Ethiopia - በመጨረሻም አነጋጋሪው አዋጅ ፀደቀ | ታከለ ኡማ በትርፍ መጡ | ጦሩ ትልቅ ድጋፍ አገኘ | በሙስና የተባረሩት ሹመኞች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 64

  • @abby87877
    @abby87877 13 днів тому +7

    ዶ/ር ደሳለኝ እናመሰግናለን

  • @hunegnawsimachew599
    @hunegnawsimachew599 13 днів тому +11

    We proud of you Dr, Desaleg chane

  • @zx9713
    @zx9713 13 днів тому +14

    ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ፈጣሬ ይጠብቅህ ብቻ😢😢

  • @DerejeSacho
    @DerejeSacho 13 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ትኑረ❤❤❤❤

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 13 днів тому

    ዶ/ር ደሳለኝ እናመሰግናለን ጀግና ሰው ነህ

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 13 днів тому +2

    Good question respected HPR..Dr .... Thanks for your positive view and understand your people.

  • @ErN-lw9in
    @ErN-lw9in 13 днів тому +7

    We will take our country back it is a matter of time.

  • @maliketube3888
    @maliketube3888 13 днів тому +5

    ዶክተር ደሳለ ጀግና ለሆዱ የማያድር አንተ ብቻ ንገስ

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 13 днів тому +6

    እኔ ግርም የሚለኝ ህዝብ ተወካዮች ለህዝቡ ነው የተወከሉት ነገር ግን ከህዝብ ጥቅም በላይ የመንግስት ፍላጎትን የፈፀሙት ነው
    አንድም ከመንግስት የመጣው ህግና አዋጅ ፖርላማው አይሆንም ህዝቡን ይጎዳልና ሀገርን የሚጓዴ ነው ብለው አዋጁን ውድቅ አዶርጎ የማያውቅ ፖርላማ የህዝብ ተወካዮች መሆን ያለባቸው የመንግስት ተቆርቋሪ ተቋም ማለት አለበት ባይ ነኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ዶክተር ደሳላኝ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን እውነት የሚናገት አይወደድም 😢

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 13 днів тому +7

    ይበለው የሀገሬን ሰው የእጁን ነው ያገኘው

  • @EliasYasin-q7r
    @EliasYasin-q7r 13 днів тому +2

    አንጀት አርስ d/r thankyou ህዝብ ግን ተደግሞበታል ፈዟል ባይኖርስ እንደዚህ አይነት ኑሮ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 13 днів тому

    Welcome ❤❤❤❤

  • @TatayG-x4x
    @TatayG-x4x 8 днів тому

    0:31

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 13 днів тому +2

    ደኩተር ደሳለኝ እባክህ ዝም በል አውሬው ይበላሀል

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 13 днів тому +1

    የመንግስት ሰራተኛ መሆን እና መማር በቃን!😂😂😂

  • @nigussbekele7475
    @nigussbekele7475 13 днів тому +1

    I’m really appreciate 😮😮😮😮😮❤❤❤doctor desalgne chaane

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 11 днів тому

    የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ውስጥ የለም፣ኖሮም አያውቅም፣የአገዛዙ ምክር ቤት ተወካዮች ቢባል ይሻላል፣ሲመረጡም እኮ ለሕዝቡ ሳይሆን ለአገዛዙ የሚወግኑ መሆናቸው ተረጋግጦ ነው ለውድድርም የሚቀርቡት፣ተመረጡ የሚባሉትም ባብዛኛው በተጭበረበረ መንገድ ነው።ይሄ እኮ ያደባባይ ምሥጢር ነው።

  • @NdakhaliraNyatwa-v5h
    @NdakhaliraNyatwa-v5h 13 днів тому +2

    1

  • @AyalnehDejene-h3q
    @AyalnehDejene-h3q 13 днів тому +1

    Amlak Yidreslen

  • @Mule0411
    @Mule0411 13 днів тому

    ቢያንስ የሚከፈለው ግብር ምጣኔ(rate) በጣም ዝቅተኛ እንድሆን የማድረግ ፍላጎት ያለ አይመስልም። የኬንያ የነፍስወከፍ ገቢ ከኛ የበለጠ ስለሆነ ንፅፅሩ ትተው rate በጣም በጣም ዝቅ ማለት አለበት

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 13 днів тому +1

    አብይ፣ የፈለገውን ህግ። ቢያወጣም በቅርብ ቀን አብይ ሲወገድ ህጉ ይለወጣል። ቀዶ ይጣላል።
    አብይ በአምላክ የመጣ መቅሰፍት ነው። አምላክ ያስወግደዋል።

  • @ApAll-yl1uj
    @ApAll-yl1uj 13 днів тому

    አላህ ሰላም ያምጣልን ያረብ

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 13 днів тому

    ታከለ ያለበት ቦታ ትርፍ ተገኘበት ክተባለ በወረቀት ላይ ብቻ ነው)))

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 13 днів тому

    ከህዝቡ ነጥቆ ዱባይና አሜሪካ ሪል እስቴት የሚገነባ መንግስት ስላልሆነ ልማቱም እድገቱም በግልፅ የሚታይ ነው ዬትኛውም ያደጉና በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት የሚተገበር ነው እኛም ካሁኑ እንለማመደው

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 днів тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢😢😢😢

  • @JemalTemam-j7l
    @JemalTemam-j7l 13 днів тому

    ለህዝብ፡እንቁም

  • @teshalebiru5201
    @teshalebiru5201 13 днів тому +3

    The only people's representative in the parliament - Dr. Desalegn Chanie. God bless you!!

  • @jemallEshetu
    @jemallEshetu 13 днів тому +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂😂😂

    • @TumoroAnsho
      @TumoroAnsho 13 днів тому

      Ara jante qadmalo😅😅

  • @hulege
    @hulege 13 днів тому

    ፈታ

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 13 днів тому

    የኢትዮጵያ ፓርላማ የአህዮች ስብስብ ነዉ የሚበሉትን ብቻ ነዉ የሚያስቡት

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 13 днів тому

    ህዝብን ለማደህየት ገና በቁም ኩላሊት አውጥተው ይሸጣሉ

  • @SentayehuHile
    @SentayehuHile 13 днів тому

    በፈጠረህ የኢትዮጵያ መንግስት በቃ ግደለን ጨርሰን በቃ ውሀ ሳንጠጣ አናድርም አይደል መርዝ ጨምርእና ጨርሰን ከዛ በሰፊው ኑርበት ፈጣሪምስክሬነው በበኩሌ እንዴ በቃ ወልደንም ማሳደግ አልቻልንም ልጆች አሏችሁ እራበን ብለው አያውቁም ወይንም እርቧችሁ አያውቅም እና ዘበኝነት ሰርዜ የለኝን ታክስ ብላችሁ ስትበሉት ለልጆቼ ድንጋይ ላብላ እኔስ ፈርዶብኛል አፈርልብላ ለምንወለድኩኝ መሀን ባደረገኝፈጣሪ 😭😭 ጨቅላወቼን ከማሳቅቅ ግንፈጣሪለምንአይፈርድም አይማሩም አይለብሱም የኛልጆች ሰርተን ደሞዛችን ለናንተ በቃ ይሄነው ማደግ በፈጠራችሁ በፈለጋችሁት ግደሉን በቃ አስጠላናችሁ በቃ ግደሉን እራስን ማጥፋት ሀጥያትነው እንጂ ደቂቃበልቆየን ጨርሱንበቃ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 13 днів тому

    ለህዝብ የተመረጠ መንግስት ስለሆነ ዘንዶው ይውጥሀል እባክህ ዝም በል ዲክታተር የሆነ ገዥ ያለበት አገር እኮነው ያለንበት የባርዮሽ አገዛዝ የሰፈነበት

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 13 днів тому

    ጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲ መኖር በጣም ጠቀም ነው

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 13 днів тому

    Masha Allah takale barta Allah bless you

  • @ayelehabte6787
    @ayelehabte6787 13 днів тому

    ኧረ ጡረተኛስ እጣፈንታው ምን ይሆን ?ለሱሙ ቤታለው

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 13 днів тому

    የተከበሩ አቶ ደሳለኝ አስተያየት ትክክለኛ ነው የመንግሰት ሠራተኛ 35./.የገቢ ግብር እና 4./.የጦረታ ይከፈላል በአጠቃላይ 49./.ከሚያገኘው ደሞዙ እየተቆረጠበት የቀለሰው እጎጆው መንጠቅ /መዝረፍ ቢባል ማጋነን አይሆንም ።

  • @nuredinmohammed5976
    @nuredinmohammed5976 13 днів тому

    ደቡብ ምዕራብ ክልል ሠበር ሠሚ ችሎት በሙስና የተጨማለቀነው 1 አመት የቆየ ይግባኝ ይቀበላሉ ይርጋ ብለው አይመልሡም ሌቦች ናቸው

  • @AberashAssefaOrdofa
    @AberashAssefaOrdofa 13 днів тому

    Aea wdit end

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 13 днів тому

    ይሄ ሚዲያ የ አብይ ሚዲያ አገሩ እየፈረሰ የሚያወራዉ ማደንዘዣ.......

  • @ermiyasbelay6507
    @ermiyasbelay6507 13 днів тому

    Turetegna sichemer demoz aychemer yeminagerlen helm ahunem begelets altekmetem memgeset ayersan

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 13 днів тому

    ለምንስ እዋጅ ፀደቀ ይባላል ገና ሳይቀርብ አይደል እንዴ የሚፀድቀው
    ፓርላማው ሙሉውን ድንጋይ
    ነው የሞላው ከ ጥቂት ተቃዋሜወች በቀር 😂

  • @mulukenassefa6358
    @mulukenassefa6358 13 днів тому

    ደሳለኝ ጫኔ / ዶ/ር / ብለህ ጥራው ወይም የተከበሩ

  • @AsheAsfaw-q6c
    @AsheAsfaw-q6c 13 днів тому

    ክርስቲያን ታደለ ኬት መጣ

  • @seidshiferaw4817
    @seidshiferaw4817 13 днів тому +1

    መንግስት ሠራተኛው ሙሉ ደመወዙን ቀሙት ምንም አያመጣም 😆😆😆😆

  • @Wosido7901
    @Wosido7901 13 днів тому

    Ethiopian leaders, it's time to awaken and recognize the reality of the country you inhabit. The suffering of hardworking, innocent people will soon catch up with you. Members of Parliament, are you intentionally contributing to this chaos, or are you simply puppets? Aren't you weary of repeating the same, or even worse, mistakes? Greed and the pursuit of power have led Ethiopia to repeated failures. When will we learn from our history and genuinely prioritize unity and prosperity? The time for action is now.

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 13 днів тому

    እትዱኪተርቢለህእብብ

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 днів тому

    ይህ እኔ ብቻ ልኑር ሌላው ለኔ ገብሮ ከፈለገው ይሙት እንደ ማለት ነዉ። ነገሩ ይታወቃል አብይ የተለየ ቦታ በመፍጠ የምድር ገነት ለመኖር እይሰበ ህዝቡን በሳት እረመጥ እያቃጠልም ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 13 днів тому

    What about the other parliama member they don't speakout always speaks dr. Dessalegne is the only one ethiopian others come from somalia to support abiy so sad shame on u guys.

  • @saved1580
    @saved1580 13 днів тому

    ማቴዎስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    ³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    ⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
    ⁶ በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።
    ⁷ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
    ⁸ የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
    ⁹ ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው?
    ¹⁰ ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?
    ¹¹ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?
    ¹² እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
    ¹³ በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
    ¹⁴ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
    ¹⁵ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
    ¹⁶ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
    ¹⁷ እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
    ¹⁸ መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
    ¹⁹ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
    ²⁰ ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
    ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    ²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
    ²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
    ²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
    ²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
    ²⁸ ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን
    ²⁹ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።

  • @muller3255
    @muller3255 13 днів тому

    This is a big Lia. There is no contested area in-between TIGRAY land & AMHARA. this is complitly fabricated by Aby Ahmed GAVORNMENT. West Tigray- welkate and Telemti and southern TIGRAY IS the land of TIGRAINS no daut about it.

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 13 днів тому

    በነገራችን ላይ ደሳለኝ ጫኔ አድናቂው ነኝ።የሚያነሳቸው ተቃውሞች ማስረጃ ያላቸው ናቸው። የአማራ ኤሊቶች ከደሳለኝ መማር ያለባቸው ነገር ያለ ይሰማኛል።ባረጀ ባፈጀ አጉል ጉረኝነት የማያሸንፉትን ጦርነት ከፍተው ህዝቡን ከሚያሰቃዩ ደሳለኝ በመቶ እጥፍ ይሻላል

    • @EyasuMamo-x7p
      @EyasuMamo-x7p 13 днів тому

      የጴንጤ ነገር ይህው ረሃብ ፣ ስደት፣ መፈናቀል ጦርነት 😢😢😢 ስንቱን አየን ።

    • @hallelujah9090
      @hallelujah9090 13 днів тому

      @EyasuMamo-x7p ከምትራብ እንደ ባልቴት ተገሽረህ በየበረንዳው ቡና ከምታንቃርር ስራ ሳትመርጥ ተፍተፍ በል፣ከዚያ ቢያንስ በልተህ ታድራለህ። ስላወራህ መጉረስ የለምና

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 13 днів тому

    ታከለ ያለበት ቦታ ትርፍ ተገኘበት ክተባለ በወረቀት ላይ ብቻ ነው)))

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 13 днів тому

    የተከበሩ አቶ ደሳለኝ አስተያየት ትክክለኛ ነው የመንግሰት ሠራተኛ 35./.የገቢ ግብር እና 4./.የጦረታ ይከፈላል በአጠቃላይ 49./.ከሚያገኘው ደሞዙ እየተቆረጠበት የቀለሰው እጎጆው መንጠቅ /መዝረፍ ቢባል ማጋነን አይሆንም ።