Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስቲ ለሰንሻይን ባለቤት ይድረሰው የምትሉ የገብርኤልን ክብር እዲገለጥ በላይክ ይድረስለትና ክብሩ ይገለጥ።
ወይኔ ከስልምና ወደክርስትና የሚመጡ አለባበሳቸዉ ስራታቸዉ በጣም ከኛ ይበልጥ ጎበዝናቸዉ ማርያምን
በጣም እኛ በቤቱ እየኖርን ምንም አይመስለን 😢
በጣም እኛኮ እያለን የለንመ😪😪😪😪😪😪
እንደሱስ አትበሉ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው በቤቱ ውስጥ ሁነው የሚወላወሉትን ከ ዲያቢሎስ ሰውሮ በቤቱ የሚያፀናበት የሚወስድበት ቀን አለው።
በጣም😢
እውነት እመብርሃንን የሚወድ ሰው እድለኛ ነው በጣም ነው የምወድሽ እናቴ ድንግል ማርያም❤️🥰
የእዝች ልጅ እምነትቷ ጥንካሬዋ ብርታቷ በጣም ያስቀናኛል የእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
እህታችን ምህረት ግን you tube ላይ ብትሰራ መልካም ነው አቅም አላት።
ትክክል ብዙ ማስተማር ትችላለች
Ewunat merax asabe newu❤
እውነት
ewnet new mihret mesrat alebesh ke hiwetesh bezu mastemar metchiew ngr ale ...sewech gar medres demo metchiyiw b UA-cam yimeslegnal
እውነት ብለሻል ስል ነበር
የክርስቶስ ቤተሰቦች ለህታችን የበህል ልብስ ሱቅ ይከፈትላት አብርሃም በእውነት መልካም አባት ነው እሰም የቅዱሳን ስዕላት መሰል እደሜችል እየተናገረ ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ሱቅ ይከፈትላቸው ሁላችሁ ተባበሩ እና ይሰራላቸው!!!
ልዑሌ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጥህ ይችን ጀግና ሴት ስለ ጎበኝሀት
ጎበዝ
በጣም አስለቀስሽኝ እህቴ ሙሉ ሰው ነሽ ቤታቹ በእርግጠኝነት እንደ አብርሀም እንደ ሳራ ቤት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር እንዳለ ይሰማኛል። እንደ እምነትሽ ይደረግልሻል። ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተሰቦች በምንችለው ባቅማችን ሁላችንም ስራ እንድትጀምር የውዴታ ግዴታችን መሆኑን እንወቅ የኛ የምንለው የለም እኛም የእግዚአብሔር ነን ስለዚህ ወገኖቼ ይቺ እህታችን ከኛ የበለጠ ማን አላት? በመቤታችን ስም እኮ ነው የተጠየቅነው እመቤታችንን እንወድ አይደል እንድረስላትእኔም ምችለውን አደርጋለው እናተስ ላይክ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩ ስንሰጥ በእጥፍ ይሰጠናል❤
ውብና ልባም ሴት ነሽ የአንችን የህይወት ገጠመኞችሽን ሰምቸ እና በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን እምነት ሳይ እኔም ህይወቴ ተቀይሮ ሰው ሆኘ ለምስክርነት እንደምመሰክር ትልቅ እምነት ነው የጣልሽብኝና እግዚአብሔር በአንችላይ አድሮ ያችን ገጠመኝ እንድሰማ ስላደረገኝ ሁሌም አመሥግነዋል
የምትችሉ የልኡል ቤተሠቦች የሆነ ሥራ አሥጀምሮት
አንቺን የያዘ ሰዉ ምን ይጎድልበታልበምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታልዘር መኸር ባይኖረዉ ጎተራዉ ባይሞላሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ (×2) እናቱን እናታችሁ ናት ያለን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ መላው ኦርቶዶክሳውያን!
ምን አይነት አንደበት :ምን አይነት እምነት ነው ያላተ እመቤቴ ደንግል መሻቷን ትሙላላት።
እመብርሀን ለምኑ ችግር ያለቀቀዉ ሰዉ የለም ክብር እሷን የሰጠን አምላክ🌹🌹🌹🌹😍❤😍
አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ አቤት ተስፋ አቤት ፅናት እዳው ምልበልሽ የኔ እናት ታድለሻል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ነው ባለቤቷም በእውነት የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጣችኹ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤
ምሕረትዬ በስደት ላንነው ፀልይልን😢 ታውቂያለሽ የስደትን ሕይወት በሰላም ለሐገራችን እዲያበቃን እማ😢😢
በጣም በትክክል እሷ ይዞ ሁሉ ሙሉ ነው❤❤❤
Betam bewunet 😢😢😢😔😔😔🤲🙏🙏❤️❤️❤️
በማሪያም ይቱዮብ ክፈቱላት እዲትመክረን በግዚብሔር ይሁንባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
.ወይ አምላኬ ስራህ ግሩም ነዉ ተመስገን የልቦናችሁን ሀሳብ ይፈፅምላችሁ ምንም ቃል የለኝም ደህና ስራ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ አግዟት ታተርፈበት አላችሁ❤❤❤
እመብርሃንን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤❤
ልኡልዬ የኔ ተወዳጅ ምህረትን ዩትዩብ ብትሰራ መንገዱን ብታሳያት በጣም አስተማሪ አንደበተ ርቱ ነች የራሷ የህይወት ተሞክሮ እንዲሁም መንፈሳዊ ህይወቷ በመሳሰሉት አስተማሪ ነገር ብትሰራ እነምህረት በዚህም ከጎናቸው ሆነን መርዳት እንችላለን በተረፈ ምርዬ ጠንካራ ነሽ የብዙ እህቶች ምሳሌ ነሽ በተለይ በእምነትሽ እስተምረሽናል እኖድሻለን
እመቤቴን የያዜ ሰዉ ፣እግዚአብሔር የባረከ ሰው ነው። እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት። በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ እመቤቴን የያዜ ሰዉ፣እግዚአብሔር የባረከሰው ነው።እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት።በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ በሱ ቸርነት የሙት ልጆቼን አሳድጌ አስተምሬ ለቁም ነገር ያበቃሁት በእሳ ረዳትነት ነው። ስከፋኝ እንዳንችው ከአገሬ ይጀ የወጣሁትን ስዕለ አድኖዋን ይጀ እማፀናለሁ። ሁሉንም የጠየኩትን ታደርግልኛለች። እሳን የያዜ አያፍርም። ስማ የተመሰገነ ይሁን።
ኣንቺ እንካን ትለያለች ።እምነትሽ ይገርማለ እመብርሃን ኣታሳፍርሽም።በቤቱ ያጽናሽ።ኣብርሃምም ኣንቺ እንቁ ኣገኘ እግዚኣብሄርን ይወደዋል።
ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው አይወድቅምስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽባልሽም በጣም መልካም ሰዉ ነው ❤❤❤
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዝኦ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ👐⛪⛪🕊🕊🕊እህታችንን ድጋሚ ስላየሁአት ደስ ብሎኛል ።ባለቤትሽ አብርሐምም መልካም ሰው ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👐👐👏💕💐💐💐💐ዲያቆን ልዑል ሠገድ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
አሜን እንኩዋን አብሬ አዴረሰን❤
ልኡሌ መስፍን እባላለው እምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው በእውነት የዚህች ልጅ ጥንካሬ የእመቤታችን እረዳትነት የቅዱስ ገብርኤል አብሳሪነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ብዙ ተምሬባታለው በርቺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ!!!
መስፍኔ ሰላም ነህ ወንድሜ ። ግን ምን መሰለህ ዛሬ አፍ አውጥታ ከጎኗ የሚሆን ሰው እና ራሷን ችላ የምትሰራውን ስራ የሚፈጥርላት ሰው ትፈልጋለች። በስልኳ ደውለህ ብታናግራት ደስ ይለኛል
ሁሉም ሰምቻለሁ ከመጠን በላይ ነዉ የተደሰትኩት እናታችን ማርያም ከነልጅዋ መድሀነአለም ክርስቶስ ከሁላችን ትሁን (ከኤሪትራ)❤🎉
እናኔ አማላጅቱ የወለላይቱ እመቤት ድግል ማሪያም እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ
እምነት ከፅናት ጋር በፍቅር የተጠራሽ የተጠራሽ ብርቱ ሴት ስላንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
እድለኛ ነሽ ከአህዛብ መካከል እንደ ሐዋርያት ክርስቶስ መርጦሻል ክርስትና ህይወት መራራ ነች ውስጡ ሲኖርበት ለስጋ እና ለዳይብሎስ አትመችም ስለ እዚህ እስከ ቀራኒዮ መስቀል ድረስ መከራ ሊድርስብሽ ይችላል ስለ እዚህ በፀሎት ትጊ የባለፈውን ብዙ መከራ ያለፍሽበትን ታሪክ ሰመቻለው በቃ ክርስትና እንዲ ነች ከስጋዊ ሳይሆን ፍልሚያው ከማይታየው ዳይብሎስ ጋር ነው አይዞሽ በርቺ ደጋሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንቺን ተረባርበን አንድ ደረጃ ማድረስ አለብን የስላሴ ልጆች በፀጋ፣ በሀብት ቤታችውን የሞላው ለእቺ ልጅ አታንሱም የሚያስፈልጋትን ሁሉ ልታረጉላት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግድታቹ ነው
ቋንቋዋዬነሽ ሚዲያ ትልቁን ሀላፊነት በእነዚህ ልጆች ህይወት መለወጥ ከእግዚሀብሄር በታች ሀላፊነት አለበት የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶም ቢሆን የአቅማችንን እናድርግ
ትክክል ነው ቢሆን ጥሩ ነው ❤️
ይቱይብ ብከፈቱ አሪፈ ነብር ልጅቶ ችሎታ አላት
እንኳን አብጽሃነ አብጽሃክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍሰሃ ወበሰላም ለኩሎሙ ህዝበ ክርስትያን።
ውድእህታችን እመብረሃን ሞላዘመንሽን ትባርክልሽ ብትሰሚ የማትጠገቢ ነሽ እንወድሻለን ወንድማችን ዘማሪያን ልኡል ሰገድ በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
የኔ እህት ታሪክሽ ይገርማል። ጥንካሬሽ ያስደስታል። በርቺ። ገና አንቺንም ለብዙ ችግረኞች እናት ትሆኛለች። ሁላችንም የድንግል ማርያም ልጆች የምንችለውን ሁሉ እናግዛለን።
ጀግና ሴት ማርያምት ገራሚ ሴት ነሽያንቺን ብርታት ለኔም ያድለኝእመቤቴ የልባቹን ትሙላ እፈፅም❤
እምነት ማለት እንደዚህ ነው ሙልልልት ያለ ደስ ሲል በማርያም፣ አቅም ያላችሁ ሰዎች ይህችን ጠንካራ ሴት ሥራ በመስጠት ብንተባበራት በረከት የምናገኝባት ሴት ናት፣ ሥራ ትያዝ፣ አብርሃም እድለኛ ነህ በርታ ከጎኗ ሁን፡፡ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ጥንካሬ ካንቺ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ❤❤❤❤❤
አብርሽ እግዚአብሔር አሁንም ከጎናችሁ ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን እርገጥ ሁሉም ይከፈታል
እኔስ የምጽፈውም አጣው ትዳራቹ ይባረክ በበረከት ተተርፋቹ ለማየት ያብቃን አስተማሪ ነው ህይወትሸ ትዳር ይሄነው የአብርሀም የሳራ እባካቹ አቅም ያላቹ ስራ አስጀምሯት
ልኡሌ አንተ መልካም ሰው ነህ እነሱም በእውነት የእግዚአብሔርን ልጆች ናቸው ዘመናቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቸው 😇😇😇😍😍😍🙏🏻
እንደነዚህ አይነቱ እህቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
ፍክት ያለች ሴት ዘማሪዋን ትመስላለች። የመጀመሪያዋን ታሪክ ካየው በዃላ አወራሯ መመሰጧ ውል ይለኝ ነበር!!!
እኔም እዲሁ ንግስት እኮናት
አቦ የእግዚአብሔር አጠራር ግን እንዴት ድንቅ ነው!!! ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬው ይለያል ልኡሌ የምህረት እምነት ፅናት በጣም ድንቅ ነው ያመንሽው አምላክ የተማፀንሻት አናታችን ድንግል የለመንሽው ቅዱስ ገብርአኤል የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ መልእክተኛው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ልኡሌ ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ እናንት ደጋግ ኢትዬጵያኖች እባካችሁ ለነምህረት ከጎናቸው ሁኑ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
የኔ ወርቅ ሴተ እመብርሀን ታበርታልኝ💝🤲✝️
የአይኔ ማፈረፍያ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም ላንቺ ስለደረለችልሽ ልዑል ፈጣሪን አመስግናለሁኝ።
ከሀገር ውስጥም እውጭም ያላችሁ አብርሐም ሥእል አድኖ እንዲሁም ፣ፎቶአችሁን እንዲስልላችሁ ኦርደር ብታደርጉም ይህ በራሱ ድጋፍ ነውና አዝዙ ይስራላሁ
ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ይዞ ማን ወደቀ ❤❤❤
ማንምምምምምም ትለያለች እኮኮኮኮ❤❤❤❤❤❤❤
ምንም
የዚች ሴት እምነቷ አንዴት ታላቅ ነው በድንግል ስም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤
እመቤቴን ይዞ ማን አፈር ውይ መታደል ❤❤❤
ያላሰብሽዉን አብርሀምን እንዳገኘሽ ያላሰብሽዉን ስራ ቅዱስ ገብርኤል ያበስርሻል
እመብርሃን እናቴ❤ ምስጋና ይድረሳት
እህታችን ዘመንሽን ሁሉ ከባለቤትሽ ከነልጃችሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ትባርካቹ ልሁሌ ተባረክ እመቤት ድረሽልኝ ለኔም እመብርአን❤❤❤❤❤
አማላጃችን እመቤታችን ድንግል ማርያም የልባችሁን ትፈፅምላችሁ❤❤❤
በእውነት ልቤን ነካሽው እግዚአብሄርያሰብሽውን ሁሉ ይፈፅምልሽ ይፈፅምላቹህ
እማቤቴን ይዞ ያፈሬ የለም ልበም ሴት አበከቹ እሄን ያየቹ እህት ወንድም ሁላቹ ከነዝህ ተማሩ❤❤❤❤❤
አቤት መታደል አገላለፅ በእውነት ይኸ ትልቅ አድል ነው እኛ እደሜ ልካችን በቤቱ እየተመላለስን ይኸን ያክል መመሰጥ መመስከር ያልቻልን ደካሞች ነን እሷ ግን የምታስቀና ናት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ዋናው መጨረሻ ነው አብርሀም መልካም ሰው አንቺ አዲስ ሰው ነሽ አላት
እመቤቴን ለባላ ያለት ፍቅር ትሕትና መውደድ እውተኛ ፍቅር ይስጠን ማርያምን ታድላችሗል ቀናሁ ❤❤
አሜን ይስጠን❤
ታድልሽ እህቴ❤ የምነት ሀብታም ነሽ ከዚህ የበለጠ ምን አለ መመረጥ ነዉ❤
በመጀመሬያ እንኳን ለብረሃን ተንሰኤ አደረሳችሁ❤❤❤እምነትሽ አድኖሽ ፈጣሪ ትዳርሽ ቤትሽ ይባርክልሽ❤❤❤በቤቱ ያፅናችሁይቱብ ይከፈትላችሁ⁉️😎
ይህን ቪዲዮ የምናይ ሁላችን በሥመ ክርስትናቸው አንድ አንድ አቡነ ዘበሰማያት ብናደርስላቸው እጅግ ይጠቅማቸዋል ። እኛም እንጠቀማለን ።
እኳን አደረሳችሁ እህት ወድሞቸ እህታችን ተመርጠሸ ነዉ የመጣሸዉ እዉነት እኔ እመቤታችነን በጣም ነዉ የምወዳት በስደት ቡዙነገር አድርጋልኛለይ እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታን እግዚአብሔር ይመስገን በርቺልኝ እህት አለም❤❤❤❤
ዋው እግዚኣብሔር ይመስገን ፥ብዙዎች የቀና መንገድ የሚያሳየን ማን ነው ይላሉ ፥እንደዚ ዓይነት የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስእል መታቀፍ መታደል ነው በረከት ጸሎታ ከሁላችን ይሁን ኣሜን
በጣም ድንቅ የምትይ እጹብ ድንቅ ሴት ነሽ በውኑ አብርሽም ስምህ ከግብርህ የተባበረልህ ግሩም ሰው ነህ ሕይወታቹሕ ይስመር ደስ ስትሉ ወላዲቴን።
ዋዉ ጠንካራ እምነት ከጠንካራ ፍቅር ጋር እንዴት ደስስ ይላል ድንግል ማሪያም ያሠባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ ለሌሎቻችን ተምሣሌት የምትሆኑ እቁዎች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እመብረሀንን ጠረቶ ያፈረየለም
የእምነቷ ፅናት ይደንቃል። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ።
የኔ ውድ እምነትሽ ያደርግልሻል ዋናውን ነው የያሽው ድንግልን ከነ ልጅዋ ይዘሽ አታፍሪም እምነትሽ ጠንካራ ነው ያስቀናል ለኔም እንዳንቺ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልኝ በርቺ እማ❤❤❤
እንዴት ያለ እምነት ፅናት ነው።ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት❤
እንኳን ለትሳኤዉ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልል
የኔ ንግስት አች በስደት ላለን እጅግ ጉልበት ነሺ አችን ሳይ ዛሬዉን አገርሺ ጊቢ ይለኛል እማምላክን የያዘ ምንም እደማይጎልበት ጉልበት ትሆኝኛለሺ
የኔውድ የኔ ቆጆ የኔ የዋህ የኔ እሩህሩህ እማፍቅርን የምትጠሪበት አደበትሺ እንደት ደስ እደሚልልልልልልልልልል አሁንም እማምላክን የያዘ አያፍርምቅዱሳን መላዕክትን በምልጃቸው ያመነ አያፍርም እህቴ እውድሻለሁ ያሰብሺውን የሚጠቅማችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ይስጣችሁ
ስለትሽ ሰምሮ ስራችሁ ተከፍቶ በደስታ በድጋሚ እደምትመጪልን ተስፋ አርጋለው ማሬ የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሉሊያችን ታላቁ የእዚአብሔር ሰው የተባረክ የተመረጥክ ተባረክ።
ስለአን አንች እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉የኔ ጠንኳራ ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልጅሽን ባልሽን ቤትሽን ሂወታችሁን ይባርክ🙏🙏🙏ይጠብቅ።
እምነትሽ ታላቅ ነው አይዞሽ እህቴ የልብሽ ሃሳብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድና በምትወጃት ድንግል ረዳትነት ይሆናል።
ኣኔ ኤርትራዊ ነኝ እንዴ ምንኣይነት ምርጥ ሴት ናት ኣይዞሽ ሁሉምይጣል ሁሉጠፊ ኣላፊ ነው እደዚ ያለፍቅር የት ይገኛል ኤረእ እምባየ ማቆም እምቢ ኣለኝ ድያቆን ሉዕል ክብሪ ይስጥልን።
yene enat zemenachu ybark tadlachu
ቃለሂውትን ያሰማልን እህታችን እውነት ነው ስደት ትልቅ ባለውለታችን ነው ያላየነው መከረ ያላየንው ፈተና የለም ግን ሁሉን አልፈን ምስክርነት ድስ ይላን እግዚአብሔር ልጁቹን አይተወንም ተመስገን አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእዉነት እግዝአብሔር ቤታቺሑን በበረከት ይሙላዉ ፍቅራቺሑን ያብዛዉ የአቺን ፅናት ያበርታን❤❤❤❤❤
የኔ እናት እምነትሽ እጅግ ያስቀናል እግዚአብሄር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የእውነት ቃል የለኝም
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እኔም ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ግን አንቺን ሳይ ለኔም አንድ ቀን ይነጋል አልኩኝ ባቺ ብዙ ተማርኩኝ እስከ መጨረሻ አይቼ አላቅም ያቺው ግን ደስ ብሎኝ ነው እስከ መጨረሻው ያየሁት እኔም ሰደት ላይ ነኝ ያቺን የጎበኘች እመቤቴ የኔም ትጎበኘኝ
ልሁል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የእመቤታችን ፍቅር ሲገባን ተመስገን ንንንን
አንች ጀግና ሴት ነሽ!!!!!!!!
ታውቃላቹ በዚህ እህቴ እንዴት እንደቀናሁባት ታድላኮ በቃ እድለኛ ናት የተመረጠች እመቤቴ ታፅናሽ ናፅናን ❤❤❤❤
ጨዋ ያሳደገሽ ጨዋ ነሽ ተባረኪ❤
እስከመጨረሻው አላዳመጥኩም ግን መምህር፣ ስዓሊ ከሆንክ ማንም መቶ ምንም እውቀት እንኳን ሳይኖራቸ እየተፍጨረጨሩ ይጮሁብን አይደል ስለዚህ ዩቲቭ ይከፈትላቸው እና ጥበባቸውን ያካፍሉን እሿም የራሿ ጥበብ ያላት አስተዋይ ሴት ትመስለኛለች
አድምጡት ታተርፉበታላችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን በአንች ውስጥ የእግዚአብሔርን ቸርነት አይቸዋለሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሺ ❤❤❤
እንዴት ተመስጬ እንዳየዉሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሁንም ልስማሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምስጥ ብዬ
አቤት መታደል በእንባ ነው የጨረስሁት አንች ልዩ ሴት ነሽ ልበ ሙሉ እምነት ጥናት ተስፍ ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ባለቤትሽ የልባችሁን ምኙት ሁሉ ይሙላላችሁ የማርያምን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ማርያም ብለሽ ስትጠሬያት ሰውነቴን ይወረኛል የአንደበትሽ መጣፈጥ ሩህማየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ ሙሉ እምነት አለኝ 🙏🙏🙏🙏
የእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አስለቀስሽኝ እህቴ ሙሉ ሰው ነሽ እመብርሃንን የሚወድ ሰው........
እምንትሽ ደስ ይላል፡እመቤቴ በቤቱ ያፅናሽ፡
ውይይ እህታችን እናንተኮ ቤታችሁን ስሉስ ቅዱስ በስሙ ና ባከበራቸው ቅዱሳኖቹ ፍቅር በረከት ሞልቶላቹሀል የኔ ውድ የተዋህዶ ጀግናዋ!! አሁንም ጓዳችሁን ይሞላል ተስፋ አለኝ!!!
ሁሌም:እደምለው'ወድናእቁ:ወድማችን:ዲያቆንሉሌ:የማከብርህ:የምወድህ:ወንድሜ:እኔም በስደት:የተደረገልኚ:በመላኩበቅዱስ:ገብርኤል:የምመሰክረው:የምናገረውአለኚ:በሰላምእድገባ:ፀልይልኚ:mነኝከኦማን
ዩቱብ ትክፈት ብዙ ነገር ታስተምረናለኝ አቤት መታደል እመቤታችን ለኔፍ ፍቅርሽን ግለጪልኝ አቤት መመረጥ
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ውይ እመብርሀን ፍፃሜአችሁን ታሳምርልን በጣም የሚገርም ጥንካሬና እምነት አለሽ ።ባለቤትሽም እጅጉን የሚገርም ነው ።እመብርሀን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ።ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ታሳድግላችሁ።አይዟችሁ ጠንክሩ በጣም ይታየኛል ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ።
ምን አይነት አንደበት ነወ ያለሽ የምሥጋና ህይወትሽ በጣም ደስ ይላል እኛም እንደዚህ አይነት ሕይወት የለንም ትምህርት ሆንሽን
የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ምልጃዋ ከይለየን እናቴ ወላዲተ አምላክ እህቴ ሒወትሽ ያማረ ይሁን ❤❤❤
ሀብት ንብረት ምን ያረጋል እውነተኛ ፋቅር እዝ ቤት አለ እውነትም ምህረት ❤❤❤❤❤
ወድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት
እግዚአብሔር መጨረሻ ቺዉን ያሳምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ameen Ameen Ameen
ድንቅ ነው 😢እህታችን እግዚአብሔር ይባረክሽ❤❤❤❤❤❤❤ማርያም በእምባ ነው የጨረሱኩኝ😢ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ
እስቲ ለሰንሻይን ባለቤት ይድረሰው የምትሉ የገብርኤልን ክብር እዲገለጥ በላይክ ይድረስለትና ክብሩ ይገለጥ።
ወይኔ ከስልምና ወደክርስትና የሚመጡ አለባበሳቸዉ ስራታቸዉ በጣም ከኛ ይበልጥ ጎበዝናቸዉ ማርያምን
በጣም እኛ በቤቱ እየኖርን ምንም አይመስለን 😢
በጣም እኛኮ እያለን የለንመ😪😪😪😪😪😪
እንደሱስ አትበሉ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው በቤቱ ውስጥ ሁነው የሚወላወሉትን ከ ዲያቢሎስ ሰውሮ በቤቱ የሚያፀናበት የሚወስድበት ቀን አለው።
በጣም😢
እውነት እመብርሃንን የሚወድ ሰው እድለኛ ነው በጣም ነው የምወድሽ እናቴ ድንግል ማርያም❤️🥰
የእዝች ልጅ እምነትቷ ጥንካሬዋ ብርታቷ በጣም ያስቀናኛል የእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
እህታችን ምህረት ግን you tube ላይ ብትሰራ መልካም ነው አቅም አላት።
ትክክል ብዙ ማስተማር ትችላለች
Ewunat merax asabe newu❤
እውነት
ewnet new mihret mesrat alebesh ke hiwetesh bezu mastemar metchiew ngr ale ...sewech gar medres demo metchiyiw b UA-cam yimeslegnal
እውነት ብለሻል ስል ነበር
የክርስቶስ ቤተሰቦች ለህታችን የበህል ልብስ ሱቅ ይከፈትላት አብርሃም በእውነት መልካም አባት ነው እሰም የቅዱሳን ስዕላት መሰል እደሜችል እየተናገረ ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ሱቅ ይከፈትላቸው ሁላችሁ ተባበሩ እና ይሰራላቸው!!!
ልዑሌ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጥህ
ይችን ጀግና ሴት ስለ ጎበኝሀት
ጎበዝ
በጣም አስለቀስሽኝ እህቴ ሙሉ ሰው ነሽ ቤታቹ በእርግጠኝነት እንደ አብርሀም እንደ ሳራ ቤት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር እንዳለ ይሰማኛል። እንደ እምነትሽ ይደረግልሻል። ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተሰቦች በምንችለው ባቅማችን ሁላችንም ስራ እንድትጀምር የውዴታ ግዴታችን መሆኑን እንወቅ የኛ የምንለው የለም እኛም የእግዚአብሔር ነን ስለዚህ ወገኖቼ ይቺ እህታችን ከኛ የበለጠ ማን አላት? በመቤታችን ስም እኮ ነው የተጠየቅነው እመቤታችንን እንወድ አይደል እንድረስላትእኔም ምችለውን አደርጋለው እናተስ ላይክ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩ ስንሰጥ በእጥፍ ይሰጠናል❤
ውብና ልባም ሴት ነሽ የአንችን የህይወት ገጠመኞችሽን ሰምቸ እና በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን እምነት ሳይ እኔም ህይወቴ ተቀይሮ ሰው ሆኘ ለምስክርነት እንደምመሰክር ትልቅ እምነት ነው የጣልሽብኝና እግዚአብሔር በአንችላይ አድሮ ያችን ገጠመኝ እንድሰማ ስላደረገኝ ሁሌም አመሥግነዋል
የምትችሉ የልኡል ቤተሠቦች የሆነ ሥራ አሥጀምሮት
አንቺን የያዘ ሰዉ ምን ይጎድልበታል
በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል
ዘር መኸር ባይኖረዉ ጎተራዉ ባይሞላ
ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ (×2)
እናቱን እናታችሁ ናት ያለን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ መላው ኦርቶዶክሳውያን!
ምን አይነት አንደበት :ምን አይነት እምነት ነው ያላተ እመቤቴ ደንግል መሻቷን ትሙላላት።
እመብርሀን ለምኑ ችግር ያለቀቀዉ ሰዉ የለም ክብር እሷን የሰጠን አምላክ🌹🌹🌹🌹😍❤😍
አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ አቤት ተስፋ አቤት ፅናት እዳው ምልበልሽ የኔ እናት ታድለሻል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ነው ባለቤቷም በእውነት የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጣችኹ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤
ምሕረትዬ በስደት ላንነው ፀልይልን😢 ታውቂያለሽ የስደትን ሕይወት በሰላም ለሐገራችን እዲያበቃን እማ😢😢
በጣም በትክክል እሷ ይዞ ሁሉ ሙሉ ነው❤❤❤
Betam bewunet 😢😢😢😔😔😔🤲🙏🙏❤️❤️❤️
በማሪያም ይቱዮብ ክፈቱላት እዲትመክረን በግዚብሔር ይሁንባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
.ወይ አምላኬ ስራህ ግሩም ነዉ ተመስገን የልቦናችሁን ሀሳብ ይፈፅምላችሁ ምንም ቃል የለኝም ደህና ስራ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ አግዟት ታተርፈበት አላችሁ❤❤❤
እመብርሃንን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤❤
ልኡልዬ የኔ ተወዳጅ ምህረትን ዩትዩብ ብትሰራ መንገዱን ብታሳያት በጣም አስተማሪ አንደበተ ርቱ ነች የራሷ የህይወት ተሞክሮ እንዲሁም መንፈሳዊ ህይወቷ በመሳሰሉት አስተማሪ ነገር ብትሰራ እነምህረት በዚህም ከጎናቸው ሆነን መርዳት እንችላለን በተረፈ ምርዬ ጠንካራ ነሽ የብዙ እህቶች ምሳሌ ነሽ በተለይ በእምነትሽ እስተምረሽናል እኖድሻለን
እመቤቴን የያዜ ሰዉ ፣እግዚአብሔር የባረከ ሰው ነው። እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት። በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ እመቤቴን የያዜ ሰዉ፣እግዚአብሔር የባረከሰው ነው።እኔም እሳን ይጀ ነዉ ከአገሬ የተሰደድኩት።በእናቴ ምልጃና ፀሎት በአሁን ጊዜ በሱ ቸርነት የሙት ልጆቼን አሳድጌ አስተምሬ ለቁም ነገር ያበቃሁት በእሳ ረዳትነት ነው። ስከፋኝ እንዳንችው ከአገሬ ይጀ የወጣሁትን ስዕለ አድኖዋን ይጀ እማፀናለሁ። ሁሉንም የጠየኩትን ታደርግልኛለች። እሳን የያዜ አያፍርም። ስማ የተመሰገነ ይሁን።
ኣንቺ እንካን ትለያለች ።እምነትሽ ይገርማለ እመብርሃን ኣታሳፍርሽም።በቤቱ ያጽናሽ።ኣብርሃምም ኣንቺ እንቁ ኣገኘ እግዚኣብሄርን ይወደዋል።
ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው አይወድቅም
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እህታችን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
ባልሽም በጣም መልካም ሰዉ ነው ❤❤❤
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዝኦ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ👐⛪⛪🕊🕊🕊
እህታችንን ድጋሚ ስላየሁአት ደስ ብሎኛል ።ባለቤትሽ አብርሐምም መልካም ሰው ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👐👐👏💕💐💐💐💐
ዲያቆን ልዑል ሠገድ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
አሜን እንኩዋን አብሬ አዴረሰን❤
ልኡሌ መስፍን እባላለው እምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው በእውነት የዚህች ልጅ ጥንካሬ የእመቤታችን እረዳትነት የቅዱስ ገብርኤል አብሳሪነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ብዙ ተምሬባታለው በርቺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ!!!
መስፍኔ ሰላም ነህ ወንድሜ ። ግን ምን መሰለህ ዛሬ አፍ አውጥታ ከጎኗ የሚሆን ሰው እና ራሷን ችላ የምትሰራውን ስራ የሚፈጥርላት ሰው ትፈልጋለች። በስልኳ ደውለህ ብታናግራት ደስ ይለኛል
ሁሉም ሰምቻለሁ ከመጠን በላይ ነዉ የተደሰትኩት እናታችን ማርያም ከነልጅዋ መድሀነአለም ክርስቶስ ከሁላችን ትሁን (ከኤሪትራ)❤🎉
እናኔ አማላጅቱ የወለላይቱ እመቤት ድግል ማሪያም እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ
እምነት ከፅናት ጋር በፍቅር የተጠራሽ የተጠራሽ ብርቱ ሴት ስላንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
እድለኛ ነሽ ከአህዛብ መካከል እንደ ሐዋርያት ክርስቶስ መርጦሻል ክርስትና ህይወት መራራ ነች ውስጡ ሲኖርበት ለስጋ እና ለዳይብሎስ አትመችም ስለ እዚህ እስከ ቀራኒዮ መስቀል ድረስ መከራ ሊድርስብሽ ይችላል ስለ እዚህ በፀሎት ትጊ የባለፈውን ብዙ መከራ ያለፍሽበትን ታሪክ ሰመቻለው በቃ ክርስትና እንዲ ነች ከስጋዊ ሳይሆን ፍልሚያው ከማይታየው ዳይብሎስ ጋር ነው አይዞሽ በርቺ ደጋሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንቺን ተረባርበን አንድ ደረጃ ማድረስ አለብን የስላሴ ልጆች በፀጋ፣ በሀብት ቤታችውን የሞላው ለእቺ ልጅ አታንሱም የሚያስፈልጋትን ሁሉ ልታረጉላት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግድታቹ ነው
ቋንቋዋዬነሽ ሚዲያ ትልቁን ሀላፊነት በእነዚህ ልጆች ህይወት መለወጥ ከእግዚሀብሄር በታች ሀላፊነት አለበት የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶም ቢሆን የአቅማችንን እናድርግ
ትክክል ነው ቢሆን ጥሩ ነው ❤️
ይቱይብ ብከፈቱ አሪፈ ነብር
ልጅቶ ችሎታ አላት
እንኳን አብጽሃነ አብጽሃክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍሰሃ ወበሰላም ለኩሎሙ ህዝበ ክርስትያን።
ውድእህታችን እመብረሃን ሞላዘመንሽን ትባርክልሽ ብትሰሚ የማትጠገቢ ነሽ እንወድሻለን
ወንድማችን ዘማሪያን ልኡል ሰገድ በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
የኔ እህት ታሪክሽ ይገርማል። ጥንካሬሽ ያስደስታል። በርቺ። ገና አንቺንም ለብዙ ችግረኞች እናት ትሆኛለች። ሁላችንም የድንግል ማርያም ልጆች የምንችለውን ሁሉ እናግዛለን።
ጀግና ሴት ማርያምት ገራሚ ሴት ነሽ
ያንቺን ብርታት ለኔም ያድለኝ
እመቤቴ የልባቹን ትሙላ እፈፅም❤
እምነት ማለት እንደዚህ ነው ሙልልልት ያለ ደስ ሲል በማርያም፣ አቅም ያላችሁ ሰዎች ይህችን ጠንካራ ሴት ሥራ በመስጠት ብንተባበራት በረከት የምናገኝባት ሴት ናት፣ ሥራ ትያዝ፣ አብርሃም እድለኛ ነህ በርታ ከጎኗ ሁን፡፡ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ጥንካሬ ካንቺ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ❤❤❤❤❤
አብርሽ እግዚአብሔር አሁንም ከጎናችሁ ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን እርገጥ ሁሉም ይከፈታል
እኔስ የምጽፈውም አጣው ትዳራቹ ይባረክ በበረከት ተተርፋቹ ለማየት ያብቃን አስተማሪ ነው ህይወትሸ ትዳር ይሄነው የአብርሀም የሳራ እባካቹ አቅም ያላቹ ስራ አስጀምሯት
ልኡሌ አንተ መልካም ሰው ነህ
እነሱም በእውነት የእግዚአብሔርን ልጆች ናቸው ዘመናቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቸው 😇😇😇😍😍😍🙏🏻
እንደነዚህ አይነቱ እህቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
ፍክት ያለች ሴት ዘማሪዋን ትመስላለች። የመጀመሪያዋን ታሪክ ካየው በዃላ አወራሯ መመሰጧ ውል ይለኝ ነበር!!!
እኔም እዲሁ ንግስት እኮናት
አቦ የእግዚአብሔር አጠራር ግን እንዴት ድንቅ ነው!!! ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬው ይለያል ልኡሌ የምህረት እምነት ፅናት በጣም ድንቅ ነው ያመንሽው አምላክ የተማፀንሻት አናታችን ድንግል የለመንሽው ቅዱስ ገብርአኤል የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ መልእክተኛው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ልኡሌ ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ እናንት ደጋግ ኢትዬጵያኖች እባካችሁ ለነምህረት ከጎናቸው ሁኑ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
የኔ ወርቅ ሴተ እመብርሀን ታበርታልኝ💝🤲✝️
የአይኔ ማፈረፍያ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም ላንቺ ስለደረለችልሽ ልዑል ፈጣሪን አመስግናለሁኝ።
ከሀገር ውስጥም እውጭም ያላችሁ አብርሐም ሥእል አድኖ እንዲሁም ፣ፎቶአችሁን እንዲስልላችሁ ኦርደር ብታደርጉም ይህ በራሱ ድጋፍ ነውና አዝዙ ይስራላሁ
ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ይዞ ማን ወደቀ ❤❤❤
ማንምምምምምም ትለያለች እኮኮኮኮ❤❤❤❤❤❤❤
ምንም
የዚች ሴት እምነቷ አንዴት ታላቅ ነው በድንግል ስም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤
እመቤቴን ይዞ ማን አፈር ውይ መታደል ❤❤❤
ያላሰብሽዉን አብርሀምን እንዳገኘሽ ያላሰብሽዉን ስራ ቅዱስ ገብርኤል ያበስርሻል
እመብርሃን እናቴ❤ ምስጋና ይድረሳት
እህታችን ዘመንሽን ሁሉ ከባለቤትሽ ከነልጃችሽ ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ትባርካቹ ልሁሌ ተባረክ እመቤት ድረሽልኝ ለኔም እመብርአን❤❤❤❤❤
አማላጃችን እመቤታችን ድንግል ማርያም የልባችሁን ትፈፅምላችሁ❤❤❤
በእውነት ልቤን ነካሽው እግዚአብሄርያሰብሽውን ሁሉ ይፈፅምልሽ ይፈፅምላቹህ
እማቤቴን ይዞ ያፈሬ የለም ልበም ሴት አበከቹ እሄን ያየቹ እህት ወንድም ሁላቹ ከነዝህ ተማሩ❤❤❤❤❤
አቤት መታደል
አገላለፅ በእውነት ይኸ ትልቅ አድል ነው እኛ እደሜ ልካችን በቤቱ እየተመላለስን ይኸን ያክል መመሰጥ መመስከር ያልቻልን ደካሞች ነን እሷ ግን የምታስቀና ናት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ዋናው መጨረሻ ነው አብርሀም መልካም ሰው አንቺ አዲስ ሰው ነሽ አላት
እመቤቴን ለባላ ያለት ፍቅር ትሕትና መውደድ እውተኛ ፍቅር ይስጠን ማርያምን ታድላችሗል ቀናሁ ❤❤
አሜን ይስጠን❤
ታድልሽ እህቴ❤ የምነት ሀብታም ነሽ ከዚህ የበለጠ ምን አለ መመረጥ ነዉ❤
በመጀመሬያ እንኳን ለብረሃን ተንሰኤ አደረሳችሁ❤❤❤እምነትሽ አድኖሽ ፈጣሪ ትዳርሽ ቤትሽ ይባርክልሽ❤❤❤በቤቱ ያፅናችሁይቱብ ይከፈትላችሁ⁉️😎
ይህን ቪዲዮ የምናይ ሁላችን በሥመ ክርስትናቸው አንድ አንድ አቡነ ዘበሰማያት ብናደርስላቸው እጅግ ይጠቅማቸዋል ። እኛም እንጠቀማለን ።
እኳን አደረሳችሁ እህት ወድሞቸ እህታችን ተመርጠሸ ነዉ የመጣሸዉ እዉነት እኔ እመቤታችነን በጣም ነዉ የምወዳት በስደት ቡዙነገር አድርጋልኛለይ እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታን እግዚአብሔር ይመስገን በርቺልኝ እህት አለም❤❤❤❤
ዋው እግዚኣብሔር ይመስገን ፥ብዙዎች የቀና መንገድ የሚያሳየን ማን ነው ይላሉ ፥እንደዚ ዓይነት የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስእል መታቀፍ መታደል ነው በረከት ጸሎታ ከሁላችን ይሁን ኣሜን
በጣም ድንቅ የምትይ እጹብ ድንቅ ሴት ነሽ በውኑ አብርሽም ስምህ ከግብርህ የተባበረልህ ግሩም ሰው ነህ ሕይወታቹሕ ይስመር ደስ ስትሉ ወላዲቴን።
ዋዉ ጠንካራ እምነት ከጠንካራ ፍቅር ጋር እንዴት ደስስ ይላል ድንግል ማሪያም ያሠባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ ለሌሎቻችን ተምሣሌት የምትሆኑ እቁዎች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እመብረሀንን ጠረቶ ያፈረየለም
የእምነቷ ፅናት ይደንቃል። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ።
የኔ ውድ እምነትሽ ያደርግልሻል ዋናውን ነው የያሽው ድንግልን ከነ ልጅዋ ይዘሽ አታፍሪም እምነትሽ ጠንካራ ነው ያስቀናል ለኔም እንዳንቺ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልኝ በርቺ እማ❤❤❤
እንዴት ያለ እምነት ፅናት ነው።
ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት❤
እንኳን ለትሳኤዉ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልል
የኔ ንግስት አች በስደት ላለን እጅግ ጉልበት ነሺ አችን ሳይ ዛሬዉን አገርሺ ጊቢ ይለኛል እማምላክን የያዘ ምንም እደማይጎልበት ጉልበት ትሆኝኛለሺ
የኔውድ የኔ ቆጆ የኔ የዋህ የኔ እሩህሩህ
እማፍቅርን የምትጠሪበት አደበትሺ እንደት ደስ እደሚልልልልልልልልልል
አሁንም እማምላክን የያዘ አያፍርም
ቅዱሳን መላዕክትን በምልጃቸው ያመነ አያፍርም እህቴ እውድሻለሁ ያሰብሺውን
የሚጠቅማችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ይስጣችሁ
ስለትሽ ሰምሮ ስራችሁ ተከፍቶ በደስታ በድጋሚ እደምትመጪልን ተስፋ አርጋለው ማሬ የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሉሊያችን ታላቁ የእዚአብሔር ሰው የተባረክ የተመረጥክ ተባረክ።
ስለአን አንች እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉የኔ ጠንኳራ ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልጅሽን ባልሽን ቤትሽን ሂወታችሁን ይባርክ🙏🙏🙏ይጠብቅ።
እምነትሽ ታላቅ ነው አይዞሽ እህቴ የልብሽ ሃሳብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድና በምትወጃት ድንግል ረዳትነት ይሆናል።
ኣኔ ኤርትራዊ ነኝ እንዴ ምንኣይነት ምርጥ ሴት ናት ኣይዞሽ ሁሉምይጣል ሁሉጠፊ ኣላፊ ነው እደዚ ያለፍቅር የት ይገኛል ኤረእ እምባየ ማቆም እምቢ ኣለኝ ድያቆን ሉዕል ክብሪ ይስጥልን።
yene enat zemenachu ybark tadlachu
ቃለሂውትን ያሰማልን እህታችን እውነት ነው ስደት ትልቅ ባለውለታችን ነው ያላየነው መከረ ያላየንው ፈተና የለም ግን ሁሉን አልፈን ምስክርነት ድስ ይላን እግዚአብሔር ልጁቹን አይተወንም ተመስገን አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእዉነት እግዝአብሔር ቤታቺሑን በበረከት ይሙላዉ ፍቅራቺሑን ያብዛዉ የአቺን ፅናት ያበርታን❤❤❤❤❤
የኔ እናት እምነትሽ እጅግ ያስቀናል እግዚአብሄር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የእውነት ቃል የለኝም
ወይኔ እንዴት መታደል ነው እኔም ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ግን አንቺን ሳይ ለኔም አንድ ቀን ይነጋል አልኩኝ ባቺ ብዙ ተማርኩኝ እስከ መጨረሻ አይቼ አላቅም ያቺው ግን ደስ ብሎኝ ነው እስከ መጨረሻው ያየሁት እኔም ሰደት ላይ ነኝ ያቺን የጎበኘች እመቤቴ የኔም ትጎበኘኝ
ልሁል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የእመቤታችን ፍቅር ሲገባን ተመስገን ንንንን
አንች ጀግና ሴት ነሽ!!!!!!!!
ታውቃላቹ በዚህ እህቴ እንዴት እንደቀናሁባት ታድላኮ በቃ እድለኛ ናት የተመረጠች እመቤቴ ታፅናሽ ናፅናን ❤❤❤❤
ጨዋ ያሳደገሽ ጨዋ ነሽ ተባረኪ❤
እስከመጨረሻው አላዳመጥኩም ግን መምህር፣ ስዓሊ ከሆንክ ማንም መቶ ምንም እውቀት እንኳን ሳይኖራቸ እየተፍጨረጨሩ ይጮሁብን አይደል ስለዚህ ዩቲቭ ይከፈትላቸው እና ጥበባቸውን ያካፍሉን እሿም የራሿ ጥበብ ያላት አስተዋይ ሴት
ትመስለኛለች
አድምጡት ታተርፉበታላችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን በአንች ውስጥ የእግዚአብሔርን ቸርነት አይቸዋለሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሺ ❤❤❤
እንዴት ተመስጬ እንዳየዉሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሁንም ልስማሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምስጥ ብዬ
አቤት መታደል በእንባ ነው የጨረስሁት አንች ልዩ ሴት ነሽ ልበ ሙሉ እምነት ጥናት ተስፍ ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ባለቤትሽ የልባችሁን ምኙት ሁሉ ይሙላላችሁ የማርያምን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ማርያም ብለሽ ስትጠሬያት ሰውነቴን ይወረኛል የአንደበትሽ መጣፈጥ ሩህማየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ ሙሉ እምነት አለኝ 🙏🙏🙏🙏
የእውነት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አስለቀስሽኝ እህቴ ሙሉ ሰው ነሽ እመብርሃንን የሚወድ ሰው........
እምንትሽ ደስ ይላል፡እመቤቴ በቤቱ ያፅናሽ፡
ውይይ እህታችን እናንተኮ ቤታችሁን ስሉስ ቅዱስ በስሙ ና ባከበራቸው ቅዱሳኖቹ ፍቅር በረከት ሞልቶላቹሀል የኔ ውድ የተዋህዶ ጀግናዋ!! አሁንም ጓዳችሁን ይሞላል ተስፋ አለኝ!!!
ሁሌም:እደምለው'ወድናእቁ:ወድማችን:ዲያቆንሉሌ:የማከብርህ:የምወድህ:ወንድሜ:እኔም በስደት:የተደረገልኚ:በመላኩበቅዱስ:ገብርኤል:የምመሰክረው:የምናገረውአለኚ:በሰላምእድገባ:ፀልይልኚ:mነኝከኦማን
ዩቱብ ትክፈት ብዙ ነገር ታስተምረናለኝ አቤት መታደል እመቤታችን ለኔፍ ፍቅርሽን ግለጪልኝ አቤት መመረጥ
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ውይ እመብርሀን ፍፃሜአችሁን ታሳምርልን በጣም የሚገርም ጥንካሬና እምነት አለሽ ።ባለቤትሽም እጅጉን የሚገርም ነው ።እመብርሀን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ።ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ታሳድግላችሁ።አይዟችሁ ጠንክሩ በጣም ይታየኛል ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ።
ምን አይነት አንደበት ነወ ያለሽ የምሥጋና ህይወትሽ በጣም ደስ ይላል እኛም እንደዚህ አይነት ሕይወት የለንም ትምህርት ሆንሽን
የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ምልጃዋ ከይለየን እናቴ ወላዲተ አምላክ እህቴ ሒወትሽ ያማረ ይሁን ❤❤❤
ሀብት ንብረት ምን ያረጋል እውነተኛ ፋቅር እዝ ቤት አለ እውነትም ምህረት ❤❤❤❤❤
ወድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት
እግዚአብሔር መጨረሻ ቺዉን ያሳምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ameen Ameen Ameen
ድንቅ ነው 😢
እህታችን እግዚአብሔር ይባረክሽ
❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም በእምባ ነው የጨረሱኩኝ😢
ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ