መሲ ብርጂስቶን-ዩኒ ማኛ-ማማር ለሀቅ ቁመዋል አበቅ የለሺ እባ እየተናነቃት መልስ ሰጠች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @ועח
    @ועח 7 годин тому +8

    ተባረኩ አቤቄለሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ብቻሽን መስሎኝ ነበር ነገር ግን ደጋግ ስዎች ከጎንሽ ስላሉ ፈጣሪን አመሰግናለሁ 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን ሄቨን 🙏💔💔😭😭🇪🇷

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 7 годин тому +5

    መማር ንግስት ስለሆንሽ እነሱ ስላወሩ የኛ ጀግናችነሽ መማርዪ ቆንጆ❤

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 14 годин тому +12

    እግዚሐብሐር ይሰጣችሁ ጉበዝ እናት መባል ሲገባ ይሁሉ ዉርጀብኝ ያሳዝና ብቻመዋን የቆመች መስሎን ነበር

  • @MatiRobaa
    @MatiRobaa 7 годин тому +4

    እህቴ ከሜዲያ እራቂ ...ከባድ ነው.....ቃላት የለኝም ሁሉን ፈጣሬ እምላክ ያፆናሽ ከለላ ይሁንሽ …ፍትህ ለሄቨኖች እሜን X 3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 4 години тому +2

    ዮኒ ይህሰው የእሳቤው ከፍታ በጣም ነው የማደንቀው ፈጣሪ ይባርከው

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 13 годин тому +6

    አወት ምን አረገ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 години тому +2

    ወይ ዘንድሮ ወሸት እንደሆነ እያወቃቹ በቲፎዞ ሰውን ለማሳመን የምታደርጉት ነገር ያሳዝናል😢የሁላቹም ቤት ነገ ምን እንደሚከሰት አታውቁም የአባት ሀዘን ቀላል መስሏችዋል 😢

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 2 години тому +1

    ወላሂ አበቅየለሽ ገንዘብ ብላ አልመጣችም ፍትህ ነው የጠየቀችው ብርእንኳ ስትባል ሰው ማስቸገር አልፈልግም ነው ያለችው ወረኞች አብኛው የሀበሻ አባት ልጁን አይረዳም ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነው እንደጅብ በለሊት እየሄደች ያሳደገቻት ልጇ ናት በግፍ የተገደለችባት እኛ እናቶቻችን ጀግኖናቸው ክብር ይገባቸዋል ያለአባት ላሳደጉን

  • @jamilamohammednoor722
    @jamilamohammednoor722 13 годин тому +5

    ፍትህ ለሂቫን

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 2 години тому +1

    እናንተ ቲክቶከሮች የምትባሉት ግን ማስተዋል የሚባል መቼ ነው የሚፈጥርባችሁ????

  • @emabet578
    @emabet578 3 години тому +1

    Never STOP saying JUSTICE for Have. And others. Haven suffer, pain, and cry during her horrific death for all of us. HAVEN. HAVEN, JUSTICE, JUSTICE always. Strength, Glory, Peace, and JUSTICE for mothers m

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 10 годин тому +3

    ወንድሙ ለፍርድ መቅረብ አለበት

  • @abunezena
    @abunezena 7 годин тому +2

    መማር የኔ ወርቅ የኔ ወገኔ ደሜ አይዞሽ እኛ አለንልሽ አማራ አይደሉም የሚሰድቡሽ እንዳትናደጅ የኔ ውብ በመልክሽ ስለሚቀኑ ነው!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love you so much

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 12 годин тому +2

    ቆይ ለምን ኑሮዋን አትኖርበትም ሁሉም ሰው ከቻለ ማፅናናት ካለዛ ለምን አትፈቷትም ሴትየዋን ሀይ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 4 години тому +1

    የኔናት አይዞሽ ፍትህ ለሄቨን

  • @Eyecaretube
    @Eyecaretube 9 годин тому +2

    በርቺ በጠላቶችሽ ተከበሻል ሆኖም ግን እግዚያብሔር ያበርታሽ።

  • @dandi704
    @dandi704 9 годин тому +1

    አይዞሽ አበቄለሽ አላህ ያበርታሽ

  • @enatteshale
    @enatteshale 3 години тому

    አብረዉ አልተለያዩም የሷን ቃለመጠይቅ እዩት ቤተሰቦቼ ስለሆኑ ብቻዬን ስለነበርኩኝ እነሱጋር ገባዉ ብላለች

  • @MiteTakele
    @MiteTakele Годину тому

    መሲ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 55 хвилин тому

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 12 годин тому +1

    ዮኒዬ ተባረክ፣ እግዚአብሔር እነአማንዬን ያሣድግልህ🙏🏾

  • @GenetBaltengus
    @GenetBaltengus 3 години тому +1

    አባትየዑንም ልትረዱት ይገባል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 4 години тому

    ውይይ ዮኒየ ስወድህ ያለምክንያትነው

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk 4 години тому

    የኔ ውድ መማር እኔ በበኩሌ በጣም ነው ምወድሽ

  • @shutup239o
    @shutup239o 18 хвилин тому

    ምስጊን የኔናት

  • @freGabur
    @freGabur Годину тому

    Justice for heaven

  • @MulukenTariku-p2t
    @MulukenTariku-p2t 9 годин тому

    Ena demo litisadeb new norual?

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 7 годин тому

    ቅዳሜ ገበያ ገበያ የምትባል ሴት መጋለጥ አለባት ባለጌ ሴት እስዋ እንደ ዕድሜዋ ማስታረቅ ነበረባት መከራ ደርሶባት ትየው

  • @GenetBaltengus
    @GenetBaltengus 3 години тому

    ለምን ግን ለብቻዋ ተውቻት ልጇን ለብቻዋ ባትተዋት ኖሮ እኮ አትሞትም ነበር

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Годину тому

    😢😢😂😂

  • @enatteshale
    @enatteshale 3 години тому

    ለምን ፍቺ ጠየቀች???

  • @Suzanshimelis-lc6dv
    @Suzanshimelis-lc6dv 6 годин тому +1

    ክዳሜ ገበያ

  • @AlemthshayKebere
    @AlemthshayKebere 7 годин тому

    ፍትህ ለፌን

  • @astair1568
    @astair1568 9 годин тому

    ጥቁር፣ ለምን፣ አላወለቀችም፣ብለሽ፣ አበቄለሽን፣ የተሳደብሽዉ፣ ቆንጆ፣ ስለሆነች፣ በቅናት፣ ስለተገበገብሽ፣ ነዉ፣፣ pls አትቅኒ፣ ህመ ም፣ ያመጣብሻል፣፣🎉

  • @aynalemmulatu2653
    @aynalemmulatu2653 10 годин тому

    Fethe leveben🥰🙏

  • @klm9872
    @klm9872 7 годин тому

    Btkikil❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 6 годин тому

    አንችም ልክ አይደለሽም ለምን አብራችሁ አትወጡም ነበር አባት አይደል አንቺም እኮ ደበቅሽው

  • @cccccccccccc2711
    @cccccccccccc2711 9 годин тому

    Mama mehaym nesh ye pp sra ymtseri,,ye Amharan hzb ymgoda ngr Amharan kmisdb kmgdil gr Afshn kifechi,,asmesay,Ethiopia wust mn eytkahede endale,amhara mn endmdreg atawkim,because k 1000 doctor set 1 ebid wand yshalal,ena anchi demo bado nesh

  • @AsnakuWondimu-c3g
    @AsnakuWondimu-c3g Годину тому

    Weregha

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr 3 години тому

    የአባትምቀኛአያድር

  • @bethelehemdereb6277
    @bethelehemdereb6277 6 годин тому

    Kezi bewala esu bal lihonat new.America betehedes mn chiger alew leljwa siketel demo selam kefeteru demo lesum tru new

  • @EmbetAynew
    @EmbetAynew 2 години тому

    መሲ እረምድነዉ ምትይው አረ ቄስ ይፍታሽ

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 11 годин тому +6

    በዉጫገር ለመሄድ ባልሸን የካድሸ ዉጭ ሲኦል እደሆነ አልገባሸም ግፍ ይከተልሻል

  • @GenetBaltengus
    @GenetBaltengus 3 години тому

    እርግጥ ነው የናት ፍቅር ይለያል ከባድ ነው ግን ያባትየውን ችግር መረዳት አስፍላጊ ነው አንችንም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ

  • @BirkeNaga
    @BirkeNaga 2 години тому

    Amran sem atetre ahe belu amra

  • @MebrahtomGebru-j5f
    @MebrahtomGebru-j5f 11 годин тому +1

    Shuma nesh sharmuta nesh

  • @MartaRone
    @MartaRone 4 години тому

    Balua balua atblu ketlyayu 4 amet honual begd letgbuat new ende? Beshta letsizuat new? Abke manenm endasmi endum tolo belsh oromo felgsh agbi medr shket

  • @MoloGeda
    @MoloGeda 6 годин тому

    Betem weshet alebat ahunm yoha mediha Lehi yetenagersh innah ahun yemit negarew hande ayedelam

  • @BemenetMulat
    @BemenetMulat 47 хвилин тому

    ህዝቡ አየረዳት እጂ ምን አደረገ አትስሚያቸው እምትይ እኛ ስለሷ አያገባንም ግ ፍትህ ለህፃኗ እሷማ ምን ትሆናለች

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo 31 хвилина тому

    አስመሳይ ናት

  • @MartaRone
    @MartaRone 4 години тому

    Anchi erasu berijston yemtbaye leksks menbsh agbash beka atflgewm setflgi anchi agbiw wesha

  • @AsnakuWondimu-c3g
    @AsnakuWondimu-c3g Годину тому

    Abekeleshe sheremuta

  • @eyhas
    @eyhas 3 години тому

    እግዚአብሔር ጠብቂ ምነው ሚድያ ባልወጠሁ ነው የምት ዮኒ ሰው መሰለሽ አደባበይ ላይ ባሌ እንደህ ነው ምንአምን የምትይ ልገርሽ እንነጋገር ብሎሻል አይደል ሁለታቹሁ ተነጋግራቹሁ መፍታት ስትችሎ እሄን ያክል የጋጋታ ማአት ጥሩ አይደለም የልጅቱ ነብስም በሰላም ትረፍ አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ነገር ባልሽ ነው የሚጠቅምሽ እንጅ እዚህ ሚድያ ላይ ሰለወጣሽ ማንም ያዘነልሽ እንዳይመስልሽ እሽ መጀመሪያ የተገናኛቹሁበትን ቀን ማስታወስ ነው እን ሚድያ ላይ ወጠሽ እሱ እንዲህ ነው እንዳዛነው አትበይ 🎉🎉

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 6 годин тому

    አባትዬውም ምንም ውአላረገም ሁለቱም ያሳዝናሉ ዬኒ በባል እና ሚስት መሀል አትግባ። እሶም ስለሱ አውርታለች

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 11 годин тому +8

    እስካሁን ጥቁር ልብሷን አላወለቀችም ሊባ ነሽ በልጅሽ ምትነግጅ

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 10 годин тому +6

      እሰይ ደግ አደረገች ሰውን በራሳችሁ ልክ ነው እምለኩት

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 9 годин тому +6

      በእሷ የደርስ በአንች/አንት ይድርስ! ክፍ ስይጣን! እንዴት ነው በልጅዋ የምትነግደው😡

    • @dandi704
      @dandi704 9 годин тому +5

      ደርሶብሽ ወይም ደርሶብህ እየው!!

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 8 годин тому

      ጥቁር ሳይሆን ማቅያልብስሽ እሳት ከላይ ወርዶ ይብላሽ እንክዋን ለልጅ ለጎረቤት ጥቁር ይለበሳል ቆሻሻ

    • @crstianorolando7549
      @crstianorolando7549 7 годин тому +2

      የተናገርከውን እንደምላስህ ይሁንልህ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 7 годин тому

    የውሸታም የተቋቋመ ስብስብ በሚሉት እንጂ ማንንም ታምኖ ወግኖ ጥብቅና መቆም አይቻልም እምታውቁት ነገር የለም መማር ተብየዋ ለሡ ደውላ ዝም በል ያለች ሴትዮ ዛሬ ሥራቸውን ለመሸፋፈን ተደራጂተው ቢነሡ ሀቁ ሰውየው ጋር ነው

  • @selamkesete5500
    @selamkesete5500 7 годин тому +2

    ፍትህ ለሄቨን

  • @meseretrefera3101
    @meseretrefera3101 7 годин тому +1

    ፍትህ ለሄቨን

  • @ፍሪስtube-yj1yy
    @ፍሪስtube-yj1yy 7 годин тому +1

    ፍትህ ለሄቨን

  • @GenetGirma-v4d
    @GenetGirma-v4d Годину тому

    ፍትህ ለሄቨን