Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተወልኩብሽ ምድረ ገነቷ ትዝታ ዉስጥ ገባን ኩርኩፋ ፎሰሰ ቦየዉ መጣጠዉ ኤረ ስንቱ እድገትሽን ሁሌም እመኛለሁ ebs ተባረኩ
እናተ የሚታቀርቡት ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ምግብ ዋውውውውውው
እኔስ ብትይ ውይ ምግብ
@@tigistgirma6941 ውዶቼ ደምሩኝ
መሻአላህ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏💔🇪🇹
ማሻ አላህ ሀገራችን በተፈሮዋ ልዩ ናት
ዋውውው የቅዳሜን ከስአት ኩሽና የዛሬው ልዩ ነው እስተዋዋቂዋ ልዩ ናት ያሰላምም
ቦይናና ቦዬ ከዳጣ ጋር ❤️
Beautiful Arba Mench!!! Beautiful Ethiopia!!!
ሀገራችንን፡ሠላምአርግልን፡ሁለነገራችን፡ያምራልኮ
አብርሃም ከውጪ ያስገባኸው ክብ ቅርፅ ያለው አረንጓዴ ቅጠል በአካባቢው አጠራር ሀለኮ ተብሎ ነው የሚጠራው ሽፈራው ተብሎ የሚጠራውም እንዲያው በልምድ ሲሆን ሞሪንጋ የሚለው ግን የእንግሊዝኛ መጠሪያው ነው ይህንን አብራርታ ልትገልፅላችሁ ይገባት ነበር።የገረመኝ ግን አንድ ጊዜ እንኳን ቅጠሉን ብላ ስትጠራው አለመስማቴ ነው።
ስትበሉ በስመኣብ ብላቹ ብሉ ከዛ ባሻገር ስራቹ በጣም ጥሩ ነዉ እወዳቹሀለው
Heaven is on the Earth 🌍
Arba minch here I come!
Wowowow
Wow my country so beautiful ethiopia 🇪🇹 😍
አገሪ ሁሉ በደጅ ይገርማል በፖለቲካ ቁማር ግራ ተጋባን አንዴ በቤሄር አንዴ በባንድራ አንዲ በቁንቁ ምኑ ቅጡ ፈጣሪ ሳያሳጣን እንዲህ ሰው ባህልን እደማስተዋወቅ ባልሁነ ነገር ትውልድን ማደንዘዝ እርባምንጭ ፍቅር በርቱልን አመሰግናለው።
Wow amazing
አይ ኢትዮጵያ ሁሉ የሞላብሽ
እውነት ነው
Wow💞💞💞💞💞
40 mince yafirafira mince❤
40, mince yafi
ሉላ አጋሜ እባብ ትመስላለች
ሉላዬ በልብሱ ፖስተር ብትሆኚ አቤት እንዴት እንደምታምሪ
የወላይታ ድንቁርናን ጋሞ ላይ አታጋቡ። ጋሞ አገሩን የሚወድ ኦርቶዶክሳዊ ህዝብ ነው። ከኦሪት(ብርብር ማሪያም) እስከ አዲስ ኪዳን(ኤሌ ገብርኤል) ድረስ ታሪክ ያለው ህዝብ ነው። አባ ባህሪን የመሳሰሉ የስነ መለኮት ልሂቅ እና የMedival የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሃፊን ያፈራ ህዝብ ነው።
ሽፈራውቅጥልመብላትተጀምራል?
Ke tint jemiro yibelal
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
kurfufa ena fosasa yadekubete
Lulaye indet indemitamri ke Ayin yawuxash Abrshi qeldum qumnegerum Ayixegebim bertu
እደዉ ቆጮ እሚባለዉን በየት በቀመስኩት
ብዙም አይጥምምም እኔ በበኩሌ አልወደዉም ቆጮ የሚባል ነገረ የትኛዉም ቦታ አለ እኮ አሁን አድራሻሽን ብቻ ቁጭ አረጊ እንጂ ምን ችግር
@@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ ኢሻአላህ ኢትዮ ስገባ እቀምሰዋለሁ
ኧረ ይቅርብሽ ምንም ጣእም የለዉም እኔየ ያበሻ ምግቤት ቀርቦልን ስቀምሰዉ አይጣፍጥም
@@lubabamamo1793 አይደል
@@لاتخزن-ص4ل በጣም ወላሂ ምንም አይልም አይጣፍጦም
አርባ ምንጭ ማለት ወላይታ ነው ወይስ እራሱ የቻለ ነው የሞሪጋ ቅጠል ለሻይ እንጂ እዴት ምግብ ይሆናል
በባህል ይለያል እንጂ በብሔር አንድ ነን ሞሪንጋ ሶስት ስም ነው ያለው ሞሪንጋ ሺ ፈራው ሃላኮ ይባላል ለብዙ ነገር ይሆናል
@@kalkali አመሰግናለው❤
አርባምንጭ ና ወላይታ የተለያዮ ዞን ናቸው
ያው ጎንደርና ደሴ ማለት ነው:
አርባምንጭና ወላይታ የተለያዩ ናቸዉ አርባምንጭ የጋሞ ዞን(የጋሞ ብሄረሰብ) ከተማ ስሆን ወላይታ ዞን(የወላይታ ብሄረሰብ) ከተማ ደግሞ ሶዶ ነዉ። ሁለቱ ከተማዎች መካከል የ116 ኪ.ሜ ርቀት አለዉ
በጣም ሽቁጥቁጥ ትሁት የጋሙ እህት ናት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕🤲🤲🤲
Lulayeer yene fiker. Wey ezim laye alesh ende! Wendataa
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
አረ ለእግዳ ፎሰሲ እና ሞሪጋ አይቀርብም በሃላችንን አታጥፊ እሺ
are min lehun ye bokolo keta be gomen weyene sewde eko
አቤት ውበት በባህል

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️