በማታ ልሰርቃት ሀንግ ይዣት ነው ለዚ ፍቅር የበቃነው። ምን አይነት አስገራሚ ፍቅር ነው ለማመን ከበደን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 546

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  Рік тому +244

    ፍቅር የማይለውጠው ነገር የለም የማያልቅ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን።

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +291

    ዛሬ ታማኝ ስለተገኝ በላይ ክ👍👍👍👍

  • @bethybethy3671
    @bethybethy3671 Рік тому +43

    በቃ ፍቅር ማለት እድህ ነዉ ጌታ አይለያችሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Рік тому +57

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ልጁ ግን ጀግና ነው ሊበረታታ ይገባል ነፍ አመት ኑሩ 🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Рік тому +60

    ጋዜጠኛው ድነህ እንደዚህ ስላየንህ ደስ ይላል።ራስህን ጠብቅ ሀገራችን የሰው ጅብ የበዛበት ነዉ ።
    ደስ የሚሉ ጥንዶች ።እውነተኛ ፍቅር መቼም በምንም አይቀየርም ።ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነዉ የሚገዛው ።አብዛኞቹ በፍቅር ስም ንግድ ከሚሰሩ ሰዎች እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው ።።።

  • @Weyni21
    @Weyni21 Рік тому +10

    አንደኔ ታማኝ በመገኘቱ ደስ ያለው ሰው ላይክ👍

  • @سعادةشكوري
    @سعادةشكوري Рік тому +41

    አላሃምዱሊላህ ዛሬ ታማኝ ተገኘ ሁሌም ታማኖች ያብዛልን

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je Рік тому +45

    አንደኛነኝ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን አንተንም እንኳን ተሻለህ ስደት ምርር ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rishane9576
    @rishane9576 Рік тому +15

    ተመስገን ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ጥንዶች ተገኙ እልልልልልልልል ውዶቸ ፍቅራቹ ፈጣሪ ይባርከው ደስ ትላላችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @Dallsuser-ux5nt3jv3w
    @Dallsuser-ux5nt3jv3w Рік тому +27

    በጣም ደስ የምል ፍቅረኛሞች ነው ለኛም እንዴዚ አይንት ታመኝ አፍቀሪ ይስጥልኝ❤

    • @ArsemaAm
      @ArsemaAm Рік тому

      amen

    • @Dallsuser-ux5nt3jv3w
      @Dallsuser-ux5nt3jv3w Рік тому

      @@ArsemaAm በዳብ አሜን ባይ ምናልባት አፍቃሪሽ ልሆን እችላለሁ......

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm Рік тому +22

    ፍቅር የማይቀይረው ነገር የለም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ስትሉ በማርያም❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Рік тому +13

    የሰው ልጅ ይቀየራን ልጁቱን አለማድነቅ አይቻልም ♥♥👍👍👍👍

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Рік тому +22

    እግዚኣብሔር ይመሰገን ዛሬ ታማኝ ተገኘ ሁሌም ታማኖች ያብዛልን🤲❤

  • @AbaditF
    @AbaditF Рік тому +6

    የመጀመሪያወቹ ደስ ስል1000 ዓመት ኑሩልኝ እንደ ኣብራህም እና ሳራ ያሪግላችሁ።💐

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 Рік тому +6

    ዋውውው ዛሬ ታማኝ ጥንዶች ስለተገኙ ደስ ብሎኛል በፍቅር የማይለወጥ ነገር የለም የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Рік тому +11

    ማነው ታማችን ሲይ የሚደሰት

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ Рік тому +10

    ያስታውቃሉ ታማኝ ሠሆናቸው ሺ ዓመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Рік тому +1

    ዋው ተመስገን ዛሬስ ታማኝ ሰዉ አገኘን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju Рік тому +8

    ወንድም ከመጥፎ ሠወች አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አየ የኛ ዘመን ታማኝ ብርቅ የሆነበት ጊዜ ተወልደን አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ስጠን

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 Рік тому +4

    ኤልሳና ዘካሪያስ ስማችሆ በጣም ደስ ይላል እደካህኖ ዘካርያስና እደ ቅድስት ኤልሳ ትዳር ተማምናችሆ ኑሩ አደራ የቅዱሳንን ስም ዝምብሎ መሸከም አይደለም

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n Рік тому +27

    የገጠር ልጆች እኮ ለፍቅር ታማኝ ናችሁ እነሱም የገጠር ልጆች ናችሁ 🎉

    • @SelamTizazu
      @SelamTizazu Рік тому +1

      አረ የአቶቢስተራ ልጆች ናቸው

    • @Mimiye-s5n
      @Mimiye-s5n Рік тому +1

      @@SelamTizazu እንደዚህ ተመኞች ስለሆኑ ነው አብዛኛውም የገጠር ልጆች ተማኝ ስለሆኑ ነው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому

      ማርያምን ሁነው ነው ለካ❤❤❤❤

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it Рік тому

      በጠም❤

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 Рік тому +1

    ማሸአላህ በጣም ደስ ስትሉ ልጁቱማ ማር ጀግናነሽ ይመችሽ የሰዉልጂ ይቀየራል❤❤❤❤❤❤

  • @ethopiaethiopia3666
    @ethopiaethiopia3666 Рік тому +16

    ደስ ሲሉ ልጅቶዎ ጀግና ናት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    ❤❤❤❤ወይኔ በእመቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም ፍቅር ይስጣችሁ ፍኡኡ ዛሬ በጣም ተደስተናል ልጅቷ በጣም ትደነቃለች

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +5

    ዋው እንዚህ ምርጥ ጥንዶች በዛላይ ወጣቶች ናቸው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችው

  • @AlemtsehayDerib-gi2xs
    @AlemtsehayDerib-gi2xs Рік тому +7

    የዛሬ ደግሞ በጣም አስተማሪ እና አስገራሚ ታሪክ እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን እኔ አሜን ብያለው
    💪💪💪💪😍😍😍😍

  • @እመብርሃንየልቤብርሃ-ጐ2ቈ

    የማያልቀዉን ፍቅር እግዚአቤሄር ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Рік тому +7

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታማኝ ስለተገኘ ምርጦች በርቱ 👍👌 💞🌹💞🌹💞🌹💞

  • @yasminseeed-xo9em
    @yasminseeed-xo9em Рік тому +26

    ሰይ ይቀየራል አትዘባርቁ ኮሜንቶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለማዊ ያድርገው❤😢

  • @marebelu
    @marebelu Рік тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤ ታማኝነት ለ እራስ ያኮራል 🙏

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Рік тому +5

    እርዕሡንአይቸ እሥከመጨረሻው አዳመጥኩት

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +6

    ዋወ የዛሬወቹ ጎበዝናቸዉ አላህፍቅርይጨምርላችሁ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Рік тому +4

    ሰላም ወንድም የዛሬዎቹ በጣም ደስ ይላሉ ጓደኛዋ በደንብ አድርገህ ያዛት ካነጋገሯ ታስታውቃለች በርቺ እውነት ለመናገር ብዙ ሴቶች ገንዘብና ሀብት ነው የሚፈልጉት በጣም ልትመሰገን ይገባል አይለያችሁ🎉❤🎉❤

  • @Sarah-r4e5h
    @Sarah-r4e5h Рік тому +2

    ፍቅር ያሽንፋል እግዚአብሔር ፍቅራቹኑ ያቢዛላቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤙🤙🤙

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 Рік тому +4

    ተመስገን ነው🙏 ተማኝነት በጠፈ ጊዜ ተማኝ ሆነው መገኘት እጅግ የምያስደስት ነገር ነው👍👍👍

  • @nati6621
    @nati6621 Рік тому +2

    አረ ሽልማቱ አይነፋም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጠርተ በደንብ የሚዝናኑበትን አመቻችላቸው በዛው ትቀርፀሀቸዋለህ ፌር አደለም የሰጣሀቸው ብር ለሙዝ አይሆንም

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 Рік тому +6

    ይቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ በላይክ አሳዮቸው ከብዛት በቁጥር ስለተገኙ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Рік тому +6

    ተመስገን ፍቅር ተገኝ በሂወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Рік тому

      አወ ሙቶ ነበርኩ ተነሳ😅😅

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Рік тому +5

    😂 ዋው የእውነት ደስ ሲሉ🎉🎉

  • @munayirdaw
    @munayirdaw Рік тому +7

    ወንድ ልጅ የእውነት ካፈቀረ ይቀየራል !ሴቷአፍቃሪ ሆና ውንዱን እቀይረዋለው ማለት ያለ እድሜሽ መሞት ነው

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +1

    ልጁ ጀግና ብየካለሁ❤❤❤❤❤Confidance100% ❤❤❤❤❤❤በቃ እዚ ዩ ፍቅሪ❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Рік тому +1

    ደስ ሲሉ የልጅ ንፁህ ናቸው።

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Рік тому +1

    እእልልልልልልል እልልልልልልልእ እልልልልልልልእ ታማኝ ተገኘ በርቱ ውለዱ ክበዱ ጀግና ሴት ነሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ

    ወንድም. ለማንኛዉም. ጋርድ. እየያዝህ. በተረፈ. ሰላምህ. ይብዛ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Рік тому +2

    መሥግን ዛሬ በጣም ድስ የላሉ ወድሜ ላንትም መልካም ሰውችን የግጠምህ ❤❤❤❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Рік тому

    በጣም ደስ የሚሉ ወጣቶች ናቸው♥️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ ማሻአላህ ፍቅር በፍቅር ይብዛላችሁ በስንት መከራ ታማኝ ተገኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤አይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለካታማኝ ሰወችአሉበዚህ ሁሉምካከል ዋውውፍቅራችሁንያብዛላችሁ መጀመሪያችሁን ሳይሆንመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ምርጥጥዶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Рік тому +1

    አልሀምዱሊላህ ደስ አለኝ ታማኞች ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Рік тому

    መቼም ከመጥፎ ነገር ውስጥ መውጣትህ በጣም ጀስ ይላል እግዚአብሔር ሕወትን ያስተካከለልህ ለቤተሰብህም በጣም ደስ ይበላቸው ።

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +7

    ሰው የምያጠፋው ጓደኛ ነው ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Рік тому +1

    አንደነዚህ ታማኝ ፍቅረኛሞችን ፈጣሪ ያብዛልን ተባረኩ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ Рік тому +20

    ታማኞችን,ያብዛልን,ፍትህ,ለደጉ,ለአማራ,ህዝብ,ድል,ለፋኖ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      😭😭😭😭 ደምሪኝ እማ

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Рік тому +2

    ዋው ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አይለያቹህ❤❤❤💗🙏

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому +3

    በጣም ደስ ይላል ብርቅዬዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ Рік тому

    በመጀመሪያ ጀግና ሴትነሽ ሲቀጥል ፍቅር እማይቀይረዉ ነገር የለም ፈጣሪ አሁንም ፍቅራችዉ ያብዛላችዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @assajod5093
    @assajod5093 Рік тому +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- Рік тому +4

    ደስ ይላል ታማኞች መታየታቸው ❤❤❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Рік тому

    ጋዜጠኛው ወንድሜዋ እንኳን ዳህና ሆንክልን ❤❤

  • @ygfvggu5490
    @ygfvggu5490 Рік тому

    ደስ ይላሉ ፍቅራቸውን ያብዛላቸው

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 Рік тому

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث Рік тому +1

    አልሃምዱሊላህ ፍቅር ማለት ይህ ነው
    ደስ ሲሉ

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Рік тому +1

    ማሻላህ ያብዛችህ ❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Рік тому +5

    ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች እስከመጨረሻው አይለያቹ ኮመት የምጽፋ ተረጋጉ ይደብራል ማንም ያጠፍል ከጥፍቱ ይመለሳል

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk Рік тому

    ዋው የወጣት ታማኝ እንዴት ያስደስታል ❤

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ ፍቅር ፍፁም ነው ❤️❤️🥰👏👏👏👏

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +1

    ዋው ደሥላል በርቱ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @DubaiUae-f7d
    @DubaiUae-f7d Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ታማኝ ተገኝ
    ጋዜጠኛው እንድህ ድነህ በስራ ላይ ስላየንህ ተመስገን
    ፍቅርኛማማቾች መልካም የፍቅር ግዜ ተመኝን❤

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d Рік тому +1

    ዘሬ እጂግ የምገርም ፍቅር ነው ደግሞ ታማን ሆኖ መጋኛቱ ገርሞኛሃል❤❤

  • @hayatyasin3877
    @hayatyasin3877 Рік тому +1

    እኔ እምለዉ ፉቅረኛችሁን አባ ማማ የምትሉ ሰወች ወላጆች ጋ እኩል አደለም እኮ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому

    ተመስገን ዛሬ እሄን ስላየን እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜያችሁን ይባርክላቹ

  • @assajod5093
    @assajod5093 Рік тому +2

    ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ

  • @jrhrhhhdhddh8906
    @jrhrhhhdhddh8906 Рік тому

    አደቃችሆለሁ ሁላችሁንም እኮን ተቀየርክ አብሽር ደግመህ ከዚህ ነገር እዳገባ

  • @ማሚTube
    @ማሚTube Рік тому +3

    የምር ምርጥነው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    መቶው አንድ ተገኘ ደስ ሲል

  • @sebleebrahimsebleseble6996
    @sebleebrahimsebleseble6996 Рік тому

    ምርጥ ሴት ወጣት ደስ ትላላችሁ

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ Рік тому +3

    አልሃምዱሊላህ ተሥፍ አለን🎉🎉🎉🎉

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Рік тому

      እኔ እራሴን አምነዋለሁ ባሉካን ግን አላህ ይወቅ ክክክክ መታመን ለራስ ነው

  • @ፍቅርበፍቅር
    @ፍቅርበፍቅር 6 місяців тому

    ፍቅር ማለት. እድህነው. ❤❤❤❤ዋው. የምር. ደስ ሲሉ

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ Рік тому +2

    አልሀምዱልላህ ምስገና ይገበዉ በታረፈ ፊቅራቹህ እስካ ማጫረሸ ይሁን ምኞቴ ነዉ ❤❤❤❤

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @MedinaY-r2s
    @MedinaY-r2s Рік тому

    ዋው ዛሬ ታማኝ ተገኘ በላይክ👍

  • @ኑራነስሩመሀመድኑራ

    በጣም ነው የሚያምሩት

  • @asterararsa3015
    @asterararsa3015 Рік тому

    የአንድ ስው ሕይዎት ማቀየር ቀለል አይደለም ጀግና ብዬሻለሁ❤

  • @DhTt-k5y
    @DhTt-k5y Рік тому +1

    ወንድሜ ደሥታህ ይብዛ ❤

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому

    woww ዋው በጣም የሤት አበሣ ነሽ ብራቦ ጎበዝ

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ Рік тому +2

    የሚገርምታሪክነው

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Рік тому +1

    Full confident,

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому +1

    አንት እግዚአብሒር ይጠብቅሕ

  • @ZነኝAየሱብቻይወድሀልልቤ

    ዋዉ ዛሬ ታማኝ ተገኘ ❤ ደሰ ይላል 👍

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 Рік тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወድምየ

  • @lidyakoriya1170
    @lidyakoriya1170 Рік тому +1

    ሰላም አባትዬ እንኳን በሰላም መጣልን !!

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 Рік тому +1

    ለሁሉም ታማኝ ሠው ይስጠን

  • @HaymiHaymi-m4e
    @HaymiHaymi-m4e Рік тому +3

    ተመሥገን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому

    ዋው እግዚአብሔር ፍቅርን ያላብሳችሁ እስከ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому +1

    ዋው ደስ ይላን ጡሩ ልጆች ታማኝ ተገኙ❤❤❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Рік тому +2

    ዋው ዛሬ ታማኝ ተገኘ❤

  • @Temerha
    @Temerha Рік тому +3

    ዛሬገናሙሉዉንአየሁትደስብሎኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatiyaawoljamal8115
    @fatiyaawoljamal8115 Рік тому

    Zere gane temagn fikiragnmachoch ayehw temasegan🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤🌹🌹🌹