Memeher Girma Wondimu Video 108 እናት ላይ ቁጭ ብሎ ልጆችን የሚያጠቃ ቡዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ልጆችን እያነሳ የሚያፈርጥ የእናት ቡዳ አይነጥላ

КОМЕНТАРІ • 716

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 3 роки тому +149

    እመቤቴ ኪዳነምህረት የኛንም ቤተሰብ ትጎብኘን ከሚድኑት መሀል ያርገን እግዚአብሔር የአባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን💒💒💒👏👏👏😭😭😭

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለእማ ፈቅረ ለኪዳነምህርት ወርሐዊ በዓል አደርሳቹህ🙏አቤቱ የሰራውት ጌታ ልጆችህ ተጨንቀናል ተይዘናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 3 роки тому +97

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችንን ይጠብቃችሁ።

  • @atalawodaju8342
    @atalawodaju8342 3 роки тому +29

    በስደት ያለሁ እኔ ከርታታዋ በዚህ ቦታ ተገኚቸ የምድንበት ቀን ነፈቀኝ መዳን ናፈቀኝ በጾለት አስቡኝ አባታችን መልአክ መምህር ግርማ

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 3 роки тому +1

      ሁላችንም የኔ ውድ ፍጣሬ ያስበን በሽታየን አሁን እያውኩት ነው ፍጣሬ ለሀገራችን ያብቃን አቤቱ የስራዊት ጌታ ክስው ቤት አውጣን እና የመዳኔ ቀን ይድረስ ስራለው አንድም ቀን ደስታን አግንች አላውቅም ፀባይ ሁሉ ቅይርይር ያንጫንጨኛል እስቃለው ዞሬ አልቅሳለው በሆነ ባልሆነው እብሳጫለው ስራየን አስጠላኝ አር ምን ጉድ ነው. አባታችን ይፍቱን በቃሽ በለይ እና ለመፍውስ ያብቃኝ መልስየ ክሀገሬ

  • @መኑከመእግዚአብሔር
    @መኑከመእግዚአብሔር 3 роки тому +291

    እደኔ አፈጦ እሚጠብቅ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
    የኛስ መቸ ይሆን እደዚህ እምንፈወሰው

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አባታችን እመብርሃን በድሜ እና በጤና ታቆይልን ይሄ ቀን ለእኔም ለቤተሰቦቼ መቼ ነው የሚደርሰኝ 🙏😭😭😭

  • @አናኒያየባለወልድልጅ
    @አናኒያየባለወልድልጅ 3 роки тому +21

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በረከቱህ ይደርብን እስራኤል ከባርነት ነፃ ያወጣ አምላክ እኛንም ከዳብሎስ እስራት ነፃ ያወጣን

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 3 роки тому

      አባታችን በረከቶትን ይድረስን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 роки тому +20

    ወንድሜ ሰላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ
    ክብር ምስጋና ይድርሳት እልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልል ሰው ሰርቶ የማይኖርበት ጊዜ እና ዘመን ላይ ደርሰን
    😭ጌታ ሆይ"" ኤፍታህ ""በለን ህይወታችን
    ባርክልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +15

    የድሜ ጸጋ ቃላቸውን ስሠማ እንደፀሐይ ብርሐን አሚሠጡኝን አባቴን እንኳን ደሕና መጡ የደሐ ሠብሣቢ አባታችን

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    አቤቱ መዳኔ ይቀርብልኝ ዘንድ ለኔም ፀልዩልኝ በስደት ነዉ የምኖረው ወለተ መድህን ብላችሁ
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን🙏👏

    • @dhdjdjdjfjdjdhdj5373
      @dhdjdjdjfjdjdhdj5373 3 роки тому

      ብኪዳና ምህረት ወደ እርሱ ያብቃን አባት ሆይ በፀሎት ያስብን

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 роки тому +101

    እህህህህ እኔስ መቼ ይሆን የምፈወሰው በስደት ያላችሁ እንደኔ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ገብተን ለመፈወስ ያብቃን😭😭

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 роки тому +28

    ኪዳንምረት ለእረሶ ፈወሰ ያብቃኝ

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰው ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን፫

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 3 роки тому +1

    አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት ፣እኔም በመድሐኒያለም ተስፋ አደርጋለሁ ፣አንድ ቀን አገኝዎታለሁ ፣ኃይለእግዚአብሔር ነኝ ከሀዋሳ

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 3 роки тому +18

    ህያው አምላክ ለዘላለም የምትኖር ሆይ ዛሬም ተመስገን ።🤲🤲🤲

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy 3 роки тому +21

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እግዚያብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክ አባታችንን ያቆይልን🙏🙏🙏

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 3 роки тому +2

      Tilik Abat antu new mibalew yikireta

    • @User-rl9vy
      @User-rl9vy 3 роки тому +1

      @@watermelonyuh3810 እሽ እናቴ ስለመከርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @zed96
    @zed96 5 місяців тому

    አማኑኤል አባቴ እኔ ስደተኛ ልጅህንም በዚህ ቅዱስ ስፍራ ለመቆም አብቃኝ አባ እድሜዎትን ያርዝምልን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲🤲

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray8682 3 роки тому +5

    አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 роки тому +5

    ኦ ጌታ ሆይ የእኛስ ተራ መች ይሆን አምላኬ ሆይ በስደት አለም ውስጥ ከክፉ ነገር ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rh4lt3nk5d
    @user-rh4lt3nk5d 3 роки тому +3

    ዳግማዊ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ኣባቴ እንካን ደህና መጡ እንታችን ድንግል ማርያም ለዚ ታድርሰን ወንድሞቸና እህቶቸ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የስጠን አምላክ ይመስገን አባታችን በፆሎትያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብለው የእኔስ መቸይጋለጥ ይሁን ለሃገር በቅቸ እማየው

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 роки тому +2

    እመቤቴ ኪዳነምህረት የኛንም ቤተሰብ ትጎብኘን ከሚድኑት መሀል ያርገን እግዚአብሔር የአባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 роки тому +8

    እንኮን ደህና መጡ አባታችን የእምየ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለኪዳነ ምህረት መታሠቢያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ለናንተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥወት አባታችን አሜን ፫

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    አባቴ ላይነስጋ እስክንገኛኝ ወለተ እየሱስን በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @rahellrahell4938
    @rahellrahell4938 3 роки тому +1

    እመብርሀን የኛንም ቤተሰብ ትጎብኝልን የአባታችንም በረከት ረድኤቱ ይደርብን

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 3 роки тому +5

    Abakooo nufii jiradhaaa umurii dhiree ama anii nufutii gunameraa maramikoo naa garagartuuu maleee Ameeen🤲🏾🤲🏾🤲🏾👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒♥️♥️♥️

  • @mizansisay6462
    @mizansisay6462 3 роки тому

    አባታችን እድሜ አና ጤና ይስጥልን በረከቶ አይለየን የእርሶን ትምህርት በመከታተል እና እስክሪን ላይ መስቀሉን በመዳበስ ተስፋ አግኝቻለሁ ጨርሶ እዲምረኝ በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሕይወት

  • @yared09
    @yared09 3 роки тому +2

    የ እግዚአብሔር ልጆች የ እመብርሃን ወዳጆች ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር:: የ ኢትዮጵያ ትንሳዔ በነቁ ብሎም እውነተኛ አምልኮ ባላቸው ልጆች ብቻ ስለሆነ:: ንሰሃ ገብተን ፅድተን እንገኝ:: ከ እባታችን በረከት ያሳትፈን

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 3 роки тому

    መምሕሬ ታላቁን ነፁሁን የእግዚአብሔር ቃል እንደ ቸሩ አምላክ በቸርነት ሳይደክሙ ለእኛ ለድሆች የፈሱታል ነገር ግን ይሕን የነጠረ ነፁሕ ቃል ምንም ጠላት አየቆረጠ ዛሬ እንዳንሰማው ቢታገልም አንድ ቀን በእግዘብሔር ፍርድ እንደሚወድቅ አምናለሁ የሚገርመው ሰይጣኑ እራሱ እየመሰከረ ስታስተምር ተረብሸ ወጣሁ እያለ ተዲያ ምን ይባላል እሳቸው ደከመኝ ሳይሉ ያስተማሩትን ተምሕርት መቁረጥ በእውነት ልብሕን ይክፈተው

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫👏
    እድሜ እና ጤና ይስጥት አባየ ብፀሎት አስብኝ እኔ ደካማ ልጆች👏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    ለዚህ በረከት ያብቃን ከስደት መልስ እርሶን ለማየት ያብቃኝ ጌታዬ 🙏

    • @kidistalemiehailu9731
      @kidistalemiehailu9731 3 роки тому

      እመብርሃን አዛኝቱ ለባርያሽ ድረሸልኝ! ሁላችንንም አድኝን!

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 3 роки тому +16

    እኔም በረከቱን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ አሜን

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 3 роки тому +9

    የአባታችን ስዲ በጉጉት እሚጠብቅ ማን ነው እንደኔ

  • @serkaserka9008
    @serkaserka9008 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ሀገራችን አስገባንና ይህን በረከት እንድንካፍል እርዳን ለአባታችም እረጅም እድሜ ያድልልን ወንድማችንም እናመሰግናለን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር የሰጠን ቅዱስ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ፡፡

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 роки тому +15

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጎብኘን

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    አባታችን ኪዳነምህረት ትጠብቅልን አቤቱ አባት ሆይ ኤፍታህ በለን ትውልዱ እኮ የለም የዘመኑ እንቁ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲⛪️🙏

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 3 роки тому

      Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sheshegalamrew5362
    @sheshegalamrew5362 3 роки тому +1

    መምህር የርሶ ውለታ አለብን የኛ ድህነት የነብሥ ዋጋ ይሁንልዎ

  • @meseretassefa3626
    @meseretassefa3626 3 роки тому

    አባታችን የእርሶ በረከት ይደርብን እረጂም እድቤ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 роки тому +1

    አባታችን መምሕር ግርማ ቸሩ መድሐንያለም እድሜ ጤና ይስጦት !!!!!

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому

    አባ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬውት ይድረሰን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰን እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከታሰርንበት የሰይጣን የመተት እስራት ፍችን

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን 🙏
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛልዎት የርሶን በረከት ይደርብን 🙏
    እኛንም ከስደት በሰላም መልሶን እግዚአብሔር ቤቱን ለመርገጥ እንድንበቃ በፀሎት ያስቡን አባቴ 😥🙏

    • @asmrahksss8284
      @asmrahksss8284 3 роки тому +3

      አሜን በረከታቸዉ ይደርብን ኣቤቱ ጌታሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን በቸርነትህ ማረን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 роки тому +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይሲጥልን ያነሱ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረሲልን ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት እሲቡኝ አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን አሜን አሜንአሜን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 роки тому +4

    አቤት እግዚአብሔር ሁላችን ይርዳን አባታችን በረከቶ ይድረሰን 💚💛❤️🙏🏿✝️✝️✝️

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 роки тому

    ወይኔ ጉድ ትውልዱ በዚህ ክፈ ተይዘን እንዴት ሀገር ሰላም ይሁን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ከስደት መልስ በእጅዎት መስቀል ለመባረክ ለመዳሰስ ያብቃኝ
    መምህር ግርማ የወንጌል መምህሬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንል ❤️ በረከቶዎ ይደርብን
    እናንተን የረዳ አምላክ ለኛም ይርዳን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому +1

    አባታችን ይፍቱን ይብርክኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልት በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ቤተስብች

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому +1

    አባዬ ኑሩልን የማቶሳ እድሜዬ ይሰጣት ያገልግሎት ዘመኖት ያርዘመልን ለመንግሰተ ሰማያት ያዎርሳልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 3 роки тому

    አባቴ በረከቶት ይደርብንኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎት አስብኝ ፅጌ ማርያም እኔንም እያስቸገኝ ነው በእግዚአብሄር ሀይል ከእግሬ ስል እጥለው ዘንድ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 роки тому

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን❤️እግዚአብሔር እኛንም ይፈውሰን✝️

  • @ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጡዋት ተዋህዶ ትኑር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እንዴተ መታደል ነው

  • @seki1508
    @seki1508 3 роки тому

    እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይሥጥዎ የምሥኪኖች አባት ፀጋ በረከቶ ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን እኔንም ለዚህ ቀን አብቃኝ ቅዱሥ ሚካኤል

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому +2

    አባታችን እድሜነና ጢና ይሰጥልን
    እግዚአብሔር ሰው ያድረገን አሜን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 3 роки тому

    እባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛልን ለዘላለም ኑሩልን የድሆች እባት ለተፈወሳቹ ወገነችይ እንኳን ደስ እላቹ ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @hiwotzenebe9520
    @hiwotzenebe9520 3 роки тому +1

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥዎት አፀደ ማሪያምን ከነቤተሰቦቼ አሰቡን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    እፁብ ድቅ ነው አባየ ሺአመት ኑሩልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 роки тому +2

    ንቁ
    በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 3 роки тому +1

    አባየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 роки тому

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ካለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልዎት!!

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 роки тому

    አባታችን እንኳን ደና መጡል እረጅም እድሜ ያአቆይልን አባዬ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በእጅዎት የምባረከ ያአድረገኝ የተጠሩት ብዙ ናቸው ከሚድኑት ያአድረገን መቸ ይሆን የኔ ቀን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ

  • @mekdeshabteyes9542
    @mekdeshabteyes9542 3 роки тому +1

    "አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን እለት እለት በምህረት ዓይኖቾህ ጎብኘን በምህረት እጆችህም ዳስን " አባታችን አሁንማ ነቃንበት እድሜ ለርሶ እድሜዎን እጥፍ እጥፍ ድርብ ያድርግልን ያቆይዎ እሜን

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 3 роки тому +2

    ለእናንተ የደረሰው ፈጣሪ ለኛም ይደርሰልን የአባታችን በረከት ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 роки тому

    አባ እድሜና ጤና ዬስጦት በፀሎቶ አስቡኝ ፅጌማርያም ነኝ

  • @user-px1rz7bh5i
    @user-px1rz7bh5i 3 роки тому +2

    አቤቱ መቼ ይሆን የኔ እና የበተሴቦቼ ምንፈወሰው በፀሎት አሱብን አባዬ እናቴ መንፈሳው ስም ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል ብለው በፀሎት ያስቡን

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 3 роки тому +1

    አባቴ ልኡል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @solomeyilak6205
    @solomeyilak6205 2 роки тому

    የድንግል ልጂ
    ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ ሁላችንም በያለንበት ድንግል ትጎብኘን አሜን፡፡ ላባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን፡፡

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 роки тому +1

    አባየ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አንድ ቀን እኔም በእጅወት እንደምባረክ ተስፋ አለኝ

  • @የአርሲቲእናት
    @የአርሲቲእናት 3 роки тому +1

    አባቴ በሰው አገር ተሠቃየሁ ወለተ ፃዲቅ ብለዉ አስቡኝ አባቴ በመጥፎ የአፍ ጠረን ተቸግሬ ያልሔድኵበት የለም አባቴ ተሠቃየሁ 🙏😭😭😭😭እድሌ ሁሉ ጥምም ነው የሚልብኝ አባቴ የት ላግኞት አባቴ ተሠቃየሁ እራስሽን አጥፊ ነው የሚለኝ ወገኖች በፀሎታችሁ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 3 роки тому +2

    "አባታችን በረከቶት ይደርብን " በእድሜ በጤና ይጠብቅልን "እህት ወንድሞቼ አባቶቼ " ተክለ-ፃድቅ"ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ። አሜን(፫)

  • @alo2428
    @alo2428 3 роки тому +1

    አቤቱ ጌታየ እኔንም ለዚህ አብቃኝ
    አቤታችን እዲሜና ጤናውን ያብዛለወት

  • @alebachewgashew5720
    @alebachewgashew5720 2 роки тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብ አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 роки тому +1

    ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ከእግሮ ስር
    ጠቅልልላ ትጣለኝ

  • @ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው

    እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን እኝም ከስደት ገብተን ለመፈውስ ያብቃን እህት ወንድምቸ እናት አባቶቸ በጸሎት አስብኝ በጣም መንፈሥ እያስቸገረኝ ነው እንዳልጸልይ ያዘገየኛል እህተ ጊዮርጊስ አያላችሁ በጸሎት አስብኝ

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 3 роки тому +2

    ኣባታችን ለኛ ብለው ብደክሙም እኛ ኣልሰማ ኣልንጂ ምህረት ልኮልን ነበር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @atalawodaju8342
    @atalawodaju8342 3 роки тому +4

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ በታች እግዚአብሔር ይጣልልወት

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 роки тому

    አባታችን የፈጠረን ጌታ እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ላይ ጨምሮ ሌሎች ያቆዮት!!! እድሜን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦ የሰሯዊት ጌታ!!! እኔም እዬጼለኩ ነዉ መጥቼ ለመፈወስ በእርሶ እጅ!! የፈጣሪ ፍቃድ ይንልኝ አሜን!!!

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜዎትን ያብዛልን ቃለ ህይውትን ያሰማልን

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 роки тому

    የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን አባታችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +1

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 3 роки тому +1

    እረጅም እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን የኛ የስደተኞች መዳኛችን መቸይሆን ናፍቆኛል መዳን በፀጋ ያቆይልን አባቴ

  • @ለፀሎትተነሱ
    @ለፀሎትተነሱ 3 роки тому +1

    አባ በፀሎቶት አስቡኝ ..እእተ ማሪያምን ነኝ ። እድሜና ጤና ይስጦት

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድሞቻችን የደረሰ የእስራኤል አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን ስደተኛ ልጅህ ነኝ አይኔን ያስቸግረኛል ይጋርደኛል እና ወለተ ማርያም ተብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ👏✝️🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 3 роки тому +6

    ሰላም እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጠጋውን ያድልልን እኛንም ለበረከቱ ያብቃን ከዚ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏🙏🙏

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 роки тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር የሞትሳላን እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር እኛንም በምረቱ ያስበን😭

  • @modogsa2000
    @modogsa2000 Рік тому +1

    የተቸገረ ያቃል ???? ኡነት ነው !!!!
    እግዚአብሔር ሆይ ስጋ የለበሰ መዳን ይይ ዘንድ በምህረትህን ጎበኘን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому

    ለአምላካችን ምን ይሳነዋል አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል ክርስትናን በተግባር ያሳዩን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 роки тому +1

    አባየ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በረከትዎን ይድረሰኝ የመዳኔ ምክንያት የኔ አባት

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 роки тому +1

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን 🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ለኛም በረከትዎ ይድረስብን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 роки тому

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አባዬ በእጀዎት ለመባረክ እግዚያብሄር ይፍቀድ ዛሬስ በምን እቀናለሁ በአባቶች መባረክና ከስራቸው ሆኖ መማር😭

  • @natalemu4813
    @natalemu4813 3 роки тому +2

    አባረድኤት በረከትይድራቡንእን መድንእፍልጋላው አባ ባታው ነገረኝ

  • @carmennassar4860
    @carmennassar4860 3 роки тому +2

    አባታችን እንካን በሰላም መጡልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም እድሜና ጤና ትሰጦት ፀጋው ን ታብዛሎት በፀሎት አሰብኝ አልማዝ 🙏

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ሆይ ከሚድኑት።አድርግን🙏🙏🙏🙏

  • @ተመስገንሁሉበሱሆነ

    አባ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አበበችየአማራይቱልጅ

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የመኖር ተሥፍችን ከእግዛብሔር በታች