Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ ወደ ሀገር በረራዬ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ግቢ በሉኝ 👍👍👍👍❤️❤️❤️
በሰላም ግቢ
አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ🎉🎉🎉
Selam mengede !! Take care your self!!!
ታድለሽ
Melikemi mingedi fetari titebikishe
እንዳልክ ጀግና ነዉ ለኔ ይለያል የምትሉ 👍
በጣም
👍🥰
በጣም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
በጣም የኡነት ሰው ማለት እሱ ነው
❤ehete enakesh ye edaleken kuter emaggebeten nege erejg ebakesh sedete ne chegeweset neg kuteren kelakelesh
የልጆቹን መጨረሻም አሳያን የምትሉ በላይክ እንዳልክ ጅግን ወጣትነህ ዝርህ የባረክ 🎉🎉
❤❤❤❤😢😢😢😢
ስታሳዝን ውዴ አይዞሽ ወደስራ ስትገቢ እራስሽ ትለምጃለሽ
ተባረክ ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤
ልጅትዋ በጣም ደስ የምትል ናት ደግሞ ልብዋ ንጹህ ናት ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ኣምናለሁ በጣም ኣነጋገርዋን ሆድ ውስጥ የሚገባ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤
በትክክል የአቅም ጉዳይ ሆኖባት ነው እንጂ ጎበዝ ናት
አላህ ይስጥህ እንዳልክ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ቁርአንን እንድታነብ እጋብዝሀለው ምክንያቱም አላህ የስራህን ምንዳ በዱኒያም ባኬራም ከፍ እንዲያደርግልህ እፈልጋለው መጨረሻችንን ያሳምርልን።
Ayzon gelete Christian orthodoks new
@@eyeruskifle7179 ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እኔ ያልኩት አንብብ ከዛ አላ እውነተኛውን መንገድ ይመራቹዋል በነገራችን ላይ ለሁላቹም ነው ወደ ኢስላም ጥሪ ማቀርብላቹ ከውቀት ጋ ምክኒያቱም በጭፍን እና ምስጢር ነው በማለት አይታመንም ማመን ከእውቀት ጋ።
ምነው ሙሥሊም መሥሎሺነው ወይሥ። እምነት። በግዲ ቀይርነው። ጉዲ እኮነው
የዓመቱ ምርጥ ወጣት እልዳልካችን👉💪🙏
በጣም ከላሕ ይጠብቀዉ
ይሸለም የምትሉው❤❤
ማነው እንደኔ እንዳልክ የምወድ ና ለሱ የምፀልይ የእውነት ለእንዳልክ የምለው ቃል ያጥርኛል ወንድሜ ሺ ዓመት ኑሪልኝ ክፉ አይንካህ የኛ ጀግና ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድግምቱ በተሠራበት ቦታ ያሰሩት ልጆች እንዱያስፈቱለት ማድረግና በፀሎት መቀጠል
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
Seytan maserin injy meftatin ayichilim
ልጆቹን አስገድዶ እንዲያስፈቱ ቢደረግ ይፈጥናል
ትክክል
ባሰሩበት ቦታ መኔፈሱ ዘዴ ይቀይራልጂ አይወጣም አንድና አንድ ፀበል ብቻ ነው መፍትሄው ግን ንስሐ ስግደትና ፀሎት ከእንባ ጋ ያስፈልጋል
እባክሕ መዳኒቱን ያሠሩበት ወስዳችሁ አስፈቱለት የልጁንመዳን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
😭አኮሯከን ውንድማችን ምን ልበል አለቀስኩ 😭😭ምን ልበል ኢትዮጵያን ተስፍ አለ ለካስ መልካሙም ስው አለ እናትክ መቶ እንዳንተ ትውለድ 🤲😭😭😭
ወላሂ እንባ ተናነቀኝ እንደአንተ አይነት ቅን ልቦች አገሬ ወደ ሰላሟ ትመለሳለች🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😢😢😢 ቃላት ሊገልፀው የማይችል ልዮ ሰው በዚህ አረመኔ ዘመን አንተን መለአክ በዚህች ምድር ስለላከህ ተመስገን እግዚአብሄር አምላክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኔ አንጀቴን በላችኝ ይህች ልጅ በስላሴ ስታሳዝን ኡፍ እስቲ የኝም እጅ ያስፈልጋታል በፈጣሪ
ዩቲብ ክፈትላት😢ይጠቅማታል ለአንተቃል የለኝም እመብርሐን ትክፈልህ🎉🎉❤❤
ዩቲዩብ ሱቅ መሰለሽ እንዴ content create ማድረግ ይጠይቃል 😂😂😂
@@ftef7911 እናምን ታገጫለሽ የማንምሸከቴ እየሰራ አይደል ምንአዲስነገር አለውስለ አዋዋሏ ስለህይወቷ ብትለቅ እናበረታታለን ምንአዲስ ነገርአለው አንተእራሱ ሸከቴያም ነገርነህ🤔🤔🤔🤔
❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤
@@ftef7911😅😅😅😅
😂😂@@ftef7911
እንዳልክ የምታደርገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔ ዘንድ ክብር የምታገኝበት ተግባር ነው እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ለእኔ አንደኛ ነህ 🙏💐🥰👋🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆
እንዳልክዬ በእውነት አንተ እኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር የብዙዎች እንባ እንዲታበስ እየተጠቀመብህ ያለህ ብሩክ የሆንክ ምርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዛሬማ ባደረከው ነገር እኔን እራሱ በደስታ እንባ አጠብከኝ እኮ አንተ በቃ የሀገራችን ምን የሀገራችን ብቻ እረ የአለማችን አንደኛ ምርጥ የበጎ ሰው የ 2024 ኖቤል ሽልማት ይገባህ ነበር ግን ከዚያ በላይ በሆነው ፈጣሪ ዘንድ የበለጠ ነገር ይደረግልሀል ተባረክ ክፉ አይይህ ❤️🙏🏽
ማርያምን እንዳልክ ከአቅም በላይ ነህ እንባየን እየተናነቀኝ ነው ያየሁት አባቴ መልካሙ ሁሉ ይገባሃል 🙏🙏🥰🥰
ያለ ቤት ክራይ ያኖራቹ ሰዎች እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግላቸው
አሜን ፫ እግዚአብሔርን እንደንሱ ያለውን ያብዛልን❤❤
@@Samera-kd5nz አሜን፫
ልጅትዋ ራሱ በጣም እስማርት ናት ጌታን ብሩ አልቀበልም ብላ ያመጣችው ሃሳብ ስሰማ እንባየ ተናነቀኝ ❤
እንዳልክ በወጣው ሁሉ እግዚአብሔር ይተካልህ የምድር ስራህን የሰማይ ዋጋ ይሁን ተባረክልን😢ማርያምን ደስ አለኝ
የኔ እናት እፈፈፈ የገጠር ልጅ 😢😢😢😢😢 ግራ ያገባል ወደ ከተማ ስንመጣ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም እንዳልክ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን እውነት ቃል የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤በጉጉት ነው እምጠብቀው ፕሮግራምህን ወንድማችንንም መድኃኔዓለም ጤንነቱን ይመልስልን
ደምሪኝ የኔ መልካም
የኔ ጀግና እንዳልክየ አላህ ይጠብቅህ😢❤❤❤❤❤
እንዳልክ እግዝኣብሔር ያሰብህን ይሙላልህ 2 ነፍሰ አተረፍክ ተባረክ
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀሰኩ ነበር የማየው ምን አይነት መሰጠት ነው ይሄ ከእግዛብሄር ነው ዘመንህ ይባረክ የጓደኞችህም ጭምር ኤልሳ ከዳላስ
ወይኔ በአላህ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤
የሠው ልጆች አንዱን በር ሲዘጉብን አላህ ሌላውን በር ይከፍታል እና አይዞሽ ወንድምሽም ይድንልሻል
ደምሪኝ የኔ ልዩ
በእንዳክ እርዱዋቸው 😢ልጅቱ የክፍለ ሀገር ምስኪን ልጅ ነች ያቅማቹሁን እርዱዋት ወገኖች
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውም አለ አውሬም አለእንዳልከ እዝጋቢሄር ይስጥህ🙏🙏🙏👌👍❤😘
አውሬ አለ ሰው አለ
እዳልክዬ ማሪያምን. ሞቸ ነው የምወድህ የኔ አባት. ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ይጠብቅህ ❤
እዳልክየ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በቃ ከልብህ ቅን ሰው ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ልጁንም አላህ ያሽረው
ዛሬስ ቃል አጠረኝበ ምን ልግለፅክበጣም ደስ ብሎኛልመልካምነትክብቻ ምን ልበልክእንዳስደሰትካቸዉአልላህ ያስደስትክጨምሮ ይስጣቺሁከነ ጉዋደኞቺክኑሩልን
ይህንን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ 6 ወር ቢሆነኝ ነዉ ግን በሰማሁት ነገር ሁሉ እንደነዚህ ቀልቤን የተሰበረበት የለም አላህ ይጠብቀን
ደምሪኝ ማሬ በቅንነት
ወላሂ በጣምነው ደስያለኚ ደስታለኢቶጵያ ልጆች እዳልክ አላህ ይጠብቅህ ደስታህን ያብዛልህ ወገኔ😍😍😍😍
እንደልክዬ የሰመይ አምለክ ይጣብቅህ ወንድሜ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪
የኔ ቆንጆ ምርጡ ወንድሜ በጣም ነው ያሰደሰትከኝ መዳንያለም ያንተ አይነቱን ያብዛልን ልጅቷ ግን እሰማርት ኘች❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም ከሰራሃቸው ትልቅ እግዚአብሔር ምቀበልህ ስራ ነው የሰራሀው ተባረክ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ሂወት ኣዳኝ ተባረክ❤❤❤
የደህና ሠው ጥግ ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ጄዛህን ፍጣሪ ይክፍልህ ❤
ለአንተ ቃላት የለኝም ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ የሀሳብክ ሁላ ይሙላልክ ሰው በጠፍበት ዘመን እንደአንተ አይነት ሰው ማግኝት መታደለል ነው ❤❤❤we love you
ፈጣራ ዘርማንዘርህን ብርርርርክ ያርግልህ በእውነት እያየሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ ነፍ አመት ኑርልን
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የዚች ልጅ ነገር የኔ ታሪክ ነው እኔም ለእህትና ወንድሜ ነው እድሜየን የጨረስኩት 😢 እናም እንዳልኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ በልጆችህ አግኘው😢❤
አላህ ይጥብቀህ ወንድሜ ብሄድክበት ሁሉ ምልካሙን ይገጥምህ አውነት 😢😢😢😢
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
አሚን 😢
ልጆቷም ጎበዝ አስተዋይ ናት አንተ የምትሰራውን አስተካክል እንጂ የሀገሩን ፀባይ አታውቅም እንደጀመርከው አስተካክልላት ጀግና ወንድሜ ❤❤
ሰውን ከመከራ መታደግ የመሰለ ብጽእና የለምና አንተ ልጅ ዘርህ ይባረክ
እመብርሀን ትሙላልህ እውነት መልካም ሰው ነህ
እንዳልክዬ አንተ ቅን ታላቅ ሰው ድንቅ ኢትዮዽያዊ ተባረክ ከእነባልደረቦችህ ክብር ይገባችኋል
አቤት እውነትም እንድህ አይነት አከረይ አለ የቤት ኬረይ የቶውትን ቤተሰቦች እግዚአብሔር ዘመናቸው ይበርክህ❤❤
እንዳልክየ ማርያምን አስለቀስከኝ ደግነትህ 😢 እመቤቴ እፍፍ እቅፍ ባደርግህ የኔ ውድ ወንድም ለኔ ያደረክልኝ ነው የመሰለኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ክፉ አይካህ የልጅትዋ ስልክ ስጠኝ 🙏አይዞሽ የኔ ውድዋ እህት ይሻለዋል 🙏እግዛብሄር ምህረቱን ይሰጠዋል
እመብርሀን ያላሰብከውን ነገር ትስጥህ ክበርልኝ የኛ ጀግና❤❤❤
እኔ ቃል የለኝም ላንተ ጌታ ይባርክህ ❤ወንድሜ በሚቀጥለው ወንድሞም ድኖ ልናየው ያብቃን
የአመቱ ምርጥ ወጣት እንዳልክ ምን ልበልህ እኔ ቃላት የለኝም ገና ካንተ ብዙ እናያለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
የአመቱ ምርጥ ተፅኖ ፈጣሪ ወንድ ልጅ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ
ማርያምን አንተ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስስ ይላል❤❤
በእውነት በጣም ትልቅ ሰው. ነህ እንዳልክ ልጅቱ ምንም እአታውቅም በራሳችሁ መንገድ ስራ አስጀምሩአት ተከታተሉአት. የኔ እናት. እግዚአብሔርያግዝሽ. እናንተም እግዚአብሔርይስጣችሁ
ወይ የእግዚአብሔር ይመስገን በእውነትእንዳልክ በምን ቃል ልግለፅህ በእንባ ነው የታጠብኩትተባረክ ተባረክ ተባረክ
እዳልክ:ቃላትየለኝም:ወድምማችን:ተባረክ:ማርያምን
ምን አይነት መልካም ሰው ናህ ቃላት አጣርኛ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይከፍልህ😢😢❤❤❤❤
አተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ ክፉ ነገር አይንካህ❤ ልጅቷ ስታሳዝን 😢
እንዳለክ አላህ ይገዝህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እነዚህም ልጆች ወንድሟ ተሽሎት ትልቅ ደረጃ ደርሰው የምናይ ያድርገን
እንዳልክ ይሄ ያንተ ደግነት እግዚአብሔር በወርቅ መዝገቡ ይመዝግብላቹ ብድሩን ለኪሪው ወይም ለእስኳዱ እግዚአብሔር ይክፈላቹ ቃላት ያጥረኛል ስለእውነት እድሜና ጤና ይስጣቹ መልካም ነገር ለራስ ነው ወንድሜ
አቤት የመልከምነት ጥግ አለህ የቴኒም የጓደኞችክኒም ቀሪ ዘመነቹሁን ይበርክለቹ ወለሂ ቀለት ዬለኝም ልጁኒም አለህ ጤነውን ይመልስለት ያረቢ❤❤❤❤💪💪💪💪🏆🏆🏆🏆👍👍👍
እንዳልክዬ የኔ ጀግና አንተ የተባረክ ልጅ በምን ቃል ልግለፅህ እስኪ ማነው የራሱን ቤት የሚሰጥ ❤❤😢😢😢አንተን በምን ቃል ልገልፅህ እችላለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ❤❤
😢😢😢😢እግዝያብሄር ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢ግን ድግምት ያሰሩበት ልጆች ማስፈታት አለባቸው ደሞ ትፀልይ የ6ወር ስልጠና የምግብ ዝግጅት ወይም የፀጉር ቤት ሥልጠና ትውሰድ ልክ ናት የኔ እናት 😢😢😢ኡፍፍ አንተ ግን መዳንያለም ያለም ቢዛ እንዳልክዬ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የምታልመውን የምትሻውን ነገር አምላክ ይፈፅምልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ😢😢😢❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇😇
ተባረክ እንዳልክዬ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነክ አቦ
እንዴት አይነት መታደል ነው ሠውን እንደዚህ ማስደሠት ማሳረፈ እንዳልክዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ የረፈት ያርገው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ❤
ደስ ስትል እግዚአብሔር ይመስገን የምል ቃል ከአንደበቷ አይጠፋም🙏🥰🥰🥰🥰
የኔ ቁም ነገር እኛ አቦ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀህ ከዚህ በላይ ምን ልበልህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነሱ ወንድም ብቻ አይደለችሁም እንደልክዬ የሁለችንም ወንድም ነችሁ. በጣም እንኮራበሃለን እውነት እነንተ አለቹ ማለት ራሱ እንዴት የስደስታል❤❤❤❤❤❤
እንዳልዬ አንተን ይወለዱ እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ከደስታዬ ብዛት ሃሳቤን መግለፅ አቃተኝ እንዳልክዬ የኔ መልካም ሰው ♥️
እንዳልክየ እግዝአብሄር ጨምሮ ይስጥህ እግዝአብሄር ይባርክህ እመብርሃን በመንገዲህ በኑሮህ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምልህ አትለይህ ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 የኔ ወንድም ቃል አጣሁልህ ብቻ እግዚአብሔር በሰማዩም በምድሩም ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል እህትህ ባረገኝ ብዬ ተመኘሁ ልጅቷም አሰተዋይ ነች እግዚአብሔር ለውጧት ለብዙ የምትደርስ ነች ወንድሟም እንደሚድን እርግጠኛ ነኝ 😢 በእውነት አከራይዎቹም ይባረኩ ለወላጅ አልባና ለተቸገረ የሚያደርግ እግዚአብሔርን እንደሚያመልክና ለሱ እንዳበደረ ይቆጠራል ይላል ቅዱሱ መጽሐፋችን ማለት ብድርን መላሽ እግዚአብሔር ነው እሱ ደግሞ እንደባለፀጋነቱ መጠን በሚያስፈልጋቸው ሀሉ. ይሙላላቸው ።
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስላያቸው ክብርና ምስጋና ይደረስው ሲቀጥል ከእግዚአብሔር በታች አንተንና ጎደኞችህን እግዚአብሔር ስላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ በወጣሁሉ እሱ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
መልካም ሁሉ የምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ መጥፎ ሰው እንዳለ መልካም ሰው ደሞ ኣለ እንዳንተ ተመስገን ነው እና በሄድክበት ሁሉ ቁዱሰ ገብሬኤል ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይሰውርህ ኣሜን በእውነት የሰው ሂዎት ነው የታደክ ያለህና ፈጣሪ ይታደግህ እንዳልኬ ቃላት ኣጣሁልህ በመንገድህ ሁሉ ድንግል ማርያም ትቅደምልህ ኣሜን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እንዳልክ እመብርሃን ከነልጇ ላንተም ለስራ ባልደረቦችህም ለቤተሰቦችህም ለእህቴም ለወንድሟም ለኔም እድሜና ጤና ትስጠን ተባረክ ፈጣሪ ይማርልሽ አሜን ፫ ።
"እመ አምላክ" ምን ማለት ነው?
አንተ ትለያለህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልኝ የእግዚአብሔር ሐይል አይለይህ ይጠብቅህ ፡
እንዳልክ ላንተ ቃላት የለኝም !መድሀንያለም አባቴ እድሜ @ ከ ጤና ጋር ይስጥህ !ዘመንህ ይባረክ .. ከቃላት በላይደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝከምንም በላይ የስው ደስታ ነው እሚያስደስተኝ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻😍
እስቲ እንደዚህ ውንድማችን ሁላችሁም ውንዶች ለስው መልካም እሰቡ አላህ ይጭምርልህ በጣም ነው ያሳዘነችኝን
ወንድሜ ምን ልበልህ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤ፈጣሪ ይባሪክህ❤❤ሲበዛ እወድሃለሁ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤
የስደት እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ❤❤❤❤
አሜን የኔ ቆጆ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤
Amen
አሜን አሜን ሁላችንም በሰላም ወደአጋራችን ይመልሰን በርቱ እሽ
ጎበዝ ናት ብልኸ የልጂ አዋቂ እድዚአብሔር ወንድምሽን ይማርልሽ እንዳልክዬ እድሜ ይስጥኸ❤❤
እጠብቃለን በተሥፋ❤🎉🎉❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ዘርህ የተባረከ ይሁን እውነት ቀና ሰው ነህ እና ይቅናህ
#EndalkTube እንዳልክ የፈጠረ ኣምላክ እግዚኣብሄይ ይመስገን ለዘላለም🙏❤🙏❤🙏🙏
እንዳልክ ያንተን ፕሮግራም አምነው ነበር መጀመርያ የወላጆቻችን ቤት ነው ስትል ስምየ ነበር አሁን ደግሞ ኪራይ ከለች እወነቱን አስረዳኝ ካለበለዛ አይደለም ላክ አላይም።
እሶም ፀበልትሂዲ ያረቢ እዳልክ አላህ ይስጥህ ከነባልዴረቦቺህ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
እዳልክን የምገልጽበት ቃላት አጠርኘ ሺአመት ኑር ወድሜ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እዳልክ ግን በጣም ትለያለክ እዉነት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥክ
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፤ ይህ ፡ ልጁን ፡ ነፃ ፡ ያወጣህበት ፡ሥራ ፡ ከሁሉም ፡ ዝግጅትህ ፡ ይበልጣል ። ሕፃኑ ፡ላይ ፡ በትንንሽ ፡ ጓደኞቹ ፡ እንዲህ ፡ ያለ ፡ ኃጢአት ፡ ይሠራል ፡ ብዬ ፡አልጠበቅሁም ። የእህቱ ፡ ቀናነት ፣ የአንተ ፡ ቸርነት ፡ ሁሉም ፡ ታላቅ ፡ ደስታና ፡ ትምህርት ፡ ሰጥቶናል ።
እንዳልካችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
ደምሪኝ ማሬ
@@BirukTuba5335 እሺ
ወንድም አለም የኔ መልካም አንተኮ ትለይብኝ አለህ የኔ ጀግና
እንዳልክዬ አንተ የሚስኪን እንባ ጠባቂ ልዩ ሰው ነህ እመቤቴ ባለህበት እስከነቤተሰብህ ትጠብቅህ እናት ልጅሽን እመቤቴ ምህረቱን ትላክልሽ ፀበል ወስደሽ አፀብይ የእናት ፈተና በማንም አይግጠማት እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈጣሪ ሰላም ላገራችን ያድርግልን በመተት ስራ ምትሰማሩ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
ውእእእእ ከአይምሮ በለይ ነው የአደረከው ተበረክ ደስ ይበለት ለወድሞ ስትገበገብ ፈጠሪ የበለጠ ይስጥህ የሙት ልጅን የረደ የተደለ ነው❤❤❤😢😢😢
እዳልክየ ተባረክ ሺአመት ያኑሩህ ❤❤❤❤ላተቃል የለኝም ተባረክ እሱንም መድሐኒአለም ምህረቱን ይላክለት❤❤❤😢😢
እንዳልክ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጎደለ ሙልት መልትልት አድርጎ ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ!!
የፈጣሪ ስራ ሁሌም ይደንቀኛልእግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አይወድቁም እግዚአብሔርን የደገፉ አይናወጡም አሁን ግዚአብሔር ይመስገንየልጅታ አስተዋይነት ይደንቃልእንዳልክ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሄር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ ያላስብከውን ሲሳይ ይስጥህ ❤❤❤❤
እደልክዬ ሰለምክ ይብዘ ዘማንክን ይበረክ እዴታርግ ለማስግን ሁሉ ዘማንክን በደስታኑር❤❤❤
በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሄዉበርታ መልካምነት ለራስ ነዉ ::
ምርጥ ሰው አንደኛ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ያንተን እኔጃ ብቻ
መተት የምትሰሩ ሰወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
አሜን
አሜን አሜን
አሜን ይፍረድባቸው
Ameni yarabe yanma bilabita eyatadakiyabega nawa😢😢😢😢😢dua aderegulega. Yarabe atawa afeyawani setawa
በረከት በቤትህ ይሙላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ጌታ ይባርክህ እንዳልክ ወንድማችን ኑርልን❤❤❤የታመመውም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
ቃል አጣሁልህ ወንድማችን ❤❤❤ ፈጣሪ በዎጣው ይተካችሁ❤❤❤❤
ዛሬ ወደ ሀገር በረራዬ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ግቢ በሉኝ 👍👍👍👍❤️❤️❤️
በሰላም ግቢ
አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ🎉🎉🎉
Selam mengede !! Take care your self!!!
ታድለሽ
Melikemi mingedi fetari titebikishe
እንዳልክ ጀግና ነዉ ለኔ ይለያል የምትሉ 👍
በጣም
👍🥰
በጣም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
በጣም የኡነት ሰው ማለት እሱ ነው
❤ehete enakesh ye edaleken kuter emaggebeten nege erejg ebakesh sedete ne chegeweset neg kuteren kelakelesh
የልጆቹን መጨረሻም አሳያን የምትሉ በላይክ እንዳልክ ጅግን ወጣትነህ ዝርህ የባረክ 🎉🎉
❤❤❤❤😢😢😢😢
ስታሳዝን ውዴ አይዞሽ ወደስራ ስትገቢ እራስሽ ትለምጃለሽ
ተባረክ ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤
ልጅትዋ በጣም ደስ የምትል ናት ደግሞ ልብዋ ንጹህ ናት ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ኣምናለሁ በጣም ኣነጋገርዋን ሆድ ውስጥ የሚገባ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤
በጣም
በትክክል የአቅም ጉዳይ ሆኖባት ነው እንጂ ጎበዝ ናት
አላህ ይስጥህ እንዳልክ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ቁርአንን እንድታነብ እጋብዝሀለው ምክንያቱም አላህ የስራህን ምንዳ በዱኒያም ባኬራም ከፍ እንዲያደርግልህ እፈልጋለው መጨረሻችንን ያሳምርልን።
Ayzon gelete Christian orthodoks new
@@eyeruskifle7179 ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እኔ ያልኩት አንብብ ከዛ አላ እውነተኛውን መንገድ ይመራቹዋል በነገራችን ላይ ለሁላቹም ነው ወደ ኢስላም ጥሪ ማቀርብላቹ ከውቀት ጋ ምክኒያቱም በጭፍን እና ምስጢር ነው በማለት አይታመንም ማመን ከእውቀት ጋ።
ምነው ሙሥሊም መሥሎሺነው ወይሥ። እምነት። በግዲ ቀይርነው። ጉዲ እኮነው
የዓመቱ ምርጥ ወጣት እልዳልካችን👉💪🙏
በጣም ከላሕ ይጠብቀዉ
ይሸለም የምትሉው❤❤
ማነው እንደኔ እንዳልክ የምወድ ና ለሱ
የምፀልይ የእውነት ለእንዳልክ የምለው ቃል ያጥርኛል ወንድሜ ሺ ዓመት ኑሪልኝ ክፉ አይንካህ የኛ ጀግና ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድግምቱ በተሠራበት ቦታ ያሰሩት ልጆች እንዱያስፈቱለት ማድረግና በፀሎት መቀጠል
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
Seytan maserin injy meftatin ayichilim
ልጆቹን አስገድዶ እንዲያስፈቱ ቢደረግ ይፈጥናል
ትክክል
ባሰሩበት ቦታ መኔፈሱ ዘዴ ይቀይራልጂ አይወጣም አንድና አንድ ፀበል ብቻ ነው መፍትሄው ግን ንስሐ ስግደትና ፀሎት ከእንባ ጋ ያስፈልጋል
እባክሕ መዳኒቱን ያሠሩበት ወስዳችሁ አስፈቱለት የልጁንመዳን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
😭አኮሯከን ውንድማችን ምን ልበል አለቀስኩ 😭😭ምን ልበል ኢትዮጵያን ተስፍ አለ ለካስ መልካሙም ስው አለ እናትክ መቶ እንዳንተ ትውለድ 🤲😭😭😭
ወላሂ እንባ ተናነቀኝ እንደአንተ አይነት ቅን ልቦች አገሬ ወደ ሰላሟ ትመለሳለች🎉🎉
😭😭😭😭😭😭😢😢😢 ቃላት ሊገልፀው የማይችል ልዮ ሰው በዚህ አረመኔ ዘመን አንተን መለአክ በዚህች ምድር ስለላከህ ተመስገን እግዚአብሄር አምላክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኔ አንጀቴን በላችኝ ይህች ልጅ በስላሴ ስታሳዝን ኡፍ እስቲ የኝም እጅ ያስፈልጋታል በፈጣሪ
ዩቲብ ክፈትላት😢ይጠቅማታል ለአንተቃል የለኝም እመብርሐን ትክፈልህ🎉🎉❤❤
ዩቲዩብ ሱቅ መሰለሽ እንዴ content create ማድረግ ይጠይቃል 😂😂😂
@@ftef7911 እናምን ታገጫለሽ የማንምሸከቴ እየሰራ አይደል ምንአዲስነገር አለውስለ አዋዋሏ ስለህይወቷ ብትለቅ እናበረታታለን ምንአዲስ ነገርአለው አንተእራሱ ሸከቴያም ነገርነህ🤔🤔🤔🤔
❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤
@@ftef7911😅😅😅😅
😂😂@@ftef7911
እንዳልክ የምታደርገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔ ዘንድ ክብር የምታገኝበት ተግባር ነው እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ለእኔ አንደኛ ነህ 🙏💐🥰👋🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆
እንዳልክዬ በእውነት አንተ እኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር የብዙዎች እንባ እንዲታበስ እየተጠቀመብህ ያለህ ብሩክ የሆንክ ምርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዛሬማ ባደረከው ነገር እኔን እራሱ በደስታ እንባ አጠብከኝ እኮ አንተ በቃ የሀገራችን ምን የሀገራችን ብቻ እረ የአለማችን አንደኛ ምርጥ የበጎ ሰው የ 2024 ኖቤል ሽልማት ይገባህ ነበር ግን ከዚያ በላይ በሆነው ፈጣሪ ዘንድ የበለጠ ነገር ይደረግልሀል ተባረክ ክፉ አይይህ ❤️🙏🏽
ማርያምን እንዳልክ ከአቅም በላይ ነህ እንባየን እየተናነቀኝ ነው ያየሁት
አባቴ መልካሙ ሁሉ ይገባሃል 🙏🙏🥰🥰
ያለ ቤት ክራይ ያኖራቹ ሰዎች እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግላቸው
አሜን ፫ እግዚአብሔርን እንደንሱ ያለውን ያብዛልን❤❤
@@Samera-kd5nz አሜን፫
ልጅትዋ ራሱ በጣም እስማርት ናት ጌታን ብሩ አልቀበልም ብላ ያመጣችው ሃሳብ ስሰማ እንባየ ተናነቀኝ ❤
እንዳልክ በወጣው ሁሉ እግዚአብሔር ይተካልህ የምድር ስራህን የሰማይ ዋጋ ይሁን ተባረክልን😢ማርያምን ደስ አለኝ
የኔ እናት እፈፈፈ የገጠር ልጅ 😢😢😢😢😢 ግራ ያገባል ወደ ከተማ ስንመጣ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም እንዳልክ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን እውነት ቃል የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤በጉጉት ነው እምጠብቀው ፕሮግራምህን ወንድማችንንም መድኃኔዓለም ጤንነቱን ይመልስልን
ደምሪኝ የኔ መልካም
የኔ ጀግና እንዳልክየ አላህ ይጠብቅህ😢❤❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ መልካም
እንዳልክ እግዝኣብሔር ያሰብህን ይሙላልህ 2 ነፍሰ አተረፍክ ተባረክ
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀሰኩ ነበር የማየው ምን አይነት መሰጠት ነው ይሄ ከእግዛብሄር ነው ዘመንህ ይባረክ የጓደኞችህም ጭምር
ኤልሳ ከዳላስ
ወይኔ በአላህ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤
የሠው ልጆች አንዱን በር ሲዘጉብን አላህ ሌላውን በር ይከፍታል እና አይዞሽ ወንድምሽም ይድንልሻል
ደምሪኝ የኔ ልዩ
በእንዳክ እርዱዋቸው 😢ልጅቱ የክፍለ ሀገር ምስኪን ልጅ ነች ያቅማቹሁን እርዱዋት ወገኖች
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውም አለ አውሬም አለ
እንዳልከ እዝጋቢሄር ይስጥህ🙏🙏🙏👌👍❤😘
አውሬ አለ ሰው አለ
እዳልክዬ ማሪያምን. ሞቸ ነው የምወድህ የኔ አባት. ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ይጠብቅህ ❤
እዳልክየ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በቃ ከልብህ ቅን ሰው ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ልጁንም አላህ ያሽረው
ዛሬስ ቃል አጠረኝ
በ ምን ልግለፅክ
በጣም ደስ ብሎኛል
መልካምነትክ
ብቻ ምን ልበልክ
እንዳስደሰትካቸዉ
አልላህ ያስደስትክ
ጨምሮ ይስጣቺሁ
ከነ ጉዋደኞቺክ
ኑሩልን
ይህንን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ 6 ወር ቢሆነኝ ነዉ ግን በሰማሁት ነገር ሁሉ እንደነዚህ ቀልቤን የተሰበረበት የለም አላህ ይጠብቀን
ደምሪኝ ማሬ በቅንነት
ወላሂ በጣምነው ደስያለኚ ደስታለኢቶጵያ ልጆች እዳልክ አላህ ይጠብቅህ ደስታህን ያብዛልህ ወገኔ😍😍😍😍
እንደልክዬ የሰመይ አምለክ ይጣብቅህ ወንድሜ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪
የኔ ቆንጆ ምርጡ ወንድሜ በጣም ነው ያሰደሰትከኝ መዳንያለም ያንተ አይነቱን ያብዛልን ልጅቷ ግን እሰማርት ኘች❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም ከሰራሃቸው ትልቅ እግዚአብሔር ምቀበልህ ስራ ነው የሰራሀው ተባረክ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ሂወት ኣዳኝ ተባረክ❤❤❤
የደህና ሠው ጥግ ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ጄዛህን ፍጣሪ ይክፍልህ ❤
ለአንተ ቃላት የለኝም ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ የሀሳብክ ሁላ ይሙላልክ ሰው በጠፍበት ዘመን እንደአንተ አይነት ሰው ማግኝት መታደለል ነው ❤❤❤we love you
ፈጣራ ዘርማንዘርህን ብርርርርክ ያርግልህ በእውነት እያየሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ ነፍ አመት ኑርልን
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የዚች ልጅ ነገር የኔ ታሪክ ነው እኔም ለእህትና ወንድሜ ነው እድሜየን የጨረስኩት 😢 እናም እንዳልኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ በልጆችህ አግኘው😢❤
አላህ ይጥብቀህ ወንድሜ ብሄድክበት ሁሉ ምልካሙን ይገጥምህ አውነት 😢😢😢😢
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
አሚን 😢
ልጆቷም ጎበዝ አስተዋይ ናት አንተ የምትሰራውን አስተካክል እንጂ የሀገሩን ፀባይ አታውቅም እንደጀመርከው አስተካክልላት ጀግና ወንድሜ ❤❤
ሰውን ከመከራ መታደግ የመሰለ ብጽእና የለምና አንተ ልጅ ዘርህ ይባረክ
እመብርሀን ትሙላልህ እውነት መልካም ሰው ነህ
እንዳልክዬ አንተ ቅን ታላቅ ሰው ድንቅ ኢትዮዽያዊ ተባረክ ከእነባልደረቦችህ ክብር ይገባችኋል
አቤት እውነትም እንድህ አይነት አከረይ አለ የቤት ኬረይ የቶውትን ቤተሰቦች እግዚአብሔር ዘመናቸው ይበርክህ❤❤
እንዳልክየ ማርያምን አስለቀስከኝ ደግነትህ 😢 እመቤቴ እፍፍ እቅፍ ባደርግህ የኔ ውድ ወንድም ለኔ ያደረክልኝ ነው የመሰለኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ክፉ አይካህ
የልጅትዋ ስልክ ስጠኝ 🙏
አይዞሽ የኔ ውድዋ እህት ይሻለዋል 🙏እግዛብሄር ምህረቱን ይሰጠዋል
እመብርሀን ያላሰብከውን ነገር ትስጥህ ክበርልኝ የኛ ጀግና❤❤❤
እኔ ቃል የለኝም ላንተ ጌታ ይባርክህ ❤ወንድሜ በሚቀጥለው ወንድሞም ድኖ ልናየው ያብቃን
የአመቱ ምርጥ ወጣት እንዳልክ ምን ልበልህ እኔ ቃላት የለኝም ገና ካንተ ብዙ እናያለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
የአመቱ ምርጥ ተፅኖ ፈጣሪ ወንድ ልጅ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ
ማርያምን አንተ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስስ ይላል❤❤
ደምሪኝ የኔ መልካም
በእውነት በጣም ትልቅ ሰው. ነህ እንዳልክ ልጅቱ ምንም እአታውቅም በራሳችሁ መንገድ ስራ አስጀምሩአት ተከታተሉአት. የኔ እናት. እግዚአብሔርያግዝሽ. እናንተም እግዚአብሔርይስጣችሁ
ወይ የእግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
እንዳልክ በምን ቃል ልግለፅህ በእንባ ነው የታጠብኩት
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
እዳልክ:ቃላትየለኝም:ወድምማችን:ተባረክ:ማርያምን
ምን አይነት መልካም ሰው ናህ ቃላት አጣርኛ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይከፍልህ😢😢❤❤❤❤
አተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ ክፉ ነገር አይንካህ❤ ልጅቷ ስታሳዝን 😢
እንዳለክ አላህ ይገዝህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እነዚህም ልጆች ወንድሟ ተሽሎት ትልቅ ደረጃ ደርሰው የምናይ ያድርገን
እንዳልክ ይሄ ያንተ ደግነት እግዚአብሔር በወርቅ መዝገቡ ይመዝግብላቹ ብድሩን ለኪሪው ወይም ለእስኳዱ እግዚአብሔር ይክፈላቹ ቃላት ያጥረኛል ስለእውነት እድሜና ጤና ይስጣቹ መልካም ነገር ለራስ ነው ወንድሜ
አቤት የመልከምነት ጥግ አለህ የቴኒም የጓደኞችክኒም ቀሪ ዘመነቹሁን ይበርክለቹ ወለሂ ቀለት ዬለኝም ልጁኒም አለህ ጤነውን ይመልስለት ያረቢ❤❤❤❤💪💪💪💪🏆🏆🏆🏆👍👍👍
እንዳልክዬ የኔ ጀግና አንተ የተባረክ ልጅ በምን ቃል ልግለፅህ እስኪ ማነው የራሱን ቤት የሚሰጥ ❤❤😢😢😢አንተን በምን ቃል ልገልፅህ እችላለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ❤❤
😢😢😢😢እግዝያብሄር ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢ግን ድግምት ያሰሩበት ልጆች ማስፈታት አለባቸው ደሞ ትፀልይ የ6ወር ስልጠና የምግብ ዝግጅት ወይም የፀጉር ቤት ሥልጠና ትውሰድ ልክ ናት የኔ እናት 😢😢😢ኡፍፍ አንተ ግን መዳንያለም ያለም ቢዛ እንዳልክዬ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የምታልመውን የምትሻውን ነገር አምላክ ይፈፅምልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ😢😢😢❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇😇
ተባረክ እንዳልክዬ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነክ አቦ
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
እንዴት አይነት መታደል ነው ሠውን እንደዚህ ማስደሠት ማሳረፈ እንዳልክዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ የረፈት ያርገው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ❤
ደስ ስትል እግዚአብሔር ይመስገን የምል ቃል ከአንደበቷ አይጠፋም🙏🥰🥰🥰🥰
የኔ ቁም ነገር እኛ አቦ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀህ ከዚህ በላይ ምን ልበልህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነሱ ወንድም ብቻ አይደለችሁም እንደልክዬ የሁለችንም ወንድም ነችሁ. በጣም እንኮራበሃለን እውነት እነንተ አለቹ ማለት ራሱ እንዴት የስደስታል❤❤❤❤❤❤
እንዳልዬ አንተን ይወለዱ እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ከደስታዬ ብዛት ሃሳቤን መግለፅ አቃተኝ እንዳልክዬ የኔ መልካም ሰው ♥️
እንዳልክየ እግዝአብሄር ጨምሮ ይስጥህ እግዝአብሄር ይባርክህ እመብርሃን በመንገዲህ በኑሮህ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምልህ አትለይህ ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 የኔ ወንድም ቃል አጣሁልህ ብቻ እግዚአብሔር በሰማዩም በምድሩም ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል እህትህ ባረገኝ ብዬ ተመኘሁ ልጅቷም አሰተዋይ ነች እግዚአብሔር ለውጧት ለብዙ የምትደርስ ነች ወንድሟም እንደሚድን እርግጠኛ ነኝ 😢 በእውነት አከራይዎቹም ይባረኩ ለወላጅ አልባና ለተቸገረ የሚያደርግ እግዚአብሔርን እንደሚያመልክና ለሱ እንዳበደረ ይቆጠራል ይላል ቅዱሱ መጽሐፋችን ማለት ብድርን መላሽ እግዚአብሔር ነው እሱ ደግሞ እንደባለፀጋነቱ መጠን በሚያስፈልጋቸው ሀሉ. ይሙላላቸው ።
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስላያቸው ክብርና ምስጋና ይደረስው ሲቀጥል ከእግዚአብሔር በታች አንተንና ጎደኞችህን እግዚአብሔር ስላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ በወጣሁሉ እሱ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
መልካም ሁሉ የምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ መጥፎ ሰው እንዳለ መልካም ሰው ደሞ ኣለ እንዳንተ ተመስገን ነው እና በሄድክበት ሁሉ ቁዱሰ ገብሬኤል ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይሰውርህ ኣሜን በእውነት የሰው ሂዎት ነው የታደክ ያለህና ፈጣሪ ይታደግህ እንዳልኬ ቃላት ኣጣሁልህ በመንገድህ ሁሉ ድንግል ማርያም ትቅደምልህ ኣሜን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እንዳልክ እመብርሃን ከነልጇ ላንተም ለስራ ባልደረቦችህም ለቤተሰቦችህም ለእህቴም ለወንድሟም ለኔም እድሜና ጤና ትስጠን ተባረክ ፈጣሪ ይማርልሽ አሜን ፫ ።
"እመ አምላክ" ምን ማለት ነው?
አንተ ትለያለህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልኝ የእግዚአብሔር ሐይል አይለይህ ይጠብቅህ ፡
እንዳልክ ላንተ ቃላት የለኝም !
መድሀንያለም አባቴ እድሜ @ ከ ጤና ጋር ይስጥህ !
ዘመንህ ይባረክ .. ከቃላት በላይ
ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ከምንም በላይ የስው ደስታ ነው እሚያስደስተኝ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻😍
እስቲ እንደዚህ ውንድማችን ሁላችሁም ውንዶች ለስው መልካም እሰቡ አላህ ይጭምርልህ በጣም ነው ያሳዘነችኝን
ወንድሜ ምን ልበልህ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤ፈጣሪ ይባሪክህ❤❤ሲበዛ እወድሃለሁ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤
የስደት እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ❤❤❤❤
አሜን የኔ ቆጆ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤
Amen
አሜን አሜን ሁላችንም በሰላም ወደአጋራችን ይመልሰን በርቱ እሽ
ጎበዝ ናት ብልኸ የልጂ አዋቂ እድዚአብሔር ወንድምሽን ይማርልሽ እንዳልክዬ እድሜ ይስጥኸ❤❤
እጠብቃለን በተሥፋ❤🎉🎉❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ዘርህ የተባረከ ይሁን እውነት ቀና ሰው ነህ እና ይቅናህ
#EndalkTube እንዳልክ የፈጠረ ኣምላክ እግዚኣብሄይ ይመስገን ለዘላለም🙏❤🙏❤🙏🙏
እንዳልክ ያንተን ፕሮግራም አምነው ነበር መጀመርያ የወላጆቻችን ቤት ነው ስትል ስምየ ነበር አሁን ደግሞ ኪራይ ከለች እወነቱን አስረዳኝ ካለበለዛ አይደለም ላክ አላይም።
እሶም ፀበልትሂዲ ያረቢ እዳልክ አላህ ይስጥህ ከነባልዴረቦቺህ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
እዳልክን የምገልጽበት ቃላት አጠርኘ ሺአመት ኑር ወድሜ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እዳልክ ግን በጣም ትለያለክ እዉነት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥክ
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፤ ይህ ፡ ልጁን ፡ ነፃ ፡ ያወጣህበት ፡ሥራ ፡ ከሁሉም ፡ ዝግጅትህ ፡ ይበልጣል ። ሕፃኑ ፡ላይ ፡ በትንንሽ ፡ ጓደኞቹ ፡ እንዲህ ፡ ያለ ፡ ኃጢአት ፡ ይሠራል ፡ ብዬ ፡አልጠበቅሁም ። የእህቱ ፡ ቀናነት ፣ የአንተ ፡ ቸርነት ፡ ሁሉም ፡ ታላቅ ፡ ደስታና ፡ ትምህርት ፡ ሰጥቶናል ።
እንዳልካችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
ደምሪኝ ማሬ
@@BirukTuba5335 እሺ
ወንድም አለም የኔ መልካም አንተኮ ትለይብኝ አለህ የኔ ጀግና
እንዳልክዬ አንተ የሚስኪን እንባ ጠባቂ ልዩ ሰው ነህ እመቤቴ ባለህበት እስከነቤተሰብህ ትጠብቅህ እናት ልጅሽን እመቤቴ ምህረቱን ትላክልሽ ፀበል ወስደሽ አፀብይ የእናት ፈተና በማንም አይግጠማት እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈጣሪ ሰላም ላገራችን ያድርግልን በመተት ስራ ምትሰማሩ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
ውእእእእ ከአይምሮ በለይ ነው የአደረከው ተበረክ ደስ ይበለት ለወድሞ ስትገበገብ ፈጠሪ የበለጠ ይስጥህ የሙት ልጅን የረደ የተደለ ነው❤❤❤😢😢😢
እዳልክየ ተባረክ ሺአመት ያኑሩህ ❤❤❤❤ላተቃል የለኝም ተባረክ እሱንም መድሐኒአለም ምህረቱን ይላክለት❤❤❤😢😢
እንዳልክ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጎደለ ሙልት መልትልት አድርጎ ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ!!
የፈጣሪ ስራ ሁሌም ይደንቀኛል
እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አይወድቁም እግዚአብሔርን የደገፉ አይናወጡም አሁን ግዚአብሔር ይመስገን
የልጅታ አስተዋይነት ይደንቃል
እንዳልክ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሄር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ ያላስብከውን ሲሳይ ይስጥህ ❤❤❤❤
እደልክዬ ሰለምክ ይብዘ ዘማንክን ይበረክ እዴታርግ ለማስግን ሁሉ ዘማንክን በደስታኑር❤❤❤
በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሄዉ
በርታ መልካምነት ለራስ ነዉ ::
ደምሪኝ ማሬ በቅንነት
ምርጥ ሰው አንደኛ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ያንተን እኔጃ ብቻ
ደምሪኝ ማሬ በቅንነት
መተት የምትሰሩ ሰወች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
አሜን
አሜን አሜን
አሜን ይፍረድባቸው
Ameni yarabe yanma bilabita eyatadakiyabega nawa😢😢😢😢😢dua aderegulega. Yarabe atawa afeyawani setawa
አሜን
በረከት በቤትህ ይሙላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ጌታ ይባርክህ እንዳልክ ወንድማችን ኑርልን❤❤❤
የታመመውም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
ቃል አጣሁልህ ወንድማችን ❤❤❤ ፈጣሪ በዎጣው ይተካችሁ❤❤❤❤