የራስን ጤና መቆጣጠር - Taking Control of Your Health -- Part 1
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ጤንነት ተፈጥሯዊ ስጦታ ነው ወይስ ፈልገንና አስሰን የምናገኘው ሀብት ነወ? ጤንነታችንንስ ወደነበረበት ተፈጥሯዊ ሁኔታ መመለስ እንችላለን!
በዚህ ቪዲዮ እንነጋገርበት!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251988068511
+251911420432
+251911318275
ትልቅ ሰው ነህ, አራሴን አየደስኩ ነው, አንዴ በሕይወት አግኝቼክ ዉጤቴን ማሳይክ ማሳሪምክ ቀን ቅርብ ነው. 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝአብሄር ለትውልዱ ያስነሳህ ሠው ነህ በእውነት ዘመንህ ይባረክ!!!
እግዝአብሔር ይባርክሕ
ashe you are amazing! በእውነት በዚህ ዘመን መገኘትህ ይህ ትውልድ እድለኛ ነወኛ ነው።
ክቡር አቶ አሸናፊ ታዬ በእዉነት ቃል የለኝም ለምትሰጠዉ የአዕምሮ ትምህርት ክብር ይስጥልኝ !! እናመሰግናለን 🙏
በጣም ደስ የሚል ልዩ ትምህርት ሰጪ ውይይት በመሆኑ ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ!!!! ይህ "አእምሮና ሰውነትን አንድ ላይ እናድርግ" የሚለውን መርህ የሚከተል በመሆኑ በተቻለን መጠን እራሳችንን ከአካባቢያችን መጥፎ ተፅዕኖ መከላከል አስፈላጊ ነው ።
በጣም በጣም በተመላካች በተከታታይ ስም እናመሰግናለን 100% በጣም ነው ደስ ያለኝ 44 ደቂቃ ዋው ዋው ጥሩ ነው ያደረጋችሁት በድጋሜ ክብረት ይስጥልኝ በተረፈ ማታ ከስራ መልስ እመለከተዋለው በመደጋገም አየዋለው ቅዳሜ አደለ ዛሬ
🙏🙏🙏በቃ የትምህርቱ ሀሳብ ጥግ ደረስ እንረዳለን አቶ አሸናፊ ታየ እና የስራባልደረቦቹን በሙሉ ክብረት ይስጥልኝ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!
YES!! GOD Bless you!
በጣም ነው የት የማሰግነው🙏🙏🙏
በጣም አመሰግንሀለሁ የብዙዎቻችን ህይወት እየቀየርክልን ነው
አገላለፅህ ደስ ሲል ሳምንቱን ሙሉ አዲስ ቪድዮ እየጠበኩ ነበር
አመሰግናለሁ!
ትልቅ ምስጋና እና ክብር መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ🙏❤️
መምሕር አንተ የእግዝአብሔር ሰጦታ ነሕ እናመሰግናለን
39 ደቂቃ ላይ የተናገርከው እኔ አሁን ያልሁበት ሁኔታ ነዉ ::
ሁሌም በምታስተላልፈው መልዕክት ብዙ እያተርፍኩ ነዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።አሜን።
I can see a Beautiful & dynamic soul in you that overflows to others!!! Glad you are an Ethiopian!
Wow, its a great poem!!!
I always waiting your videos and i like it really.
ውድ ወንድማችን እውነት ለመናገር በኔ ህይወት አስደናቂ ለውጥ ጀምሮ ተገረምኩ እባክህን ስለ ውስጥ ማንነት ለውጥ ወይንም እለት እለት ማደረግ የሚገባውን መነሻ ያስፈልጋናል ምክንያቱም በጣም ለመፍጠን ይረዳናል ።በተረፈ ስለንተ ለመግለጽ ቃል አጣሁ ዝም ብዬ እግዝአብሔርን ስለንታ አመሰግናዋለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ ጋሽ እሸቱ። Keep theaching us. God bless you sir.
ደስየሚል ትምህርት ነው በርታ
ዋው!! ነፃ የሚያወጣ ት/ት ነው እውነት
the real impact is here god bless u Mr..asha 🙏
እበጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏 በጣም ብዙትምርት አግቻለሁ እግዚያብሔር ይባርክዎት!!
Betam zar3 germognal...enem ehenin zede hulem emokiralehu....Betam new mameseginaw...egzabher ablito yabzalik..ehenin።ewqet
እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ግን አንድም የእንግሊዘኛ ቋንቋን ለማይችልና ለአርሶ አደሮች አማራጭ ቋንቋን ታሳቢ ቢደረግ መልካም ነዉ
እናመሰግናለን
I really appreciate you and I wish you success and GBU.
ፈጣሪ ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ግን አንተንም እናመሰግናለን
አቶ አሸናፊ ለትውልዱ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው አስተሳሰብ ላይ ካልተሰራ ህንፃ ፣ ፎቅ በፎቅ ላይ የድንጋይ ክምር ቢደራረብ ይዘገያል እንጅ ያልተገራ አዕምሮ ያለው ሕዝብ አንድ ቀን ያፈርሰዋል 👍
በርታ ወንድማችን ብዙ ሰዎች ጋር እየደረስክ ነው ተስፋ እንዳትቆርጥ 🙏
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
ዩቲዩብን የበለጠ የወደድኩት የአሹን ትምርት ከጀመርኩ ነው ትምርቶቹ እስከሚለቀቁ በመጠበቅ ላይ ነበርኩ
I was waiting,, what a lesson!!!
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
Waww egzabher abzto ybarkh wendme 🙏❤️
This is out of this world.
I can't wait so long to hear mr Ashenafe anytime and anywhere. Today's lesson very instructive. You made youtube so shiny.
እናመሰግናለን። ሚዲያን በአግባቡ ስለተጠቀምክበት ።
amusing explanation ,i was confused when i was hear postive and negative
good teaching
በሳቅ ሞትኩኝ እውነት ነው በጣም የገረመኝ መልክት ነው በተለይ ስለ ኮሮናየተናገረው በትክክል እውነት ነው.በጣም የፈሩት ናቸው የተያዙት
Thanks keep shining
እዉነት ፓሽንክን ያገኘክ ሰዉ ነክ እያንዳንዳ ምትናገረዉ ነገር ዋዉዉዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፓሽናችንን እርግጠኛ የምንሆንበት መንገድ ካለ...........
Ashenafi, you are awesome 👌 keep shining man!
Wowwwwድንቅ ነው እውቀት ታላቋን ታከብራለች እናመሠግናለን
Yess Greek meny of the old ages are so strong and healthy👍
It is my first time to write a comment in social media Ashe you are my best motivational speaker, you touch my heart so you pave the way for my success in all aspects of my life .tnx a lot. I will share you my success story .
ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነው እናመሠግናለን
Ato ashnfi amsgnalhu betam turu temhrt nawu kerso yagenahut addis ababa metchye tmhrto lay lemsatf gagahu
Oh wow ….another eye opening ….i wish u train online too
እናመስግናለን እውነት የማይመስል እውነት የሆነ ሀይል ያለው እውቀት ነው እያስተማርከን ያለው ልክ እንደበሽታው ሞትም ሰዎች ስለሚያውሩለት እና እንሞታለን ብለው ስለሚያስቡ ነው ሞት የሚመጣባቸው ብለህ አታስብም አልሞትም ብየ አምናለሁ
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Thank you somuch I want this topic for long time God bless you..
እሚገርም ትምርትነው እናመሰግናል
Great teacher woww
ክቡር አቶ አሽናፌ ታዬ I don’t have words I just want to say God Blessed You more and more You are the best man in this world , you changed me Thank so much 🙏🙏
Thank you sir!
እናመሰግናለው ትክክለኛ ትምህርት የምትሰጠው
Ene demo betam yewededkut miyasredabet menged maryamin betam ameseginalew
Really amazing. Thank you!
IT IS SUPERB REALLY
Thanks more for your all info
,and free from thought,too!
thanks
Beautiful really thank you 🙏🏾
Thank you teacher... please please part II
አመሰግናለሁ በመሆን አከባቢ ይምት ኖረበትን ይወስናል
Amen Amen Amen
Amazing thank you
Sus honachubgnal !!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you
Wow what a message ! Thank you I can't wait to watch the next part...
Glad you enjoyed it
አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ አመሠገናለሁ !!!
Thank you!
Thank you for your consistent engagement to our videos!
እናመስግናልን
ይህን ሰው አለማመስገን ንፉግነት ፣የሚሰጠው ትምህርት በገንዘብ አይተመንም፣ሞቲቬሽን ከፈረንጆቹ በላይ ገብቶታል
ህመሙን ይወቀ በእራሱ ከበካይ ነገር እና ሰወች ካራቁ በጤና ይኖራል ህመም በተስቦ ከተበካይ ቦታና ሰወች ካራቅን የጤናችን ሞግዚት እራሳችን ነን ለእራሳችን ዋጋ ከሰጠን ለእራሳችንም ጊዜን ከወሰድን ልንኖር የተሰጠንን ጊዜ አጣጥመን እናልፈለን የህመማችንን መንስኤ ይወቅን እለት እንድናለን አቅሙኑ አውቆ የኖረ እራሱን አኖረ።
Thank you so much
thank you 🙏🙏🙏
አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ
እንዴት እንደምጠብቅ እስክትመጣ አሼ በጣም እናመሰግናለን
You are right my dear friend we got a great help from this meeting your have make it on line we can follow up thank
አመሰግናለሁ በብዙ ሂወቴን ቀይኖታል
የኔ አባት 115አመት በሂወት ስኖር ህመም በሽታ አያዉቅም አሁን ግን በሂወት የለም😢😢😢😢😢😢😢😢 እናመስግናለን ጥሮ ትምህርትነዉ❤❤❤❤❤
Ewnetegna decoter namesegnalen
እንዴት እየገረመኝ እራሴን እየታዘብኩ እየተደሰትኩ እንደምሰማው። አመሰግናልሁ
menm maseb yemaychilu hitsanatis ende yitamemalu beshitawun eyasebnew erasachin selefekdn nw yemintamemew kaln ?
በርታልኝ አባት
yes
አቶ አሸናፊ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት እያስተማሩ ነው ምስጋና ይገባዎታል።እኔ ከገጠመኝ አንድ የቅርብ ዘመዴ ሁል ግዜ ሲነጋ ሲጠባ ስለ ሞቱ ቀን ያወራል 40ኛ እድሜ ውስጥ ነው ያለው እና የሰው ልጅ እድሜው ቢበዛ 70 የሚለውን የቅዱስ መፅሃፍ ቃል ይዞ ከ10አመት በታች የሆነች ልጁ እንኳን በሱ የሞት ቀን ቅርብነት ስትሳቀቅ አስተዋልኩ እና ይሄ ሰው ካንተ ትምህርት አንፃር ራሱን ወደ ሞት እያቀረበ አይደል?
Wechi hager leminor sew siltena kalachu please
thanks alot!!!
ማመን ነው የከበደኝ ይሂ ሁሉ ሚስጥር፣ ዋዉ እኛ ሰውች ግሩምና ድንቅ ሆነን መፈጠራችንን ነው እያብራራህልን ያለህው
Amazing!!! Thank you so much👌👍
ሀሳቡ ስለጤና የተሰጠው ሙሉበሙሉ እውነት አደለም ሠው ታሞ ይድናል የሚድን ግን አእምሮውን ስላሳመነ ብች ከበሺታው አይድንም ስላላሠመነውም አይድንም ማለት አደለም.
Hi, I have question, How to control and make Health my subconsciously mind?
ችግሩ ማ ከሆነ የኔ ነበር!
❤❤❤❤
የት ነው ስልጠናው የሚሰጠው
የኔ ህይወት ነዉ😂
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። ፍፁም ጤነኛ የመሆን ሀይል እኛው ጋ ካላና ከተለማመድነው አለመሞትስ(immortal) አይቻልም። ይቻላል ብዬ አስባለው። መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር ህይወትና አለመጥፋት ወደ ብርሀን አውጥቷል።
ቀድሞ እንደ Subject መማር ነበረብን አንተ ምትሰጣቸውን ትምህርቶች🙌
ምርጥ ትምህርት ነው ግን እውነት ነው symptom ነው ምናክመው ግን መልክቱን እንዴት ነው ምናገኘው የስልኩ ምርጥ ምሳሌ ነው ስልኩን አነሳነው ህመምላይስ????
No pain is health