ማስተዋል እያዩ "ማን ይሆን ትልቅ ሰው " በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @emrannebiyu1611
    @emrannebiyu1611 2 роки тому +45

    ይሄልጅ የምገርም አቅም ያለው ልጅ ነው የሚገርም ልጅ ሁሌም ነው የሚያሳየው ፐርፎርማንስ የሚያስደምመኝ

    • @ehtemariyam7437
      @ehtemariyam7437 2 роки тому

      ይቅርታ ግን አባቱ ግን እያዩ ማንያዘዋል ነው እንደ የአባቱ ስም እያዩ የሚለው ብዬ ነው ዘፈኑ ከአባቱ ወርሶ እንደሆነ

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 10 місяців тому +4

    This is one of the best Ethiopian Jazz by Alemayehu . Those musical performances is so Ken

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 роки тому +17

    ጀግና ወንድ የወንድ ልጅ እንዲ ነው የጥበብ ሰው ጊዜውን የሚመጥን ምርጥ መልእክት እንደ ስምክ ማስተዋል የቻልክ ብቸኛ የ2015 ጠቢብ ብዬካለው በርታልኝ ወንድሜ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 роки тому +4

    ማስተዋል ወንድሜ ብቃትህን ያስመሰከርክበት ምሽት ነው ትችላለህ የሚገርም ተሰጥትኦ አስደማሚ ድምፅ ነው ያለህ ጌታ ካሰብክበት ያድርስህ እናመሰግናለን ።

  • @fitsummekonnen7430
    @fitsummekonnen7430 2 роки тому +10

    የዚህ ልጅ ጉብዝና ይገርማል።

  • @racheltadesse5892
    @racheltadesse5892 2 роки тому +19

    I wish I could give this a thousand likes he is so in tune with the music so captivating

  • @sebrimifta9245
    @sebrimifta9245 2 роки тому +15

    አቤት ችሎታ 👏👏👏👏👏 ሙዚቀኛ ምን ጎበዝ ቢሆን ለካ እድል ያስፈልጋዋል

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому +1

      እድል ብቻ አይደለም እነዚህ ልጆች ማሰተዋል ዚጊ የመሳሰሉት በየምሽት ክበቡ እድሜያቸውን ማሰበላት ሰለመረጡ ነው ስብእና ግንባታ ዜሮ ናቸው ። ዳዊት ፅጌ ጥሩ ማሳያ ነው የቀደሙት እነ ቴዲ አፎሮ ጎሳየ ኤፍሬም የመሳስሉት የደረሱበትን እውቅና ያካባቱት መሰመራቸውን አስተካክለው ነው

  • @girumbirhanu555
    @girumbirhanu555 2 роки тому +2

    ይሄ ልጅ የወደፊት ተሰፋችን ነው በርታ ማስቴ ትልቅ performance እያየውብክ ነው ብሮ

  • @moesh7884
    @moesh7884 2 роки тому +4

    Kuku ena dawit bagermot yayutal. Good jop bro. Andegna gin ashekabach alagegnem enji leju betam gobez new

  • @genetkeleta9738
    @genetkeleta9738 2 роки тому +5

    I am short of words to describe his talent. He is sureprising lyrics talented. God bless you.

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 роки тому +9

    ማስቴ ትችላለህ እንደሁሌው 🔥🔥big respect 🙏

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 роки тому +2

    ማስተዋል እያዩ እደግ ተመንደግ። በጣም አሪፍ አድርገህ አስታውስክልን

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 роки тому +1

    የባህር ዳሩ ጌታቸው ነኝ በጣም በጣም ነው የተጫወትከው ዋው ።

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +3

    ያሑኑትውልድ እነኚንየመሳሰሉ ትልልቅ አርቲስቶች መዝፈናቸው መታደልነው

  • @ADEBABAYWORKU-fk9ov
    @ADEBABAYWORKU-fk9ov Рік тому

    ማስቴ ድንቅ ድምፃዊ ። ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 роки тому

    ማስተዋል በጣም ነው የምትችለው!! Big hugs and respect bro

  • @yonastsegaye5353
    @yonastsegaye5353 2 роки тому +6

    Really outstanding 10 times I watch

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 2 роки тому +1

    Kuku's and Dawit's reaction speaks loudly!!!! Mastu picks concrete phrases to concomitantly deliver messages to the concerned. የአስር ሳንቲም ቆሎ ቁርጥም አደርግና ምናምን እንኳንም ዘለልከው!! እንደ ነዋይ አስፈቅደህ ግጥም ተጨምሮበት ብትሰራው ደስ ይለኛል።

  • @mebasilasekassa4393
    @mebasilasekassa4393 2 роки тому +6

    I've never been this surprised by impersonators in my life.. Woooooow👌👏👏👏

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 роки тому +1

    እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +6

    ኡፍ የጥንት የቀድሞው Artist’s እንዲሁም New generations Artist’s ሁላችሁ ጤና ስላም ይስጣችሁ! ይስጣችሁ መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🫶🏽🇪🇹

  • @surafelmankeliklot5309
    @surafelmankeliklot5309 2 роки тому +8

    He finally gets the recognition he deserve.
    I have followed him and his carrier for almost ten years. He is like a generational talent for me.
    ማስቴ 👏👏👏

    • @sirajmohammed9842
      @sirajmohammed9842 2 роки тому +1

      It was my longstanding wish since 2003 EC to hear his vocals touched by Elias Melka

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 2 роки тому +3

    ውንድሜ የልፋትክን ነው ያገኘከው እንደ ውርቅ ቀልጠክ ነው እዚክ የደርስከው ስለዚክ ባንተ ብቃት ብዙ አልገርምም ገና ብዙ ታሳየናለክ

  • @tina9128
    @tina9128 2 роки тому +1

    ጀግና ነህ አቅምህን ተጠቀመበት

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 2 роки тому +1

    የልጅነት ትዝታ የናቴ የሁል ግዜ ምርጫ ❤️

  • @MirafBekele
    @MirafBekele Місяць тому +1

    ሙዚቀኞች እጃችሁን ቁርጥማት አይንካው ፖ ማስቴ

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 роки тому +8

    ማስቴ ዝምተኛው ኮከብ ትልቅ ቦታ እደምደርስ እምነት አለኝ።ጋሽ አሌክስ ነብስ ይማር

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 2 роки тому +3

    Wow Wow Wow, What a talent. keep being humble.

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 роки тому +11

    True definition of ART great musicians huge respect high definition tunes 👌💖💖💖💖💖💖💖💖simply wooooooow true passions for music 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @mamushmamush6461
    @mamushmamush6461 2 роки тому +3

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 8 місяців тому +1

    Excellent performance

  • @JjJea-e1b
    @JjJea-e1b Рік тому

    ትገርማልሕ እውነት ድንቅ ነክ

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 роки тому +9

    ማስተዋል እንደ ስምህ ነገሮችን አስተውለህና አሳምረህ የምትሰራ አቅም ያለህ ሙዚቃዎቹ ላይ ነፍሰ የምትዘራበት ብቃት ያለህ ሙዚቀኛ ነህ።

  • @halleluyaalex2052
    @halleluyaalex2052 2 роки тому +1

    Great Great Performance mastewal... Bravo
    And Yared Tefera saxophone my favorite instrumental player

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 21 день тому

    More than PERFECT, Brother😮

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 роки тому +1

    ማዲንጎን እንደምተካው ይታየኛል

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ Рік тому

    Wowwww Mastewal amzing voice expecting lots from him good job brother 👏👏👏

  • @mkazi81
    @mkazi81 Рік тому

    He has all it takes wooow!!!!!

  • @solomonhunegnaw9612
    @solomonhunegnaw9612 2 роки тому

    The one and the only, Mastewal, wonderful!

  • @BM-zs8cs
    @BM-zs8cs 2 роки тому +2

    Brilliant! So emotional!

  • @selamawitalemu3414
    @selamawitalemu3414 2 роки тому +2

    He is very talented i dont think he got what he deserve

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2015 በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 роки тому +5

    እንኩአን አደርሰን
    መልካም አዲስ ዓመት 🌻🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🌻
    አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን🙏🙏

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc4997 11 місяців тому

    This guy is incredible !!

  • @ፍZ
    @ፍZ 2 роки тому +2

    በጣም እኮ ነው የምትችለው ግን የሆነ ጥሩ ያልሆነ የለመደብህ የማይክ አጠቃቀም አለ። ተ

    • @aderajewguesh2076
      @aderajewguesh2076 Місяць тому

      Stcherew ena stnorew naw yanem laygebah ychilal zim bleh tazeb aye sew kentu 😂

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 Місяць тому

    Wawwwwww❤ abet tibeb endih naw sicherut ayzogn Berta mastewal adnakih negn abo ❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +20

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @abatawendata
    @abatawendata 2 роки тому +1

    Mohmud`s reaction @ 1:06 is astounding

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 Місяць тому

    Bezih agatami le musica Mesariya techawachochi ejig yelake adnakot alegn Edme ena tena ystachihu ❤

  • @tsigieyosef7589
    @tsigieyosef7589 2 роки тому +1

    Big respect bro

  • @gechogebeyehu5836
    @gechogebeyehu5836 2 роки тому +2

    Wow what a performance

  • @jimiabebe4467
    @jimiabebe4467 2 роки тому +1

    What a great performance mastewal eyayu

  • @EthioPrevails
    @EthioPrevails 2 роки тому +1

    100% Super Performance.

  • @kidusyared.2437
    @kidusyared.2437 2 роки тому +2

    Amazing performance

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha 9 днів тому

    Amazing voice ❤

  • @samuelhailegebrel8717
    @samuelhailegebrel8717 Рік тому

    Betam techelalehe masteyy

  • @AziyKonjo
    @AziyKonjo 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ kekal bely nek tebarek

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 2 роки тому +2

    It seems very incredibly that Alemayehu Eshete is singing back on the stage. 🤭WOOOOOOOW🤭

  • @ራስልዑልመንገሻዋጃ
    @ራስልዑልመንገሻዋጃ 2 роки тому +3

    ማስቴ ከባድ ሚዛን ፣

  • @mkazi81
    @mkazi81 Рік тому

    Amazing 👏 no words 👏 yigermal

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 роки тому +1

    excellent!

  • @daniel15536
    @daniel15536 4 місяці тому

    አርቲስት መሀሙድ አህመድ ጓደኛውን በህይወት ያገኘ እስኪመስለው ድረስ ማስተዋል በደንብ አስመስሎ ተጫውቶታል፣ እናመሰግናለን

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 роки тому +2

    መሀሙድ ደንግጧል ❤😂

  • @abyaki3
    @abyaki3 Рік тому

    ብዙ የጥበብ ሰዎች በአንድ ላይ ሲጠበቡጥበብ አፍ ይኖራታል

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 роки тому +3

    አቀንቃኝ አዜያሚ ተሰጥኦ ያስፈልጋል እንደማስተዋል ከመሬት ተነስቶ ዘፋኝ ነኝ ማለት አይቻልም የሀገሬ ሰው ከጥንትም ያውቃል ጥላሁንን ያነገሰ ጥሩ አድማጭ ህዝብ አለ አቀንቃኝም እንደዚያው

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 роки тому +1

    Wow arif zefnhewal

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 2 роки тому +1

    I wondor always about his left hand...whats going on

  • @አቤጌታ
    @አቤጌታ 2 роки тому +2

    ዳዊትን (?) ❤

  • @KalkidanAmare-bb7ne
    @KalkidanAmare-bb7ne 6 місяців тому

    ማስቴዋል.....ለእኔ ግን ዳግም ሚኒሊክ ወስናቸው ተወለደ

  • @lionking5779
    @lionking5779 2 роки тому +1

    ትክክል !!የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 роки тому

      semmena werku gebtohal?

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 роки тому

      the semm is bekelo( mule)
      the werk is bekelo( grown)

    • @lionking5779
      @lionking5779 2 роки тому

      የአህያ ልጅ በቅሎ ደርግ እና ህወሓት ናቸው
      የምንሊክ ንግስና ወንበር ላይ ተቀመጡ
      የህወሃት ቤተሰቦች ቅማላቸውን አራግፈው ወርቅ ለበሱ ።

  • @lewis4360
    @lewis4360 2 роки тому +1

    Words cannot express mastewal

  • @year3472
    @year3472 2 роки тому +1

    የኬኔዲ መንገሻን መቼ ነው ሚጫወተው.
    please please Maste??????????????????????????????????????????????

  • @hanagetachew4210
    @hanagetachew4210 Рік тому

    ማስቴ አንደኛ ነህ እኮ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    great he just has it

  • @eskinderbeyene6806
    @eskinderbeyene6806 Рік тому

    Alemayehu Eshetu would have been proud!! Rest in peace Alemayehu!!

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 2 роки тому

    Yene cake.....betam betam dimtish yamral 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @mekonnenwagaw4844
    @mekonnenwagaw4844 2 роки тому

    "ጊዜው ጎዳኝ እንጅ እኔ ሰው አላማ፤
    ያህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ።”

  • @gedamalemu1358
    @gedamalemu1358 2 роки тому +1

    Tadelehal❤❤txu Masti

  • @samiboy6755
    @samiboy6755 2 роки тому +2

    Er teleyalk betam betam

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому

    እኔ ማንንም ደፍሬ አላናግርም እኔ እኮ እኔ ነኝ ።

  • @selamabdu9854
    @selamabdu9854 2 роки тому +1

    jegna jegna jegna jegna be ewnet jegna
    begle kehulum yante beltobgnal
    dmtseh eko migerm new maik gn!!! berta betam bzu entebkalen ewnet

  • @CandyKonjo
    @CandyKonjo 2 роки тому +1

    Beautiful band!!

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 роки тому +1

    Mastewal eyayu Berta , chilotah liyu new

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 роки тому

    የሚገርም ብቃት የው ማስቴ ትችላለክ

  • @Zahraa-ug5fy
    @Zahraa-ug5fy Рік тому

    ❤❤❤

  • @ahmedkasso2815
    @ahmedkasso2815 2 роки тому +1

    ትለያለህ መስቲ

  • @makedaaddisu1988
    @makedaaddisu1988 Рік тому

    አረ ተው ማስቴ አልበም ......

  • @tube5630
    @tube5630 2 роки тому

    አይ ማስቴ ኧረ ምን ልሁንልህ

  • @natnayelzewdu89
    @natnayelzewdu89 4 місяці тому

    Sat,Aug 10 6 seat k35

  • @b_bela5757
    @b_bela5757 2 роки тому

    Akan aderesachuuuuuuu🤣🥰🥰🥰

  • @timotimo2529
    @timotimo2529 2 роки тому

    andegna neh bro

  • @bezawitmengstu8900
    @bezawitmengstu8900 2 роки тому

    Anbesa neh berta

  • @dagmmoges4763
    @dagmmoges4763 2 роки тому

    Ante zefen egna ensemalen

  • @fissehawoldetensay4412
    @fissehawoldetensay4412 2 роки тому

    Amazing...

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 21 день тому

    More than PERFECT, Brother😮

  • @samuelhailegebrel8717
    @samuelhailegebrel8717 Рік тому

    Betam techelalehe masteyy

  • @mekonnenlemma8292
    @mekonnenlemma8292 Рік тому

    Amazing performance