@@habtemariam782 what do you mean?? I am talking about those shameless men who has no fair of the Lord at all and abuse women physically, emotionally, ... and destroys family.
Milasii kurit ybellish yeni Konjo seblye minm agelaletsish Ke emnet gar bayhidem gn demo wdidd adrgshalew Yeni ahun yafekerkuat seit sex kenigara tadergalech befkir menged gn endni adelechim ya endayalif ya endatker bemil menged hulet lib eza mitkerbegn ymeslegnal . Seblye dewylign bewist Mesmer
He is right ;;pls think twice Seble I think you forget that we are in the fasting so what's these all Ur idea??? What the meaning or sex @this time? እግዚአብሔር ማወቅ በስጋ ሀሳብ ከሆነ ከንቱነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
Still, you don't get it what i am talking about or what she talking about in beginning 6:31 just listen.. what is she tried to say... even she wasn't happy to reply or answer the question because of a private matter.. she wasn't comfortable at all ... if you understand amharic you will figure out easily...Yoni Magna control freak jerk he want everybody to be his puppet and to take command of any situation telling everybody what to do.. big mouth who told him if you are pente religion person always a stake with bible not allowed to do anything always standing or sitting like statue...give me break.
አሜን አሜን አሜን ተባርኪ
ሰብልዬ ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ (አንደበትሽን ስብህናሽን ስነስርዓትሽን ንግግርሽን)አስተሳሰብሽን ሁለመናሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ
Hi Sebiliyiye Betam des yemil message newui wonderful message amazing GBU tebarekilin igiziabhiear abzuto ybarikishi
I think you have to be careful prescribing medication on line with out have a professional license
አዳሜ ያጠረ ለማሳደግ የረዘመ እንዳታሳጥሩ ተጠንቀቁ!! Side effect አለው
lol
ሰብልዬ እንኩዋን ደና መጣሽ
ትምርቶችሽ ደስ ይላሉ ቀጥይበት ጌታ ይባረክሽ ደሞ ስለ ሰው አትጨነቂ እግዚአብሔር መልካም ነዉ
Amen Amen
ሰብለ ኮሜቴን ካነበብሽ ይሄን ምስክር ላስቀምጥልሽ እኔ ባለትዳር ነኝ ከአገባው 12 አመት ባሌ የፍቅር ሰው ነው እኔ ግን መውለድ አለመቻሌን ሳስብ በጣም እበሳጫለው እነጫነጫለው ባጠቃላይ ምቹ ሴት አነበርኩም አንቺን መስማት ከጀመርኩ ነው የተስተካከልኩት እና ዮኒን ጨምላቃን ሰምተሽ እዳታቆሚ ትምህርትሽን ከፈረንሳይ ሚሚ ነኝ
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ ayzosh egziabher yisetshal
@@ethiopiaethio9607 😍
@Ethiopia Hagera ነይልኝ የኔ ውድ ለም አልወስድሽም
@Ethiopia Hagera አሜን የኔ ውድ
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ፅልይ ይሰጥሻል
ዎይ ሰብልዬ... እኔ ባሌ ነው ብዬ ባገባሁት ወንድ, I saw hell on earth. ግን እግዚአብሔር ይመስገን አይምሮዬን ከመሳት ሁሉ ጠብቆ ልጆቼን ብቻዬን እያሳደኩ ነው:: እእግዚአብሔር አይጥልም::
fana hadsh
He got smaller?
@@habtemariam782 what do you mean?? I am talking about those shameless men who has no fair of the Lord at all and abuse women physically, emotionally, ... and destroys family.
አብሽሪ
ወይ ሰብልዬ የገባሽ ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ አቦ ኑሪልን ከ ላስቬጋስ
ሰብሊ የወነት ልክ ነሽ ትልቅ ትምህረት ነው አናመሰግናለን
I am just curious, what is your profession? Are you medical doctor or psychologist?
አር ሰብልዬ የምን ውርጅ ነው የዎርደባቹ ከ ማኛው ጋ ወይይ ዛሬ ሲሰድብሽ ነበር እኮ ሰብልዬ ለነገሩ ማኛው ጋዳኛ ማርግ ልድመት ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው እኮ🤔🤗አይዞሽ ሰብልዬ ቦታ አትስጪው እኔ አድናቂሽ ነኝ👉😍
አንቺኢ፣አሮጊኢት፣እውነእትም፣አሮጊት፣አፈርእ፣ብዬኢ፣አንቺኢ፣ብትሞቺኢ፣ይሻአልሻአል፣ሙቺኢ፣ሙቺኢ፣አፈር፣ብይኢ፣ሙቺኢ፣አፈርእ፣ብይኢ፣፣፣
You so sweet thanks
ሰብሊ እኔ እደግፍሻለው ትክክል ነሽ ስንት ወንዶች እንደዚህ አይነት ችግር አላቸው ይሄ የተፈጥሮ ቢሆንም ግን በህክምና እና ሰዎችን በግልፅነት በማማከር መዳኒት ማግኘት ይቻላል ግን ወንዶች እፍረት ስለሚያጠቅምቸው ትንሽ ነው ብልቴ ችግር አለብኝ ብለው ለመናገር ይሸማቀቃሉ ስለዚህ ሴቶቻቸው ሌላ ወንድ ትፈልጋለች መሞት ስለሌለባት እና ሰብሊ የምትፈልጊውን ማስተማር መብትሽ ነው ዮናስን እንዳትሰሚው
ሥለኛ ሥለሴቶች የምታወሪው ሁሉ ይመቸኛል ቀጥይበት እህቴ
Very true 👍
hind salem sile position?!
Wuoooooooooou sebelye ye Leba Tenagrshlege God bless you mare Tekekele
አንቺስ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ምን አይነት መተርተር ብቻ ነዉ ምታውቄው
Ana እየሱሰ ስላሜ ነው @Asmsesay, yehonesh Doma...mn metefo neger awerach na nw Eyesuse belesh Emetasmeseyew ...she told the truth.
Ana እግዚአብሔር መልካም ነዉ አፍሽን ዝጊ
ዋዉ ሠብሊ ይህንን አሜተኛ ህዝብ ሥድብና ትቸታ ተቋቁመሽ በፋቅር እንደንማማር ሥላደረግሽ ብዙወቹም ላፋመላቸዉ ቢያዘሩምግን ጥቅም እያገኙበትነዉ ከትምህርትሽ አደንቅሻለሁ እህታችን ሠብልዬ እንዳች ያሉትን ያብዛልን እዉነት መራራነዉ ማንም አይወደዉም አንችግን ምንም ቢሉ እንዳትተይን በርችልን የኛጀግና
habesha wit sile shigora asitemarechish aydel?! anichi min tmt yasifeligishal sheguwari ayidelesh?!
@@sherifali4297 what the means????
Yap sebi
አረጀሁ አትበይ ገና ለምለም ነሽ ውብ ነሽ የአፋችን ቃል ሃይል አለውና አንቺ ጀግና ቆንጆ ውብ ወጣት ነሽ ካየሁሽ ጀምሮ ወደልጅነት እና ውበትሽም እየጨመረ ነው
ua-cam.com/video/iadat5gNs9A/v-deo.html&feature
☝ ☝☝☝☝☝
Betasab yihunu adadis video ba tolo endedarsot linkun bamakat
Seblya, you are the best, don't hear about anyone who talk bad about you.
Sebelye yen mare betame dese ye mele melakete new Gta yebarkesh 😍😍👍🍎🍋🍍🍈🍒🍊🍓🍅🍏🥝👍👍👍👍
በጣምጎበዝነሽአደቅሻለሁንግግርሽሁሉእዉነትነዉ
Eseyeeee seble zare des emile melekt le yoni,emngrew gegna teftu neber....ufff angeten arashgh!! Pls afhn gta wend hun!!
በጠቀለለ አይደለም ባጎረሰ ነው ዋናው ቁም ነገሩ ማጠር እና መርዘሙ ሳይሆን በሰራ ነው +ፍቅር
You have 3 kids.
How you find time to
be on social media?
Great Job sable! gobezzz my sis
ሰብልየ በጣም ነው የምወድሽ ስለ ምክርሽ በሙሉ እናመሰግንሻለን
Hey Ethiopian people everybody not supposed talk politics i think she's trying to give good lesson uf you don't like it leave her alone
I Like you sebley you are wonderful girl 😍😍🤞🤞
sebeleye benatesh feteshen menden new metekebew?
Thank you seblye
ሰላምሽ ይብዛ በጌታ ደም ተሸፈኝ ተጠበቂ አንቺ ላይ ያለው ከእነርሱ ይበልጣል በኢየሱስ ደም ተሸፈኚ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒ እኮ የለየለት ሀገር ያወቀው የዘመናችን ምርጥ እብድ ነው ተውት 😅😅😅
In the name of Jesus, you're so... gorgeous! 😉
Ewonete new yemeleshi, betame gobez neshi Asetewayi.
Everything you say is true.
ልክ ነሽ ሰብሊ እናመሰግናለን
ሰብል መጣሽ የኔ ማር ስወድሽ
ግን እኮ እኔ በጣም አይናፍራ፣ነኛ የሁ አንችን መያት ሱሲ ሆኖብኛ ነዉ በቃ ዉድድድድ የኔ አስታዋዪ
ሰብሊ Sweetttyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy ምርጥ ሴት
sweet jamil min ayinafar nesh sile sex position afishin kefitesh retatibesh eyadametish!?
ሰብሊ አለህ ያሽልሽ እስቲ ላዳምጥ የዛሬውን ትምህርትሽን ሰብሊ አፍንጫሽን ከነኩብሽ በያቸው አፍንጫ ቢገተር እንደ ስልክ እንጨት
እኛ እንበልጣለን እነጎራዲት የሴት ልጅ ውበትዋ የደስ ደስዋ ነው ስለዚህ አልፈሻል
zizu ahmed hijan lebisehi sile sex position timariyalesh!? kiniziram!
@@sherifali4297 የኔን መማር ነውር አደረከው የአንተን ስድብ የበከተ አስተሳሰብህን ከምን ልቁጠረው ምንስ ልሰይመው ሙለ የሆነ ሰው መጀመሪያ ያዳምጣል አላህ ሂዳያ ይስጥህ
በርቺ ሰብሊቲ I like your tech
በትክክል
Danke
ስብሊ ግልፅ እና አስተዋይ ሴት ነሽ የመፃፍቅዹስ ትምርትሸን ፀሎትሽን አልሳተፍም።ነገር ግን ስነምግባርሽ ከምትናገሪው መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገሽ እረዳለሁ።የምታስተላልፊው መልክት ሁሉ እውነት እና ለብዙዎች ትምህርት ነው። ሰዎች ኢሞሽናል ሆነው ቢነቅፉሽ ተያቸው።በርች
እደዚ የሚያደርጉ ወዶችን በስሜት አሳብደሹ ለማረግ ሲፈልግ ጥለሹ መነሳት 😜😜😜😜
ሰብሊን የምትወዱ ፎቶውን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
Anichem yenen subscribe aderegi enem adiregehalew
ሱሴ ሁሌም መልካም ነገር ተናገሪ ማንንም አትስሚ
የትእደሚወጣአ የት እደሚገባአ ሁለቱም አይተዋአወቁም ማአለትነው የትእደሚሄድ ማአወቅ ካልቻአለች የት እደሚሄድ ካአነገራአት የሆነ ችግር አለማአለትነው
Konjoooo😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏
what u said all is right yene konjo
የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ
በግልጽ ነትሽ በጣም እኮራለሁ በርች እሽ ያንች ፕሮግራም ያልተመቼው ሰው ጥርግ ማለት ይችላል እሽ ውድድድድድድ
ቀላል ነገር ነው ሌላ ሴት ወዶ ነው እሱዋን በጥቅም እንደምትገዛ አወቀ እና ጥቅሜችን ቁጭ አድርጎ ሌላዋ ጋር ይሄዳል
Batekekl sable konjo seweet nashe Love you
What is tortch?
Seble endetnesh ene emwedew meteshashet menqaqef menekakat benat
Side effects yesihen takyalesh. Behwala mulu be mulu baynessass. Be hege endemyasteykesh takyalesh.
እግዚአብሔር ይማርሽ ሰብሊ
Milasii kurit ybellish yeni Konjo seblye minm agelaletsish Ke emnet gar bayhidem gn demo wdidd adrgshalew
Yeni ahun yafekerkuat seit sex kenigara tadergalech befkir menged gn endni adelechim ya endayalif ya endatker bemil menged hulet lib eza mitkerbegn ymeslegnal .
Seblye dewylign bewist Mesmer
አይዞሽ💙💖💚💛💜💓
ሰላም ላንች ይሁሁን አንድ ነገር ልነግርህ ባኔ ነስይማረውና ያለፈ ፍቅር አንድ ልጅ ስንወልድ ብቻ ነው የነበረ ፍቅር ከዛ ብሃላ ምንም የለውም የነ 3 ልጅ ጨመር ከዛ ስራተኘ ይመስለኛል እኔል ጆ በጣም ነው የሜወድ ።አሁ ያንች ሲሰማ ይቆጨኛል እዚህ ትውልድ ታድላቹ እግዚአብሄር ያመሰገንኩ ነው ።
ንገሪልን ሰብሊ ለሴቶች መንታ ምላስ
Ayezosh egziabher yemaresh
True
ግን ምንድነው የምተቻቹት
ዋው ሰቢሊ ትምህርትሽ ተመችቶኛል ተባረኪ።
ሰብልዬ የኔ ጀግና ሴት ደጋግሜ እነግርሻለው ቦታአትስጫቸው ስለምወድሽ ላንቺ ብዬ የዮናስንም የፍቅርተንም ሰማዋቸው በእውነት አረብ አገር ይግደለኝ እግዚኦ መአርነ ክርስቶር ምን አይነት ዘመን ነው እየተንሱ ትንሹንም ትልቁንም መዘርጠጥ በጣም ሼም ነው አሜሪካንን ጠላዋት ምንድነው ጉዱ ለነገሩ ዶ/ር አብይን የሰደበ የቆሎ ጎደኛው አርጎ የተሳደበው አንቺን ቢሰድብ አይገርምም አንቺ አትጨነቂ ንቀሽ ተያቸው እኛ ተምረናል ካንቺ ፍቅር ይሆንሽ ነሽ እንደውም የበለጠ እንድትሰሪ ያረጉሻል ውድድድድድድድድድ
ሰብሊ ዮኒ መጋኛ ዞረብሽ ወይኔ ዛሬ ነው የሰማሁት ይቅርብሽ ከሱ ጋር አትመላለሽ ለምን ስድቦቹ ያስፈራሉ ያለው አማራጭ መፀለይ ነውየነገር መናፍስት በየሱስ ስም ይመቱ ምን ባጠፋሽ ይሰድብሻል ፍቅር ነበራችሁ እግዚሐብሔር ይቅር ይበለው።
"2wedo Ayehonm"............
Show manner as like u hv family, respect ur family... do't talk about sex, teach God's word...
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰብልየ
Anchi shermuxa bitiregagi tiru newu. Baalege seet asedabi.
ጎበዘ ነሽ በእውነት በርቺ ግን ኢትዮጵያዊ መሁነሽን እጠራጠራለለው
አንቺ ሴት በጣም ሴስኛና ወራዳ ባለጌ ሴተኛ አዳሪ ነሽ መቼም ባለቤት ያለው ስው እንዳንቺ ሊሆን አይችልም እባክሽን እኛነታችንን አታዋርጅን።እንደው እባክሽን በሀይማኖትሽም ቢሆን እንዲህአይነቱን ነገር በአደባባይ ማውራት አይፈቀድም ኧረ በህግ አምላክ በህግ። አለባበስሽ አነጋገርሽ ኦቨርአክትሽ ሁሉ ሌላ ፍለጋ ነው ።ለምን ላይሰንስ አውጥተሽ ፍላጎት ሽን አታደርጊም እባክሽን እባክሽን ኢትዮጵያ ውያን ይህ አይደለንም ችግር ካለብን ጓደኛ አለን ዶ/ር አለ ዘመድ አለ እና ያንችን ምክር እንዲሁ በሚስጥር ለሚጠይቁሽ አርጊው። ባልሽ ሀበሻ ቢሆን ምን ያክል አዋርደሽው ነበር በእርግጥ ስላልሆነም ነው እንዲህ የምትባልጊው።
እግዚኦታ እኔ ራሱምን አይነት ባል ነው ያላት እያልኩኝ ሀበሻአይደለም ባሏ?ያለዛሬም አላየኋት ስታቅለሸልሽ
ሰብለ ይልቅ እስኪ እደጨት ድርቅ አርጎ እሚያከሳ ነገር ንገሪን ላብድነው በውፍረት ምክናያት
እኔን ያከሳኝን ልንገርሽ ነስከፊ ጥቁሩ ምንም ሳትቀላቅይ በወፍራሙ በቀን ሶስቴ ብጠጪ ምግብ እሚባል አያምርሽም ካልበላሽ ደግሞ ያው ግድ መቀነስሽ አይቀርም ይሄን ስልሽ ግን በአንድ ለሊት የሚሆን አደለም አመትም ሊፈጅብሽ ይችላል ....ከሚገባው በላይ እንዳትበዪ ይረዳሻል ማለት እንጂ እስከነጭራሹ ይዘጋሻል አትበይም ማለት አደለም
@@hanatgt1325 እህቴ ውይ እሱማ እናቴ ሱሴ ነው ብሬ የጨረሰው እይውልሽ80ኪሎ በግድ ውሃ በብዛት እየጠጣሁ ምግብ በቀን ቁርስና ምሳ እየበላሁ 73ገብቼ ነበር ግን 4ወር ነው አሁን ደሞ ክምኦን ቀረፍ ዝጅብል እያፈላሽጠጭ በለውኝ እየሞከርሁ ነው 63 እስከባ እዴው እለፍለሁ ማር አመሰግናለሁ
@@sarateensy3086 ግድ የለሽም የኔ ቆንጆ ተስፋ ሳትቆርጪ ቀጥይበት በርቺ
He is right ;;pls think twice Seble
I think you forget that we are in the fasting so what's these all Ur idea???
What the meaning or sex @this time?
እግዚአብሔር ማወቅ በስጋ ሀሳብ ከሆነ ከንቱነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@@freelavin3317 there is a time for everything;I know that she is a positive person but what the meaning of taking about sex @this time???
Still, you don't get it what i am talking about or what she talking about in beginning 6:31 just listen.. what is she tried to say... even she wasn't happy to reply or answer the question because of a private matter.. she wasn't comfortable at all ... if you understand amharic you will figure out easily...Yoni Magna control freak jerk he want everybody to be his puppet and to take command of any situation telling everybody what to do.. big mouth who told him if you are pente religion person always a stake with bible not allowed to do anything always standing or sitting like statue...give me break.
Wow..wow
ዩኒኮ ግም ዝፍጥ ትቦአፍ ነው የታወቀነው ብዙም አትገረሚ ይኤ ጁሀናም ግም አፍ ነው
ሰብልየ 🌷የኔጣፍጭ. ደናነሽ
alhamdulilah alhamdulilah anichi musilim honesh ye sex position timariyLesh?! gin le halal balish yifekedal !
sebliye ya balege yonas simishin bekoshasha afu sileterash tenadjalehu . balege fikir aywedletm nikesh teyw
ቆይ ግን ሰብልዬ እውነት አንቺ ወንጌላዊት ነሽ (ዮኒ ማኛ) ስላንቺ ፖስት ያረገውን አየሽ? ግን ኣንቺ ለምን ዓለማዊ ነገር ላይ አይንሽን ጣልሽ እንደዛ ከሆነ?
Are you expert ? Or expriance ? Let me tell os .
ይቅርታ ሰብሊ በእርግጥ ጥበብ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ነገር ግን ይህን መጠቀም ሀጢአት አይደለም? ምክንያቱም ለሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እንኳን በእምነት ደረጃ ይከለከላል ምን ትያለሽ?
አንቺን ብሎ ወንጌላዊ እውነት ጌታን ብታመልኪ ይሄን የ666ን መዳኒት ተጠቀሙ አትያቸውም ነበር በተፈጥሮ ትመክሪያቸው ነበር
ጥሎብኝ ሾካካ ወንድ አልውደም እኔም very true
💖💖💖
ሰብልሻ እኖድሻለን ግን እንደ እባብ ቆዶሽን እየቀየርሸ እንጂ አሮጊት ነሸ 👏👏💓
Smiea tesasichi newui Sebiliye
Yodit Tesfay nen
ሴክሳም አንች ሴክስ ፊልም ብሰሪ ይዋጣልሻል
ሲበዛ እርካሽ ነሽ
Errrr sebliye Fiker erope yalu wondochi sayibetu ayikrem Ene selke dewololegni becha selalanesawulet betam yemakeberew lij betext endet endesdebgn betayi OMG fetri masetewa yisetachew lehulum sayihon alu and and balege wondochi
We. love you so much
Hey! You word is powerful! It goes to the bone! Men
abriham demise kkkkkkkkkk!
ምን ያነጫንጫችዋል እርግጠኛ ነኝ ወይ ብልት የላችሁም ለዚህም ብላችሁ ቂጣችሁን ሰለምትወጠሩ ነዉ! አረ ተማሩ ደግሞም over ተቀብታችሁ የአህያ እንዳታሳክሉት
zion tomas kkkkkkkkk! basitemarechish position mechal newa!
Beautiful sister
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብልዬ 🙋🙏! ጌታ ይማርሽ ውዴ ❤️
ሰብሊ አይዞሺ ፈታሪ ይማርሺ ሰብልየ እነ በታም ነዉ የሰዉን ሚስትር የምተብቀዉ
ዮኒ እንደገደለሽ መቼ አየሽ ግን አለሽ ኧረ በቃህ ዮኒ ስትዪ ነበር
Hi
anche konjoo selam neshe
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ
Sister, getash Allah kalhone, then you are lost, you desperately need to read and learn Quran
ወሬሽን ጨርሸ አልሠማውም ብቻ አለፍ አለፍ እያልኩ እሰማዋለሑ በጣም ታዝናኒያለሽ ማለት ሳቅሽ ይመቸኛል
ወይ ሰብልዬ #ቁንጮ ያንች ነገር እንዲህ ሆኖ ይቅር?