- 1 152
- 5 998 613
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Kenya
Приєднався 10 кві 2018
Information for Change
'አማራ ክልል በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው'-አቶ አረጋ ከበደ|| መራር ሐቆች የወጡበት የጎንደሩ መድረክ
Ethiopian News, Politics & National Dialogue 12/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
Переглядів: 4 524
Відео
ሰበር||ያፈተለከው የጃውሳ አመራሮች የስልክ ንግግር| ክፍፍሉና መፍረክረኩ ለይቶለታል !
Переглядів 24 тис.2 години тому
Ethiopian Breaking News Today, 12/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ሙሉውን እነሆ!| የጃውሳው ሰባት ወቅታዊ መገለጫዎች !
Переглядів 12 тис.2 години тому
Ethiopian Defense Force, Victory & Facts, 11/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ጠቃሚ መረጃ||ፍራንኮ ቫሉታ ምንድነው? እንዴት ተፈቀደ? ለምን ታገደ?
Переглядів 4,9 тис.9 годин тому
Ethiopian Macro economy policy, Franco Valuta, 09/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
'አሜሪካ ውስጥ ሴት ፕሬዝዳንት አትመረጥም!'
Переглядів 1,4 тис.9 годин тому
US Election 2024 facts, 08/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ሰበር||ሙሉ መረጃው በእጃችን ገብቷል|የተማረኩት የሸኔ አባላት አስገራሚ ምስክርነት|የጽንፈኛው መሪ ከእነቡድኑ እጅ ሰጠ
Переглядів 26 тис.9 годин тому
Ethiopian Breaking News, 08/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
መደመጥ ያለበት የጽንፈኛው ቡድን ጉድ||የእርስ በርስ ቁርቁሱን ቀጥሎበታል !
Переглядів 18 тис.12 годин тому
Ethiopian Breaking News,08/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ሰበር|| ከባሕርዳር ከተማ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ !
Переглядів 6 тис.12 годин тому
Ethiopian News, Politics & Views, 07/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች| ደራ ! አዲስ አበባ ! ከሚሴ ! ወለጋ !
Переглядів 14 тис.12 годин тому
Ethiopian Breaking News, 07/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
የዛሬው የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ወሳኝ መልዕክትና ለዓለም ያቀረቡት ጥሪ
Переглядів 2,7 тис.12 годин тому
Ethiopian News Today, 07/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !
Переглядів 18 тис.14 годин тому
Ethiopian Braking News Today, 06/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
መራር ሐቆች የተነገሩበት መድረክ||'ከጠ/ሚ/ሩ በተቃርኖ እየሠሩ ያሉ ብዙ የብልጽግና አመራሮች አሉ'
Переглядів 11 тис.14 годин тому
Ethiopian News, Politics & Views 06/11/2024 @addisminch Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/2wH107NytSNOfkesHPKqzQ.htmljoin
ሰበር| ያፈተለከው የሸኔ 'ብርጌድ' አዛዥይፋ ያደረጋቸው አስገራሚ መረጃዎች !
Переглядів 15 тис.16 годин тому
ሰበር| ያፈተለከው የሸኔ 'ብርጌድ' አዛዥይፋ ያደረጋቸው አስገራሚ መረጃዎች !
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች| አርሚ-35 በአክሱም መፈንቅለ ጊ/አስተዳደር| ከ40 በላይ 'ፋኖ'ዎች ለመከላከያ እጅ ሰጡ !
Переглядів 14 тис.19 годин тому
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች| አርሚ-35 በአክሱም መፈንቅለ ጊ/አስተዳደር| ከ40 በላይ 'ፋኖ'ዎች ለመከላከያ እጅ ሰጡ !
ነቀምቴ ላይ በቡድን ለተደፈሩ ታዳጊዎች፥ የሕጉን ዓላማ የማይመጥኑ ! የሚቃረኑ ! ውሳኔዎች ጦስ !
Переглядів 1,8 тис.День тому
ነቀምቴ ላይ በቡድን ለተደፈሩ ታዳጊዎች፥ የሕጉን ዓላማ የማይመጥኑ ! የሚቃረኑ ! ውሳኔዎች ጦስ !
የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ግዢ ያዋጣል?|በፍራንኮቫሉታ ሽፋን ምን እየተፈጸመ ነው?|የቀይ ባሕርና ብሪክስ ጉዳይ
Переглядів 2,9 тис.День тому
የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ግዢ ያዋጣል?|በፍራንኮቫሉታ ሽፋን ምን እየተፈጸመ ነው?|የቀይ ባሕርና ብሪክስ ጉዳይ
የዛሬው ፓርላማ የተለየ ውሎ|ጥያቄ የቀረበበት የዶ/ር ጌዲዮን ሹመት
Переглядів 50 тис.14 днів тому
የዛሬው ፓርላማ የተለየ ውሎ|ጥያቄ የቀረበበት የዶ/ር ጌዲዮን ሹመት
በጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ የማሌዥያ ጉዞ ምን ተሳካ? ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ማብራርያ ሰጥተዋል
Переглядів 3,9 тис.14 днів тому
በጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ የማሌዥያ ጉዞ ምን ተሳካ? ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ማብራርያ ሰጥተዋል
ሰበር መረጃዎችና ኢትዮጵያ ደምቃ የዋለችበት ዲፕሎማሲያዊ ድል !
Переглядів 8 тис.21 день тому
ሰበር መረጃዎችና ኢትዮጵያ ደምቃ የዋለችበት ዲፕሎማሲያዊ ድል !
ከቤተመንግሥት እስከጠረፍ ሕግ ይከበር||ስለዶ/ር ጌዴዎን ጢሞቲዎስ አስገራሚ መረጃ !
Переглядів 4,1 тис.21 день тому
ከቤተመንግሥት እስከጠረፍ ሕግ ይከበር||ስለዶ/ር ጌዴዎን ጢሞቲዎስ አስገራሚ መረጃ !
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች||የተደመሰሱት የጽንፈኛ አመራሮች ዝርዝር !
Переглядів 12 тис.21 день тому
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች||የተደመሰሱት የጽንፈኛ አመራሮች ዝርዝር !
አሁን ዩደረሱን ሰበር መረጃዎችና የዕለቱ ዐበይት ዜናዎች !
Переглядів 8 тис.21 день тому
አሁን ዩደረሱን ሰበር መረጃዎችና የዕለቱ ዐበይት ዜናዎች !
የስልጣኔያችን ምንጭ ኩሻዊ ወይስ ሰሎሞናዊ?|የታሪክ ምሁራኑ ያደረጉት ድንቅ ሙግት !
Переглядів 8 тис.21 день тому
የስልጣኔያችን ምንጭ ኩሻዊ ወይስ ሰሎሞናዊ?|የታሪክ ምሁራኑ ያደረጉት ድንቅ ሙግት !
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎችና የዕለቱ ዐበይት ዜናዎች !
Переглядів 12 тис.28 днів тому
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎችና የዕለቱ ዐበይት ዜናዎች !
ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ዝምታቸውን ሰበሩ|'በመስማማታችን ሻዕቢያ ተናድዷል!'
Переглядів 25 тис.Місяць тому
ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ዝምታቸውን ሰበሩ|'በመስማማታችን ሻዕቢያ ተናድዷል!'
'የህወሓት የስልጣን መሰላል መውጫ እንጂ መውረጃ የለውም !
Переглядів 5 тис.Місяць тому
'የህወሓት የስልጣን መሰላል መውጫ እንጂ መውረጃ የለውም !
ቋንቋ መግባብያ ነው በቃ
jaginawe makalakaya sarawetachine delle lamakalakaya saraweti
አንተ ተብታባ ቅጥርኛ አንድም ሸኔ አልተማርከም የሚሰማህ የለም
You are damn donot you see that the Oromoma Abyie military are collapsing. Now the Oromoma are forcing un official forced military. What does it tells you . Abyie time is weeks and day’s
ስላም የጋራ ሀብት ነው ፡በጋራ ይለማል በጋራ ይጠበቃል!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
መሬት ካለዉ በላይ ማን ሊናገር ይችላል የፌስቡክ ጫጫታዉ የሸፈነዉ ቢመስልም ትምህርትና የሚሰሩ ፕሮጀክት ከፖለቲካ ጋ የሚቀላቅሉ አካባቢዉ ከተጎሳቆለበት እንዳይነሳ የሚጥሩ ቢኖሩም የተረሳ የተሸፈነ ን ገላጭ ለሆኑት ቤለእራዩ መሪ ጠሚ አብይ አህመድ እናመሰግናለን
እነዚህ 7ቱም የአማራ እድገትና ሰላም ካንሰሮች ሲሆኑ በነሱ ከንቱ ሀሰት ቅስቀሳ ለሚሰዋው አማራ ወጣት ደም ተጠያቂ የዩትብ ነጋዴዎች በመሆናቸው የአማራ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ማውገዝ ይኖርበታል።
ሰላም ለሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ከዛም ከዚህም እያለቁ ያሉት የኛው ልጆች ናቸው
Ethiopia will live forever. Fano terrorist s and tribalist will not succeed.
What are they trying to accomplish by saying that? Don't submit to fano terrorists. These banda's will use this speech by Arega to impress Ethiopias enemies.
እናተጋር በእወነት። ችገወር የለም ወጭ አገር ተቀምጠው ሰልጣን ለመቆናጠጥ የሚፈልጉት የነሱ ሠራነው ሰወንእሰከ ቅድመአያት እየቆጠሩ የሚያስገድሉ ፈጣሪ ዓምላክ የነሱ ደም ይፋረዳቸው 😢😢
ፈጣሪ ስለአውነት ከነሱ ጋርትሁን እውነቱን ፈጣሪ ያሣያቸው ይግለፅላቸው እንደእነሱአይነቱን ያብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🙏🏾🙏👑👑
በርቱልን ጎንደሮች እውነት ከእናንተ ጋር ናት!!!
የአማራ ወጣቶች ይማሩ ፥ ገበሬ የእርሻ መሬት ይረስ ፥ መምህሩ ያስተምር ፥ ደብተረ ይቀድስ ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ይቀጥል ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች።
Fetari melakamun yabzalin ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ውይይቱ እጅግ ገራሚ ነው፡፡ ነገር ግን አንድ የተፈራ ነገር አለ፡፡ እሱም ወይ ፋኖ ወይ መንግስት መምረጥና መገኛት ያስፈልጋል፡፡ ህዝቡ ክርስቲያንና ሙስሊም እንደመሆኑ መጠን በ2 ቢለዋ አይበላም፡፡ ነገር ግን በዚህ በፀጥታ ጉዳይ ላይ ያጠራጥራል፡፡ አሁን ማን ይሙት ጉባኤ ከተቀመጠው ህዝብ ልጁ ዘመዱ ፋኖ ሆኖ እየገደለ እየዘረፈ ያለው የለም? የተጠቀሰው ቁጥር ተማሪ ትምህርት መከልከልን የሚያክል ውድቀት አለ ወይ? ድሮም ቢሆን አከባቢው በትምህርት የተጎዳ አይደለም ወይ? ስለ ጎርጎራ ሰለምናምንተ ቤተመንግስት ከማውራት ወጪ አገር ሆኖ ከዩቲዩብ ላም ብር እያመረተ ህዝብ የሚያስጨርሱትን በአደባባይ መቀወም መውገዝ እንዲሁም በጥላቻ ንግግር የታወቁትን ደንቆሮ የአማራ ፕሮፍሴሮችንና ዶክቶሮችን ውርደት ለአማራ ማህበረሰብ ትልቅ ኪሣራ መሆኑን በግልፅ መወያየትና ማውገዝ ነበረባቸው፡፡
❤❤❤❤❤ ❤ ዉቤ ሰላምህ ብዝት ይበል ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እውነት ትቀጥናለች እጅ አትበጠስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
እረ በአላህ የወደመች አገርን መርቶ ማሳደግ ይቻላል ከሊቢያ ከሶርያ አንማርም ከሊቢያ አንማርም መንግስት ካልተመቸን በምርጫ ነው እንጂ ወንድምህን ገለህ የት ለመድረስ ነው
እንግዴ መከላከያ እንደ ከብት ሲነዳ ሰዉየዉ አዲስ አበባን ብቻ እየመራ እያየን ነዉ 😂😂😂😂 የ ብልፅግና ድራማ አላልቅ አለ ዝምብለህ ተዋጋ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Welcome wuba jeginaw
ሠላም
🎉🎉🎉
ምንም ይሁን ምንም አንተ ምን መከራ ቀመስህ ከ UA-cam ዶላር ውጭ ምን አለብህ ብርህን ስራ በአራቱ አቅጣጫ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪኑ መከራ ያያል ባልተማረ መንግስትና መከላከያ እየተመራን
እስኪ ፋኖ እርስ በእርስ እንዲጣላ ጸልዩ። በውጊያ እንደሆን አልቻላችኋቸውም። ምናልባት በጸሎት ቢቀናችሁ 😂
Siraye bilo yetekeretse yonal atimenu
Jawisam belu olf,,, mewagatu ayikerim besidib sayon betegbar new
ብዙ ቂል ኮሜንት ጸሀፊዎች ይታዩኛል ሀቁ ግን ሲጀመር ድምጹ ውሸት ነው ሲቀጥል መከላከያ ውድ ሂወቱን ለማትረፍ እየተማረከ ይኖራል አማራው ጀግናው ፋኖም ጃውሳው አበሳው ወደ ፊት ይመጣል ቢመርህም ዋጠው። የቂል ስብስብ ስልክ ያዳምጣል ለዛውም የውሸት
አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነዉ ታላቅ ችሎታ ነዉ 😅 አይ ፋኖ ዘረፋ ብቻ የአማራ ህዝብ ጠላት
የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን አፍቃሪ ዉብሼት ታዬ ሠለም ሠለም !!
Hhhhhhhhhhĥhj
ያም ሆነ ይህ በዚህ ሰአት እነ መሳይጉማሬው፣ ሺመልስ፣ ደረጀ ድብኝቱ፣ ስማቸው የየሩስ ደባል፣ ወይዘሮ ሃብታሟ፣ ቆቱው ዘመድኩን፣ ምናለሽ፣ አበበ በለውና ገላው፣ ሹሉቃው፣ ወዘተ ሞርጌጆቻቸውን ዘግተዋል። የአማራ ነን ባይ ትግልም ግቡን መትቷል። ወደየቤታችሁ ተብሏል።
It was being surprising if they don’t disintegrated!!!!
❤❤❤
Ayzo wondime
ሁሌም ክብር እና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ።
ምን ታደርዋለህ ሽንኮራ በማጅራቱ አንግቦ በየመንደሩ ሲያዉደለድል የነበረ የስራ ጠል ስብስብ ዛሬ መዉዜር ያዝኩኝ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ቢያቅራራ መጨረሻዉ አንገት ደፍቶ ይቅር በሉኝ ማለቱ አይቀሬ ነዉ የኢትዮጵያን ልክ በዉድም ሆነ በግድ መጎምጨቱ አይቀሬ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
Aselam Aleykum Wendem Webye
ማን እና ማን ናቸው ተብለው ቢጠየቁ ምን ይላሉ አይ
በለው ቀደዳ 😅😅😅😅😅
ኣይባጋሬ፣ኩሩ፣ዮእትዮጵያችን፣ማካላካያ፣ባሄዳባት፣ዲል፣ማዲራግ፣ይችላል፣ዬኣጋሪ፣ኩራቶችና፣ዋልታዎች፣ዲል፣ዲል፣ዲል፣ላኣጋር፣ማካላካያችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኸ የብልፅግና ተከፋይ ሆዳሞች ሴራ የትም አይደርስም፣ አቢይ አህመድ በተጨባጭ አልቆለታል ! ውጪ ያለው ጀግናው መላው ኢትዮጵያዊ አቢይን ምጥ አያስያዘው ነው፣ ማምለጫ መሸሻ ሐገር የለውም፣ በሌላ በኩል የፋኖ ጀግኖች እባካችሁ ወታደራዊ ዲሲፕሊን ይኑራችሁ ! የአቢይ መሳሪያ በሆነው ሞባይል ሚስጥር አታውሩ! እኔ የቀድሞው ሰራዊት የመገናኛ መኮንን ነኝ፣ እርስ በርስ ስታወሩ በሬዲዮ በኮድ ይሁን፣ ፍሪኩዌንሲ በ 12 ወይም 24 ሰአት ቀይሩ! የታላቆችን ምክር ስሙ፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለቱ ትግላችንን እጅግ ይጎዳልና ተጠንቀቁ ወገኖቼ! ድል ለአማራ ፋኖ! እናሸንፋለን !!
Diasporaw lijochun letorinet aylikim yedehawon lij letorinet yimagidalo
Ethiopia 🇪🇹 ye amara bicha aydelechim amara zeregna nw Ethiopia ye 86 biher ager nat zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu
ብሮ ተረጋጋ ፋራ አትሁን
ክብር ለጀግናው መከላከያችን ትናንት የታደገዉን ህዝብ ዛሬም እየታደገዉ ነዉሌላ የአይን ምስክር አያሻም ከመከላከያ ጎን መቆም ግድ ነዉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹