የገላ፣ የልብስ እና የአጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን! የብድር አገልግሎት አለን | laundry and body soap machine in Ethiopia|Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 бер 2023
  • የገላ፣የአጃክስና የልብስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን! የብድር አገልግሎት አለን | laundry and body soap machine in Ethiopia|Gebeya
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

КОМЕНТАРІ • 120

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +9

    የወተት ማለብያ ማሽን
    ua-cam.com/video/-CQvNGbFECM/v-deo.html

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 Рік тому

      Ba jenanetar yemesar behon turu new benor geter akababe yehagarachin mabarta hunetam selametakuu

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 Рік тому +1

      እባክ ወንድም ጫላ ስለ ሻማ ስራ አዋጭነት ስራልኝ🙏🙏🙏

    • @BogalechAlemayehu
      @BogalechAlemayehu 20 днів тому

      ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂❤❤😂😂😂❤​@@hekmakh2624

  • @rabiyarabiya6285
    @rabiyarabiya6285 11 місяців тому +11

    ማሽኑ ስራላይ ሆኖ በደብ ሂደቱን ብናይ በዚስራላይ የተሰማሩትን ብታቀርቡ የበለጠ እንረዳነበር 🙏

  • @khkhs4097
    @khkhs4097 Рік тому +3

    ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ናሆም አገላለፅህ ቃላት የለኝም ትችላለህ

  • @user-wl1hg7dy1x
    @user-wl1hg7dy1x Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @melataberha5039
    @melataberha5039 Рік тому +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ገበያ ሚድያ ኣቅራቢዎች ጫላ እና መስቀሌ ተባረኩ በእውነት ለወጣት ሚያበረታታ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት እግዛቢሄር ከፈቀደው በቅርቡ የሄን ቢዝነስ እጀምራለው ብየ ኣስባለው ጀምሬው ከተሳካልኝም በናንተ እርዳታ ነው እና በጣም ኣመሰግናችዋለው❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому +1

    wow betam desi yemil akerareb new bertu gebiya mediawoch

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Рік тому +6

    እናተን ሥከታተል በምከንያትነው ገባያወች👍👍👍👍👍💞

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 Рік тому

    ገበያና አንቴና ምርጥ ግንኙነት አመሠግናለሁ

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 Рік тому

    ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    ስለ fiberglass ሰፋ ያለ ቪዲዮ ብትሰሩል🙏

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ።

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Рік тому

    Enamesegnalen

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 Рік тому +1

    ግሩም መረጃ ነው
    ተባረኩ።

  • @demekugizat6969
    @demekugizat6969 Рік тому

    Thanks

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 місяці тому +1

    ሠላም ለዚሕ ቤት የገባ ሚድያ መከታተል የጀመርኩት አራት አመትነዉ የሚያመጣቸዉ ቪድዮ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
    አሁን አንድ ሁሉም ይትበሮች ቤት
    ጥያቄ የሆነ አለ አንድ ሠዉ ካረብ አገ ር ካሜሪካ መኪና ወደ አገረ ኢትዮጲያ ቢያሥገባ ቀረጡ ስት እደሆነ ብትጠይቅልን መልካም ነ

  • @krn9643
    @krn9643 Місяць тому +1

    በጣም ነዉ የምፈልገዉ የሚያስፈልጉ ግብአቶችም የት እንደሚገኙና ቢያስ እስከ ስንት ብር ያስፈልገናል ማሽኑም ግብአቶቹም ስደት ምርር ብሎኛል በቃ የሆነ ስራ የሚያሰራኝ ገንዘብ ማጠራቀም ፈልጌ ነዉ ምን ያክል እንደሚያስፈልግ በዝርዝር ንገሩን እናመሰግናለን

  • @rahmetmohamed4407
    @rahmetmohamed4407 5 днів тому

    insha'Allah one day

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 8 місяців тому

    Enamesegnalen hasabun ejg Tru new

  • @Saeed-nu9fu
    @Saeed-nu9fu Рік тому

    በርቱልን

  • @selamawit1475
    @selamawit1475 Рік тому

    Selbzuhanu techenkachu bemakrbachu seltrtachu egzabher yebarkachu!

  • @user-ij6ed6dt9i
    @user-ij6ed6dt9i 10 місяців тому

    አንዲቁጥሪ ናችሁ ገበያሜዲያ❤❤❤

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ገን እስከስተት ብር ይጨርሳል ስራውን ለመጀመር መረጃ ያላቹ ሹክ በሉኝ

  • @user-ri5qz2vm5f
    @user-ri5qz2vm5f 8 місяців тому +2

    ለፈሳሽ ሳሙና ወይም ላርጎ የሚያስፈልጉት ግብአቶች ምን ምን ናቸው ????

  • @lombekarato296
    @lombekarato296 4 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል መረጃ እየሰጣችሁ ስለላችሁ ከልብ እናመሰግናለን። እኔ በግሌ ሥራ የመስራት ፍላጎት አለኝ ነገር ግን የገንዘብ ችግር አለኝ የዱቤ አገልግሎት በደሽን ባንክ ዱቤ አለኝ ፕሮግራም የልብስ ሳሙና መሽን መግዛት እችላለው ወይ ?

  • @endrisabate6529
    @endrisabate6529 Рік тому +3

    የሳሙናው ማሸጊያ እና የላርጎው ማሸጊያ አብሮ ይመቻቻል ወይ

  • @yalenayemnoregziabher2527
    @yalenayemnoregziabher2527 Рік тому +1

    Raw material keyet new yemitagegnut?

  • @hanahanna6634
    @hanahanna6634 Рік тому

    selam wdmoche aserarun edey new yemnseletnew

  • @qeerroomalkaaballoo1877
    @qeerroomalkaaballoo1877 5 місяців тому

    👍👍

  • @user-pf9me5mh5l
    @user-pf9me5mh5l 3 місяці тому

    Ok

  • @rutieashata2803
    @rutieashata2803 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 2 місяці тому

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 Місяць тому +1

    የሳሙናዎቹን ግብአት ከየት ይገኛል ሐገር ውስጥ አለ

  • @Elisabatasmare
    @Elisabatasmare 3 місяці тому

    silkachihun lakulin

  • @terhasberhe
    @terhasberhe 9 місяців тому

    እናመሠግናለን ወንድሜ ግን ምን ያህል ነዉ ማሸኑ ዋጋዉ ግልጽ ቢሆንልን ስልጠናዉስ እንዴት ነዉ መዉሰድ የሚቻለዉ ክ/ሀገር ሰለሆንን

  • @enatdemelash7277
    @enatdemelash7277 Рік тому

    ekawn welayta magnet enchlalen

  • @loverresulsaalws1230
    @loverresulsaalws1230 Рік тому

    በብዛት(ከማከፋፈያው) የተፈጥሮ አበበ ፣ፊኛ፣ የምርቃት እቃዎች አሁን ያለበት ዋጋ አጣራልን ዋጋው ሳይጨምር አሁን በቅርቡ ጊዜው ስለሚሆን ይጨምራል

  • @user-dj6uh9oo5c
    @user-dj6uh9oo5c 7 місяців тому

    ወድሜ እኔ መስራት እፈልጋለሁ ክልል6 መተከል ነው ቦታው እዴት ልታግዘኝ ትችላለክ

  • @MikiGize
    @MikiGize Місяць тому +1

    በስንግል ፌዝ የሚሰራ ማሽን አለ ወይ?

  • @mszebenay5495
    @mszebenay5495 Рік тому

    ክፍለ ሀገር መስራት ብንፈልግ እንችል ይሆን

  • @AberuMaru
    @AberuMaru Рік тому +11

    የሻንፖና ኮንድሽነር ማምረቻ ማሽን አቅርቡልን እንወዳችኋለን

    • @user-bo6kc1ng5o
      @user-bo6kc1ng5o Рік тому

      የኔም ጥያቄ ነው ወሎ እሪት ሞልቷል የሬት ሻቦ ላመርት

  • @lombekarato296
    @lombekarato296 3 місяці тому +1

    የብድር አማራጮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ተመቻችቷል ወይ ?

  • @user-xs7iv5dp3i
    @user-xs7iv5dp3i Рік тому +1

    ቃል የለኝም ለናንተክበሩልን❤

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Рік тому

    ኢሻላ ልመጣነዉ ትንሽ ወሪ ቀሪቶኞል መስራቴ አይቀሪም

  • @LovelyHoverboard-kl6ff
    @LovelyHoverboard-kl6ff 7 місяців тому

    ብድር ለማግኘት ምን ያስፈልጋል

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 9 місяців тому +2

    በብድር ለማግኘት ምን ማሟላት ይጠበቅብናል

  • @user-ks4pu2uv7q
    @user-ks4pu2uv7q 5 місяців тому

    Silkachun askemetuln Ena ansu degmo

  • @sintayehuminda2907
    @sintayehuminda2907 Рік тому

    እኔ መሥራት እፈልጋለሁ።

  • @ayalewdesta858
    @ayalewdesta858 Рік тому

    የገላ የልብስና የአጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን እፈልጋለሁኝ
    እንዴት ነው ሂደቱ የምጀምረው ?

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 11 місяців тому

    መኖሪያ ቤት ተከራይ ያሉበት ግቢ ቢከፈት ሽታ አለወይ እስኪ መልሱልኝ

  • @user-bw1fs9od5h
    @user-bw1fs9od5h Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያዎች
    ዋጋቸው ስንት ነው

    • @Ethiopia-do5lk
      @Ethiopia-do5lk Рік тому

      እዚሁ እቪድዮ ላይ አለ እኮ አዳምጭው

  • @jemilabeautyspaandhenna6963

    አድሬሳችህ የት ነው

  • @FetaAnower
    @FetaAnower Місяць тому

    ማሽናቸዉ ዉድ ነዉ አንድ ሚሊየን ነዉ ሚሉት ሄዳቹ ሥታናግራቸዉ

  • @leyanhussien1215
    @leyanhussien1215 26 днів тому

    እኔ ክፍለ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ማሽኑ እዛ እያለሁ ቢበላሽስ

  • @tube-zt1zd
    @tube-zt1zd 3 місяці тому

    እፈልጋለሁ

  • @user-ho7ze6kp1n
    @user-ho7ze6kp1n 4 місяці тому

    ያመዋል እንዴ, ወንድም ,ያገር ልጅ ምናምን እያለ ይሄን ዋጋ ይጠራል እንዴ።

  • @mohamedmoganed6788
    @mohamedmoganed6788 7 місяців тому

    በጠምጥሩነው ፣ሚደገፈነው

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 2 місяці тому

    Eski biir abederona wode sera enigeba

  • @aronmeseleofficial
    @aronmeseleofficial 9 місяців тому

    ስልጠናውን በonline አይሰጡም እንዴ

  • @fissihahadgu4189
    @fissihahadgu4189 Рік тому

    i need this machine paying cash

  • @BBk14J
    @BBk14J 2 місяці тому

    እዛ ላይ ያስቀመጣቹት ስልክ አንዱም እንኳን አይሠራም ስለዚህ የሚሠራ ስልክ አስቀመጡልን

  • @zelalemwolde2292
    @zelalemwolde2292 5 місяців тому

    አድራሻ የት ይገኛል?

  • @fikerdesta8607
    @fikerdesta8607 8 місяців тому

    Beder endat new mesatut

  • @yaredloveful
    @yaredloveful 3 місяці тому

    ጥሬ እቃው የት ነው እዚሁ አዲስ አበባ ይገኛል? ጥሬ እቃው ምንድነው?

  • @user-mz7zh3vc8l
    @user-mz7zh3vc8l Рік тому

    Gobeze wetate nhe

  • @Emiye20
    @Emiye20 4 місяці тому +1

    ሰላም አንቴና ማንፋክቸሪንጎች! ስለምትሰሩት የሳሙና ማረቻ ማሽን ገበያ ሚዲያ ላይ አይቼ የራሳችሁን የዩቲውብ ገጻችሁን ቃኘት ለማድረግ ሞክሬ ነበር። ነገር ግን ስለማሽን ስራዎቻችሁ በበቂና አብደት የሆነ ማብራሪያ የለም። ስራችሁን አቁማችሁ ነው ወይስ ምንድነው? ስራ ላይ ከሆናችሁ ወቅታዊ የሆነ ማብራሪያና መረጃ በዩቲውብ ገጻችሁ ላይ ብትሰጡን።

  • @user-fn6dk8ej1d
    @user-fn6dk8ej1d Рік тому

    Anstgn mashn sent bew

  • @abayinegashu
    @abayinegashu 5 місяців тому

    ዋጋው ስንት ነው

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Рік тому

    ጥሪቃውንም፡ሚስማር፡ማምረቻው፡

  • @meryamfewzi4709
    @meryamfewzi4709 Рік тому

    Mertoch nachu

  • @Resumedia1989
    @Resumedia1989 Рік тому

    ማርቆስ አላቹ ?

  • @ChriseGecho
    @ChriseGecho 4 місяці тому

    የዝህ መራች ስልክ ፈልጋለሁ

  • @AlemuKebede-er9tf
    @AlemuKebede-er9tf 5 місяців тому

    ለቀረጳ ብለው ያመጡት ማሽን ነው እነርሱ የሰሩት አይደለም እያታለሉ ነው

  • @mohamedmoganed6788
    @mohamedmoganed6788 7 місяців тому

    እኔ ምለው ስልክ ቁጥረህን አስቀምጥ

  • @assdf4222
    @assdf4222 Рік тому

    ግን አመልሱም😢

  • @kassahuneyayu4318
    @kassahuneyayu4318 Рік тому +2

    ይሄን ስራ ለመጀመር ፈልጌ ነበር እኔ ያለሁት ባህር ዳር ነው ስልጠናውን እንዴት ላገኝ እችላለሁ

    • @Mohammwd-rc5lh
      @Mohammwd-rc5lh 4 місяці тому

      እኔም ባህር ዳር ነበርኩ

  • @HabteSole
    @HabteSole 2 місяці тому

    አድረሻ ስልካቹን ስጡን

  • @FetaAnower
    @FetaAnower Місяць тому

    ዋጋቹ እዚጋ የሚሉትና ሂዳቹ ሥጠይቁ ጭማሪ አለዉ በጣም

  • @hetabaslame1877
    @hetabaslame1877 9 місяців тому

    ብየዳው የታያል ጥርት ያለ ነገር የለውም

  • @user-hg8ct5fe7u
    @user-hg8ct5fe7u 11 місяців тому

    አድራሻችሁ የት ነወ? ማሽኑን ማሰራት እፈልጋለሁ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 місяців тому +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @ወሎሀራዉላጋyoutube

    ሰላም ነህ ወንድም የሳሙና ማሽን ስልክቁጥር አስቀምጥልኝ እኔ ፈልጌ

  • @GoodTimes-ke1tk
    @GoodTimes-ke1tk Рік тому +1

    ወደ ክፍለ ሀገር መውሰድ እንችላለን ወይ? ምክንያቱም እናንተ ስለሆናችሁ ምትተክሉት የተከላውን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?

    • @zinawtsegaye4450
      @zinawtsegaye4450 11 місяців тому

      የተከላ አገልግሎት ቢገለፅ

  • @lemlemtamasgen3333
    @lemlemtamasgen3333 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titika-gc2me
    @titika-gc2me Рік тому

    ምን ያክል ይፈጃል መነሻ

    • @titika-gc2me
      @titika-gc2me Рік тому

      በስንት ብር መጀመር ይቻላል

  • @Muler-wu8le
    @Muler-wu8le 24 дні тому

    1 address
    2 phone

  • @markosdemissie3150
    @markosdemissie3150 Рік тому

    ይሄንን ደግሞ ስራ ላይ ደግሞ ሄዳችሁ አሳዩን

  • @user-wq5td2bq7j
    @user-wq5td2bq7j 8 місяців тому +1

    ኮበልቻ ላይ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 9 місяців тому

    አድራሻችሁ የት ነው? ስልክስ?

  • @osmanmohammed9271
    @osmanmohammed9271 Рік тому

    ስልክ ቁጥር ስጡን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @FetaAnower
    @FetaAnower Місяць тому

    ሥልክ ቁጥራቹ

  • @MikiGize
    @MikiGize Місяць тому +1

    ስልክ ቁጥር

  • @selemunhailay6780
    @selemunhailay6780 Рік тому

    ወደ መቀሌ መሄድ ይቻላል በልልኝ በዛላይም የማሸግያ ፌስታል ማሽኑን እንዴት ነው ጠይቅልኝ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Рік тому

    ሠላም፡ስለአገልግሎታች፡እናመሠግናለ
    እባህ፡ወንም፡ብሎኬት፡ማሽን፡እና፡ሚስማር፡ማሽን፡አቅርብልን፡ወንድሜ፡ጫላ፡ያቀረበውን፡አይቻለሁ፡ግን፡ቆይታል፡እና፡ቦታውን/መገኛው ቦታ/ጠቁመን❤

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Рік тому

    ኬሚካል የት ይገኛል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @messaybekele2110
      @messaybekele2110 Рік тому

      @@gebeyamedia በጣም እናመሠግናለን
      በተጨማር አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልኝ እያልኩ ተባረኩልኝ በርቱ እላለሁኝ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

    • @MelkamMewahegn-cf7sf
      @MelkamMewahegn-cf7sf Рік тому

      vido lay yelm
      ,እባክህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @senakena1385
    @senakena1385 Рік тому

    Address yet nw? Phone number

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому

    Thanks