# ምርጥ የሙሰጋ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ውድና ምርጥየ የኢትዩጵያን ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሱሱ Tube #ሰብስክራብ ላይክ ሸር ያድርጉ / @susu.tube123 እናመሰግናለን

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123  3 роки тому

    ስለምትሰጡኝ አስተያየት በጣም ነው እማመስግነው ሱሱ Tube #subscribers like share ያድርጉ

  • @Welloተንታuser-bn6my1ju3g
    @Welloተንታuser-bn6my1ju3g 2 роки тому

    አሉላ ሙአለ ይኩም ወራህሠቱላሂ ወበረካትሁ ሰሌምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት ማሻአላህ ምረጥ አሠራር ነው🌸🌸🌸🌸🌸🌸🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🍒🍒🍒🍒🍒

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አሪፍ ነው ማአሻአላህ

  • @shamatube-8168
    @shamatube-8168 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣመሰቆንጆ አሰራሪነዉ ጠክሪ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 роки тому

    አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህየተባረከአላህ በጣምያምራል እጂሽይባረክ የኔመልካምእህት

  • @abdilrazaktube5012
    @abdilrazaktube5012 3 роки тому

    Barchi

  • @ትዝታyouTube-h7v
    @ትዝታyouTube-h7v 2 роки тому

    ሰላም ሰላም የኔ ወደ ዋወ ደስ ይላል
    👍👍❤️❤️❤️💐💐💐💐💐

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህዉዴ ሞያሽ ይነገርልሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ማሻ አላህብያለ ካች ብዙ እጠብቃለንዉዴ🍵🍵🍵🍵🍵🍏🍏🍏ሰባህ አልኸይር

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 2 роки тому

    አሰላሙአለኩም ወራህመትውላሂወበረካትሁ ሱሱዪ የኔባለሙያማሻአላህ ማሻአላህ ደስሲልል ምራቄኩትርኩትርአለ ዋውውው ክክክ

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 роки тому

    ማሽአላህ አሪፍ አሠራር ነዉ የኔ እህት ጠንክሪ

    • @Susu.Tube123
      @Susu.Tube123  3 роки тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @tubetoybatube3860
    @tubetoybatube3860 2 роки тому

    አሠላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ቤለማያ ነሽ ወደፊቲ ብዙ ነገር እንደምታሣይነሸ ተሥፋ አረጋለሁ ሀገራችንንንን ሠላም ያድርግልን

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 2 роки тому

    ማሻአላህአሌኪሀያቲበርች

  • @user-rh3yg2qy2c
    @user-rh3yg2qy2c 3 роки тому

    ማሻ አላህ አሌኪ ሀያቲ በርች

    • @Susu.Tube123
      @Susu.Tube123  3 роки тому

      እሺ አመሰግናለሁ ማር

  • @atyub
    @atyub 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱሱየ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ መልክ ስጠኝጅ ሙያ ከጎረቤት ነበር ድሮ የሚባለው አሁን ግን መልክስጠኝጅ ሙያ ከዩቱብ ሰፈር በርችልኝ

  • @Mohaawrbabo2022
    @Mohaawrbabo2022 2 роки тому

    👉የምግብ ግብዣው
    💖የሚገርም ታሪክ💖
    የባለቤቷን ቤተሰቦች ማክበር የማይሆንላት አንዲት ባልቴት ነበረች። አንድ ቀን ባለቤቷ እንዲህ አላት "ቤተሰቦቼ፣ ወንድም እህቶቼና ልጆቻቸው እጅግ ናፍቀውኛል። ለነገ የምሳ ማዕድ አዘጋጂና ለምሳ ፕሮግራም እንዲመጡ እጠራቸዋለሁ። ለበርካታ ጊዜያት ሳንገናኝ ከርመናል።"
    ሚስቲቱም የድካም ስሜት እያንፀባረቀችና በንቀት ዓይን እየተመለከተች " ኢን ሻ አላህ ጥሩ እሺ" አለች። ባል ወዲያው ንግግሯን እንዳበቃች "እንግዲያውስ ቤተሰቦቼን በሙሉ ልብ እጠራቸዋለሁ" አለ። ፊቱ በደስታ የፈካ፣ ልቡም በፈንጠዚያ የተወጠረ ይመስላል።
    ጊዜ ይተካካልና ትናንት አልፎ ቤተሰቦቹ የተጠሩበት ቀን ደረሰ። ባል በማለዳ ተነስቶና ተጣጥቦ ወደ ስራ ቦታው አቀና። ብዙም ሳይቆይ ወደ ቤቱ ተመለሰ። ለባለቤቱ "የምሳውን ማዕድ አዘጋጅተሻላ? ቤተሰቦቼ ከአንድ ሰዓት በኋላ ብቅ ይላሉ" አላት። ሚስት " አይ! ምንም የተለየ ምግብ አላዘጋጀሁም። ቤተሰቦችህ እንግዳ ስላልሆኑ ቤት ያፈራውን ይመገባሉ። ምንም ችግር የለውም።" አለች ቀለል አድርጋው። ምን ያልነካው ምን አያውቅም አሉ። ባል ድምፁን ንዴት ዋጠው። ትንሽ ዝምም አለና "ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ! ትናንት ስንስማማ አላዘጋጅም፣ አልችልም ብለሽ አትነግሪኝም ነበር? አሁን ከ 1 ሰዓት በኋላ እዚህ ይደርሳሉ። ታድያ ምን ላደርግ ነው እሺ?" አላት። ፊቱ ላይ የሀዘን ዳመና አጥሎበታል። አንገቱን ወደታች አቀርቅሮ በሀሳብ ተውጧል። "በቃ ደውልላቸውና ምንም እንዳልተዘጋጀ አሳውቀህ ይቅርታ በላቸው። እነርሱ እንግዶችኮ አይደሉም ቤተሰቦችህ ናቸው።" አለች።
    ባል ልቡ በሀዘን ተሰብሮ ከቤት ወጣ። ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ የቤቱ በር መንኳኳት ጀመረ። ሚስት ተነሳችና በሩን ከፈተችው። አይን ለአይን ይተያዩ ጀመር። ድንጋጤ ውስጧን ገፈፈው። እንደድንገት በሩን የከፈተቻቸው ሰዎች የርሱ ቤተሰቦች ሳይሆኑ የርሷ ቤተሰብ፣ ወንድም እህቶቿና ልጆቻቸው ነበሩ። "ባለቤትሽ የት ነው?" ሲል ጠየቃት አባቷ። እሷም "እ… አሁን ቅርብ ሰዓት ወጥቶ ነው" አለች። "ትናንትኮ ለዛሬ የምሳ ግብዣ ጥሪ እንዳለ ነግሮን ነበር። እንዴት ጋብዞን እሱ ይጠፋል?" አላት። ሚስት የምትሆነው ጠፋት። አንዳች ይሆናል ብላ የማታስበው ከባድ ዱብዳ የወረደባት መሰላት። ነገሩ ግር አሰኝቷት እጆቿን ቆላለፈች።
    ይገርማል! ቤት ያፈራው ምግብ ለሷ ቤተሰቦች የማይመጥን ለርሱ ቤተሰቦች ደግሞ ተገቢ መሆኑ ነው። ሞባይሏን አንስታ ደወለች። ስልኩ ተነሳ።
    "ሄሎ… ቤተሰቦቼ የምግቡ ግብዣ ላይ እንደሚመጡ ለምን አላሳወቅከኝም?" አለች ጭንቀት በተሞላበት ቀጭን ድምፅ። "ያው ያንቺ ቤተሰቦች ማለት የኔ ቤተሰቦች ናቸው። ልዩነት አለው እንዴ?" አላት ባል።
    "እባክህን ከሆቴል የተዘጋጀ ምግብ ይዘህ ና! ቤት ውስጥ ምግብ የለም።" አለች። ሳይታወቃት የመርበትበት ነፋስ ስሜት ውስጥ የሰጠመች ይመስላል።
    "እኔ አሁን ሩቅ ቦታ ነው ያለሁት። እነዚህኮ እንግዶች አይደሉም ቤተሰቦችሽ ናቸው። ለኔ ቤተሰቦች ልትመግቢ የነበረውን ቤት ያፈራውን ምግብ አቅርቢላቸው። እሱን ይመገቡ። ይህም ቤተሰቦቼን ለማክበር ትምህርት ይሁንሽ" ስልኩ ተዘጋ!
    "ሰዎች እንዲያደርጉልህ በምትፈልገው ነገር ሰዎችን አስተናግድ!
    አንብቦ ሼር ማረግ አያስከፍልም