እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት | Dr. Azmeraw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት | Dr. Azmeraw

КОМЕНТАРІ • 72

  • @zemenayyonas3073
    @zemenayyonas3073 24 дні тому +3

    ሰላም፡የተኸበሩ፡ዶ.አዝመራው፡ጥናትዎ፡100%፡በጣም፡እውነት፡ነው።ለዚሁ፡ጉዳይ፡እኔ፡በህይወት፡ያለሁ፡ሰው፡ነኝ።
    እኔ፡ለ 30 ዓመታት፡ያህል፡የሱዃር፡ተጠቂ፡ነበርኩ፡መድሃኒቶችን፡ሁሉ፡ኢንዙሊንም፡2 ዓይነት፡ተጠቂምያለሁ።አሁን፡ግን፡ደስተኛ፡ነኝ።ምክንያቱም፡ከዚህ፡ሁሉ፡ነገር፡ነጻና፡ጠኔኛ፡ስለሆንኩኝ።ይህ፡ስል፡ግን፡በስጦታ፡ሥይሆን፡በጠንካራ፡ስራ፡ብቻ፡መሆኑን፡ምስክር፡ነኝ።እኔ፡ከግማሽ፡ዕድሜ፡ከሱኳር፡ጋር፡ጀርመን፡አገር፡እነራለሁ።

  • @YergalemeBekele
    @YergalemeBekele 2 місяці тому +11

    ዶክተርዬ ወደድኩህ ተባረክ እንደናተ ያሉትን እ/ር ያብዛልን

  • @destatasew671
    @destatasew671 Місяць тому +9

    ዶ/ር ምስጋና ይገባሃል ተባረክልኝ፣ የምታስተምረውን ተረድቼ፣ 4 ዓመት የመድኃኒት ተጠቃሚ ነበርኩ፣ ክ2 ወረወ በፊት መድኅኒት አቁሜ በቀን 2ገዜ በ4ና በ11 ሰዓት ቅጠላ ቅጠል እየሀላሁ የተሻለ ውጤት አስመዝግቤያለሁ የምትለው ትክክል ነው ቀጥልበት።

    • @user-hj1ez3yj6e
      @user-hj1ez3yj6e Місяць тому

      እንደት ተሻለሽ እህቴ

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki Місяць тому +2

      መርፌም ኪኒኒም ነው ያቆምሽው?

    • @mylady9674
      @mylady9674 25 днів тому

      ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔ type 1 Diabetes ነው ያለብኝ በእርግዝና ነው ስኳር የያዘኝ ከወለድኩ በኃላ ግን ለ 8 ዐመት ከጠፋ በኃላ ተመልሶ አሁን officieel የስኳር ታማሚ ነኝ ኢንዙሊንም -ሜትፎርሚንም እወስዳለሁ ነገር ግን ያለሁበትም ሀገር ሆነ በአጠቃላይ በዐለም ላይ ያላችሁ ዶክተሮች ሁሉ ስለ type 2 diabetes መዳን እንደሚችል ብቻ ነው የምታስተምሩን ! እሺ ለ type 1 ምን መፍትሄ ተገኘለት ? በቃ Type 1 አይድንም ማለት ነው ???🫤

  • @AbebayehuAmare-xh3yz
    @AbebayehuAmare-xh3yz Місяць тому +13

    በጣም የሚገርም ነዉ እግዚብሔር ይባርክህ 9.7 ምግቤን እና ስፓርት በመስራት አሁን 6.7 ሆኘ አለሁ ዶ/ር A1C 6.7 ስለሆነ መደሀኒት በቀን 2ግዜ መዉሰድ አለብሽ ብላኝ አልወስድም ብያት አለሁ ይህንን እንዴት ተየዋለህ ሌላዉ ምግብ ሳልበላ ከተኛሁ120 ,130 ምግብ በልቸ ከተኛሁ 97,እሰከ 110 ይሆናል ይህንን ብታስረዳኝ thank you so much

  • @uaeP-k9z
    @uaeP-k9z Місяць тому +2

    ❤ ልዩ ብቸኛ ዶ/ር ተባረክ !

  • @user-tu7wu2jo7p
    @user-tu7wu2jo7p 11 днів тому +2

    Dr የስኮር አይት2,ወይም 1የሚወስድት የሚለየዉ በሚወሰደዉ መዳህኒት መለየት አይቻለም እኔ እሱሊን መርፌ ነዉ ❤❤❤

  • @SEIDHASSEN-dj2in
    @SEIDHASSEN-dj2in 11 днів тому +1

    እና መሰግናለን

  • @natenayelendalamaw-ny8dc
    @natenayelendalamaw-ny8dc 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @demekealemayehu4893
    @demekealemayehu4893 10 днів тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @girmabogale5134
    @girmabogale5134 Місяць тому +1

    እግዝሓቤር ያቆይህ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Місяць тому +1

    Tnkes Dr for explaining

  • @woinshetmlugata420
    @woinshetmlugata420 2 місяці тому +3

    Thank you

  • @fisehakidane7171
    @fisehakidane7171 Місяць тому +1

    Good advice

  • @thehhhHHjajaiao
    @thehhhHHjajaiao 2 місяці тому +3

    Amazing Info

  • @fyy7841
    @fyy7841 Місяць тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ልጀ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Місяць тому

    Doctor Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu betami enamsgenalen

  • @wintamisganaw953
    @wintamisganaw953 Місяць тому +2

    ትክክል አመጋገብን በማስተካከል ስኳር ብቻ ሳይሆን ደም ግፊት ኮሎስትሮልም ወደ ኖርማል መመለስ ይችላል እኔ ሁለት ወር ነው መድሀኒቱን የተጠቀምኩት መድሀኒቱ እነደውም ሳይድ እፌክት አለው በምወስድበት ጊዜ ፍፁም ጤናዬን ረብሾኝ ነበር አሁን ግን አራት አመት አለፈኝ መዳኒቱን ካቆምኩት በሁለት ወር አንዴ ቼካፕ አረጋለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሙሉ ጤንነቴ ተመልሶል

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Місяць тому +2

    በጠም ድንቅ መልክት ኘው አመሰግናለሁ

  • @azizamelese
    @azizamelese Місяць тому +3

    ዊዉ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @AboneshEnigda
    @AboneshEnigda Місяць тому

    እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 2 місяці тому

    Thank you Dr

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 2 місяці тому +4

    ዶክተር እኔ ስደት ነበረኩ አኪቤት ስሄድ ስኳር አለብሽ ብለዉኝ መዳኒት ሽጡኝ ከዛ መዳኒቱን አቋስጥኪ አመም የለኝም ችግር አለው የሆስሞን ችግር አለብሽም አሉኝ

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Місяць тому +1

    ዶክተር አኔ በአንድ ወቅት ስካር ኮልስትሮ ግፊት ያሳያል ተብዬ ለሦስት አመት መደሐኒት ስወስድ ከርሜ በሶስት አመት ሰውነቴ አበጠና የምከታተለዉ ዘዉዲቱ ነበረና አረአመመኝ ብዬ ሐኪሜን ስጠይቃት እስቲ ብላ ካየችኝ በሃላ እግሬን አይታ ስላበጠ ካልሲ አርጊበት ብላኝ በዛ ብስጪት በግል ሄጄ ስመረመር ምንም አይነት በሽታ የለም ተብዬ እግዛብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኞለሁ ግፊቴን ሀያ ሚሊግራም ነበር የታዘዘልኝ ይኽ በጣም ከባዶ ነበር አሁን ግን አምስት ሚሊግራም የምወስደዉ በስኽተት ሊገሉኝ ነበር ባጠቃላይ በየስስት ወር ኪኒን ማዘዝ እንጂ ሌላ ትሪትመት አይሠጡም ቀጣዩን ሰዉ ጥሩ ነዉ የሚባለው መንግስት ሆስፒታል ሐኪሞቹ እራሳቸው ሊገመገሙ ይገባል

  • @ghirmayberhane392
    @ghirmayberhane392 Місяць тому +2

    ዶ/ር ስለ የፍራፍሪዎች ጥያቄ ኣልተመለሰም ?

  • @DigafeTesema
    @DigafeTesema Місяць тому +1

    እናመሠጉናለን

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t 21 день тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኒመሰግናለን ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gonderittegabu7823
    @gonderittegabu7823 Місяць тому +1

    ክብደት እየወረደ ሲሄድ ምን ማድረግ ይችላል

  • @rogd7846
    @rogd7846 Місяць тому +2

    ይሐን ዶክተር አለማድነቅ ኑፉግ እነት ነዉ ❤

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s 9 днів тому

    ክብደቴ 80ነዉ ግን እንደት ልቀንስ ግንያዞረኛል በፈጠራችሁ አስረዱኝ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Місяць тому

    ዶ/ርእንመሠግናልን😢😢😢😢😢😢

  • @DesalegnAregaw
    @DesalegnAregaw Місяць тому +1

    ዶክተር የተፈጥሮ አ ፍራፌ ማንጎ ፓፓያአቦካዶ ሙዝ በመጠኑ እበላላሁ እንዴትነው

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 Місяць тому

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ክብደት ለመጨመር ምን መጠቀም ይቻላል

  • @abatlij1623
    @abatlij1623 Місяць тому +1

    Dr.ከቆሽትና፡ከጣፌያ፡insuline የሚያመርተው፡የትኛውነው?ግራ፡ስለገባኝ፡ነው።
    አመሰግናለሁ።

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @demozeeshetu3875
    @demozeeshetu3875 Місяць тому +2

    ዶ/ር አመሰግናለሁ፣ ይህን ያህል ለሰው ልጆች ጤና በማሰብ ጊዜህን በመስጠትህ ፣ ባለቤቴ የስኳር ህመም ተጠቂ ስለሆነ ክትትል ያደርጋል መድኃኒት ሚትፎርሚን 500 ጠዋትና ማታ 1 ይወስዳል፣ እቤት ውስጥ የሱን የስኳር መጠን እየለካሁ ፣ ከ100 እስከ 130 ይሆናል። እኔም የራሴን ለምን አላየውም ብዬ ስለካ 125, 128, ዛሬ ደግሞ 131 ሆነብኝ፣ ሀኪም ጋ አልሄድኩም ምን ትመክረኛለህ፣
    እባክህ ተጨንቄአለሁ፤ ዕድሜዬ 64 ነው፣ የደም ግፊተ
    ት አለብኝ በመድኃኒትና በምግብ እየተቆጣጠርኩት ብዙ
    ም ከፍ አይልም

  • @IsaiasBrhane-pp6sg
    @IsaiasBrhane-pp6sg Місяць тому

    Amesegnalehu Dr aynet 2 ye square beshita tatami nege be Tom ke 50kg werdku mitromin 500gweddalehu andsndie 5.6 andandie 7.7 ymetal ye 3 wer 7.7demiem 110/50 ymetal akm yansegnal gra gebagn

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Місяць тому +1

    አይነት 1 የስኳር በሽታ ፈፅሞ አይድንም፣
    አይነት 2 የስኳር በሸታን በአመጋገብና በእስፖርት መቆጣጠርና ማስተካከል ይቻላል ነገር ግን ይድናል ማለት አይደለም፣

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 Місяць тому

      እንዴት አይነት አንድ ፈጥሞ አይድንም ትላለህ ኧረ አስረዳኝ

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Місяць тому

      ትክክል😢

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 21 день тому

      አግዚኣብሄር ከፈቀደ ይድናል

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 2 місяці тому +3

    ለአይነት ሁለት ለምን ኢንሱሊን ይታዛል አስረዱኝ

    • @genetbaraki200
      @genetbaraki200 Місяць тому

      የስኳር መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ የግድ ኢንሱሊን ይታዘዛል የኢንሱሊኑ ልክም እንደ ስኳሩ ነው

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Місяць тому

    Y na A1c 4.2 darsoal mdanit jmira nbr l 15 knat akomhuna fasting and exercise jmrhu nager gen egran burning foot alebe. I live in Rwanda please do you willing advice.

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 Місяць тому

      @@user-kt4km7ol8z የኔ Ac1 5.8 ነው በጣም ተጨንቂያለሁ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Місяць тому +3

    የመጀመሪያ ዶ/ር ይገላልም ያድናልም አመሰግናለሁ ዶ/ር አይነት2 ታማሚ ነኝ ኢንሱሊንና ሜትፎርሚን 1000 ግ. እወስዳለሁ መርፌውን ከጀመርኩ 3አመት ይሆነኛል ክብደቴ ከ76 ወደ 89 እያሻቀበ ልክ አይደለሁም እባክህ ክፍለሀገር ነኝ ደውየ ላናግርህ እባክህ!!

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Місяць тому +1

    Type 1 diabetes has no known cure and requires lifelong insulin therapy. Type 2 diabetes can often be controlled with lifestyle changes but may not be completely cured. Regular monitoring and management are essential for both types.

    • @alexbeldpa487
      @alexbeldpa487 28 днів тому

      Yes, it's possible to put type 2 diabetes into remission, which is when blood sugar levels are below the diabetes range and medication is no longer needed. Remission can have many benefits, including feeling better, having more energy, reducing the risk of developing diabetes-related health problems, causing diabetes symptoms, and causing new damage from diabetes.

  • @HamiMengesha
    @HamiMengesha Місяць тому

    ስለፍራፍሬ የተጠየቀው ጥያቄ መልስ አልተሰጠም።

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 Місяць тому

    ቆሽት ነው ጣፊያ ነው ኢንሱሊን የሚያዘጋጀው?

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Місяць тому

    እኔ Ac1 5.8 ነኝ ክብደቴ 63 ቁመቴ ሜትር ከ 53 ነው እና ሌላ ሰውነቴ በጣም ቀንሷል ቦርጬ አከባቢ ግን መቀነስ አልቻልኩም የ 3_ወር መዳኒት ሰጡኝ ጨርሼ ሄጄ በጦመኛ ሰአት ከጣቴ ደም ወስደው ሲያዩ 110 ነበር ድጋሜ ለ አንድ ወር መዳኒቱን ቀጥይ አሉኝ እና እስኪ ዶክተር ተባበረኝ አሁን እኔ የስኳር ታማሚ ነኝን ??

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Місяць тому

      251912361518,what up lay yedwulu

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 Місяць тому

      @@azmerawberihun16 በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @fikirtebirhane4248
    @fikirtebirhane4248 2 місяці тому +1

    ክብደቴ በጣም ቀንሶል 39 ኪሎ ሆኛለሁ ግን የደም ስኳሬ ጨምሯል ምን ማድረግ አለብኝ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Місяць тому +1

      Ayent ande wyes ayenet hulet new yanche ye sekewar hemim,eregetegna hugne

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 21 день тому

      ከቀነሰ 1 ነው

  • @chibelewchibelew5159
    @chibelewchibelew5159 Місяць тому

    ስንቶቻችን ይሆን የተረዳዉት ? ዶክተር ከ90% በላይ የአማርኛ ትርጉም ያላቸውን ቃላት በጉራማኤል ገለፃ ማስረዳት አይከብድም ወይ ? ከይቅርታ ጋር !!

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku9930 Місяць тому

    Dr በስልክ ማውራት እችላለሁ?

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Місяць тому

    ሰውነታችን ቀንሶ ምን ያህል የክብደት ደረጃ ላይ ስንደርስ ነው ኢንሱሊን በራሱ መመረት የሚጀምረው?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Місяць тому

      Yehin yahel kuter yemel yelem,gn ye suent kibedeten ke 10 eske 15 mekenes beteleya wuferet yalachew sewoch kebedit mekenes yibelet seketama yaderegachewal

  • @SelamBelay-f1o
    @SelamBelay-f1o Місяць тому

    ስኳር በሽታ ያለባት ሴት ማርገዝ ትችላለች