Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
100% እውነት ነው
ያሳዝናል ከ2011 በፊት ትተን ከዛ ቡኋላ የነበሩ ግዜ የት ስለ ነበሩ ነው አሁን የኤርትራ ስደተኞች ወንጀል እንደፈጸሙ ተደርጎ ዜና የሚሰላቸው ፡ ይህ ወንጀል ግን ብቻቸው ነው የሚፈጽሙት ወይስ ? ከኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸሙ ኢሰብኣዊነት የሆነ ወንጀል ሲሰራ ግን እንዲ ዜና አልተሰራበትም ለምን ? የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጽሕፈት ቤት ቢሮ ላይ( እንቁላል ፋብሪካ ) በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ብቻ የሚፈጸም የገንዘብ ብዝበዛ ወንጀል እንደ ወንጀል አይቆጠርም ? አትጨናነቁ 1991 እንዲ ነው ዜና የተሰራላቸው ። ወንጀለኛ በህግ መጠየቅ የለበትም አደለም የኔ ጥያቄ ወንጀል የማይፈጽም ከወንጀለኛ ጋር ታፍሶ መባረር ግን ተገቢ አደለም ፡ የህ ዜና ሁለቱም ህዝብ ለመደናገር ታስቦ ከሆነ እንዳታስቡት ምክንያቱ የሁለቱም ሀገር ህዝብ በናንተ እና በመሪዎቹ ሰልችቶታል ።
አረ የወንጀላቸዉ ብዛት አንድ ወዳጅነት አደባባይ አንድ ሚለንየም አደራሽ ከሑግ ዉጪ ሲጨፍሩ እኔም ተርቀት አይቻለሁ.
The fact that both factions of TPLF are issuing public statements show that they are both begging the people of Tigray to stand beside them. If the people were given a third competing option....🎉
ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ በህገወጥ ሥራ ላይ እንዲሠማሩ የሚያደፈፍራቸው ዋና ምክንያት፤ ከአገራቸው ወደ ኢትዮጵያ ስመጡ የተነገራቸው፥ "ኢትዮጵያ ባለቤት የላትም አንዴ እግራችሁ እዚያ ከረገጠ ኑራችሁን የሚወስነው የእናንተ ቅልጥፍና ነው" ስለሚባሉ ነው ።
ባለቤት እንደሌላት በቅርቡ ያዩታል። ቀልድ ድሮ ቀረ። ጎተራ ኮንዶሚኒየም ውስጥ የሚደረገውን ውንብድና ማንም ያውቀዋል። የጥቁር ገበያውን ከኤምባሲያቸው ጋር እየተባበሩ እንደሚሰሩ ፀሐይ የሞቀው እውነት ነው።
Getachew Reda may not be perfect; however Debretion and his corrupted colleagues are the worst enemies of the people of Tigray!
አንደኛ ማጅራት መቺ እነሱ ናቸዉ:: እስቲ ወደ ሰሚት ፍየል ቤት ጎተራ ጀሞ ኮዬ አጣሩ::
ከወላይታ ቀጥሎ !