ሙሉ መረጃውን ይዘናል|ኤርትራ ወረራ ፈጽማብናለች?|ከአጀንዳው ጀርባ ያደፈጠው መራር እውነታ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • Ethiopian News & Politics, 21/09/24 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

КОМЕНТАРІ • 55

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 5 годин тому +12

    ❤❤🎉🎉🎉ውቤ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏 ውድ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +22

    ብዛት ያለዉ የትግራይ ጦርና መሳሪያ አላቸዉ እራሳቸዉ ይወጡት መከላከያችን በዛ የተረገሙ ሰዎች ዳግም መሞት የለበትም

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 6 годин тому +18

    ሻዕቢያን በባንዳዎችና በባለጌዎች ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን በራሳችን እቅድና ስልት እንቀብረዋለን

    • @NatiGazemo
      @NatiGazemo 4 години тому +2

      100% ትክክል ነህ

  • @senaitsalam2562
    @senaitsalam2562 6 годин тому +12

    ውብዬ ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ ሁሌ አዳምጥሀለሁ በርታ ከብር ለውድ መከላኪያችን ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitsalam2562
    @senaitsalam2562 6 годин тому +14

    ደፂ እያቅራራ አይደል በራሡ ታጣቂ አይከላከሉም መከላኪያችንን ከጀርባ ለማሰበላት እኛም ነቅተናል ብልጥ እነሡ ብቻ ?

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 години тому +9

    የወያኔ የተለመደ የፈጠራ ወሬ እንጂ የተወረረ መሬትም ሆነ የተፈናቀለ የለም

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 5 годин тому +10

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +7

    ሰላም ዉቤ አንበሳዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን የአገሬ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @girmaamen
    @girmaamen 5 годин тому +7

    ውቤ እናመሰግናለን 🙏❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +5

    መንግስታችን እንደነሱ ደንቆሮ ይመስላቸዋል ምድረ ስራፈት ወሬኞች በግድ ጦርነት ፈላጊዉን ጋዜጠኛዉን አዋረደዉ

  • @Momunovajan
    @Momunovajan 4 години тому +6

    ለምን ኤርትራ አተወትም ወሬ ብቻ እኛ ሁሌም ዝጉጅሁ ነ ን

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 5 годин тому +4

    ደግሞ እሷም ተነሳችብን አምላክ ለኢትዮጵያ ፀጋዉን ያድላት ያድለን እርሱ ከደም መፋሰስ ያድነን፡፡

  • @Alex-tu2di
    @Alex-tu2di 4 години тому +4

    ፋራ በለው እዛው ይወጣው እኔም አንሄድም

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 години тому +3

    ባለፈው የወያኔ ሰዎች ደብረ ጽዮንም ሆነ ጌታቸው ከመንግስት ጀርባ ከሻብያ ጋር እየተነጋገሩ መሆኑን ሰምተናል።አሁንም ቢሆን ይሄ ነገር ሆን ብለው መከላከያን ለማስመታት ይመስለኛል።

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 5 годин тому +6

    Good job takiw happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethioman2020
    @ethioman2020 4 години тому +4

    ወያኔን ማመን አይቻልም እኔ ሚመስለኝ መከላከያ እንዲገባና በሻቢያና በወያኔ ወጥመድ ውስጥ ለማስገባት ነው ከአሁን ወዲያ በነሱ ሚታለል የለም

  • @ZinashMesfin
    @ZinashMesfin 4 години тому +1

    Hi you generous Journalist God bless you. KEEP IT UP

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 5 годин тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Solomon-u8g
    @Solomon-u8g 3 години тому +1

    የመከላከያ መውጣት እንደድሮው በወያኔ ከመጨፍጨፍ ለማዳን የወጣ ይሆናል።ኤርትራን ለማስገባት አይሆንም የወያኔው ለፕሮፓጋንዳ መሰራጨት ልምድ ብቻነው የሚሆነው የኤርትራ መንግሰት ከቦታው እንዳልተንቀሳቀሰ ነዋሪዎች ይናገራሉ።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 4 години тому +1

    ትግሬዎች ኤርትራን ይፍራሉ ላመልካሉ ባለፈው ጦርነት ኤርትራ ጄኖሳይድ ፈፅማብናለች ሲሉ ነበር አሁን ሲጥ ብለዋል የለመዱት አማራ ላይ ብቻ ያላዝናል

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 5 годин тому +7

    ውብዬ እባክህ ብዙ ጊዜ አዲስ ምንጭ የሚለው ሙሉ ስለማይታይ ያንተ መስሎኝ ስከፍተው
    የምጠላው አዲስ ሚዲያ ስለሆነ እኔና
    ጓደኞቼ ቅር ስላለን
    እባክህ ያንተን መሆኑን
    የምናረጋግጥበት አንድ ምልክት አድርግልን

  • @binimagna4864
    @binimagna4864 3 години тому +1

    ትግራይ የራሱ ሰራዊት አለው ለምንድነው ሌላ ሰራዊት እንዲ ጠብቀው ያስፈለገው?

  • @kedirmohammed3434
    @kedirmohammed3434 Годину тому

    ሰላም የአዲስ ምንጭ ሚዲያ አዘጋጆችና ቤተሰቦች ሰላምታዬ ይድረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d Годину тому

    ደግ አረገች❗️

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 4 години тому +2

    ❤🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹❤

  • @SenaitDegefu
    @SenaitDegefu 5 годин тому +4

    Abichu we are with you
    Don't worry we fight them.
    Ante bicha dehna
    Ethiopia is Ethiopia,,

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 5 годин тому +2

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 2 години тому

    ወያኔ የትግራይም ሆነ የኢትዮጵያ መርገምት ናቸው
    ለሀገራችን ችግር ደረጃ አንድ ተጠያቂ ነው
    ወያኔ ሀገራችን ያለ ወደብ ያስቀረን ወያኔ ነው
    ሞት ለወያኔ

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 4 години тому +1

    ጉራ ብቻ።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 44 хвилини тому

    Jilajil

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 години тому

    ሰላም ሰላም ውቤ

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 5 годин тому +2

    ስትተረጉም የራስህን አሳብ አትጨምር ቀጥታ ተርጉም

  • @meseluabebayehu3499
    @meseluabebayehu3499 5 годин тому

    ውቤ በርታ ሰታወራ ግን የአቤን ለዛ ይዘኧዋል (መግቢያ ላይ) በራስህ ግባ

  • @SenaitDegefu
    @SenaitDegefu 5 годин тому +1

    Hwatn yadakemw ybelew.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 години тому

    ሰላም ዐለይኩም ውቤ

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs 4 години тому

    ለምድነው መግስት ለፀጥታው ምክር ቤት የማትከሳት

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Годину тому

      ሲጀመር: የደብረፂዪን ወያኔ ጀነራሎች ሻብያና ግብፅ ኢትዮጵያን ከሶማሌ ላንድ ስምምነት ለማራቅ ነው:: ይልቁንም ከስድስት አመት በኃላ የመጡትን ( በስደትኛና በጉብኝት) በመላው ሀገሪቱ ተበትነው ያሉትን ኤርትራውያን በደንብ ማየት ያስፈልጋል::

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 години тому

    ሁል ጊዜ የሰሜን ኢትዮጵያ ፖለቲካ ልክ እንደ ቀድሞ ገዥዎቻቸው ጣልያን ከመፍቴህ ይልቅ ውሸት በውሽት ደራርቦ ማልቀስ ነው ።

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Годину тому

    ወዳ ረሃብ ለማመለስ ከልፈለጋችው በስተቀር የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብ ወዳ ኤርትሪያ ጦርነት አትግቡ ኤርትሪያ ስትፍልግ ትግራይም ትውሰድ ሁለቱም አንድ ነችው ገብረፅዮን ወዳ ጦርነት እያገፈፈቹ ነው

  • @DimakatsoMashinini-t7d
    @DimakatsoMashinini-t7d 4 години тому

    Edited ayinet Tehama fit tewolido ager tetamech

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia 59 хвилин тому

    111111111111111111111

  • @MeseretShanko
    @MeseretShanko 5 годин тому

    መከላከያ ለቆ ወጥቷል?? ለምን??

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Годину тому

      አቶ ሻንቆን ላኪያቸው!

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 5 годин тому

    Webe yehe yeshabia were adigerat metsegat ye Debertsion sea lion yechelal beyer gemetalu

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 5 годин тому

    Yehe yshabiya wede adigeratena zalamebesa masetegat ye Debertseyion sera lihon yechelal ye debere tore ke shabia tore gare semement yetedereg lihon enedmichel metsertser yegbal