«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ ስድስት ክፍል 12 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON SIX EPISODE 12 IS RELEASED! /Geni’s Family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 180

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +280

    እውይ ትግሰት ሰታምር 😘😘😘😘😘እሰኪ ትግሰትን እደኔ የሚወዴት እኔ ብላችሁ አሳይኚ 👍👍👍👍

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 2 роки тому +41

    ገንዬ ለትግስት ያለሽ ክብር ደስ ይላል

  • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
    @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 роки тому +35

    የዳዊት ጉርምሳና ግን ለእኔ ብቻ ግር ያለይ ድምፁ ሁሉ ተቀየር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @birukmekonnenzewdiezewdie7641
    @birukmekonnenzewdiezewdie7641 2 роки тому +6

    ወይኔ ስታስቀኑ ገኔ እመብርሀን የልጆችሽን ወግ ማእረግ ለማየት ታብቃሽ ።

  • @lemtube9931
    @lemtube9931 2 роки тому +22

    ፍቅራችሁ ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛላችሀ መልካም በአል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +11

    ደስ የምትል በተሰብ ፍቅራችሁይብዛልኝ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ታምራላችሁ
    የገና ዛፍ ጣኦት ነው አታድርጉ ብለዋል አባቶች

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 роки тому +8

    ውዷ እናታችን አትዋሺ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ እንዴት እስካሁን ለቻናሌ ቤተሰብ አልሆንም? እንዴ አሁኑኑ እንሁና እ የኔ ውድ? ሀ ሀ ሀ ሀ በደስታ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን በቃ

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 2 роки тому +3

    ለገና ኪርስማስ አይሰራም ምክንያቱም የእኛ አይደለም በጌታችን ልደት ኪርስማስ ቦታ የለዉም

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 роки тому +14

    የስጎ ለማኝ መክሊት ሁል ጊዜ እደለመሽ 😄😀 ያቀረብሻት እጅራ ልበያት ነው ልቀምሻት 😄😀

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому

      eko😀😀😀😃😃😃😍

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 2 роки тому +9

    ስታስቀኑ እኮ. ፍቅራችሁ ደስ ሲል እርጅም እድሜ ገኒ ከእነ ልጆችሽ. ተመኘውላችሁ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +13

    ገኒዬ ጀግና እናት ነች

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 2 роки тому +4

    ይቅርታ የከተማዉን ኑሮ አላቅም እገጠር ነዉ ተወልጄ ያደኩት እና የፆም እቃዎች ከብልት እቃዎች ጋር አይቀላቀልም ተጠቀቁ

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 2 роки тому +3

    እሰይ ዴስስስስስስትሉ እናት ትልቅ ናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን አንቺንም

  • @almazzawdu9030
    @almazzawdu9030 2 роки тому +3

    ገንየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ በፍቅር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ የገና ዛፍ ግን አትጠቀሚ ማማየ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +6

    ለአመቱ በሠላም በጤና ያድርሳችሁ ምርጦችዬ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 роки тому +6

    Handsome Dawit is getting tall!💪🏻🙏🏿❤️

  • @etm4603
    @etm4603 2 роки тому +5

    የትግስት ድምፅ ያምራል ዘፈን ትሞክር የሚል

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 2 роки тому +3

    አረ አባትየውን አምጡት ይህን የመሰለ ቤተሰብ ጥሎ ይሄዳል ያልታደለ

  • @alextube9991
    @alextube9991 2 роки тому +1

    አቢ ውድድ ነው ማደርግ ሰላማችሁ ያብዛ ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +11

    ይችን ዉሻ ወደዛ በሉ ኤጭ እየተሻሹ ይበላሉእዴ እጀራዉን እናተ በጃችሁ እየነካችሁ መብላት

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 роки тому +1

      Abesha lezi eko new yemayalefelen men aregechesh ahun weshawa

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ ስታስቀኑ እኮ ቲጂየ የኔ ቅመም እዴት ደስ እደምትይኝ እኮ

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 роки тому +1

    ገኒ ከትግስት እኩል ምትሰራው አዳዶች በሰራተኞች ላይ ይጨማለቃሉ ጉበዝ ገኒ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +10

    የኔ ውዶች ስወዳቹ አይለያያቹ አቦ ይመቻቹ👍👏

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +9

    ለበአል ከእናቴ ስር ቁጭ ብዬ ስጎ ምለምነው ነገር ትዝ አለኝ 😋ታምራላቹ ገንዬ እግዛብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ስራአታቸው ብቻ በቂ ነው 🥰🥰

  • @saronberhei1658
    @saronberhei1658 2 роки тому +2

    Hi I'm from Ghana but I love Ethiopian people

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 роки тому +10

    የምወዳቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ♥️♥️

  • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ

    አረተው ግን የውጪ አለም እያያችሁ አትበከሉ ገና ዛረ እያሉ የሚሰሩት ነገር አባቶች ያስተምራሉ ይለፈሉ ግን ለምንድነው የማንሰማው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 роки тому +1

      ማንም አይሰማም መምህር ዘበነ በደንብ አስተምሯል ንሰሀም ያስፈልገዎል የገና ዛፍ የሰራ ውላ ብሏል ግን የሚያቅም ለማያቀው አያሰማም

    • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
      @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 роки тому

      ብዙ ስው አይክታተልም ትምህርቱን እያውቁ ግን አይመስለኝም ለማንኛውም ለሁላችን ማስተዋሉን ይስጠን

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому

      ስታምረ

  • @ዋጋየዩቱብ
    @ዋጋየዩቱብ 2 роки тому +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን

    • @የርሴማልጅነኝ
      @የርሴማልጅነኝ 2 роки тому

      በጣም የምትገርሙኝ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስርቤት ለምትሉዋቸው ፍትህብትፈልጉ ፈጣርያችሁን አትለምኑም እነሱ እደናተ ፍጡሩ ነቸው ግዴታ አደባባይ ወጥተው መናገር አለባቸው ያለው ማነው ፍትህ ብትፈልጉ ፀሎት አድርጉ መፍትሄው አልምን ለፈጠረ ለእናቱ ለድግል ማርያም ተማፀኑ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому

      ገንዬ እወድሻለው

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 роки тому +1

    ገንዬ አቺ ማለት ትልቅ ይስቶች መጠርያ ነሽ ለልጆችሽ ያአለሽ ፍቅር እድሜና ጤና ይስጥሽ እስቲ ፀሎት አርግልኝ እኔም ከቤተስቡቼን አመትባል ካሳለፍኩ በጣም ቆይቼ አለሁ ይስው ሀገር አለቅም ብሎኛል ውይ አይሞላም እዳቺ ስፍ ምትል እናት አለችኝ ባመትባል ሁሌ ታለቅሳለች እኔም ጨክኑ መነሳቱ ያዘብኝ ምን ምክር ትነግሱልኛላችህ ውድ ውገኖቼ መላ በሎኝ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 роки тому +4

    ለካ ኢትዮጵያም እንደ ሀረብ ልጅ መሆን አለ መክሊት ስልክሽን ይዘሽ አልጋሽ ላይ ይመችሽ ክክክክክክ ደግሞ ውድድድድድ መላው ቤተሰቦች

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому +6

    ይቅርታና እኔ ሰውን የምናገርበት ድፍረቱ ይለኝም ምክንያቱም የራሴ ሀጺያት በቁመቴ ልክ ነው ግን የገና ዛፍ እኛ ኢትዮጲያዊያንን አይወክልም ተማሩ ብዙ መምህራን አስተምረዋል ሲቀጥል በባእል ዋዘማ ዶሮ ይታረዳል እንዲ? እና ውሻው ደሞ አብሯችሁ ነው ስትበሉ እንኳ ካጠገባችሁ አርቁት በተረፈ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑን

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 роки тому

      Endefelegu yaderegu bebeatachew abesha sibal

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 2 роки тому +2

    ልጅሽ እንደኔ ስልት ትወዳለች. እኔ በጣም እወዳለው

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 роки тому +3

    ማሻሀላህ ታምራላቹ ሁላቹንም ውድድ ነው ማደርጋቹ

  • @zelalmadugna2659
    @zelalmadugna2659 2 роки тому +2

    እናት እዳች እኔ እናት ብኖሮኝ እደት ደስ ባለኝ እናተን ሳይግን እናት እዳለኝ አስባለሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +5

    የገና ዛፍ አትጠቀሙ 🤔🤔🤔🤔

  • @ummimuktar8113
    @ummimuktar8113 2 роки тому +2

    Geni reminds me of a mother I never had... one thing I wanted to say is that I wish you guys had better quality camera because your content would be a lot better.

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +1

    ዴቫዬ የኔ ማር ፆሜን አስገደፍሽኝ🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ

    ገኒዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ

  • @romysmufti3576
    @romysmufti3576 2 роки тому +2

    እደው በረካ ሁኝ እኔ እኮ አርቲስቶች ሀብታም ነበር የሚመስሉኝ

  • @meaza5404
    @meaza5404 2 роки тому

    Tadilachu 😍😍😍 Enem Enate bitinorligne endezi emolakek neber

  • @ወላንሳከአቃቂሸገር
    @ወላንሳከአቃቂሸገር 2 роки тому +2

    Kkkkkkkk ትዝ አለኝ እናታችን እንዲህ አስጀግሬ አቃለው በተለይ የተቀቀለ እንቁላል ተሻምተን ነው ምንበላው. ወጡ ሳይደርስ. ግን ደግነቱ አገዛም ከገጠር ነው ሚመጣልን. እርሻ ስላለን.

    • @konjokonjoo9025
      @konjokonjoo9025 2 роки тому

      ክክክክክክ እንቁላል በእርሻ

    • @ወላንሳከአቃቂሸገር
      @ወላንሳከአቃቂሸገር 2 роки тому

      @@konjokonjoo9025 አባባሌን አልገባሽም. ገበሬ ነን ልልሽ ፈልጌ ኑው ድሮም. ጥራጥሬም አይገዛም ምን ኖረው ግን ሸገር ነው. ተረዳሽ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 роки тому

    እናት እና አባታቹን አላህ yitebikilachu ማሮቼ betam ነው miwedachu❤❤❤

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 роки тому

    ሰላም ገኒ እንዴት ነሽ ይቅርታ አንድ ነገር ልል ወደድሁ የገና ዛፍ በተመለከት አባቶቻችን በገና ዛፍ ጉዳይ ብዙ ትምህርት አስተምረዋል ስለዚህ ባለማውቅ ችግር የለውም ግን የገና ዛፍ በተዋህዶ እምነት የተከለከለ ነው ። ለሁለተኛው አትጠቀሚ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 2 роки тому

    ገኒየ ስታምሩ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @meronmesfin5025
    @meronmesfin5025 2 роки тому

    You're the best mam melkam Beal for YOU and your children's

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому

    Ebakachu yihanin zafi talu

  • @abdiawol8879
    @abdiawol8879 2 роки тому +1

    ስወዳቸው😍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    ገኒ ልጅሽን ዝም ብለሽ አትልቀቂያት ስራ ትስራ ቡሀላ ጥሩ አደለም ሁሉንም ነገር መልመድ ያለባት አሁን ነው።

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 роки тому +2

    ማርያምን ብለሽ ለምን ትስጫለሽ ገኒ

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ኡፍፍፍ እኩዋንም ያርብ ሰራተኛ ሆንኩ
    የሀበሻ ምግብ መጨማለቅ ድካሙ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የዳዊት ቁመት መክሊትን በለጠ

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 роки тому +2

    እኔራሱ እዲህ ነበርሁ😂

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 2 роки тому +2

    ምን አለ በአንድ ሰሀን ብትበሉ ለሰራተኛ እዳ ማጠቡ እህህህ አስመርሮኛል የሰሀን ማጠብ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 роки тому

      Bebeatachew west gebtesh tenagerialesh maferiya

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 роки тому

    ወይኔ ገኒየ ሙቸ ነው የምወድሺ እስከ ልጅችሺ 💞💞💞💞

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 2 роки тому

    Geniye erejim edme ketenagar yadleshe kene betesebshe leserategna yaleshe kibr des yelale kiberilen mirt enat neshe 😍😘

  • @መኪልትየማሪያምልጅመኪልት

    ሁሌም ፍቅር ናቹ

  • @woineshetsolomon6454
    @woineshetsolomon6454 2 роки тому

    Eski yaGYMአቸውን vloge ስሩ pleac

  • @selinameko9182
    @selinameko9182 2 роки тому +3

    በአሉ ቀን ውሎ ይለቀቅ

  • @eyasuwondemagnetg2444
    @eyasuwondemagnetg2444 2 роки тому

    ገኒዬ በጣም ታስቀናላቹ ልጅሽ አድርጊኝ ገኒ በናትሽ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 2 роки тому +8

    እኔ እናተቤት መጥቸ ምግብ ብየ ብትሊኝ ወላሂ አልበላም ውሻይቱ እምግቡ አጠገብ የውሻ ትራፊ ነው የምትበሉት እይይይይ

  • @testphone9278
    @testphone9278 2 роки тому

    ሰእታምራ ያኔ ማሩች❤❤❤❤❤👌

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 роки тому +2

    ገኒ ግን ወጥ ስትሰሪ ለምድነው ፀጉርሽ እማትሸፈኝው እህቴ መሽፈን አለብሽ ገኒ ፀጉርሽ እድስቱ ውስጥ ቢገባበትስ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 2 роки тому +9

    ገኒ መምህር ቀሲስ ዘበነ ያስተማራ ውን አልሰማችሁም? የገና ዛፍ ቤተክርስቲያን አግዳለች የገና ዛፍን የተጠቀማችሁ ሁላ ራሱን የቻለ ንሰሀ ያስፈልገዎል ንሰሀ ግቡ ተብሏል በገና ዛፍ የከብቶች ግርግም ነው ሚሰራው ሚቀጥለው አመት ላይ እዳታረጉ።

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 роки тому

      እራሳችው አታነቡም እንዴ እከሌ አለ ከምትሉ

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 роки тому

      Don’t worry about someone else’s Christmas tree.

  • @mhitayemaryam2636
    @mhitayemaryam2636 2 роки тому +1

    ማዳላት ነው ገኒዬ😋😍😍😍

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 роки тому

    Betam new yemetamrot geni lemen denew Bobbyn bedeb yamatasayen
    Ene betam new yemewadew

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    👍🏽👍🏽🙌🏽👏🏽❤️

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁይብዛልኝ

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 роки тому +1

      💖💖💖❤️❤️👌👌🥰🥰

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 роки тому

    Be tekekel madalat new kesheteshi lewlum akimshi geni 🤷‍♀️😃

  • @hanaderbew5739
    @hanaderbew5739 2 роки тому

    des yemil family new gin lijochin sira bitaslemijachew tiru new lenesun yitekmachewal

  • @መኪልትየማሪያምልጅመኪልት

    የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳቹ

  • @henoktibebe2043
    @henoktibebe2043 2 роки тому

    አቤት መታደል አንዴት ደስ አንደመትሉ

  • @teketelagafari1290
    @teketelagafari1290 2 роки тому

    የዶሮ ስልት አይሰጥም ገነት ወግ አይደላም

  • @ribkaaddisu4688
    @ribkaaddisu4688 2 роки тому

    Geni des tlalachu gn betsomu new dorown yaredachihut

  • @semhartsegay5038
    @semhartsegay5038 2 роки тому

    Kezi hulu gubznash gin lijshin astemriyat yahunu mewdeldel yenege chigr new adera hulum belk sihon tru new timrt yebet muya hulunm gon gon mehed alebet yetekemshat ayemeselesh new anji bewhala tgodalech lehulum awko mekoyet tru ymeslegnal yehtnet mkre new thank you.

  • @sekina1543
    @sekina1543 2 роки тому

    Geni lejocheshn tuare yaregelesh

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 2 роки тому

    ስወዳቹ ግንዬ አይለያቹ

  • @sisayadimasu5276
    @sisayadimasu5276 2 роки тому +1

    you are so blessed family

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    ምርጦች ሱሴናቹ ውድድ

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 2 роки тому

    ገኒየ የሸክላ ድስት አድርጊ እንጅ። የምን ብረድስት ነው ለደሮ።

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +2

    ታምራላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ አቤት ቤቱ አጠባበቡ መፍናፍኛ የለውም

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 2 роки тому

      Ebetu Ena Eqaw Ayigenagnim Zirikirik Yale New Yemimesilew Ena Ebetu Yichenikal

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому +2

      አይባልም እንደዚ ሳሎን አለ መኝታቤት አላቸው እቃቤት አላቸው በቂነው ለመኖሪያ አረብ ቤት ታይቶ እንደዚህ አትበሉ ኤጭጭጭ

  • @betiyaenanilijebetiyaenani4735
    @betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 роки тому

    ስራ ሲኖር ብቻ ነው እንዴ በደንብ የምታሳይዋት ይገርማል

  • @ruthmakonnen617
    @ruthmakonnen617 2 роки тому

    Hello it's me Nathan Solomon

  • @elsatube1045
    @elsatube1045 2 роки тому

    ወይኔ ገንየ ልጅሽ ልጅነቴን አስታወስኝ እንጀራ ይዠ ከጠገቡ አልሄድም ነበር ካልተሰጠኝ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 2 роки тому

    Ewedeshalehu Geniye yene leyu❤😘

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @giftimemogiftimemo9025
    @giftimemogiftimemo9025 2 роки тому

    Ber laye merat yedkdal lala newari yelme aye ethio lemngawem melkam temket

  • @Suuuuuuucrstiano
    @Suuuuuuucrstiano 2 роки тому

    betam temeralchu geni

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 роки тому

    ውድድድድ

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ

    ባቢዬ ውድድ💞💕

  • @abdiiumar3082
    @abdiiumar3082 2 роки тому

    Abshir tigistiyee yalfal

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 роки тому

    Yene konjyewoch stamru

  • @merryghebre7768
    @merryghebre7768 2 роки тому

    Why did you include Eritrea??? Like whyyyy

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 2 роки тому +2

    love yehone fam.... Especially meklitye yene wud i love you. please how can i gat ur adress

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ እስካሁን ከቻናሌ ጋር ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምን? 😢😢 ያለፈው አልፏል አሁን እንሁን በቃ እ የኔ ውድ?😂😂

  • @esseyphotoshoper3412
    @esseyphotoshoper3412 2 роки тому

    ዳዊት ስንት አድመህ ነው?

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +1

    ፕሮፋይሌን ተጭናቹህ ኑ አበረታቱኝ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому

    Lovely family
    ♥️♥️♥️♥️

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 роки тому +1

    ቁቤ ኪሎ ስንት ነው እናቴ ገነት