Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንቅ ኢትዮጵያዊትየምታደርጊውን ሁሉ ስለምታካፍይን በጣም እናመሠግናለን። ይህችን ቅንጅዬ ልጅሽን በጥበብና በፀጋ ያሳድግልሽ ። በጣም ጥሩ እናት ነሽ። በተወደደ ግዜ የልጅሽን ፀጉር እንደዚህ መንከባከብ ቀላል ነገር አይደለም ። እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስብሽ ይባርክሽ።
So cute! This reminded me of when my Mom used to do my hair when I was little. Another great diy, thank you 🤗💜
እናመሰግናለን እህት እኔም ለልጄ እሞክረዋለሁ ሚጣዬን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
በጣም ያምራል የልጅሽ ጸጉር .ልጅሽምእግዚያብሄር ያስድግልሽ.እኔ ልጄ ስድስት ወሯ ነው ምን ትሪትመንት ልጠቀምላት እባክሽ ጠቁሚኝ.
ወይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ካይን ያውጣሽ❤😘💋😍
Betam kongo teguer newi gin bezi idme indeza masirezem tirue ayidelem yene hasab newi anyway thank you
Ohhh the ur daughter is lucky to have u
ቃልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልእልት ማሒዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ
አሜን እሜን ሐኒዬ አመሰግናለው ውዴ
አመሰግናለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ሁሉንም አያለሁ እጠቀምበታለሁ ተባረኪ
ማሻአላህ አላህ ያሣድግሽ ሚጣየ
Ma sha ALLAH Des sitil Habesha Princess 👸
Yene tafachi edig beyi😍🙏it a very good idea to share with us thanks 😊
God Bless You sister
በጣም ሀሪፍ ትሪትመንት ነው ተባረኪ
አሜን አመሰግናለሁ
She so beautiful God bless her
ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ማሬ እኔ አዲስ እናት ነኝ ልጄ አንድ አመቷ ነው ፀጉሯ ስትወለድ በጣም አሪፍ ነበር አሁን ግን ከረደደ ደረቀ ኦሊቭ ኦይል ሁሌ አደርግላታለሁ ግን ወዲያው ይደርቃል በናትሽ መልሽልኝ ምን ልጠቀምላት ?
የተለያየ ቅባት እየቀላቀልሽ ቀቢያት ስትሰሪያት ደግሞ ውሀ እየረጨሽ ጭቃ ቅባት እየቀባሽ ስሪያት ሳምንት ሳይደርቅ ይቆያል
Thank u wede betesbe enhune
Wow ስታምር የኔ ማር❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለው
Yene mar edig bey sitamri
kal enamesegnalen. yihen treatment enem etekemew neber arif new gn fite shif ylbgnal mn tmekrignalesh?
አሽ እኔም አመሰግናለሁ ግንባርሽን ሳታስነኪ ብትምክሪው ይሻላል ወይም የትኝው ሽፍ እንደሚያደርግብሽ ለይተሽ እወቂና እሱን ቀንሽ ው።
Thank you konjo 🇸🇸 .........kita endet edemgager asayin SA
እሽ የምን ቂጣ ፡የጤፍ ወይስ የፍርኖ ዱቄት ? በመጥበሻ ውይስ በምጣድ?
@@kaletube7104 thank you sila fatagn melsish ...bemexibasha yefirho duket..!!
አሁን ይቅርታ ስለቆየሁ እሽ ግን በመጥበሻ የተጋገረ ቂባጣ ሰርቻለው ቻናሌ ውስጥ ብትገቢ ታገኝዋለሽ
Lelija men litekemilat
Egzabiher yasadigilish
Gobez! Betam arif new
አዩራ
ውይ የኔማር ማሻላህ
በርቺ እናመሰግናለን
Wow nice
Aww she soooo cute 😍😍😍
ፀጉሬ ከ መሀሉ ተበጣጠሰብኝ ምን ላርገው
እሺ ዉዴ
የልጄ ፀጉር ሳሳ ይላል እና ምን አይነት ትሪትመንት እንድጠቀም ትመክሪኛለሽ?
ለማሳደግ
@@sefamahemmud3031 lemabzatm lemasadegm.
Konjo naw eski emokralehu Wutetun be comment
እኔ አብካዶ ስጠቀም ቁመት ይጨምራል እና ግን በጣም ስስት ይልብኛል እና መጠቀሙን አቆምኩ ምን ይሻለኛል
ይሆናል አቮ በጣም ወፍራምና ብዙ ቅባት አለው በሌላ ነገር ቀይሬው ወይም ቅባቱን ቆዳ ቆዳሽን ተቀብተሽ ታጠቢው።
እሺ እህት አመሰግናለሁ
Coconut tsegur yabezal esun mokeriw
@@etsegenetkassa1608 ልታጠብ ስል ነው ወይስ ሁሌ ነው የምጠቀመው
Hiii selam mashallah alah allah yasadegleshe kebatu be photo feligew neber
Yene wid lelela gze dmtsishin chok argiw begd nw yesemahut eshi
እሽ አስተካክላለሁ የኔህት አመሰግናለሁ
Ebaksh lljey mn aynet shampona kbat ltekemlat
Ebaksh leljoch yhonal yemtywun shhampo kbat btnegrin
አቦካዶ አላገኝም ሌላው አለኝ ምን ትያለሽ
Mash Allah eadg Baey
samunawa minden nuw
Selam yene ehit selam nesh leamet kesds wer meteqem ychalal wey.
ይቻላል የሚጎዳ ነገር የለውም
Wayne endeti now yemtamrow
እድግ ትበልልሽ
🥰🥰
ua-cam.com/video/q-zL0IFOSV8/v-deo.html
በሳምት ስተየ ልጠቀም
1 አንዴ
@@kaletube7104 ተባረኪ ውዴ ከተቀባነው በኋላ ከስንት እስከ ስንት ደቂቃ እናቆየው ፀጉራችን ላይ
@@እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 1 ወይም 2 ሰአት አቆይው አሪፍ ነው
Enate min telalech meselachu ye tsegurachen webet megeb neb kemetekebut belut telalech wanaw hodachin weset minasgebaw new
Le 8wer lje letekemew
🥰 እስኪ የተለያየ የልጆች ቪዲዮ ስሪልን
እሽ ለምሳሌ ምን አይነት ?
@@kaletube7104 በልጆች አስተዳደግ አመጋገብ ከልጆች ጋር የምታሳልፊው የቀን ውሎ በአጠቃላይ ይጠቅማል የምትይውን ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል አዲስ እናት ለሆነው ይጠቅማል። የቃልዬ እናት😘
ኦ አዲስ እናት ነሽ ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናት ነት ደስ የሚል ነገር ነው ፡በርች ፡እሽ እሰራለው ፡ በጣም አመሰግናለው።
@@kaletube7104 አዎ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ እሺ
አዎ በናትሽ በልጅ ዙርያ ስሪ በተለይ እኔ ግራ የገባኝ ስለ ቅባት ነው ለልጄ ምን አይነት ቅባት እደምቀባው ግራ ገብቶኛል ፀጉሩ እየደረቀ አስቸገረኝ
የኔ ፀጉር እረጂሜ ነዉ ኮኮናት ስትይ ኮኮስ ነዉ ዉዴ
አዎ የኮኮዝ ቅባት ነው
Edge bayelge
የሚያሳድግ የሚያበዛስ
ደስ ስትል ❤️❤️
ድምጥ
ኧረ የሶ ተፈጥሮ ነው
😁❤️❤️❤️😘
ኧረ ጠፋቹህ
ድምፅሺ አይሠማም
አቦካዶ ባይኖረኝስ 🤔😔
ድንቅ ኢትዮጵያዊትየምታደርጊውን ሁሉ ስለምታካፍይን በጣም እናመሠግናለን። ይህችን ቅንጅዬ ልጅሽን በጥበብና በፀጋ ያሳድግልሽ ። በጣም ጥሩ እናት ነሽ። በተወደደ ግዜ የልጅሽን ፀጉር እንደዚህ መንከባከብ ቀላል ነገር አይደለም ። እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስብሽ ይባርክሽ።
So cute! This reminded me of when my Mom used to do my hair when I was little. Another great diy, thank you 🤗💜
እናመሰግናለን እህት እኔም ለልጄ እሞክረዋለሁ ሚጣዬን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
በጣም ያምራል የልጅሽ ጸጉር .ልጅሽምእግዚያብሄር ያስድግልሽ.እኔ ልጄ ስድስት ወሯ ነው ምን ትሪትመንት ልጠቀምላት እባክሽ ጠቁሚኝ.
ወይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ካይን ያውጣሽ❤😘💋😍
Betam kongo teguer newi gin bezi idme indeza masirezem tirue ayidelem yene hasab newi anyway thank you
Ohhh the ur daughter is lucky to have u
ቃልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልእልት
ማሒዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ
አሜን እሜን ሐኒዬ አመሰግናለው ውዴ
አመሰግናለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ሁሉንም አያለሁ እጠቀምበታለሁ ተባረኪ
ማሻአላህ አላህ ያሣድግሽ ሚጣየ
Ma sha ALLAH
Des sitil
Habesha Princess 👸
Yene tafachi edig beyi😍🙏it a very good idea to share with us thanks 😊
God Bless You sister
በጣም ሀሪፍ ትሪትመንት ነው ተባረኪ
አሜን አመሰግናለሁ
She so beautiful God bless her
ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ማሬ
እኔ አዲስ እናት ነኝ ልጄ አንድ አመቷ ነው ፀጉሯ ስትወለድ በጣም አሪፍ ነበር አሁን ግን ከረደደ ደረቀ ኦሊቭ ኦይል ሁሌ አደርግላታለሁ ግን ወዲያው ይደርቃል በናትሽ መልሽልኝ ምን ልጠቀምላት ?
የተለያየ ቅባት እየቀላቀልሽ ቀቢያት ስትሰሪያት ደግሞ ውሀ እየረጨሽ ጭቃ ቅባት እየቀባሽ ስሪያት ሳምንት ሳይደርቅ ይቆያል
Thank u wede betesbe enhune
Wow ስታምር የኔ ማር❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለው
Yene mar edig bey sitamri
kal enamesegnalen. yihen treatment enem etekemew neber arif new gn fite shif ylbgnal mn tmekrignalesh?
አሽ እኔም አመሰግናለሁ ግንባርሽን ሳታስነኪ ብትምክሪው ይሻላል ወይም የትኝው ሽፍ እንደሚያደርግብሽ ለይተሽ እወቂና እሱን ቀንሽ ው።
Thank you konjo 🇸🇸 .........kita endet edemgager asayin SA
እሽ የምን ቂጣ ፡የጤፍ ወይስ የፍርኖ ዱቄት ? በመጥበሻ ውይስ በምጣድ?
@@kaletube7104 thank you sila fatagn melsish ...bemexibasha yefirho duket..!!
አሁን ይቅርታ ስለቆየሁ እሽ ግን በመጥበሻ የተጋገረ ቂባጣ ሰርቻለው ቻናሌ ውስጥ ብትገቢ ታገኝዋለሽ
Lelija men litekemilat
Egzabiher yasadigilish
Gobez! Betam arif new
አዩራ
ውይ የኔማር ማሻላህ
በርቺ እናመሰግናለን
Wow nice
Aww she soooo cute 😍😍😍
ፀጉሬ ከ መሀሉ ተበጣጠሰብኝ ምን ላርገው
እሺ ዉዴ
የልጄ ፀጉር ሳሳ ይላል እና ምን አይነት ትሪትመንት እንድጠቀም ትመክሪኛለሽ?
ለማሳደግ
@@sefamahemmud3031 lemabzatm lemasadegm.
Konjo naw eski emokralehu
Wutetun be comment