Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችሁንም ጠይቁት በቀጣይ ቪዲዬ
Yenem.tyake.newu
ውይይይይይይ የመክሊት አድናቂ ነኝ እርጋታዋ ድምጿ ስነ ስርዓትዋ በጣም ደስ ትለኛለች ከ ገኒ ጋ ያለሽም ቅርበት ደስ ይላል ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንዳይሽ እጸልያለው አስመራዊት እባላለው ኤርትራዊት ወገንሽ ነኝ
Yesua becha sayhon yegam wegen nesh
አመሰግናለው ማሬ
@@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ gedetaye Eko nw ehete nesh mesgana ayasfelegem
ዋው መክሊት መልክ ብቻ አይድለሻም አስተሳስብሽም ቆንጆ ነው ገኒ እድለኛ ነች ልጅም ጎደኛም ነች ልጅ
G
ማሻአላህ ደሥ የምትሉ እናትናልጂናችሁበቀጣይ። አባታቸውይጠይቅሺ የምትሉ ላይክክክክክአርጉ❤🌹
ሙሉ ጌታን እተርቢ ይደረግ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍 ግለፁ
"ፕሮፌሰር" የምለውም መዓረግ ይጨመርበት!!
መሻአላህ ድስ ትላላቺሁ በረቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መክሊትዬ በጥያቄ ገኒን ስላላጨናነቅሻት ተባረኪደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነበር ።ገኒዬ እንወድሻለን ቤተሰቦችሽ ይባረኩልሽ
እጅግ በጣም በየእለቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ መባል ይኖርባታል ማንም እንደእዚህ አያደርግም የልጅ አዋቂ መሆን ከፈጣሪ ነው የተሰጠሽ እደጊ ከቤተሰብ አንድ የሚፈራ ሰው መኖሩ ጥሩ ነው ቆንጅዬ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ሃሳንሽ ይሙላልሽ ቆንጅዬ
ገኒ በቁጣ እና በዱላ ብታሳድጊያቸዉ የዛሬ ማንነታቸዉን ላታገኚዉ ትችዪ ነበር ስለዚህ እንዳይጮጭሽ።በጥሩ ዲሲፕሊን እንዳደጉ ያስታዉቃሉ
መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ቀጥሉበት እንደናንተ አይነት ቤተስብ ያሰቀናል።
ገኒዬ ና ማኪ ደስ የሚል ቆይታ እናት፣ ልጅ፣ እህት፣ ጓደኛ መታደል ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁ
ምርጥ እናት ነሽ እስከልጆችሽ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹህ
Yene mar Meklitye sataschenkiyat new Genin yeteyekshat. Tebareki degmom kezih belay betibebina bemastewal endtadgi amlake Michael yerdash.
መሻላህ ብያለሁውይይታችሁ በጣምደስትላላችሁ ለዘላለም ኑሩ ፍቅራችሁ ለዘላለምም አይለያችሁ የሁሉምልጆችሽአድናቂነኝ
WOOW I'm falling in love with this family.
የኔ ምኞት ደግሞ ገንዬን እና ሐና ዮናስን በአካል አግኝቶ ማቀፍ በጣም ነዉ የምወዳቹ እና የማከብራቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበላቹ 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን የታመመምሽ ግዜ እጅግ አልቅሼ አዝኜ ነበር እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ያብቃሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ።
ገኒየ ስወዳችሁኮ እድሜና ጤና ይስጥሺ እማ ልጆችሺን እግዝአብሄር ያሳድግልሺ ይጡሩሺ ለቁም ነገር ያብቃልሺ ከልቤ ነዉ የምወድሺ ሁሌም ሚዛን ላይ ሳጣሺ ቅር ይለኝ ነበር በዚህ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል ሺ አመት ያኑርሺ
በጣም ስራአት ያለሽ ልጅ ነሽ
@@zebibbanure179 አመሰግናለሁ እህት
አሁን ጥራት ባልው መልኩ ለቀቃቺሁልን የመጀመሪያው አያስታውቅም ነበር እናመሰግናለን በስደት ላለን ሁሉ ጥሩ ምዝናኛወቻቹን ትምርት ቤታቺን ናቺሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያኑርልሽ,እኔ ወደፊት እንዳንቺ አይነት ቤተሰብ እንዲኖረኝ እመኛለው,እግዚአብሔር ምኞቴን እንዲያሳካልኝ ፀልዩልኝ
መክሊት እርጋታሽ በጣም ነዉ የምወድልሽ መታደል ነዉ ልጅ ከእናትጋ መጠያየቅ ገኒዩ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ
ለልጆች የሚሆን ነገር ምረጡ ቤት ውስጥ የምታወሩት ለሁለቱ ህጻናት አይመጥንም
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
መክሊትዬ በጣም ደስ ትያለሽ አ?ስስተዋይ ልጅ ነሽ ገንዬ በጣም እድለኛ ነሽ☺☺☺
እናመሰግናለን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ለቁምነገር ተብቃልሽ ደስ የሚሉ እና የሚወደዱ ናቸው ልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ልጆችን መቅጣት አስፈላጊ ነው ግን ለምን እንደተቀጡ ማወቅ አለባቸው ሁሉንም በፍቅር ማድረግ ለራሳቸው ጥቅም እንደሆነ መግለፅ አስፈላጊ ነው በተረፈ ገኒ አረፈደም
ገኒየ በየመሀሉ ያለውን ማስታወቂያ ቀንሱት ከመጮሁ ብዛቱ በየደቂቀው በተርፈ ሰላማችሁ ይብዛ
ማስተዋቄው ብር ስለሚከፍላቸው እኮ ነው ለዛ ነው ሚበዙት
የታደለ ቤተሰብ ነው ኢትዮጲያዬን በናንተ ውስጥ አያታለሁ በልጆች መባረክ መታደል ነው በተለይ ደግሞ እንደዚህ አይነት ልጆች ማግኛት መባረክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ በሞስ በጥበብ ያሳድግልን
ሰላም! ምታቀርቡት ፕሮግራም ደስ ይላል፡ በዚ ቀጥሉበት። በቤተሰብ ትልቁ ነገር ግልጽነት ነው እና፡ ግልጽነታችሁን በጣም ደስ ይላል። ከዚ በኋላም በጣም ነው የሚያቀራርባቹ። እግዚኣብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ1 ፍቅር እና ሰላም ይስጣቹ!
እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ አይነት ነገር መስማት መታደል እኛም እንማራለን ስለ ወጣትና ስታወሪ በእውነት እንባየነው የመጣው ዛሬ ነብስ አውቄ የባለፈውን ነገር ሳስታውስ ይቆጨኛለን ያን ያሀል ከባድ ባይሆንም ግን ከባድ ፀፀት ይሰማኛል
ገኒ እናት አለም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ከነሞላ ቤተሰቦችሽ እመኛለሁ ገኒ እናቴን ነው የምትመስይኝ እናቴ በህይወት የለችም ግን እሷን ትመስይኛለሽ በፍቅር እወድሻለሁ ገኒ በማርያም ከባለቤት ጋር አድ ሁኑበተረፈ የ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ከሆነ ከስደት መልስ ባይሽ ደስታዬ ነው ፍቃዱ ይሁን❤
ክክክክክክክክ ላክ አድርጌ ልነሳ ስል ኳመታችሁን እፈልጋለሁ ስትል ገኒ እንደገና ቁጪ አልሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ልጂሽ እርጋታው አሁኑኑ ወለጂ ውለጂ አለኝ 😂 አይ ስደት እድሚችን ምጥምጥ አድረጉ ፈጀው ሰላማችሁ ይብዛ ዘና ብለናል 👍👍👍 እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ጪቀታች እሱ ነው በዝ ዘመን
ገኒ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ፍቅር ብዝዝት ያድርግላቹህ ስታምሩ እናት እና ልጅ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ገንዬ በጣም ነው ምወድሽ አድናቂሽም ነኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የ4ቱንም ልጆችሽ እተርቪው አይቻለሁ ደስ ትላላችሁ እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ በርቺ ገንዬ ደስ የምትይ እናት ነሽ
ገኒዬ በጣም ነዉ የምወድሽጰሙሉ ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ለኛም ጥሩ የህይወት ተሞክሮቻችሁን እያሳያችሁን ነዉ እና አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምትወዱ ብቻ ላይክ 💚💛❤️
በጣም ስነ ስርዓት ያላት መክሊት ብቻ net ሌሎቹ እናት መሆንሸን የረሱት ይመስለኛል
አሜን
ገኒ ከመላ ቤተሠቦችሽ ጋር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመላ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እንደእናንተ ቢሆን ምኞቴ ነበር ስወዳችሁ
Geniye mwedsh bemknyat new berchiln des ylal hulum neger.............. egziabher kenante gar yhun
ማሻአላህ ብያለሁ ግን ፀባይሽ እዳትቀይሪ የኔቆጆ መልካም ልጅ ሁነሽ እዴጊ በጣም ደስ ብሎኛል ከሁሉም አችን ጡሩ ጠይቀሻል ጎበዝ
መኪዬ በጣም ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር የኔ ቅመም። ደሞ ባለፈው የጠየቁሽን ጥያቄ አልመለሽም ትንሽ ፐርሰናል አደረኩብሽ መሰልኝ። አሁንም ግን የግዜ አጠቃቀመሽን ብትነግሪን ደስ ይለኛል።
እኔ እምላችሁ ዲስ ላክ የምታደርጉ ሰውች ጤንነታችሁ ያሳስባል ምቀኛ ናችሁ ይስራችሁን ይስጣችሁል ፈጣሬ
የኔም ጥያቄ ነው ይገርማል
Betam teyachew yargu
የኔ ምርጥቶች መጣችሁልኝ. ገኒየ የኔ መልካም እናት ፈጣሪ በድስታ ያኑርሽ ከቤተስብሽ ጋር መክሊትየ የኔ ቅመም ከቁም ነገር ያድርስሽ ፍቅራችሁ እንዴት ድስ ይላል
Geni!I can tell you the truth,I wish if had such a blessed family like you. You are so blessed in your family"The sign of love".
Wow des yemil kalemeteyik tiyakewochu#1 meklitye 😊yelelochachihum arif nbr👍...bertu
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ገኒ ልጃችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ተባረኩ እረጅም እድሜ ይሰጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ አደኞች😍😍😍😘😘😘😘😘😘
👉 እስኪ የሀረቧ ሴት ....የሀረቧ ሴት ለቤተሰቧ እንደ ሻማ የምትቀልጠውና ለቤተሰቧ ብርሀን የምሰጠውን እህቴን ፈጣሪ ሙሉ ጤንነቷን ጠብቅልኝ በሰላምም ወደ እናት ሀገራ መልስልኝ 👉 የዚህ አይነት ቤተሰብ ይስጣችሁአሜን
እውነት ነው አሜንንንን
አሚን ያርብላ አለሚን
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen yeb
ገንዬ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ይባርክልሽ እንደ ሆድሽ ያርግልሽ
አቤት ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃቹ የኔ ቢራቢሮ ውድድድድድድድድ ገኝዬ ዱላና ቁጣን እንኳን አላስለመድሽ እንዳትቆጪ በጥሩ ሁኔታ ነው ያሳደግሻቸው ❤❤❤😘😘😘😘
ገኒዬ እኛም ከስደት መልስ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ እንዳንቺ አይነት ፍቅር የሆኑ ልጆችና ቤተሰብ ፍቅር እንዲሰጠን አምላክ ይርዳት።
ልጆችሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳድግልሽ
እንዴት ደስስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው ገንዬ የእውነት በጣም ምርጥ ሴት ነሽ አንቺ ሳይ እኔ ገና ነኝ ልወልድ ይቅር እና የኔ የምለው ሰው ለራሱ አልያዝኩም ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ተጋብተው የተለያዩ ሳይ የልቤ የምለው ሰው ለመያዝ ለራሱ ያስፈራኛል ግን የእውነት አንችን ሳይ ወልጄ ፈጣሪ ባሌ ከኔ ጋር ለሞኖር ካልፈቀደውም ጠንካራ ሴት ሁኜ ወልጄ ከልጆቼን ጋር በፍቅር መኖር እመኛለው ገንዬ አንቺ ማለት የሴቶች አምሳያ ነሽ እወድሻለው በጣም ልጆችሽም ጭምር❤️fetari selamachhun yabzaw😘😘😘😘😘💞
ገኒዬ ባለቤትሽን ብትጠይቁት ጥሩ ነው ደግሞ ጠፍቷል አብሮአችሁ ካየነው
Wow dasyamil program nawGeltsenatachu betam desyilalKakefu yetabeqachu
በጥቅሉ ቤተሰባችሁ ዴስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Waw ewntem meklte dese setye yena kechach konjo neger new talsh hol negrsh💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕gne tadlshal fetarshen amsgne .
desss tilalachu fikirachun yefikir amilak leul Egziabhe fikirun yabzalachu 💓
Sitasekenu Be maram Egziyabhar yelamachun Yabizawe Betame New Yemiwedachu Mekilt Demtsish Eregatashin betame wedelshalew Demtsish eregatawe efu menfesen yadesale 😘👌🇪🇹
Masha Allah masha desi setelu enate ena leji
የኔ ዉዶች እናትና ልጅ ፍቅር ናችሁ እኮ እግዚአብሔር ቤታችሁን ከዚበላይ በፍቅርና በደስታ በጤና ይሙላው mአክልትዬ የኔ ዉድ ዉድድድድድ እህቴ!
በጣም ታምራላቹ እናትና ልጅ ዋዉ ብያለዉ ምነዉ እናቴን ባወኩ ኖሮ ዉይ የእናትን ፍቅር ያለመቅመሠ በጣም አዝናለሁ 😭😭😭😭😭
በጣም ነው እምወዳችሁ እማደንቃችሁ በርቱልኝ❤❣️
ደስ የሚል ቤተሰብ ረጅም ዕድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yilal fetare abizito yibarkachhu
በጣምምምም ደስ ትላላችሁ እኔም ለናቴ ማንም የላትም ብቸኛ ልጇ ነኝ እህቴም ጓደኛየም እማየ ዛሬ ናፍቀሺኛል ከስዴት መልሶ ክፉ ሳይነካብኝ ለመገናኝት ያብቃን😭😭😭😭😭
አሚንን ማማየ እንደኔ ናፍቆት አሰቃየኝ
@@sosososo-ov4oo በጣምም የኔ እህት
እኔ ልጆችሽ ጋር ያለሽ ፍቅር እናትነትን እዴ ደስ እደሚለኝ ሁሉም እናት ለልጁ እዳች በሆኑ
ገኒ በጣም ነዉ ምወድሽ ግን ለወላጆቼ ከበቂ በላይ አርጊያለዉ ብለሻል ለወላጆች አለምን እንኳን ብትገዢ የነሱን ወለታ መክፈል አትችይም
ገኒየ እግዚአብሔር ከናነተ ጋ ይሁን ብጣም ታምራላቹ ፍቅር የሞላው ቤት እኔም እንደ ልጅሽ ወፍ ሞሆን እፍልግ ነብር
ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ አችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች
ደስ ትላላቹ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ
ማሻአላህ ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ወላህ መክሊትየ በቁጭት የጠየቅሻት ጥያቄ እኔም ያለፍኩበት ነው አሁን በጣም ነው የሚቆጨኝ ለእናቴ እና ላባቴ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ሳድግ በቤት ውሰጥ ሁላቸው እህቶች አግብተው እኔ ነበርኩ ያለሁት እና ወድሞች ለእናቴ የምሰራላት ወሃ ብቻ ነው የማመጣላ እና እኔንም ለባል ሰጡኝ አገባሁ በ 15አመት ነበር ያገባሁት ግን እናትና አባቴ በሞት ተነጠሉኝ የ18 አመት ነበርኩ ግን ገኒየ ሁሉም እናት እና አባት ስኖር ነው የሚያምረው አሁን በጣም ነው አለመላኬ ይቆጨኛል ካሉ ነው ማገልገል ገኒየ አላህ ያኑርልሽ አችም ምርጥ እናት ነሽ ለሁሉም አልሃምዱሊላህ የሁለት እናት ልጅ ሆኛለሁ
እስከ መጨረሻ ሰምቻለሁ ግን ምን ብዬ ልኮምት ? ገኒ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅልንንን እኛም ስደተኞች ላገራችን ያብቃንንን
ገኒዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ማርያምን ደሞ ልጆቺሽ ፍቅር ናቸው እኮ ሁሌም ውድድድድድድ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ነው ማረጋቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ዊኒታ ከ ብራዚል 🇧🇷
በጣም ደስ ትላላችው ወይኔ እናት እኮ ፍቅር ናት ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን
Leljochish anbsa nesh!u r hero!!!
Betam des yemil beteseb fkrachhu, gltsnetachhuna metesasebachhu betam New yemwedachhu E/R kenante gar yhun
መክሊትየ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እግዚኣብሔር ዘመንሽ ይባርከው ኣሜን 🙏🙏🙏ጣቶችሽ ደሞ እንዴት ያምራሉ 😍😍
ገኒዬ የእኔ እናት በጣም የምታስቀኑ ቤተስቦች ደስየምትይ እናት ድንግል ማር ያም ትጠብቃቹ
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለልጆችሽ በተለየ ሁኔታ ስለ ሀይማኖትሽ ምን ያክል በእምነቱ እዲኖሩ የተለየ ነገር የምታደርግው እና ልጆችሽ ያላቸውን የሀይማኖት ፍቅር ብታሳይን ይቅርታ የልጂ እናት መሆን ከባዲ ስለሆነ ነው በተለይ በእሁኑ ስአት የሀይማኖታችን ግፉ ለልጆቻችን አስጊ ስለሆነ ነው
መክሊት በጣም ደስ የምትይ ረጋ ያልሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ጥያቄዎችሽ ግን አንች እንዳልሽው ቀላል አልነበሩም ሚስጥር ያላቸውና በጣም ከበድ ያሉ ነበሩ በተለይ ስለቁጭት ስለአስተዳደግና በመጨረሻም ስለፍቅር የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ስርነቀል ጥያቄዎች ናቸው እንደጥያቄሽም ስር ነቀል መልስ የሚፈልጉ ነበሩ ገኒም ጥያቄዎችሽን እንደተረዳች ይገባኛል መልሱን ግን ሆድ ይፍጀው ያለች ነው የሚመስለው ጥሩ ከያኒም ስለሆነች መልሱን አሳምራ ክሽን አርጋ አቅርባዋለች እኔ ግን ከእናንተ ያየሁትና የተረዳሁት ቢኖር ከአራታችሁ (you are a perfect seasoned ) ይህ ደሞ የሆነው ከፈጣሪ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
ውይ የኔ ውቦች ስታምሩ እናት እና ልጅ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ገኒዬ ማር ልጅሽ ከልጅንቷ በጣም አስተዋይ በሳል ነች አቦ ይመቻቹሁ ስትመቹኝ በእውነት መክሊዬ ዋው ነሽሽሽሽሽሽሽ
እናቴ ጎን መሆን አማረኝ
መክልዬ የአክስቴ ልጅ አለች አ/አ ፈረንሳይ ለጋሲዎን!አሁን ውጪ ሀገር ናት በጣም የምወደው ስም ነው!ተባረኪ ቆንጆ ከእናትሽ ጋር ያላችሁ ነገር እንደ ጉዋደኛ የሆነ ነገር በጣም ደስ ይላል!!! እና አሁን የሚቀጥለው ተጠያቂ አባቢ ነው!!!አባታቹን ስትጠይቁ ለማየት ደሞ ጓጉቻለው በቀጣይ እንጠብቃለን!!!
ገኒዬ በጣም ነው ምታምሩት ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ የናንተን ቪዲዮ ሳይ ነው ብርታት ማገኘው በርቱልን
WOW GENIYE ENEM ENDANCHI LEJOCHEN BENETSANET BASADEG BICHEL DES YELEGN NEBER FETARI YERDAGN!!!!!!
አባታችሁንም አቅርብልን የምትሉ ላይክ
😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖ስታምሩ እናትና ልጅ መታደል ነው ውበታችሁ ልዩ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርለችሁ 😘😘💔💔💔💖💖💖
እረ ገኒዬ ፍላጎትሽመስታወትና ግድግዳ አምታታብሽ አይደልበርቱ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤👏👏
ጊኒ ሁሌ በደስታ በዚህ ፍቅር ኑሩልኝ መክሊት ትልቅ በዚሁ ቀጥይ እናትሽን በማገዝ በተረፈ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ አዝናኝ ነው ሁሌ ትምህርት እናገኝበታለን በጣም ደስ ይላል እንደሁልግዜው ሁሌም እውዳችኃለው የኔምርጦች
Wawe des setlu tasekenalachu fetari lijochesn yebarcelshe 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ከምትወጂው ሁሉ ጋር በፍቅር በጤና ያቆይሽ የኔ እናት በፊት በቲቪ ሳይሽም በጣም ነው ምወድሽ ገኒዬ በጣም ውድድድድድድድድ አደርጋችዋለው ኮሜንት ስላልሽ ነው እንጂ ቡዙም ኮሜን አልፅፍም
መክሊትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ተባረኪ መክሊት የሚበዛ የሚተርፍ ነው መብዛት አለብሽ መክሊዬ
ገኒየ የኔ ልዩ መክሊትየ አባታችሁን ጥያቄ ጠይቁት ሁላችሁም ላባትሽም ግጥም ግጠሚለት ለኔስትይ ማር በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ
Efffffa tadiye egziabher yimesgen enam be 19 amete yeweledkwat set lij alechign enam ende Geni belije bzu negeran beswa eresalew belij mebarek tilik metadel new egziabher hulunim belij yibarkachu
ክበሩልኝ የአንቺ አይነት ቤተሰብ ይስጠኝ ምኞቴ ነው ገንዬ የሁላችን እናት ነሽ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤
እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ማሻአላህ ታስቀናላችሁ ምነው ላይኔ ኩን ጠግቤት በነበር እናቴን ብያለሁ ያስቀናል ፍቅራችሁ ኑሩንልን
ማክ በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር እንኳ ን ደህና መጣቹሁ ገኒዬ በጣም ነው ምውድሺ ረጅም እድሜ ከጤና ክምትውጂያቸው ከሞላው ቤተስብችሺ እንዲስጥ እመኛለው ፀሎቴም ነው
Betam yemtamir lig. Genie litkory yegebashal.
በጣም ወላሂ በወጣት እነት እድሜየ ያልታዘዝኳቸው ቤተሰቦቼን አሁን ላይ መቆጨት ብቻ ሳይሆን እደ እግር እሳት ያቃጥለኛል
ደስ ትላላችሁ እኔም እናቴጋ እደዚህ ቁጭ ብይ እወያይ ይሆን
ውይ ገኒዬ ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ሳትሆኑ ጓደኛሞች ነው ምትመስሉት እናንተን ሳይ እድለኛ መሆኔ ትዝ አለኝ ዕድሜዬ 24 የ8 ዓመት በጣም የምወደው ልጅ አለኝ ትንሽ ከፍ ሲልልኝ ልክ እንደጓደኛዬ ወንድሜ አብሮኝ ሲሄድ ታየኝ እኮ
ገንዬ ልጂሽቅመምናት ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣የጊኒ፣ቤተሰብ፣አባታችሁንም፣ጠይቁት፣ምርጥ፣ልጆች፣ገኒ፣ትክክል፣ነሽ፣ትንሽ፣ጎርመስ፣ሲሉ፣ያስቼግራሉ፣እዴ፣ህፃንነታቼዉ፣አይሆኑም
Shalom wedoche betam new yemnewedachew betam new yemnakebrachew tebarku ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
ኡፍፍፍፍፍ አኔ መቼ ነው እናት የሚሆነው? ኡፍፍፍፍፍፍ ዳስ ትላለቸው ረጅም እድሜ ኑርልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ayzosh Fetar Balw Ken ይስጥሻል
አባታችሁንም ጠይቁት በቀጣይ ቪዲዬ
Yenem.tyake.newu
ውይይይይይይ የመክሊት አድናቂ ነኝ እርጋታዋ ድምጿ ስነ ስርዓትዋ በጣም ደስ ትለኛለች ከ ገኒ ጋ ያለሽም ቅርበት ደስ ይላል ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንዳይሽ እጸልያለው አስመራዊት እባላለው ኤርትራዊት ወገንሽ ነኝ
Yesua becha sayhon yegam wegen nesh
አመሰግናለው ማሬ
@@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ gedetaye Eko nw ehete nesh mesgana ayasfelegem
ዋው መክሊት መልክ ብቻ አይድለሻም አስተሳስብሽም ቆንጆ ነው ገኒ እድለኛ ነች ልጅም ጎደኛም ነች ልጅ
G
ማሻአላህ ደሥ የምትሉ እናትናልጂናችሁ
በቀጣይ። አባታቸውይጠይቅሺ የምትሉ ላይክክክክክአርጉ❤🌹
ሙሉ ጌታን እተርቢ ይደረግ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍 ግለፁ
"ፕሮፌሰር" የምለውም መዓረግ ይጨመርበት!!
መሻአላህ ድስ ትላላቺሁ በረቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መክሊትዬ በጥያቄ ገኒን ስላላጨናነቅሻት ተባረኪ
ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነበር ።
ገኒዬ እንወድሻለን ቤተሰቦችሽ ይባረኩልሽ
እጅግ በጣም በየእለቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ መባል ይኖርባታል ማንም እንደእዚህ አያደርግም የልጅ አዋቂ መሆን ከፈጣሪ ነው የተሰጠሽ እደጊ ከቤተሰብ አንድ የሚፈራ ሰው መኖሩ ጥሩ ነው ቆንጅዬ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ሃሳንሽ ይሙላልሽ ቆንጅዬ
ገኒ በቁጣ እና በዱላ ብታሳድጊያቸዉ የዛሬ ማንነታቸዉን ላታገኚዉ ትችዪ ነበር ስለዚህ እንዳይጮጭሽ።በጥሩ ዲሲፕሊን እንዳደጉ ያስታዉቃሉ
መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ቀጥሉበት እንደናንተ አይነት ቤተስብ ያሰቀናል።
ገኒዬ ና ማኪ ደስ የሚል ቆይታ እናት፣ ልጅ፣ እህት፣ ጓደኛ መታደል ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁ
ምርጥ እናት ነሽ እስከልጆችሽ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹህ
Yene mar Meklitye sataschenkiyat new Genin yeteyekshat. Tebareki degmom kezih belay betibebina bemastewal endtadgi amlake Michael yerdash.
መሻላህ ብያለሁውይይታችሁ በጣምደስትላላችሁ ለዘላለም ኑሩ ፍቅራችሁ ለዘላለምም አይለያችሁ የሁሉምልጆችሽአድናቂነኝ
WOOW I'm falling in love with this family.
የኔ ምኞት ደግሞ ገንዬን እና ሐና ዮናስን በአካል አግኝቶ ማቀፍ በጣም ነዉ የምወዳቹ እና የማከብራቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበላቹ 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን የታመመምሽ ግዜ እጅግ አልቅሼ አዝኜ ነበር እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ያብቃሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ።
ገኒየ ስወዳችሁኮ እድሜና ጤና ይስጥሺ እማ ልጆችሺን እግዝአብሄር ያሳድግልሺ ይጡሩሺ ለቁም ነገር ያብቃልሺ ከልቤ ነዉ የምወድሺ ሁሌም ሚዛን ላይ ሳጣሺ ቅር ይለኝ ነበር በዚህ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል ሺ አመት ያኑርሺ
በጣም ስራአት ያለሽ ልጅ ነሽ
@@zebibbanure179 አመሰግናለሁ እህት
አሁን ጥራት ባልው መልኩ ለቀቃቺሁልን የመጀመሪያው አያስታውቅም ነበር እናመሰግናለን በስደት ላለን ሁሉ ጥሩ ምዝናኛወቻቹን ትምርት ቤታቺን ናቺሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያኑርልሽ,እኔ ወደፊት እንዳንቺ አይነት ቤተሰብ እንዲኖረኝ እመኛለው,እግዚአብሔር ምኞቴን እንዲያሳካልኝ ፀልዩልኝ
መክሊት እርጋታሽ በጣም ነዉ የምወድልሽ መታደል ነዉ ልጅ ከእናትጋ መጠያየቅ ገኒዩ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ
ለልጆች የሚሆን ነገር ምረጡ ቤት ውስጥ የምታወሩት ለሁለቱ ህጻናት አይመጥንም
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
መክሊትዬ በጣም ደስ ትያለሽ አ?ስስተዋይ ልጅ ነሽ ገንዬ በጣም እድለኛ ነሽ☺☺☺
እናመሰግናለን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ለቁምነገር ተብቃልሽ ደስ የሚሉ እና የሚወደዱ ናቸው ልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ልጆችን መቅጣት አስፈላጊ ነው ግን ለምን እንደተቀጡ ማወቅ አለባቸው ሁሉንም በፍቅር ማድረግ ለራሳቸው ጥቅም እንደሆነ መግለፅ አስፈላጊ ነው በተረፈ ገኒ አረፈደም
ገኒየ በየመሀሉ ያለውን ማስታወቂያ ቀንሱት ከመጮሁ ብዛቱ በየደቂቀው በተርፈ ሰላማችሁ ይብዛ
ማስተዋቄው ብር ስለሚከፍላቸው እኮ ነው ለዛ ነው ሚበዙት
የታደለ ቤተሰብ ነው ኢትዮጲያዬን በናንተ ውስጥ አያታለሁ በልጆች መባረክ መታደል ነው በተለይ ደግሞ እንደዚህ አይነት ልጆች ማግኛት መባረክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ በሞስ በጥበብ ያሳድግልን
ሰላም! ምታቀርቡት ፕሮግራም ደስ ይላል፡ በዚ ቀጥሉበት። በቤተሰብ ትልቁ ነገር ግልጽነት ነው እና፡ ግልጽነታችሁን በጣም ደስ ይላል። ከዚ በኋላም በጣም ነው የሚያቀራርባቹ። እግዚኣብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክ1 ፍቅር እና ሰላም ይስጣቹ!
እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ አይነት ነገር መስማት መታደል እኛም እንማራለን ስለ ወጣትና ስታወሪ በእውነት እንባየነው የመጣው ዛሬ ነብስ አውቄ የባለፈውን ነገር ሳስታውስ ይቆጨኛለን ያን ያሀል ከባድ ባይሆንም ግን ከባድ ፀፀት ይሰማኛል
ገኒ እናት አለም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ከነሞላ ቤተሰቦችሽ እመኛለሁ
ገኒ እናቴን ነው የምትመስይኝ እናቴ በህይወት የለችም ግን እሷን ትመስይኛለሽ በፍቅር እወድሻለሁ ገኒ በማርያም ከባለቤት ጋር አድ ሁኑ
በተረፈ የ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ከሆነ ከስደት መልስ ባይሽ ደስታዬ ነው ፍቃዱ ይሁን❤
ክክክክክክክክ ላክ አድርጌ ልነሳ ስል ኳመታችሁን እፈልጋለሁ ስትል ገኒ እንደገና ቁጪ አልሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ልጂሽ እርጋታው አሁኑኑ ወለጂ ውለጂ አለኝ 😂 አይ ስደት እድሚችን ምጥምጥ አድረጉ ፈጀው ሰላማችሁ ይብዛ ዘና ብለናል 👍👍👍 እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ጪቀታች እሱ ነው በዝ ዘመን
ገኒ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ፍቅር ብዝዝት ያድርግላቹህ ስታምሩ እናት እና ልጅ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ገንዬ በጣም ነው ምወድሽ አድናቂሽም ነኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የ4ቱንም ልጆችሽ እተርቪው አይቻለሁ ደስ ትላላችሁ
እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ በርቺ ገንዬ ደስ የምትይ እናት ነሽ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ገኒዬ በጣም ነዉ የምወድሽጰሙሉ ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ለኛም ጥሩ የህይወት ተሞክሮቻችሁን እያሳያችሁን ነዉ እና አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምትወዱ ብቻ ላይክ 💚💛❤️
በጣም ስነ ስርዓት ያላት መክሊት ብቻ net ሌሎቹ እናት መሆንሸን የረሱት ይመስለኛል
አሜን
ገኒ ከመላ ቤተሠቦችሽ ጋር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመላ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እንደእናንተ ቢሆን ምኞቴ ነበር ስወዳችሁ
Geniye mwedsh bemknyat new berchiln des ylal hulum neger.............. egziabher kenante gar yhun
ማሻአላህ ብያለሁ ግን ፀባይሽ እዳትቀይሪ የኔቆጆ መልካም ልጅ ሁነሽ እዴጊ በጣም ደስ ብሎኛል ከሁሉም አችን ጡሩ ጠይቀሻል ጎበዝ
መኪዬ በጣም ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር የኔ ቅመም። ደሞ ባለፈው የጠየቁሽን ጥያቄ አልመለሽም ትንሽ ፐርሰናል አደረኩብሽ መሰልኝ። አሁንም ግን የግዜ አጠቃቀመሽን ብትነግሪን ደስ ይለኛል።
እኔ እምላችሁ ዲስ ላክ የምታደርጉ ሰውች ጤንነታችሁ ያሳስባል ምቀኛ ናችሁ ይስራችሁን ይስጣችሁል ፈጣሬ
የኔም ጥያቄ ነው ይገርማል
Betam teyachew yargu
የኔ ምርጥቶች መጣችሁልኝ. ገኒየ የኔ መልካም እናት ፈጣሪ በድስታ ያኑርሽ ከቤተስብሽ ጋር መክሊትየ የኔ ቅመም ከቁም ነገር ያድርስሽ ፍቅራችሁ እንዴት ድስ ይላል
Geni!
I can tell you the truth,I wish if had such a blessed family like you. You are so blessed in your family"The sign of love".
Wow des yemil kalemeteyik tiyakewochu#1 meklitye 😊yelelochachihum arif nbr👍...bertu
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ገኒ ልጃችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ተባረኩ እረጅም እድሜ ይሰጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ አደኞች😍😍😍😘😘😘😘😘😘
👉 እስኪ የሀረቧ ሴት ....የሀረቧ ሴት ለቤተሰቧ እንደ ሻማ የምትቀልጠውና ለቤተሰቧ ብርሀን የምሰጠውን እህቴን ፈጣሪ ሙሉ ጤንነቷን ጠብቅልኝ በሰላምም ወደ እናት ሀገራ መልስልኝ
👉 የዚህ አይነት ቤተሰብ ይስጣችሁ
አሜን
እውነት ነው አሜንንንን
አሚን ያርብላ አለሚን
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen yeb
ገንዬ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ይባርክልሽ እንደ ሆድሽ ያርግልሽ
አቤት ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃቹ የኔ ቢራቢሮ ውድድድድድድድድ ገኝዬ ዱላና ቁጣን እንኳን አላስለመድሽ እንዳትቆጪ በጥሩ ሁኔታ ነው ያሳደግሻቸው ❤❤❤😘😘😘😘
ገኒዬ እኛም ከስደት መልስ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ እንዳንቺ አይነት ፍቅር የሆኑ ልጆችና ቤተሰብ ፍቅር እንዲሰጠን አምላክ ይርዳት።
ልጆችሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳድግልሽ
እንዴት ደስስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው ገንዬ የእውነት በጣም ምርጥ ሴት ነሽ አንቺ ሳይ እኔ ገና ነኝ ልወልድ ይቅር እና የኔ የምለው ሰው ለራሱ አልያዝኩም ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ተጋብተው የተለያዩ ሳይ የልቤ የምለው ሰው ለመያዝ ለራሱ ያስፈራኛል ግን የእውነት አንችን ሳይ ወልጄ ፈጣሪ ባሌ ከኔ ጋር ለሞኖር ካልፈቀደውም ጠንካራ ሴት ሁኜ ወልጄ ከልጆቼን ጋር በፍቅር መኖር እመኛለው ገንዬ አንቺ ማለት የሴቶች አምሳያ ነሽ እወድሻለው በጣም ልጆችሽም ጭምር❤️fetari selamachhun yabzaw😘😘😘😘😘💞
ገኒዬ ባለቤትሽን ብትጠይቁት ጥሩ ነው ደግሞ ጠፍቷል አብሮአችሁ ካየነው
Wow dasyamil program naw
Geltsenatachu betam desyilal
Kakefu yetabeqachu
በጥቅሉ ቤተሰባችሁ ዴስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Waw ewntem meklte dese setye yena kechach konjo neger new talsh hol negrsh💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕gne tadlshal fetarshen amsgne .
desss tilalachu fikirachun yefikir amilak leul Egziabhe fikirun yabzalachu 💓
Sitasekenu Be maram Egziyabhar yelamachun Yabizawe Betame New Yemiwedachu Mekilt Demtsish Eregatashin betame wedelshalew Demtsish eregatawe efu menfesen yadesale 😘👌🇪🇹
Masha Allah masha desi setelu enate ena leji
የኔ ዉዶች እናትና ልጅ ፍቅር ናችሁ እኮ እግዚአብሔር ቤታችሁን ከዚበላይ በፍቅርና በደስታ በጤና ይሙላው mአክልትዬ የኔ ዉድ ዉድድድድድ እህቴ!
በጣም ታምራላቹ እናትና ልጅ ዋዉ ብያለዉ ምነዉ እናቴን ባወኩ ኖሮ ዉይ የእናትን ፍቅር ያለመቅመሠ በጣም አዝናለሁ 😭😭😭😭😭
በጣም ነው እምወዳችሁ እማደንቃችሁ በርቱልኝ❤❣️
ደስ የሚል ቤተሰብ ረጅም ዕድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yilal fetare abizito yibarkachhu
በጣምምምም ደስ ትላላችሁ እኔም ለናቴ ማንም የላትም ብቸኛ ልጇ ነኝ እህቴም ጓደኛየም እማየ ዛሬ ናፍቀሺኛል ከስዴት መልሶ ክፉ ሳይነካብኝ ለመገናኝት ያብቃን😭😭😭😭😭
አሚንን ማማየ እንደኔ ናፍቆት አሰቃየኝ
@@sosososo-ov4oo በጣምም የኔ እህት
እኔ ልጆችሽ ጋር ያለሽ ፍቅር እናትነትን እዴ ደስ እደሚለኝ ሁሉም እናት ለልጁ እዳች በሆኑ
ገኒ በጣም ነዉ ምወድሽ ግን ለወላጆቼ ከበቂ በላይ አርጊያለዉ ብለሻል ለወላጆች አለምን እንኳን ብትገዢ የነሱን ወለታ መክፈል አትችይም
ገኒየ እግዚአብሔር ከናነተ ጋ ይሁን ብጣም ታምራላቹ ፍቅር የሞላው ቤት እኔም እንደ ልጅሽ ወፍ ሞሆን እፍልግ ነብር
ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ አችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች
ደስ ትላላቹ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ
ማሻአላህ ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ወላህ መክሊትየ በቁጭት የጠየቅሻት ጥያቄ እኔም ያለፍኩበት ነው አሁን በጣም ነው የሚቆጨኝ ለእናቴ እና ላባቴ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ሳድግ በቤት ውሰጥ ሁላቸው እህቶች አግብተው እኔ ነበርኩ ያለሁት እና ወድሞች ለእናቴ የምሰራላት ወሃ ብቻ ነው የማመጣላ እና እኔንም ለባል ሰጡኝ አገባሁ በ 15አመት ነበር ያገባሁት ግን እናትና አባቴ በሞት ተነጠሉኝ የ18 አመት ነበርኩ ግን ገኒየ ሁሉም እናት እና አባት ስኖር ነው የሚያምረው አሁን በጣም ነው አለመላኬ ይቆጨኛል ካሉ ነው ማገልገል ገኒየ አላህ ያኑርልሽ አችም ምርጥ እናት ነሽ ለሁሉም አልሃምዱሊላህ የሁለት እናት ልጅ ሆኛለሁ
እስከ መጨረሻ ሰምቻለሁ ግን ምን ብዬ ልኮምት ? ገኒ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅልንንን እኛም ስደተኞች ላገራችን ያብቃንንን
ገኒዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ማርያምን ደሞ ልጆቺሽ ፍቅር ናቸው እኮ ሁሌም ውድድድድድድ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ነው ማረጋቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ዊኒታ ከ ብራዚል 🇧🇷
በጣም ደስ ትላላችው ወይኔ እናት እኮ ፍቅር ናት ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን
Leljochish anbsa nesh!u r hero!!!
Betam des yemil beteseb fkrachhu, gltsnetachhuna metesasebachhu betam New yemwedachhu E/R kenante gar yhun
መክሊትየ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እግዚኣብሔር ዘመንሽ ይባርከው ኣሜን 🙏🙏🙏ጣቶችሽ ደሞ እንዴት ያምራሉ 😍😍
ገኒዬ የእኔ እናት በጣም የምታስቀኑ ቤተስቦች ደስየምትይ እናት ድንግል ማር ያም ትጠብቃቹ
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለልጆችሽ በተለየ ሁኔታ ስለ ሀይማኖትሽ ምን ያክል በእምነቱ እዲኖሩ የተለየ ነገር የምታደርግው እና ልጆችሽ ያላቸውን የሀይማኖት ፍቅር ብታሳይን ይቅርታ የልጂ እናት መሆን ከባዲ ስለሆነ ነው በተለይ በእሁኑ ስአት የሀይማኖታችን ግፉ ለልጆቻችን አስጊ ስለሆነ ነው
መክሊት በጣም ደስ የምትይ ረጋ ያልሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ጥያቄዎችሽ ግን አንች እንዳልሽው ቀላል አልነበሩም ሚስጥር ያላቸውና በጣም ከበድ ያሉ ነበሩ በተለይ ስለቁጭት ስለአስተዳደግና በመጨረሻም ስለፍቅር የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ስርነቀል ጥያቄዎች ናቸው እንደጥያቄሽም ስር ነቀል መልስ የሚፈልጉ ነበሩ ገኒም ጥያቄዎችሽን እንደተረዳች ይገባኛል መልሱን ግን ሆድ ይፍጀው ያለች ነው የሚመስለው ጥሩ ከያኒም ስለሆነች መልሱን አሳምራ ክሽን አርጋ አቅርባዋለች እኔ ግን ከእናንተ ያየሁትና የተረዳሁት ቢኖር ከአራታችሁ (you are a perfect seasoned ) ይህ ደሞ የሆነው ከፈጣሪ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
ውይ የኔ ውቦች ስታምሩ እናት እና ልጅ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ገኒዬ ማር ልጅሽ ከልጅንቷ በጣም አስተዋይ በሳል ነች አቦ ይመቻቹሁ ስትመቹኝ በእውነት መክሊዬ ዋው ነሽሽሽሽሽሽሽ
እናቴ ጎን መሆን አማረኝ
መክልዬ የአክስቴ ልጅ አለች አ/አ ፈረንሳይ ለጋሲዎን!አሁን ውጪ ሀገር ናት በጣም የምወደው ስም ነው!ተባረኪ ቆንጆ ከእናትሽ ጋር ያላችሁ ነገር እንደ ጉዋደኛ የሆነ ነገር በጣም ደስ ይላል!!! እና አሁን የሚቀጥለው ተጠያቂ አባቢ ነው!!!አባታቹን ስትጠይቁ ለማየት ደሞ ጓጉቻለው በቀጣይ እንጠብቃለን!!!
ገኒዬ በጣም ነው ምታምሩት ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ የናንተን ቪዲዮ ሳይ ነው ብርታት ማገኘው በርቱልን
WOW GENIYE ENEM ENDANCHI LEJOCHEN BENETSANET BASADEG BICHEL DES YELEGN NEBER FETARI YERDAGN!!!!!!
አባታችሁንም አቅርብልን የምትሉ ላይክ
😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖ስታምሩ እናትና ልጅ መታደል ነው ውበታችሁ ልዩ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርለችሁ 😘😘💔💔💔💖💖💖
እረ ገኒዬ ፍላጎትሽ
መስታወትና ግድግዳ አምታታብሽ አይደል
በርቱ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤👏👏
ጊኒ ሁሌ በደስታ በዚህ ፍቅር ኑሩልኝ መክሊት ትልቅ በዚሁ ቀጥይ እናትሽን በማገዝ በተረፈ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ አዝናኝ ነው ሁሌ ትምህርት እናገኝበታለን በጣም ደስ ይላል እንደሁልግዜው ሁሌም እውዳችኃለው የኔምርጦች
Wawe des setlu tasekenalachu fetari lijochesn yebarcelshe 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ከምትወጂው ሁሉ ጋር በፍቅር በጤና ያቆይሽ የኔ እናት በፊት በቲቪ ሳይሽም በጣም ነው ምወድሽ ገኒዬ በጣም ውድድድድድድድድ አደርጋችዋለው ኮሜንት ስላልሽ ነው እንጂ ቡዙም ኮሜን አልፅፍም
መክሊትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ተባረኪ መክሊት የሚበዛ የሚተርፍ ነው መብዛት አለብሽ መክሊዬ
ገኒየ የኔ ልዩ መክሊትየ አባታችሁን ጥያቄ ጠይቁት ሁላችሁም ላባትሽም ግጥም ግጠሚለት ለኔስትይ ማር በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ
Efffffa tadiye egziabher yimesgen enam be 19 amete yeweledkwat set lij alechign enam ende Geni belije bzu negeran beswa eresalew belij mebarek tilik metadel new egziabher hulunim belij yibarkachu
ክበሩልኝ የአንቺ አይነት ቤተሰብ ይስጠኝ ምኞቴ ነው ገንዬ የሁላችን እናት ነሽ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤
እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ማሻአላህ ታስቀናላችሁ ምነው ላይኔ ኩን ጠግቤት በነበር እናቴን ብያለሁ ያስቀናል ፍቅራችሁ ኑሩንልን
ማክ በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር እንኳ ን ደህና መጣቹሁ ገኒዬ በጣም ነው ምውድሺ ረጅም እድሜ ከጤና ክምትውጂያቸው ከሞላው ቤተስብችሺ እንዲስጥ እመኛለው ፀሎቴም ነው
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Betam yemtamir lig. Genie litkory yegebashal.
በጣም ወላሂ በወጣት እነት እድሜየ ያልታዘዝኳቸው ቤተሰቦቼን አሁን ላይ መቆጨት ብቻ ሳይሆን እደ እግር እሳት ያቃጥለኛል
ደስ ትላላችሁ እኔም እናቴጋ እደዚህ ቁጭ ብይ እወያይ ይሆን
ውይ ገኒዬ ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ሳትሆኑ ጓደኛሞች ነው ምትመስሉት እናንተን ሳይ እድለኛ መሆኔ ትዝ አለኝ ዕድሜዬ 24 የ8 ዓመት በጣም የምወደው ልጅ አለኝ ትንሽ ከፍ ሲልልኝ ልክ እንደጓደኛዬ ወንድሜ አብሮኝ ሲሄድ ታየኝ እኮ
ገንዬ ልጂሽቅመምናት ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣የጊኒ፣ቤተሰብ፣አባታችሁንም፣ጠይቁት፣ምርጥ፣ልጆች፣ገኒ፣ትክክል፣ነሽ፣ትንሽ፣ጎርመስ፣ሲሉ፣ያስቼግራሉ፣እዴ፣ህፃንነታቼዉ፣አይሆኑም
Shalom wedoche betam new yemnewedachew betam new yemnakebrachew tebarku ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
ኡፍፍፍፍፍ አኔ መቼ ነው እናት የሚሆነው?
ኡፍፍፍፍፍፍ ዳስ ትላለቸው ረጅም እድሜ ኑርልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ayzosh Fetar Balw Ken ይስጥሻል