenale mesekenu
    Mache wanejalagnawe yeganle
    Egezooo malate becha
    Egezehubiher yeqere balane😊

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 3 місяці тому +1

    እነኝህን ግዳዮች እግዚአብሔር ካልነቀላቸው እነኚህ ኮተታሞ እነሱ ከመጡ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰበብ አስባብ ህዝባን አለቀ ይህ እምነትአልባ የሆነ ሰው እግዚአብሔር በማንሻው ያንሳው እና እሱ የሰው ሞት ምኑም አይደለም እሱን የሚያሳስበው የእሱ ስልጣን የሰው መሰል አውሬ ነው

  • @RobotYegetalig
    @RobotYegetalig 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etvlp3373
    @etvlp3373 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FevenWendemu
    @FevenWendemu 3 місяці тому

    አደጋው የተፈጠረው ጎፋ ዞን ነው አርባምንጭ አይደለም አድራሻውን አስተካክል

  • @AkliluDana-o2h
    @AkliluDana-o2h 3 місяці тому

    ችግሩ የተፈጠረወ ጎፋ ሣዉላ ሆኖ አርባምንጭን ምን አመጣዉ በሰዉ ልጅ እልቅት ላይ ፖለቲካ አትሥራ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SintayehuAlemayehu-vd5wu
    @SintayehuAlemayehu-vd5wu 3 місяці тому

    Ohhh my God😂

  • @TsegayeWeldeab
    @TsegayeWeldeab 3 місяці тому

    R. I. P

  • @Zinab-zz5nw
    @Zinab-zz5nw 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 місяці тому +5

    የደቡብ የአብይ ወንበር አስጠባቂወች ወታደር በአማራ የንፁሃን የሕዝብ ደም ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ቁጣ ነው አሁንም አማራን አትግደሉት ።👿👿

    • @MenilekResidents
      @MenilekResidents 3 місяці тому

      stupid

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 3 місяці тому

      አማራን የሚገል የአብዩቹ ሳይሆኑ የአማራ ባንዳ ታጣቂዋች ናቸው!! ዝም ብለሽ አትተርተሪ

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 3 місяці тому

    ለኢትዮጵያ ወጀል የወለጋ ደም በቂነዉ አላህ ይቅር ይበለን ይቅርባይነዉና በዳወችንም የስራቸዉን ይስጣቸዉ ዛሬም እደእስሳት እየታረዱነዉ የአማራልጅ አማራነቱን ፈልጎ አልተወለደም ነገርግን በዉጭአገር ታይቀር ሰርተን መኖርያነዉ ያጣዉ የሚስኪንልጅ

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @AdmasuDiressie-yx7so
    @AdmasuDiressie-yx7so 3 місяці тому

    በአርባ ምንጭ የፈሰሰው የትግራይ ተወላጅ ላይ የፈፀሙት ግፍና በደል ገና አይደለም "ዶርዜን " ሁሉንም የኢትዮጵያ ክፍል ዋጋ ያስከፍላታል።

  • @Parsheka
    @Parsheka 3 місяці тому

    Egezabeher mihiretun yabizalen baka yibelen

  • @SOLOMONEKUBAY-o4d
    @SOLOMONEKUBAY-o4d 3 місяці тому

    መንሸራተት ማለት( ለምሳላ ከሌላ የመጣ ኣፍር ክምር መሳይ በላይ ቤት ይሰርሎታል💔ይመስለኛል😭😭😭

  • @uae-ji5qs
    @uae-ji5qs 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kelemwadubale8176
    @kelemwadubale8176 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @q8io817
    @q8io817 3 місяці тому

    Egizaber yiqara balan

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 3 місяці тому

    በእርግጥ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሆነ ምናለ በእነዚህ ድሆች ላይ ከሚደርስ አራት ኪሎ ላይ ቢሆን ህመሙ ይሰማቸው ነበር

  • @HggVc-us9ie
    @HggVc-us9ie 2 місяці тому

    ምን ሀለበት ዘራን ብንተዉ ሀረ ህባኮቹ ይሀህ ሁሉ ህዝብ ሞቶ ሀሁንም ዘረ ሁላቹም ፈጣራቹን ለምኑ ህባኮቸ ተመለሱ ህባኮቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kebrom4644
    @kebrom4644 3 місяці тому

    Nefs yemar

  • @ZinashAsefa-u6q
    @ZinashAsefa-u6q 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆