ዳኒን አስደነገጥኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    በማርያም ሁሌም ስሩ አትጥፉ ፈቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ሲል ዳኒ ደግሞ የዋህ መልካም ሰው ነህ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +123

    አሁን ኢሂን ቪዶ የሆነ ጊዜ ስታዩት ደስ ይላችሁል የምር ትዝታ ነዉ ጏደኚነት ወጣትነት በቃ ብቻ እድሜ ይስጣቹ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому +154

    በጣም ደስ ያለኝ በየ ክላሳችሁ የወላድተ አምላክ የመ ብዙሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ስእል አድኖ እማምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ሴቶቹ ደግሞ እድሁ ያለ ሚካፕ አለባበሳቸሁን አስተካክላችሁ ብትኖሩ የበለጥ ውብ ናችሁ በተረፈ እወዳችሁኋ ለሁ።

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому +100

    😂😂😂😂😂ውይይይ ዳኒ ሲያሳዝን ማነው እደኔ ክላሳቸው ላይም መኪናው ላይም የመቤቴን ስእል አድኖ የታየው

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Рік тому +917

    ማነዉ እደኔ ፅጌን ያለሜካብ የሚወዳት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +72

    አቃታለው ማንን ውሻዋን የልጅ ናት 😂😂😂ወይኔ ዛሬ እንዴት እንደሳኩ አቤት ይሄ ፕራንክ ገና ብዙ ያደርጋችዋል ዳኒዬ ግን በጣም መልካም ሰው ነው የእናት ልብ ነው ያለው 🥰

  • @toyba1599
    @toyba1599 Рік тому +171

    በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ እካን ደና መጣችሁ ፍቅራችሁ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 10 місяців тому +7

    ቆንጆ ፕራንክ ነው ይሄ የምናገለረው ለሁላቹም ነው ስእለ አድኖ አንድ ቦታ በመጋረጃ ውስጥ ስፀልዩ እጣን አጭሳቹ የምትገፍት ነው በየቦታው መደረግ የለበትም ስትፀልዩም ሁላቹም ባአንድ ላይ መሆን አለበት አብሮቹ ስለምትኖሩ እሺ ውዶቼ

  • @birukman1334
    @birukman1334 Рік тому +71

    ጥበቃዎቹ ክብር ይገባችዋል እና ፅጌ ከኪሷ የውነ ነገር ታድርግ ስጦታ 🎉🎉

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Рік тому +32

    አሪፍ ፕራንክ ነው ፅጉ ይመችሽ ምላሹን ግን ቻይው እንደ ዳኒ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን

  • @ቃልኪዳንየጌታችልጅ

    የምር ዳኒዬ መልካም ሰዉ ነው 😢😢😢😢አሳዘነኝ ጌታን 😢😢😢😢😢

  • @Emumoti-de2jm
    @Emumoti-de2jm Рік тому +44

    በጣም ናፍቀናቹ ነበር በተለይ አዲስ አመትን በደንብ ጠብቄ ነበር በጣም ነው የወደድኩት ዳኒ አይዞክ ትልቅ ሰው አባቴ የመልስ ምት በደንብ እንጠብቃለን ሮያል ፋሚሊ በጣም እወዳቹዋለው እረጅም እድሜ ተመኘው

  • @haymi16h
    @haymi16h Рік тому +1331

    ፅጌ ያለሜካፖ ቆንጅዬ ናት የምትሉ❤

    • @MasaayGutaa-ks3re
      @MasaayGutaa-ks3re Рік тому +6

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr Рік тому +8

      😂😂😂😂😂😂😂😂ያማል ቅኔው

    • @twi2415
      @twi2415 Рік тому +6

      Awo betam konjo nech gin fetua eyetebelashe newu !!

    • @aass5403
      @aass5403 Рік тому +2

      ​@@MasaayGutaa-ks3reእን እደዝ ቡዬ ለፀፍ እያለከ ነበር❤❤❤

    • @MeritanaMamo
      @MeritanaMamo Рік тому +2

      ere be makup new sew yemetemeselew.. rasewan yetalch gered new yemetemeselew yale makeup .. endih asekeyami nat leka..

  • @etabuetabuu2222
    @etabuetabuu2222 Рік тому +32

    ፅግዬ ኘራንኩን ጀመርሽው ይመችሽ ስጠብቃችሁ ነበር❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo Рік тому +37

    ፅጉዬ ያለ ሜካፕ ቆጆነሽ🎉🎉🎉🎉

  • @RashedaNour-hh7mr
    @RashedaNour-hh7mr Рік тому +27

    የናንተ ፕራንክ በጣምደስይላል እንደሌሎቹ ልብየሚሰብርአይደለም ሀቂቃ ጎበዞች ስወዳችሁ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Рік тому +13

    በጣም ነበር የናፈቃችሁን እናንተ ግን እንደዚ ይጠፋል ኸረ ይደብራል ለማንኛዉም ፅግዬ እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤ይልመድባቹ

  • @MartaSewye
    @MartaSewye 7 місяців тому +6

    ደስ ስትሉ በማርያም ስትምሉ በአእየሱስ በጌታ አለማለታችሁን በጣም አደንቃችሀኃለሁ

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Рік тому +60

    እኔ እንደ ዛሬ ስቄም😂😂😂
    እንደዝህ ፕራንክም የተመቸኝ የለም 😂👌
    ከመጀመርያው ጀምሬ እስከ መጨረሻ እየሳኩ ነው የጨረስኩት የምር በጣም ነው የተመቸኝ🤣
    7 አመት አሳራቹን እንደ ምትበሉ ግን አውቃቹሀል እያንዳንዳቹ😂😂😂😂
    ወይኔ ማርያም ፅጌ ይመችሽ

  • @samsonyemaryamlejsamson3808
    @samsonyemaryamlejsamson3808 Рік тому +11

    ይመችሽ ፅግዬ
    ዳኒ ደግሞ ደጋግመህ እመብራሀንን ስጠራት በጣም እንዳት ደስ እንዳለከኝ ዳኒ

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Рік тому +32

    መኝታ ቤታችሁ!!!!! ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አምኖ ከመካደ ይጠብቀን ብዝው ፅኑ ⛪️🙏😍😍😍

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እደ እኔ እናቴ ዲግል ማርያምን የታየዉ እማ ፍቅረ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +104

    ልጁ ሳምርርርር❤❤❤❤ እውነት መልኩ ደግሞ sport ቢስራ ዋውውው የፅጌ ወንድም አንደኛ ነው

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 11 місяців тому +23

    እኔ የታየኝ የናቴ ድንግል ማርያም ስእል አድኖዋ ነው ከከፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ ድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 10 місяців тому +1

      አኔስ ብትይ እመብርሃን ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +62

    ዘበኞቹ ትክክል ያሳዝናሉሉሉ ❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +6

    የኔ መጨነቅ ምን ይባላል እንደዛሬ ስው አላውቅም❤❤❤❤❤ዳንዬ ስታሳዝን ፅግዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @zeenazena4878
    @zeenazena4878 Рік тому +5

    ደስ ይላል ወላሂ በሳቅ ነው የጨረስኩት 😂ዳኒን ይቅርታ ስጠይቂ ቀጣይ 🥰🥰🥰

  • @meseretabebe7354
    @meseretabebe7354 Рік тому +16

    እናቴ እመቤቴ ድግልዬ የአምላክ እናት ትጠብቃችሁ

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 10 місяців тому +3

    በጣም ነው የተመቻችሁኝ፡ማሪያምን ❤❤😂😂😂😂😂በተለይ ቤትክላሳችሁ በእመብርሀን ስእል አድኖ እንዴት ያምራል ዳኒየ ምስኪን 😢 ውሳዋ ደግሞ ግን 😊😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @mmki178
    @mmki178 Рік тому +37

    እግዚአብሔር በጣም ነው የናፈቃችሁኝ በማርያም ሁለየ ስሩልን ፅጌ ዳኒ ማርታ 😢😢😢😢😢💔🥺🔥

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +7

    ደስ ስትሉ ዳኒ ግን ይሳሳላታል ከጓደኛ በላይ ነው ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ መጨረሻ ላይ ሰራላችሑ ዳኒ 👌👌😁

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Рік тому +3

    የገረመኝ ሁላችሁም የድንግል ማርያም ወዳጆች ናችሁ ዳንኤል አታካብድ አንተ ስንት ነገር አድርገኻል።

  • @SaronkebedeSariti
    @SaronkebedeSariti Рік тому +8

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፖራንክ የሚሰሩ ሮያል family ተናፍቃቹሀል ማርያምን 🥰🥰🥰

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia Рік тому +16

    ጽጌ ክላስ ያላችው የእመአምክ ስዕል ደስ ሰትል 😊

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +7

    😂😂😂ደስስትሉ የውሻዋ ነገር አቃታለው የልጂ እናት ነት 😂😂😂 በጣምነውዘና ያረጋችሁኝ❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ወደድኩት እሄ እናሱን የቻለ ትዝታ ይሆናችሆል ያዝናናል

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 місяців тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኚ ነበር ማርያምንን ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፅግዬ ወንድምሽ ሲያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Рік тому +5

    ሀኪም ቤት ለምን ዝም ብላ አትሄድም ሆይይይይይ እንደኔ የሣቀቀ ካለ ላይክክክ

  • @oktemehammdetube6178
    @oktemehammdetube6178 Рік тому +9

    ወላሂ ማን እንደ ተፈጥሮ ውበት ያለሜካፕ ፅጌ ዋው ነች

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 10 місяців тому +1

    ፅጉዬ እኔ ብሆን እነክስሽ ነበር ከእዚህ እንቅልፍ ዋው አላውቅም እንዴት እንደ ምነክስሽ😅😅

  • @mssachrach3064
    @mssachrach3064 Рік тому +24

    የኔ ፍልቅልቆች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh Рік тому +20

    ቤታችሁ በእመቤታችን የተክበበነው ደስ ስትሉ

  • @mekdelawitkbru7153
    @mekdelawitkbru7153 Рік тому +21

    ፅጌ ለሁለቱም ዘበኞቹ የሻይ ስጫቸዉ በማያገባቸዉ ነገር አለፋሻቸዉ በተለይ የሆስፒታሉን ዘበኛ

  • @ሊሊታደሠ
    @ሊሊታደሠ Рік тому +2

    ማርቲ አስተያየቷ ኡፈይ እንደዛሬም ስቄ አላውቅ ቀጥሉበት ናፍቃችሁናል ፅጌ ደሞ ደግመሽ ብታመሚ ዞር ብሎ ከዚህ በኋላ አያይሽም እሺ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +10

    ሠላም ለእናት ሀገራችን በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤አይለያችሁ መጨረሻችሁን ያሣምረው

  • @Hanan-h7z
    @Hanan-h7z 10 місяців тому +1

    ወንድሟ ሲያሳዝን እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን በጥፊ ነበር የምልሽ ፅጌ ክእንቅልፌ ቀስቅሰሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @BirkeBerhe
    @BirkeBerhe Рік тому +26

    ኧረበጣም ነዉ የናፈቃችሁኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጸግሞእንዳጠፉ በማርያም❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ Рік тому +6

    ፅጉዬ ናፍቃችሁን ነበር በእናታችሁ ፕራንካችሁ ናፍቆን ነበር ጀግና ፅጉዬ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +21

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በሰላም ነዉ የጠፋች 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @GenetTayu
    @GenetTayu Місяць тому +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመቻችሁ

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Рік тому +10

    የኔ ውዶች አንደበታችሁ ሲጣፍት "እመብርሀን"❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 Рік тому +16

    እመቤቴ ማሪያም ስዕል አድኖ❤

  • @natanem126
    @natanem126 Рік тому +9

    እመቤቴን እንዴት እንደናፈቃቹኝ ኪዳነምህረትን

  • @tigstzahara93
    @tigstzahara93 Рік тому +7

    ውይይ ምስኪን ዳኔየ የምር መልካም ሰውነህ

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Рік тому +6

    daniyy sasazena meni akela yewedeshala beza be mata mekena aseneseto big respcet le sewa yaleke kebere daniyy❤,gene tabekelala eshi be kebadu …wushewa setamer❤

  • @YordanosTeshome-d4z
    @YordanosTeshome-d4z Рік тому +7

    አረ ተናፍቃቹ ነበር ምርጦቼ ስለመጣቹ ደስ ብሎናል ❤

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Рік тому +17

    ጓደኞነታችሁኮ ሲያስቀና ታድላችሁ❤

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Рік тому +2

    አንዳንዴ ሳይታሰቡ የሚሰሩ ቪድዮዎች ቢናድዱም ደስ ይላሉ ማስታወሻዎችም ናቸው ሲያልፍ ያስቃል ግን ደሞ በበሽታ አይቀለድም እና በሌላ ስራ ግን አትጥፉ

  • @meazi22
    @meazi22 Рік тому +7

    ዑራኤል በጣም ናፍቃቹኝ ነበር😅😅😅

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 11 місяців тому +2

    ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹ የኔ እብዶች

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Рік тому +14

    ሁሌም እዲህ ብሰሩ ታዝናናላችሁ😂😂😂

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 10 місяців тому

    ፅግዬ ሜካፕ ባትጠቀሚ ቆንጆ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @yonasbalcha3581
    @yonasbalcha3581 Рік тому +12

    ደስ የሚል መከባበር ያለበት ግሩፕ ነው ጥሩ ነገር ነው ቀጥሉበት የምታመልኳት እመቤቴ አብራችው ትሁን

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Рік тому +7

      አረ አይባልም የምታመልኳት? የምታምኑባት ነው የሚባለው እመቤታችን የ አምላክ እናት እንጅ አምላክ አደለችም ሆሆ

    • @fikir.com.
      @fikir.com. Рік тому

      ኮሜንት ኤዲት ይደረግ እመብርሀን ያምላክናት በምልጃዋ እንታመናለን እንጂ አናመልካትም የሌላ እምነተከታዮችም ኮመንት ስለሚያነቡ ይስተካከል

  • @koka2379
    @koka2379 Рік тому +1

    ፀግየ አረተይ ንፍቅቅቅቅነዉያልሽኝ ቶሎቶለነህ በማሪያም❤❤❤❤❤

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 Рік тому +6

    ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየዋቹ❤❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo Рік тому +16

    ዳኒዬ ምርጥ ሰዉ የምር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Рік тому +28

    😅😅😅ጠፍተው ጠፍተው በደረቀ ሌሊት ፕራክ ይዘው አልመጡም እነዚህ የተመቱ

  • @HdIr-vp7cg
    @HdIr-vp7cg 9 місяців тому

    ከምር ተመችቶኝ በፈገግታ ጨረስኩት ይመችሽ የኔ ቆጆ 😅😅😅😅😅

  • @SEADA-q1f
    @SEADA-q1f Рік тому +24

    እረ እዴት እዳዝናናችሁኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k Рік тому +1

      እኔስ ብትዪ
      የአመቱ ምርጥ ፕራንክ😂እንደውም ፕራንካቸው ናፍቆን ነበር

  • @እሙአማ
    @እሙአማ Рік тому +4

    ወይጉድ እናተልጆች ለማንቻውም ደስ ትላላችሁ

  • @selamawitselina5665
    @selamawitselina5665 Рік тому +8

    Tsgye sewedshko betam nafkeshign neber teklyen❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Рік тому +8

    የጓደኝነት ጥግ ናቹህ እንዴት ደሥ እንደምትሉ❤❤❤❤

    • @foziaendris1400
      @foziaendris1400 11 місяців тому

      የት አየሻቸው 😂😂በዩቱብም መፉረድ ተጀመረ

  • @እንወቅበሁሉም
    @እንወቅበሁሉም Рік тому +5

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ይመችሽ ፅጌ

  • @mehertabasheber2923
    @mehertabasheber2923 Рік тому +3

    Wow tefetachw neber prank yeketel🎉🎉

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +26

    የዳኒ እና የፀጌ ቤትሰቦች እንዴት ናችሁ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 місяців тому +6

    ውይ እመብረሀን ቤታችሁን ትሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-o2s9z
    @Sara-o2s9z Рік тому +11

    ካለ ዱቄት ስታምሪ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Рік тому +135

    ማነው እደኔ ፕራካቸው የናፈቀው 😢😢😢😢

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ

    ፅጌ ያለሜካፕ ቆንጆ ነሽ የምር

  • @selamyvv1784
    @selamyvv1784 Рік тому +18

    አንድ ሳላቋርጥ ሳላሳልፍ ያየሁት ኘራንክ
    ዘስፔንስ❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +3

    ስለወንልጅ አቃታለሁ የልጅ እናት ናት አላለም ስወዳችሁ ስንቴ እንዳየኋችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400
    @abrehatgebrhansgebrhans9400 Рік тому +2

    ዳኒየ የኔርሩህ እዴት እንዴት እንደደነገጠ ምስኪን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Рік тому +5

    ፍቅር አይደለም ድራማችሁ አለቀ እንዴ በሶስት ክፍል 🤭🤭

  • @meramkchanel957
    @meramkchanel957 8 місяців тому +1

    I like all of them, good job😂😂😂

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Рік тому +6

    ናፍቃችሁኝ ነበር የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ💖💖💖፡ቤዛ ታልቅስ ቤዛ አልቅሽ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому

    ዳኒዬ መልካም ሰው ነህ የምር ታምሜ ልትመታኝ ነው አላለችም ፅጌ ፈታ አረጋቹኝ ደስ ትላላቹ ዳኒ ስራቹ ሰጣቹ

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Рік тому +5

    😅😅ወይኔ ወድሟ ሲያምርርር ዋው❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому

    ጽጌ በተፈጥሮሽ በጣም ቆንጆ ነበር ሜካብለሽ ከጀ መርሽ ወዲ ይህው ፊትሽ ተጠባብሶ ቡራቡ ሬ ሆኖዋል ጉንጭሽ አከባቢ

  • @ZDTube-c5f
    @ZDTube-c5f Рік тому +5

    ወዮ በሳቅ ያንች ጦስ ለኛም ተረፈ ኣለች ቤዚን ጎተት ወይ በሳቅ😂😂😂😂

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 Рік тому +6

    እንደ ዛሬ እስቃችሁኝ አታቁም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኩዋን ደና መጣቹ😂😂😂😂😂

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Рік тому +3

    Bewenet prank malet yehe new edewered menm yaletekelakelebet😂😂😂😂😂😂😂betam new yazenanacheugn😂😂😂😂😂😂

  • @Gjfh-m4z
    @Gjfh-m4z 12 днів тому

    ዳንየበጣምምርጥሰዉነህብትጋቡደስይለናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro Рік тому +38

    ነፊቃቹኝ ነበራ እንኳን ማጣቹ ዉዶቼ ❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 10 місяців тому

    እሰይ ደግ አረካቸወ😂😂😂ወይጉድ በለሌቱ የኔ ሚስኪን ጥበቃዉ😢

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 Рік тому +4

    እናንተ ክፉዎች ልጄን እንዳስደነቀታችሁት ጠብቁ እመጣላችሁ አለሁ ጠብቁ በተለይ ጽጌ በተለይ አነች ዳንየ ብድርህን ካልመለስከ ምተሀል

  • @Fafi26
    @Fafi26 Рік тому

    ፅጌ በእውነት በጣም ቆንጆ ነሽ ያለሜካብ

  • @haymidave8750
    @haymidave8750 Рік тому +15

    ፅግዬ እንግዲህ አፀፋውን ቻል አርጊው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @tokicholev277
      @tokicholev277 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f Місяць тому

      እኔግን፤አልገባችም፤ሁሉም፤እህትና፤ወንድምናቹው፤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Рік тому +1

    የልጁ አባት ነህ እዴ አለች ፅጌ እደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም ታምሜ ልመታኝ ነው😂😅😂😅😂😅😂😅

  • @helentube4131
    @helentube4131 Рік тому +7

    ፀጌ የፕራንክ ሱሰኛ ፕራካቹ ተናፍቆ ነበር 😂ሚስኪን ዳኒ😢❤❤

  • @lifeyegata725
    @lifeyegata725 Рік тому +2

    ወይፀጌ በውነትበጣም ነው ያሳቅሽን በውነት ስንወድሽ ፡አትጥፊ❤❤