በህልም ትምህርት ቤት ማየት ፍቺ። ባሰ ቦርሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 4 години тому

    ❤❤❤❤

  • @user-zt841
    @user-zt841 5 годин тому

    ስላም እህቴ ከአምስት ወር በፊት አካባቢ ነው ያየሁት መኝታ ቤቴ መሬቱ ንፁ ውሃ ሙልት ብሎ እኔ ፍራሽ ላይ ቁጭ ብዬ 2 እህቶቼ እኔ ጋር ነበሩ ሲወጡ ከመኝታ ቤቴ በሩን ልዘጋው በእግሬ ጣቶች በውሃው ሄጄ በሩን ዘግቼ ተመልሼ ፍራሼ ላይ ቁጭ አልኩ።አላገባሁም

  • @ابوبلال-ع7ط
    @ابوبلال-ع7ط 5 годин тому

    በአላህ መልሽልኝ ህልሜን part 1 ላይ የሰራሽው ቪድዮ ላይ አለ።😢😢😢😢

  • @سلامم-ذ8ح
    @سلامم-ذ8ح 5 годин тому

    ሰላም እህት ህልምን ፍችልኝ ምን መሰለሽ የሆነች የማላውቃት በኔንየ እድመ የምታክል በእግራችን እየህድን እያለ ሳናስበው እኔየ ጥቁር ፍስታን ሄል ጫማ ሻርብ ለብሽ እግሬን እደለበስሉ ትንሽ ጭቃ ነበረው ጠርግኩት በጣብም የምያስፈራ መንገድ በፍጥነት ተሻገርኩት ከተሻገርኩት በሃላ ቁሜ ስጠብቃት ልጂትዋ ግን ነጭ ፍስታን ነብሳ ጫማዋን ደሞ በእጂዋን ይዛው ነበር የምያስፈራውን መንገድ ፈርታ መሸጋር አልቻለችም አይዞሽ ብላትም ግን አልተሻገረችም ፍችልኝ እህቴ