Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመሥገን እሃታለሜ የፈታሽልኝ ህልም ደርሶልኛል በጣም አመሠግናለሁ በርቺ ከወራት በፊት ፈተሽልኝ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ
❤❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ በኮሜት ፍችልኝ ጥጃ ማየትና አባቴን በጣም ተጠግቶኝ አየሁ
አሰልሙአለየኩም, እህቴ
ውዴ ሰለምሽ እጅጉ ይብዛ አመሰግናለሁ ሆዴ በነትሽ ለድንች በሰረሹ ቪድዮ ለይ ህልሜን ጠይቄዋለሁ መልሽልኝሁለት ህልም ነው ስለ ድንችና ስለ ወስብ😢
❤❤❤❤❤❤🥰🥰
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ ጭንቅ ላይ ነኝ በህልሜ የፍቅረኛየ የድሮ ፍቅረኛው እርቃኗን ሁና ገላዋ ጥቅርቁር ያለ ሁኖ ሰው እያያት አታፍርም የሆነ ሰው ለመናገር የሚገብዴውን አካሏን በጁ ይነካካል ብልቷን ሳይሆን ያኛውን እኔ አልጋ ላይ ተኚቼ አኡዙቢላህ ይሄን አላይም እያልኩ አይኔን እጬፍናለሁ ፍቅረኛየ በቶ እዴፈራሁ ስላየ እቅፍ አርጎኝ እጉያው ውስጥ አስገብቶኝ እሷ ይሄን ዴፍራ አታይም እያለ ለዛ ለሚነካካት ሰው በዴብ አርጋት ምን አገባኝ ይለዋል በሌላ ህልሜ ዴሞ ከሷው ጋር ተጣልተን እኔ እዴብትር ያለ ከዴጃፌ ቁሜ እወረውርባታለሁ እሷ ድያይ ትወረብርብኛለች በይ በሬ ላይ ከፈለግሽ እላትና ትመጣለች ከዛ አስተኚቼ ግባሯን እበሳሳታለሁ እኔ አልሄድኩም በሬ ላይ መታ ነው ፖሊስ ጥሩና ይውሰዳት እልና ይመጣሉ እጇን ይዘው ሲወስዷት እኔ ክስልፈቀድኩ በዋስ እዳትፈታ በሬ ላይ መታብኝ ነው ስላቼው እሽ ይሉኛል ከዛ ቤቴ ስጋባ የፀጉር ዘይት እሽግ እሽግ እዴሱቅ ተደርድሯል የሆነች ሴት ተቀቢ ከፈለግሺው አይነት እናም ሺጪ ትለኝስለች እየደረድረች አንድ ሰው መቶ 1 ብር ካርድ ወሰዴና 150 ሳንቲም ሰጠኝ ከዛ ቀሪውስ ስለው ከኪሱ ብዙ ሳቲምና ወረቀትም የተቦጫጬቀ ሲሰጠኝ ቆይ ብየ ወረቀቱን እና ቀይ ሰቲሞቺን አልፈልግም ብየ ነጭ ሳቲሞቺን ወሰድኩ ሌላም 5 ብር አለኝ ኪሴ ውስጥ ጬመርኩት ከፍቅረኛየ ጋር በጣም ተጣልተናል አሁን ላይ ህልሜ ምን እያለኝ ነው እባክሽ አትለፊኝ የተጣላነውም በሷው ምክንያት ነው 😢😢😢😢😢💔💔💔
በቃ ፈተሸዋል ከሱ ጋር ችግር እንደሚፈጠርና አንዳን የተደበቀ ሚሰጥር እንደምሰሚ ነበር ወረቀቱ መቦጫጨቁም የተጀመረዉ እንደተበላሸ ነዉ ሳንቲም እራሱ ችግሮችን ነዉ የሚገልጸዉ
እንዴት ነሽ
አህለን
ሰላም እህቴ በህልሜ የእህቴ ባል መኪና ውስጥ ሆኜ ልወርድ ስል ጫማ የለኝም እህቴን በሹፌሩ በኩል ጫማዬ መሬት ላይ አለ ስጭኝ ስላት አትሰጠኝም ባዶ እግሬን ወረድኩ ፍችልኝ እህቴ
ሊላ ሂዎት ያለዉ ሰዉ በሂወትሸ አለ እንዴ?
@haytomer9818 ፍቅረኛ ነበረኝ ተለያይተናል ከትንሽ ወራቶች በፊት
@user-zt841 አወ ሲጀመር ሌላ ሰወ አለወ መለያየታቹሁን ይገልጻል ህልሙ
አንገቴ ላይ ሁለት የወርቅ ሀብል አድርጌአለሁ አንዷ አነስ የለች ናት ዘወትር የምትለበስ ናት እላለሁ እዚያዉ ላይ ጥቁር ክር በመስቀል አድርጌአለሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ፈት ነኝ
ትዳርሸ ዉሰጥ ችግር አለ እንዴ ወይ እጮኛሸ?
@haytomer9818 ኧረ ትዳር የለኝም ሁለት አመት ሆነኝ እህቴ አሁንም ምንም የለኝም
@@fikrtube2168 ጓደኛም የለሸም እሺ እርግጠኛ ባልሆንም ያሰብሸዉን ለማሳካት ችግሮች ያጋጥሙሻል ጥቁር ክር መሰቀል ፍቺ አላዉቀዉም
@@haytomer9818 ጓደኛ የለኝም ምክንያቱን ባላዉቀዉም ትዳር ለመያዝ አስብና ይፋረሳል ብዙ ጊዜ አላህ ይሁነኝ
ያሴሬየን, ልጅ ልብስ, ነዉ
ሙልት ያሉ ጉድጓድ ማየት አፉድረስ ሙሊት ያለ
እኔ ደሞ 2ጀሪካን ውሀ ነበረኝ ሙሉውን ወስዳ ግማሹን ጀርካን አስቀምጣልኝ ወጣች መለኳን በደንብ አላየዋትም ግን ውጪ ተፈልጎ ነው ብቻ አለችኝ
ትዳር?
እዛኛውም ፅፌልሻለሁ እህቴ እባክሺን ንገሪኝ አትለፊኝ በህልሜ የማውቀው ሰው ነው ሴት ልጅን አንገቷን አሟት የሆነሰው መጥቶ ላቋቋላት ብሎት ሲያንቋቋላት የሞተች ይመስለኛል አባቷ ያዝንና ለኔ ያወራኛል የሞተቺውም እኛጋ ቁጪ ብላ እያጫወታትም ይመስለኛል ከዛ ሳያት አንገቷም ይንቀሳቀሳል የዳነች ይመስለኛል ከዛ ላባቷ አየሀት ዳነች ብዬ እነግረዋለሁ የዳነችም ይመስለኛል ከዛ ደግሞ የሆነች ሴትም ተመስለኛለች ልጅቷን እያጫወተቻት እባብም መሀላቸው ላይ አለ አንቺ ልጅቱን እንዳይበላት እላታለሁ ሴትዬዋ ጭራሺ እባቡጋ ትጫወታለች ፈርቸ እንደመራቅ ስል በእግሬ ስር ድመት አያለሁ ዞርበይ ብዬ ላባርራት ስል አትሄድም እባቡንም የምታጫውተው ልትጥለው ስትሄድ ነቃሁ እባክሺን ንገሪኝ ከዛኛው ህልም ስልኬን ፅፌልሻለሁ በቴልግራም ወይም በዚሁ ንገሪኝ
ሀሳቤን በዝርዝር እንድገልጸ ነይ በዉሰጥ እሰክሪን ሹት አድርገሸ ህልሙን 0575535627
በህልሜ, እዉዝ ልብስ, አስጥቼ, እማልቃ ቸዉ, ሁሉትሴቴች አሉ, ወደቤት, እኒሂ ድ,, ሲሉኝ, ልብስ, እየሰበሰቡኩ, ያሰሬየን, ልጅል ብስ ወሀ ወሰደብኝ, ከዛ ሁሉት የማን, እደሄን, አላቅም ወሰደብኝ, ተከትሌዉ, እሬጣለሁ, ግን, ሊዪዘዉ, አልቻሉኩም, ፊችልኝ
ወይ ባልሸን ወይ ሰራ ማጣት ነዉ
ቤተሰብ ላይክ ሰብሰክራይብ አድርጉ በቅንነት
እግዚአብሔር ይመሥገን እሃታለሜ የፈታሽልኝ ህልም ደርሶልኛል በጣም አመሠግናለሁ በርቺ ከወራት በፊት ፈተሽልኝ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ
❤❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ በኮሜት ፍችልኝ ጥጃ ማየትና አባቴን በጣም ተጠግቶኝ አየሁ
አሰልሙአለየኩም, እህቴ
ውዴ ሰለምሽ እጅጉ ይብዛ አመሰግናለሁ
ሆዴ በነትሽ ለድንች በሰረሹ ቪድዮ ለይ ህልሜን ጠይቄዋለሁ መልሽልኝ
ሁለት ህልም ነው ስለ ድንችና ስለ ወስብ😢