የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | በ50 ሺ ብር አዋጭ ስራ |detergent soap making machine price | business|Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 330

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +18

    በ20 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ
    ua-cam.com/video/ibKfbNU0Ub4/v-deo.html

    • @jemalseid-qm1qp
      @jemalseid-qm1qp Рік тому +1

      ቁጥር አስቀምጥልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +5

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

    • @ሀብታምወለተሚካኤል
      @ሀብታምወለተሚካኤል Рік тому +2

      ​@@gebeyamedia አይ ስራላይ ሆነን በኤርፎን ስለምን ሰማዉ ነዉ። አድራሻ የምንጠይቀዉ

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 Рік тому +2

      ምርጥ ቢዝነስ ሰው አጭር መልስ ይሰጣል፥የተጠየቀውን ይመልሳል፥ኔጌቲቭ ነገር ከመመለስ ስልክ ቁጥረሩን ፅፎ ለበለጠ ዝርዝር ደጋግማችሁ ቪዲዮውን ተመልከቱ!!!"ብትለን ፩ኛ) ለአድማጭ ተመልካች ሐሳቡን በደንብ እንረዳለን፥፪)ለእናንተም /ለአንተም የቪዲዮ ምልከታ ድግግሞሽ ይጨምርልሐል!!!
      አየሕ ወንድም የተፈጥሮ ስጦታ ያለው ቢዝነስ ማን የደንበኞች አያያዝ ገና ከምላሾቹ ያስታውቃልና እንደዚያ ቢሆን እጅግ የተሻለ የሑለትዮሽ እና ከዚያም በላይ ጥቅም ይገኛል፥የጋራ ጥቅም፥የሐገርም ጥቅም!!!
      አመሠግናለሁ !!!
      መልካም የስራ ዘመን!!!
      በርቱ!!!

    • @biculotolosa7227
      @biculotolosa7227 Рік тому +1

      ትንሽ ዬምባል መሽን ስንት ነው

  • @seyaman2112
    @seyaman2112 Рік тому +63

    አሪፍ የስራ አማራጭ ነው ነገር ግን በየቀኑ ለግበአት የምናወጣው ወጪና ከምርት ቡሃላ የምናገኘው ትርፍና ኪሳራ ቢገለፅ የተሻለ አሪፍ ነበር እናም ደግሞ ከምርት ቡሃላ የገበያ ትሥሩን / ምርቱን አውጥቶ ለመሸጥ / እንዴት ነው የሚቻለው ? ለዚህስ መፍትሄ አለ? የማሽን መበላሸትና የግባአት ብልሽት ቢያጋጥም ድርጅቱ ዋስትና ይሰጣል? ገበያ ሚዲያ በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን❤

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 Рік тому +6

      መልካም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት።ምላሽ እንጠብቃለን

    • @LilitnamuluGibireselasie
      @LilitnamuluGibireselasie Рік тому

      Tiru hasab new yanesahew seriten tirifama kalihonen waga yelewim

    • @samsonrosam9000
      @samsonrosam9000 11 місяців тому

      አተ ትሰራለህ እዴ ወድሜ እሰኪ ንገረን

  • @selam2541
    @selam2541 Рік тому +69

    ንግድ ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፥ ከፍተኛ ደሞዝ የሚጠይቅ ባለሙያ፥ የቤት ኪራይ ለመንግስት የምትገፈግፈው ግብር፥ ገንዘብ መቀበያ ደረሰኞችና ማሳተሚያቸው ከብር 25 ሺ በላይ ወጪ ያለው ካሽ ርጅስተር እና ሌሎችም እዳዎች እንደሚጠብቋቸው ለተመልካቾች በግልፅ ብትናገሩ፦ ከአጓጉል ልፋትና ኪሳራ ትታደጎላችዋላቹ። ሳሩን ብቻ ሳይሆን ገደሉንም አስተምሩ 😢

  • @biniyamabiy7750
    @biniyamabiy7750 Рік тому +23

    ማማሰያ በ 50 ሺ ብር መሸጥ አይከብድም motor price 8000up to 10000birr
    RHS 2berga 3000birr
    Pully 2pcs 1200
    Wheel 2000
    ባለሙያ ወይም በያጅ በቀን 600birr
    Electrode ,disc ,wellding machine 2000birr
    Totall 20000 birr

    • @kassahunbirru
      @kassahunbirru 5 місяців тому +3

      ይሄን ድርጅት ላናግር ብዬ ወርክሾፓቸው ጋር ሄጄ አይቻለሁ አናግሬያለሁ የሚገርመው ይዘቱ ስንት በስንት ነው ብዬ ስጠይቅ አይነገርም ያለኝ በጣም የሚገርም ድርጅት ነው፡፡ ለመግዛት ያሰባችሁ 100 ግዜ ቆማችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው ብዬ እመክራለሁ፡፡

    • @makdadesalegn1694
      @makdadesalegn1694 2 місяці тому

      sack maregiya machinun yet new yemigegnew?

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Рік тому +7

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ወደአገሬ እንድገባ እያበረታታኝ ነው ስደት ላይ ላለነው ሰው ጥሩ መረጃ ነው

  • @Kebron72011
    @Kebron72011 10 місяців тому +1

    ሀሪፍ ነው በተግባር ብታሳዩን ብዙ ማውራት አያስፈልግም ነበር

  • @ahmeddakir9262
    @ahmeddakir9262 Рік тому +9

    This thing will inspire the youth all around Africa ,you guys should add English subtitles

  • @biruktadesse473
    @biruktadesse473 Рік тому +2

    በጣም የምትደነቁና የምትመሠገኑ እንቁዎች ናቹ👍ከአዳማ ነኝ ሰፊ ቦታ አለኝ ላርጎ የመስራት ፍላጎቴም ከፍተኛ ነው ማሽኑንም እገዛለው ግን መቼና መቼ ነው ስልጠናቹ?

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Рік тому +4

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ለሀገራችን ያብቃን
    እንሰራለን ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን 😊

  • @orentube2026
    @orentube2026 Рік тому +1

    ገበያ ሚዲያ ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን እኔም ለመስራት ዝግጁ ነኝ

  • @birahanuabeje1355
    @birahanuabeje1355 Рік тому +2

    ጥሩ መረጃ ነው ነገር ግን የማሽኑ ዋጋ ብቻ ነው የተገለጸው የግቦኣቶችስ ዋጋ/ወጪ ምን ይሃክል ነው?

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ለመረጃው ነገር ግን ፈሳሹ መጀመሪያ ጀርካኖችን ከየት ልናገኝ ነው የግድ ያለ እቃ ወደ ገበያ ማውጣት ይቻልምና የት ንገዛው እንደ ምንችል ጠቁሙን

  • @ኻልድናቆቴ5
    @ኻልድናቆቴ5 Рік тому +3

    በጣም ረጅም ግዜ ስልጠናውን ለመውሰድ ብዙ የሚያመርቱ ሰወችን ጠይቄያለሁ አጣርቼያለሁ ግን እሺ አይሉም ሚድያላይ ግን መልካም ሰው ለመሆን ይመሳስርላሉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እነዝህን ጠይቃቸዋል?

  • @SofyamuhamedAman
    @SofyamuhamedAman Рік тому +1

    ማሻአላህ በርቱልን በጣም የወደድኩት ደሞ ስልጠናውን አብራቹህ መሥጠታቹህ ነው

    • @SofyamuhamedAman
      @SofyamuhamedAman Рік тому

      የዋትሳፕ መሥመራቹህን ብታስቀምጡልን አሪፍ ነበር ቪዴወዉ ላይ ባስሸመጣቹህት ስልክ ምንም ኢንተርኔት አትጠቀሙም

  • @AbrihameZelalem
    @AbrihameZelalem Рік тому +2

    በጣም በጣም አሪፍ ነው,ቀጥሉበት እናመሰግናለን::

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Рік тому +3

    በጣም ጎበዞች።
    ከምንም በፊት አዲስ ገበያዎችን ነው በጣም በጣም የማደንቃችሁ። Tv Show አሳችሁ ወይ?

  • @Anshagim
    @Anshagim Місяць тому +1

    ሀገራችን ሰላም ቢሆንልን ሀሪፍ የስራ ዘርፍ ነበር ታዳ ምን ዋጋለው😢😢እኛም በስደት አለቅን

  • @BirukSisay-ir8ec
    @BirukSisay-ir8ec Рік тому +1

    ሁላችንም አእምሯቸውንን እንደናንተ ለሥራ ብናውለው ግጭት ሚባል ነገር አይኖርም ነበር። ክበሩ በእውነት!

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq Рік тому

    በመጀመሪያ ደረጃ እናመሰግናለን አስፈላጊው ግብአቶቹ እንደልብ ከተገኘ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው። ነገር ግን ለ ከአ አ ውጪ ለምሳሌ ክልል አምስት ማለትም ሶማሌ ክልል ድረስ ማሽኑን አጓጉዘን ለመስራት ግብአቶቹንም ሆነ ማሸጊያ ማቴሪያሎቹ ባለቀብን ግዜ ሁሉ ለመግዛት የምንመጣው አ አ ብቻ ከሆነ የትራንስፖርቱም ዋጋ ሃይ ስለሚሆን ካፒታላችን አነስተኛ ለሆንን ሰዎች አዋጪነቱ ያጠራጥራል። እናንተ የምትሉን ሌላ አማራጭ መንገድ አለን ወይይ?

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አመሠግን አለሁ ማርያምን ሀገረ ገብቸ ምን ልሠራ ነዉ እየአልሁ በሀሣብ ልሞት ብየ ነበረ እደዉል አለሁ እሺ ራያ ቆቦ ነዉ አገሬ ❤ ወንዲሜ

  • @SEMIRASaid-t4h
    @SEMIRASaid-t4h Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነው ክፍላሀገር ላለ ሰው ምን አማራጭ አለ

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 Рік тому

    ጤፍ አስር ሺ በሆነበት ጊዜ በሃምሳ ሺ ይህንን መስራት ከተቻለ ጥሩ ነገር ነው

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Рік тому

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ብያለሁ ብዙዎች ይጋሩኛል

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Рік тому

    ብርቱከን የተበለች እህታችን በትክክል ጠይቃለች እኔንም አገጥሞኛል በተጨማሪም ማማስያዉ ብረት መሆኑ አስቸጋሪ አያደርግም ምክንያቱም ሰርች ስናደርግ በብረት አታማስሉት ይላሉና

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ሰላም ነን መስቀለ እንድሁም ጎድኞችህ ጭምርሰላማችሁ ይብዛ

  • @NoorA-i8m
    @NoorA-i8m 4 місяці тому +1

    Wawu arefe nwu ksidti simlese ktaye siraye ena siletnaye yehe sira nwu gobzoche ktilubti

  • @solomunsolomun3179
    @solomunsolomun3179 Рік тому +1

    መጅመርያ በጠም ድንቅ ስራ ነው ::
    እኔ ጥይቄ ኣለኝ
    ትልቅ ፋብሪካ የፋሳሺ ሰሙና ለመክፈት ስንት ይበቃል ከነ ሁሉም እባክህ ?

  • @shemelsjanbo815
    @shemelsjanbo815 2 місяці тому

    ስልጠናውን ወስጄ ሥራውን መጀመር እፈልጋሁ ማሽኑን ጨምሮ ሥራውን ለመጀመር ጠቅላላ ካፒታል ስንት ያስፈልገኛል? በትንሹ መጀመር አይቻልም?

  • @hiwotmesfin5270
    @hiwotmesfin5270 Рік тому +1

    enamsegenalen gin chemicalu ena machegiya ekawochu adis lemijemerut sent birr yasfelgal yihenn negerun

  • @husseinabdiselam8244
    @husseinabdiselam8244 Рік тому +1

    A wonderful youtube channels help peoples to upgrade themselfes, keep it up guys

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Рік тому +10

    ሰላም ገበያዎች ለምታቀርቡልን መረጃ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ግን ባለቤቴቹ የሚሰጡት መረጃ በጣም ውሸት ነው እኔ ስራ መጀመር ፈልጌ የናንተን መረጃ አይቼ ደውዬ ነበር ማሽኑ 50000 አይደለም 57000 ነው ሎጌን በነጻ እንሰራለን ብለው ነበር ግን ክፍያ አለው ክፍያ ቢኖረው እኮ ችግር የለውም እውነታውን ካወቅን ግን ለምን ነጻ ካልሆነ ከኛ በነጻ ታገኛላችው ይላሉ ሰው ለመሳብ ብለው የተሳሳተ መረጃ ባይሰጡን አሪፍ ነው እኔ እናንተን እየወቀስኩ አይደለም መልክቴ ለነሱ ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +2

      ይሄንን አስተያየት በውስጥ መስመር አድርሱን እኛ ለእነሱ እናደርሳለን

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ኢንሻአላህ በቅርብ ልመጣነው እሱን እጀምራለው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ

    አሪፍነዉ እናመሰግናለን ሃገራችን ሠላም ያድርግልንና እንሰራለን ሃገራችን ገብተን

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 Рік тому +3

    Good job guys keep up make Ethiopia to the world 👍 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 Рік тому +10

    እዉነት ከሆነ አሪፍ ነዉ ለኔ ቤጤ ከርታታዋ😢

    • @Silebusiness
      @Silebusiness Рік тому

      በጣም አሪፍ ስራ ነው!👍👍👍

    • @selam2541
      @selam2541 Рік тому

      50 ሺ የቤቱን ኪራይ እንኳን መሸፈን አይችልም 😢

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому

    ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Рік тому

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ። እናመሰግናለን ።እኔ አንድ እያቄ ልጠይቅ ኪሚካሉን አላችሁ?

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 9 місяців тому +1

    ተባረኩ ወድሞቼ የሰው ልጅ ማለት እንዲ ነው አብረን እንስራ አብረን እንደግ ለምትሉ ቅኖች

  • @ፋኖበነጣእንርዳ
    @ፋኖበነጣእንርዳ 8 місяців тому

    አድራሻዉ የት ነው ማለቴ ስልጠና የምናገኘዉ ወሎ ይኖራል እንዴ

  • @mszebenay5495
    @mszebenay5495 Рік тому

    ጡሩ መረጃ ነው እና የእውነት የምታወርቱን ትትገብራላችሁ ስልክ አመልሱም ለምን

  • @lilihafithalofom270
    @lilihafithalofom270 11 місяців тому

    አረ ስልካቹ ኣሰቀምጡ ውዶችየ❤እኔ መሳልጠን ና ማሹኑ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @HadguabrehaHidru
    @HadguabrehaHidru Рік тому

    አረ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr 7 днів тому

    አረ የትናችሁ ብሰራደስይለኛል ከስደትአውጡኝተው በናታችሁ

  • @AbateAbaba
    @AbateAbaba 11 місяців тому +1

    ቦታና ስልክ አስቀምጡልን መግዛት ለምንፈልግ ስወች

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 Рік тому

    ሰለም ለነታ ይሁን የአገሬ ልጆች እበክ እኔ ማስረት እፈልገለዉ ዬት ነዉ እነታን ማግኝት ምችለዉ ከስደት ማዉጣት አለብኝ የሰዉ ቤት ማረረኝ እባክ አይታ አትለፍ ስልክ ቁጥር አስቃምጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @HayluFiga
    @HayluFiga Рік тому

    ሥራው እንዴ አገላለጻችሁ በጣም አጓግ ነው ወደ ክ/ሀገር መምጣት ትችላላችሁ ዎይ ? አመሠግናለሁ !!

  • @TigistuSibani
    @TigistuSibani 6 місяців тому +2

    ትንሻ ማሽን ስንት ነው

  • @SeidaMohammed-vl5lz
    @SeidaMohammed-vl5lz 7 місяців тому

    በጣጥሩመርጃነውእዴትእናግኛችሁመሰልጠነመግዛትእፈልጋለን

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 6 місяців тому +1

    ዋጋችሁን አስተካክሉና ልግዛችሁ የመስራት ፍላጎቱ አለኝ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ውስጥ ችግሩ የሳሙና የሻማ ዋክስ ግብአቶቹ የሆነ ጊዜ ላይ ይገኛል የሆነ ጊዜ ላይ የጠፊል ኬሚካሎቹን ሚመርት ሰው ይበልጥ የስፈልጋል ማሽኑ ብቻ እኛ ጥንስስ አንጠነስስበት😂

  • @teddydolar
    @teddydolar 10 місяців тому

    enaten lemagegnet felegalew enedet new ? michalew ?

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ለምታቀርቡልን መረጃ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Oumer-m7s
    @Oumer-m7s 4 місяці тому

    አድራሻ የት ነው ሥልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @Hana-dq2dt
    @Hana-dq2dt 8 місяців тому

    እኔ በቤቴ ውስጥ መስራት እፈልጋለሁ የት ላገኛችሁ እችላለሁ

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Рік тому +1

    በስልክ ለማግኘት በስንት ሳኣት ይገኛሉ? አይነሡም

  • @teshomepawlos3608
    @teshomepawlos3608 Рік тому +2

    በ 3phase ነው ወይስ በsingle phase ነው የሚሠራው ትንሹ ማሺን

  • @taibata281
    @taibata281 Рік тому

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን በርቱ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Рік тому

    እኔተለያይቶኑኖመሮኛን ሰሞኑን እየገባሁ እያየሁነውምንልስርልእያልኩ ነው

  • @ToffaMan
    @ToffaMan 11 місяців тому

    Chemical ዬት ነው ምናጋኛው???

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 9 місяців тому

    Salam.yene wandim yih iqa .gaziche wada jimma ender naw miwasdaw?

  • @MekdesWegayehu-i3y
    @MekdesWegayehu-i3y 8 місяців тому

    ክፍለ ሀገር ላሉ ሰዎች ምን ትመክራለክ እኔ መስራት እፈልጋለሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

    ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው

  • @fozyafhm4779
    @fozyafhm4779 3 місяці тому

    ስልጠናውን ለማግኘት የት ነው

  • @YyOo-c2k
    @YyOo-c2k 2 місяці тому

    ያለኤሌትሪክነውየምንጠቀመው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +2

    እናመሰግናለን በርቱ❤❤🙏🙏

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn 10 місяців тому

    እኔ በስደት ምርርር ብሎኝ የለ ይሄ ካለ ሀገሬ ገብቼ ይሄን ስራ መስራት ነው

  • @nigusteshome7726
    @nigusteshome7726 Рік тому

    በመጀመሪያ ገበያ ሚዲያን ለማሰግን እወዳለሁ ። በ 50ሺህ ብር ምን አይነት ስራ መስራት እችላለሁ

  • @liyatilahun9792
    @liyatilahun9792 7 місяців тому

    300lስንትብርነዉ"አሁን ባለዉዋጋ

  • @Temima3
    @Temima3 Рік тому

    እስኪ የላሞች እርባታ እንዴት ነው ያዋጣል ወይ ?
    500ሺ ያለው ሰው ምንስ መስራት ይችላል በተለይ ደግሞ የገጠር ወረዳዎች ላይ

  • @muniraleyla7216
    @muniraleyla7216 Рік тому

    ከአንድ ወር በኋላ ሀገሬ ልገባ ነው በእጄ ያለው ሰላሳ ሺብር ብቻ ነው ምን ያሠራኛል ?😢

  • @feturoot1342
    @feturoot1342 10 місяців тому

    ስንት ፌዝ ቆጣሪ ያስፈልጋል

  • @EsterEster-or4mh
    @EsterEster-or4mh 7 місяців тому +1

    Chemicalochin yet nw mbagegnw

  • @ምህረቱለዘለዓለምነውና

    ማሽኑ ማንዋል ነው ወይስ በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራል?

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie Рік тому

    Kadissaba wichi kohonones gibatu lemaginet ayasichigirm

  • @jejeijejei2588
    @jejeijejei2588 3 місяці тому

    እንዴት ነው የማገኘው

  • @hebtam4966
    @hebtam4966 Рік тому

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @TsionGeyesus
    @TsionGeyesus 8 місяців тому

    አባክህወንድሜ በምን መነገድ ስልጠናውን ማግኘት እችላለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 місяців тому

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @DasashaAsrat
    @DasashaAsrat 9 місяців тому

    እረ አድረሻችሆን በጣም የሚፈልገው ስራ ነው

  • @GebrieNorahun
    @GebrieNorahun 6 місяців тому

    የት ትገኝ አላችሁ መሠልጠን ፈልጌ

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 Рік тому +2

    Love this media!

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 4 місяці тому

    machine nu be electric nw yemiserew?

  • @NuredinMohammad-x8g
    @NuredinMohammad-x8g Рік тому

    ቆንጆ ስራ ነው አመስ ግና አለሁ

  • @nigusteshome7726
    @nigusteshome7726 Рік тому

    ከዚህ ድርጅት ጋር እንዴት መገናኘት እችላለሁ

  • @IbnuMohammed-i8i
    @IbnuMohammed-i8i 8 місяців тому +3

    እኔጋ እቃዉን በጋራ ገዝተን የሚሰራ ካላ እንስራ

  • @AsechalewGelaw
    @AsechalewGelaw 5 місяців тому

    አምሳ ሽብር ማሽኑ ብቻነው ከነግባቱ

  • @yodit5427
    @yodit5427 Рік тому

    እናመሰግናለን 🙏🥰🥰

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Рік тому

    Est ewnet kehone silkachun situgn sirawun masjemer faligalew 2 sira yefetu wendimoch alugn pls silkachun?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Рік тому

      @@gebeyamedia betam yikirta hulum samichewalew agegnichewalew degmo bertu betam new yemiwodachu

  • @endegenaasefa6757
    @endegenaasefa6757 Рік тому

    ማሽኑ ነው ሀያሽ ወይስ ከነ ማቴርያሉ ነው

  • @feruzaabera
    @feruzaabera 10 місяців тому

    ስልክ ወይም አድራሻቹን ንገሩን ለመልሰልጠንንና ለመግዛት እፍልጋለዉ

  • @abrahamdaniel7398
    @abrahamdaniel7398 10 місяців тому

    mashenochu የት ነው የሚገኙት

  • @AsechalewGelaw
    @AsechalewGelaw 5 місяців тому

    ትንሽ የሚባለው ስንት ነው

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Рік тому

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 Рік тому

    እኔ አፈልጋለሁ መስራት ስደት በቀኝ

  • @AberhameAb-v6h
    @AberhameAb-v6h Рік тому +1

    ቦታ የት ነው

  • @zulafanzulfan5459
    @zulafanzulfan5459 Рік тому

    መረጃዉ ጥሩ ነው

  • @mosaabdul7123
    @mosaabdul7123 10 місяців тому

    Hi im looking a for a Reverse osmosis Machine in Addis

  • @HabtemariamMolla
    @HabtemariamMolla 3 місяці тому +1

    Silk atanesum ebakachihu silk ansu

  • @betitube9564
    @betitube9564 Рік тому

    የትነው ለመሰልጠን ለመግዛት

  • @MekdesShenkut
    @MekdesShenkut Рік тому +1

    በ2016 አ ም 50.000ይሠራልዴ

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 Місяць тому

    ጀሪካኖች የት አገኛለሁ ?