peried I make prank on my

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +1697

    ማነው እንደኔ ፕራንክ ያስጣለው👍👍በላይክ🙋‍♀️

  • @tubefiker3213
    @tubefiker3213 3 роки тому +525

    አረ ተዉ ሙስሊም እህቶች አላህን ፍሩ ወደርሱም ተመለሡ🥺🥺

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 3 роки тому +435

    ወላሂ ዱአአድርጉልኝ ወድሜም ባሌም ተይዘው እስርቤትናቸው በጣምጨቆኛል

    • @afaf6814
      @afaf6814 3 роки тому +1

      አይዛሽ ማሬ አላህ ይዘንላቸው.

    • @ayshamohammed1705
      @ayshamohammed1705 3 роки тому

      አይዞሽ ማር

    • @bdbdbbdbd2375
      @bdbdbbdbd2375 3 роки тому +4

      አላህ በሰላም ያስገባቸው ወላሂ እኔንእማቃቸው አመታቸው መጣ እስካሁን አልሄዱም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው አይዞሽ እህቴ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 роки тому +2

      አዩዙሽ እህት በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው

    • @ተሙየኮቻዋ
      @ተሙየኮቻዋ 3 роки тому

      አይዞሽ እህት አላህ ጥናቱን ይሥጥሽ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 3 роки тому +147

    እንደኔ ብራክ ይቅር የሚል ላይክ አርጉኝ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 роки тому

      እህት ስብስክራይብ ላይክ ሼር በቅንነት ተባቡሪኝ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ፕራንክ ዘንድሮ ዩቲዩብን በቁጥጥር ስር አዋለዉ

  • @ተሙየኮቻዋ
    @ተሙየኮቻዋ 3 роки тому +286

    ውድ እህቶቸ። ወይም ወንድሞች እባካችሁ ፖራንክ አቁሙ። ማነው እንደኔ ያሥጠላው። ሌላ ነገር አጣችሁ እንደ እባካችሁ አላህ ፍሩ አላህን ፍሩ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому

      ተሙ ነይ እንዛመድ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 3 роки тому

      @@mekiyatube1823 እረበአላህእኔዘጉኝእህፕራክኤጭ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому

      @@seadamohammed3309 ሱሱየ እንዛመድ እህት

    • @hasjwjwjejeiee5571
      @hasjwjwjejeiee5571 3 роки тому +1

      እረምናይነትብራክነው፣አላህንፍሩምናይነትዘመንመጣአይዱኒያ፣አንደዚአ፣አንዱየሰራውሁሉምይሰራዋል

    • @user-vp9kk7dc6h
      @user-vp9kk7dc6h 3 роки тому

      👍👍

  • @ሀረግየረህማንባሪያ
    @ሀረግየረህማንባሪያ 3 роки тому +94

    ውድ እህቶቸ ትዳር ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያላችሁ መልካም ያድርግላችሁ እስኪ ያስብሽው ይሳካልሽ በሉኝ የናንተም ይሳካ ክፍትትትት ብሎኛል😔😔😭😭

    • @hrana5131
      @hrana5131 3 роки тому

      አሏህ ሱብሀነ ወተአለ ከምታስቢው በላይ አድርጎ ያሳካልሽ ዉዴ ብቻ ሶብሪ አሏህ የሚፈትነው የሚወደውን ሰው ነው እና

    • @Sየሁሪልአይንአፍቃሪነኝአ
      @Sየሁሪልአይንአፍቃሪነኝአ 3 роки тому

      አሏህከንያሽበላይይሙላልሽእህትአለምአብሸሪ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 роки тому

      እህት ስብስክራይብ ላይክ ሼር በቅንነት ተባበሪኝ

    • @asdaad9010
      @asdaad9010 3 роки тому

      ያሰብሽውን
      አላህ
      ያሳካልሽ

    • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
      @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 3 роки тому

      አብሽሪ አላህ ያሳካልኝ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ዠ8ኈ

    ግን አወል በጣም ለሴት ክብር ያለውልጅነው ምረጥ ጥንዶች ስወዳችሁ

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 3 роки тому +3

      ለሴት ልጅ ክብር ቢኖረው ሚድያ ላይ ባላመጣት ነበር

    • @tube-uq6bh
      @tube-uq6bh 3 роки тому

      @@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ትክክል

    • @حفصةأدم-ض1ف
      @حفصةأدم-ض1ف 3 роки тому

      @@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 100%

  • @اللهيخليلي
    @اللهيخليلي 3 роки тому +196

    አወልየ የኔ ወንድም ፍቅራቹ ያስቀናል እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤ ግን እኔን ብቻ ነው ፍቅር እንቢ ያለኝ😢😢

    • @elham0902
      @elham0902 3 роки тому +3

      እኔምማሬኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 роки тому +2

      አብሽሪ

    • @SamSung-tk5nj
      @SamSung-tk5nj 3 роки тому +5

      አብሸሪ ማማየ ግዜው ገና ሆኖ ነውጅ ይመጣል አላህ ይሰጥሸ

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ 3 роки тому

      እኔ አለሁ

    • @اللهيخليلي
      @اللهيخليلي 3 роки тому

      @@SamSung-tk5nj አሚን ውዴ♥♥

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 3 роки тому +86

    የኔ አስተዋይ አወልን የሚወዲበላይክ

  • @tube-uq6bh
    @tube-uq6bh 3 роки тому +96

    አዑዝብላህ ምንድነው ኧረ ተዉ ተዉ የዛሬው በጣም አፈርኩኝ ሙስሊም ሰዉ መኝታ ክፍሉን ሚዲያ ላይ መዉጣት ነዉር ነዉ ከነሳረዎች አትመሳሳሉ ትንሽ እንኳን ሃያ ይኑር

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 роки тому +35

    የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ አወል አጀቴን በላው ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️❤️ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Rነኝየመዳምታክሲ
    @Rነኝየመዳምታክሲ 3 роки тому +117

    ወላሂ ፕራክ አትስሩ. እኛም የመዳም ቅመሞች ወጀል አታሰብስቡን. እደ

  • @amaamm9107
    @amaamm9107 3 роки тому +73

    ወድሜ ሚሥትህን ከወደድካት ሚድያላይ አታዉጣት እሷ እኮ ዉድ ነች
    እህቴ ነገ የልጅ እናት ትሆኛለሽ የምታተርፊላቸዉ ምድን ነዉ እህቴ ኮሜቱን እደምታነቢዉ ተሥፋ አለኝ ዛሬላይ ታምሪአለሽ የሚልሽሁሉ
    ነገ አብሮሽ ከይሆንም እና እራሥሽን ጠብቂ
    ካሥቀየምኩ በጣም ይቅርታ ግን
    መልሥ እፈለልጋለሁ ለይቅርታዉ
    እሽ ከደራ

    • @amaamm9107
      @amaamm9107 3 роки тому +2

      ካልሆነ ቁጥርሽን ኮሜት ሥር
      አሥቀምጭልኝ እፈልግሽ አለሁ
      ደሞ ወድ እዳልመሥልህ አወል ሤት ነኝ
      ሁሉም እደሚደርሣችሁ ተሥፋ አለኝ

    • @Akihayat
      @Akihayat 3 роки тому +4

      ማንም አይሳማም እህት ጀዘክአለሀ ከይር

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому +1

      ሳህ

    • @ሚንንከሚን-ጘ2ፈ
      @ሚንንከሚን-ጘ2ፈ 3 роки тому +1

      ትክክል ብለሸል ነገ ሚን ኢንደ ሚማጠ አይታወቅም

    • @umurayan6079
      @umurayan6079 3 роки тому

      💔❣️💕

  • @ሠይድሀምዛ
    @ሠይድሀምዛ 3 роки тому +47

    ሀያ የሚባለው መቸም የለም ልቦና ይስጣችሁ

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 роки тому +83

    አኡዝቢላ እደኔ ብራንክ የደበራው አለ አረ ተው እባካችሁ ብራንክ አቁሙ

    • @iammuslim8374
      @iammuslim8374 3 роки тому +1

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ቅንነት ለራሥ ነው ጥሩ መሥራት ካልቻልን ጥሩዎችን እናበረታታ👉(#ekru_ሰለምቴዋ) 👈 ሰማያዊዩዋን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ!!ይጠቀማሉ

    • @susuTube394
      @susuTube394 3 роки тому

      @@iammuslim8374 ተደምሬ አለሁ ሁቢ በርቺ ሀያቴ

    • @ኢተቂላህኢንሻአላህ
      @ኢተቂላህኢንሻአላህ 3 роки тому +1

      ua-cam.com/video/PeXayNtpKMY/v-deo.html በቅንነት ደምሩት ወንድማቺንን ቅንነት ለራሥ ነዉ አይከፈልበት ዉዳቸ

  • @uioppoiu5583
    @uioppoiu5583 3 роки тому +62

    ዱአአርጉልኝ በአላህ ባሌበሠላም እድገባጭቀቲንም አላህ ያቅልልኝ

  • @ማዕበልልበይ
    @ማዕበልልበይ 3 роки тому +12

    አስተዋይ የሆነ ልጅ ልክ እንደ ፍቅሬ ነው የዋህ ነገር ነው ይመቻቹ ውዶቼ💖💖💖💖💖

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE 3 роки тому +31

    አቤት ፈትዋ ሰጭዎች እነሱም ሙስሊም ናቸው ያውቁታል እናተ ካልተመቻችሁ ለምን ታያላችሁ እናተም ሀረም ሰርታችሁ የመዳም ቅሞሞችንም ሀራም አታሳዩን ስትሉ ከዚህ የበለጠ ስንት ወጀል ነው ስታዩ እምትውሉት ምናለ መልካም ነገር ብፅፉ ብታበረታቷቸው

    • @sadaass7261
      @sadaass7261 3 роки тому +1

      እኔም የሚገርሙኝ እዚህ መተው አላህ አላህ የሚሉ እነሱኮ ከዚህ የበለጠ የሚሰሩት ናቸው

    • @ethiopia8537
      @ethiopia8537 3 роки тому +1

      ትክክል ውይ ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርክው ስንት ጉድ ነው የምናየው 🙏

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

      በሉ አታሽቃብጡ እና አሁንስ ማንም ይሁን ማንም ካልሰሩ አናይ መቸስ አዛ እሚደርጉን

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 роки тому

      @@sadaass7261 የት አይተሻቸዉ?

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому +4

      ክክክክክ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አይ ዩቱ በሮች ያለ ፕራንክ መሽቀል ስለማችሉ እውነቱ ሲነገራችሁ ያማችሃል ስው እንደት ከድኑ ብር ያድበልጣል እነዚህ አላህን ፍሩ እያሉ እሚፅፉ እህቶች በስደት ላይ ቁረአን ያከተሙ ኪታብ የሚቀሩ ሀራም ሀላልን ጠንቅቀው ያወቁ ናቸው እዚህም መተው እሚቆጡት አብረን ጀነት ብንገባ 1 ስው እንኳን ብናድን ብለው ነው ስንት ግሩፕ አለ የጀግና መፍለቂያ ሁረል ዐአይን ኢብኑ ተሚያ ወርቲሊል ተርቲላ አል ሙስሊመቲ አንድ ሙስሊም ቁረአን ሀድስን ማስረጃይ ይዞ በቁረአን ሀድስ መስረት ስው በአላህ ላይ ድበር ሲጥስ ተው ብሎ የመናገር ግደታ አለበት ዝም በል እሽይ እንደናንተ ያለ ነው በድነል ኢስላም ላይ ድበር ሲሃለፍ ዝም በሉ እያሉ ዛሬ ሀገራችን በሽርክ በቢድአ ተዘፍቃ የቀረችው

  • @ዘሀራየአህመድሚስት
    @ዘሀራየአህመድሚስት 3 роки тому +66

    አንች አውቀሽ ሀልጋ ታበላሻለሽ በቱት እኔ የአረቡቹ ልጆች እየደፊ ማጠቡ መከራሆኖኛል

    • @tube-uq6bh
      @tube-uq6bh 3 роки тому +1

      አይዞሽ ሁቢ አብሽሪ የልፈል

    • @rihanakedir6263
      @rihanakedir6263 3 роки тому

      ጎባዝ፣ናህ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 роки тому

      እህት ስብስክራይብ ላይክ ሼር በቅንነት ተባበሪኝ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 роки тому

      እህት ስብስክራይብ ላይክ ሼር በቅንነት ተባበሪኝ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 3 роки тому

      እህት ስብስክራይብ ላይክ ሼር በቅንነት ተባበሪኝ

  • @genetabate1274
    @genetabate1274 3 роки тому +22

    አወል ለሴት ክብር አለህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያዝልቅላችሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +31

    ፕራንክ እሺ አድርጉ ተደራረጉ ግን በደም ያስጠላል ፕሊስስ

  • @hooahhooah7997
    @hooahhooah7997 3 роки тому +94

    ኢላህ ከደዚህ አይነት ሀራም ሥራ በአተ እጠበቃለሁ

    • @orthodox1981
      @orthodox1981 3 роки тому +1

      እደ አንች ለሰው ጥላቻ ካለበት ደንቆሮ እነሱ በራሳቸው ሙድ መጫወት ይሻላቸዋል ስምሽ ያስቃል ነገሩ ክርስቲያንን መጥላት ለናተ ፅድቅ ነው መሠል 😂😂

    • @የዝናወለተማርያም
      @የዝናወለተማርያም 3 роки тому +1

      ደነዝ በመጀመሪያ ስምሽን ቀይሪ ምን ያገባሻል ኤጭጭጭ የረከሽ

    • @hooahhooah7997
      @hooahhooah7997 3 роки тому +2

      @@orthodox1981 ሙሥሊም ናቸው እናተ ካፊር ናችሁ ይህ ሀራም ይሁን ሀላል እኛ እጂ እናተ አደላችሁም የምታቁት ደሞሥ ምናገባችሁ በሙሥሊም እህቴ መምክር ሀቁን መናገር ግደታነው ።

    • @ኩንፈየኩን-መ2ጀ
      @ኩንፈየኩን-መ2ጀ 3 роки тому

      @@hooahhooah7997 አሚን ሣህ ትክክል ነሽ ዝበያቸው

    • @zinatahmaed5838
      @zinatahmaed5838 3 роки тому

      አሚን የኛ ኢትዮጵያ እንደ ቱርክ ሙስሊም ፊልም ይስራሱ ጀመር ጉድ እኔ ላየሁት እጨነቃለው

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 3 роки тому +1

    ፕራንኩ ተመካክራችሁ እንደሆነ ያስባንናል ምክንያቱም ከላይ እስከታች ግጥም አርገሽ ለብሰሽ እንደት ነው ምኝታ ክፍላችሁ ምትቀመጭው መቸም ሌላ ጊዜ እንደዚህ አታረጊም እና ካሜራ እንዳለ እሱም ይባንናል ስለዚህ ፕራንክ አይባልም ይሄ ይህን ስል ግን ተገለጭ ማለቴ አይደለም

  • @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ
    @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ 3 роки тому +8

    የዋህ ብልህም ማጋነን አይሆንም ደምተሻልኮ አላለም😂 ሲቀጥል ስትሽኮረመምበት እያፈርሽኝ ባልሆነ አለ ምርጥ ሰው ነህ መሰሎችህን ያብዛልን ፕራኩ ግን በጣም ይዘጋል በደም አስመስለሽ መስራትሽ ሰአድ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል

    አወል ልዩ ወድ ነህ በጣም ነው ለሴት ክብር ያክ

  • @اميحيتيباباحبيبي
    @اميحيتيباباحبيبي 3 роки тому +7

    መሸአላህ ምርጥ ወድ ልጅ ወላሂ አድንቄዋለሁ ግን ልጅቱ ሰአድ ይህ አይነት ብራንክ ደስ አይልም ስት አይነት ብራንክ እያለ ይህ አይነት አድ ቀን እያዳድሽ የስራሽን ታገኛለሽ

  • @እማ.አላህይረሀምሽየኔሽታ

    ሳኡድ እኮ ስራ ፈት ቦዘኔ ከላም ፋድ የሆኑትን ትተው ገጠር እሚከራተቱትን ይዘው በስር ቤት ይሰቃያሉ ሱበሀን አላህ ይች አለም

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 3 роки тому +7

    ውይ ይህን ፕራክ ያመጣ ሰው ነፍሱን አይማረው ምነሁ ሆ መረረንኮ ሁሉም ቦታ ፕራክ😒የምትሉ👍

  • @nejatahmed9242
    @nejatahmed9242 3 роки тому +29

    ሳአዲ ግን የድምፅ ችግር አለ ወላሂ ቅርታ እና በራስሽ ተማመኚ በቃ ድምፅሽን አትቀይሪ እና በጣም ነው የሚያስጠላኝ

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 3 роки тому +3

      ምን ታድርገዉ ሁላችንም አሏህ የሰጠን ድምፅ ነዉኮ

    • @eeee5016
      @eeee5016 3 роки тому +1

      አወንንግሪትማር

    • @ያባቴቀበጥ
      @ያባቴቀበጥ 3 роки тому +1

      ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

    • @nejatahmed9242
      @nejatahmed9242 3 роки тому +1

      @@fatumaseid8001 ላ ይመስለኛስ እየቀየረችውነው ወይ ደሞ ድምፅ ትንሽ ትጨምርር ወላሂ ይደብራል

    • @hhgyu5549
      @hhgyu5549 3 роки тому +2

      እኔ እነሱ ለሰሩት እፍረት ሞኩኝ😒

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 роки тому +3

    እግዚአብሄርን ይቱብ ላይ ከማያቸው ጥዶች ሁሉ በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ በጌታ ስታምሩ አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 роки тому +29

    ምርጥ ልጅ ነህ የኔ ጌታ እውነት በጣም አድንቄሀለሁ ተባረክ

    • @ኢተቂላልቤ
      @ኢተቂላልቤ 3 роки тому +1

      ሚስኪን አፍረሽኝነውሲል አሳዘነኝ ማሻአላአለይክ አላህይጨምርልህ

    • @mohammadalhaddad3707
      @mohammadalhaddad3707 3 роки тому

      አወል ወላሂ ጧትም ማታም ዱአ እማረገው እንዳተ አይነት ባል እዲሰጠኝ ነው

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 роки тому +1

      @@ኢተቂላልቤ እኔም ውስጤን ነው የበላኝ ልጁ የዋህ ና አስተዋይ ነው

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 роки тому

      @@mohammadalhaddad3707 አብሽር ይሰጠናል የሁላችንም ፀሎት ነው

    • @doctorabitube273
      @doctorabitube273 3 роки тому

      እንደመር

  • @አበባኪሮስየኤርሚያስእህት

    እነሱ ለሠሩት የኔ ለማየት መሽኮርመም ጉድ እኮ ነው😂😂

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 3 роки тому +8

    ውይ.ባልሽ.በጣም.ጥሩ.ልጅ.ነው.ፈጣሪ.የተባረከ.ኑሮ.ያድርግላችሁ.ግን.ፕራንክ.ይቅር

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 3 роки тому +11

    ጅግና ባል ነው ውውውውው እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ መልካም ባል እግዚአብሔር ይስጠን

  • @sumayaorotube3647
    @sumayaorotube3647 3 роки тому +2

    Miskinaa mucanii wly 💓💓💓

  • @zdmohammed4469
    @zdmohammed4469 3 роки тому +24

    ወይኔ ደሥ ሢሉ እፍ እያፈርሽ ነው ሢል አጀቴን በላኝ ማሻአላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ብያለሁ ውዶች መጀመሪያ ቀን ኮሜት ሥሠጥ

  • @ወሊብንትግዛው
    @ወሊብንትግዛው 3 роки тому +41

    ስአዳ ፊት ሜካፕ ትቀቢነበር አሁን ስተይው ትክክለኛ ፊትሽ መጣ

  • @ሀውይእናቴንናፍቂ
    @ሀውይእናቴንናፍቂ 3 роки тому +19

    እደዚህ የሚንከባከብ ባል የሰጣችሁ አላህን አመስግኑ የኔው አለጂ ሆድ ይፍጀውብቻ

    • @ሀረግየረህማንባሪያ
      @ሀረግየረህማንባሪያ 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @ኩንፈየኩን-መ2ጀ
      @ኩንፈየኩን-መ2ጀ 3 роки тому

      አረ ውዴ አትሸወጅ ሁሉም ሠው ለውጪ መልካም ነው የቤቱን የሚቀው አላህ ነው ትዳር አለም ባልሆንበትም ግን መልካም ሁኝለት መልካም ይሆንልሻልጂ ሚዲያ ባየሽው ወድ አበደን አታወዳድሪው ባልሽን ጭራሽ አሏህ ባልፈቀደው መንገድ ሚሥቱን ሚድያ ላይ የሚወጣ ወንድጋ ባንድ አትይ ይልቅ በድናቸው ከጠነከሩት እንድሆን አበረታቸው እና ደሞ ሚድያ ላይ እንድህ አትበይ የባልሽን ፀባይ አይባልም እንኳን ሚድያ ላይ ለጓደኛም ቢሆን እሡው ጋ ችግርሽን ተመካከሪ እንጂ እና አላህ ሧልህ እንዳደረገው ዱአ አድሪጊ ውዷ እህቴ

    • @ሀውይእናቴንናፍቂ
      @ሀውይእናቴንናፍቂ 3 роки тому +1

      @@ኩንፈየኩን-መ2ጀ እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 роки тому

      አሚንንንን

  • @hanan858
    @hanan858 3 роки тому +5

    ልጅቱ ግን ሲያሳዝን የእውነት ለሴት ልጅ ያለው ክብር ኡፍ የኔ ውሀ አጣጭ ወደየት ነህ 😁😁

  • @Vv-on8yc
    @Vv-on8yc 3 роки тому +23

    አይ አላህም ተቆጣ ከሱ ትዛዝ ወጣን አህረ ዘምን ደረሰ እኒ እምገረመኝ እኛ ሸቃሉች እደዉ አብረን መጨፉለቃችን

    • @hayatwolloyoutb3278
      @hayatwolloyoutb3278 3 роки тому +2

      ትክክክልአሏህይጠብቀን:አላህዋወደሚዲያእዳታወጣኝእያልኩነዉሁሌ

    • @monaali6909
      @monaali6909 3 роки тому +1

      ትክክል የኔ ልዩ

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 3 роки тому +1

      ያሣዝናል ዉደ

    • @Vv-on8yc
      @Vv-on8yc 3 роки тому

      @@ሀያትአላህነዉወኪሌ በጣም ሀያት

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 роки тому +13

    የኔ ሚስክኒ እያፈረሽኝ ነው አለኮ አወሌ ይመቺህ🥰🥰

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ፍትህ ለወንዶች እንደዚህ ባል ይስጠን አይ ያሳዝናልክክክክክ

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ነዉር ነዉ ሠአዲ እንድህ አይነት ነገር
    ሴት ልጅ አይደለሽ 😏😏😏

  • @sirajeomer9590
    @sirajeomer9590 3 роки тому +8

    በቃ ሀበሻ ስንባል አንዱ መጥፎ ኮሜንት ከሰጠ መከተል ነው ስራችን ላይክ ግጮቸው

  • @afddddegg1221
    @afddddegg1221 3 роки тому +4

    ሀቂቃ ስወዳችሁ ውይ አወሌ ምስኪን አለፋሺው ምስኪን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር😍😍😍😍

  • @saharaetupia4706
    @saharaetupia4706 3 роки тому +6

    በስማም ይሄ ብራክ ቁጡን አጣ እረ ይቅር ይበላችሁ በእግዛአብሔር ይሄ ብራንክ እደኔ ያስጠላዉ ላይክ

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 2 роки тому

    የኔወዲም ምዘማን ካየሁት ግን ደግሚየ ነው የማየው ሴትልጂ የሚከባከብ ደስ ይለኛል
    ፍቅር እስከጀነት ስታምሩ

  • @ሂወትየድንግልማርያም-ዀ5የ

    ውይይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛው 😘😘😘

  • @dawudhussenadem6848
    @dawudhussenadem6848 3 роки тому +6

    ወላሂ በጣም ነዉ ያቀስኩት ሰአድ እያፈርሽኝ ነዉ ብሎ ጭንቅ ሲለዉ አወል አላህ ይጨምርልህ እዳንተ አይነት ባል ለኔም አላህ ይስጠኝ ከፍቅር በላይ ምን ምን ያስደስታል

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 3 роки тому +34

    ጥሩ ስራ ስሩ እኛኮ ግዜ አችንን ሰተን የምንከታተላችሁ ጥሩነገር ታስተምራላችሁ ብለንነዉ

    • @ምርጥሾ
      @ምርጥሾ 3 роки тому

      ላይክ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому +3

      ክክክክ ጥሩ ነገር ከማንመማር እንዳለብሽ ልገርሽ Sadat Kemal ብለሽ ስርች አድርጊሽ ግቢ እህት እንዛመድ

    • @SudiyaAwol
      @SudiyaAwol 3 роки тому

      ያኔ መር ትክክል

    • @youtober.l7005
      @youtober.l7005 3 роки тому +4

      ጦሮ ነግረ መማር ከፈለጋችሁ ለምን ኦሰታዞችን አትካታተሉም ሰትገረሙ እኔ ቁራአን እለቃለሁ ወላሂ ከሰት አንዲ ናቸው የሚከታተሉኝ በቃ ሲሰጠላኝ ተውኩት

    • @ምርጥሾ
      @ምርጥሾ 3 роки тому

      @@youtober.l7005 ልክ ነህ አሼሼ ብቻ መጣሁ

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 3 роки тому

    ኮሜንታተሮች በጣም አበዛችሁት ባለፈው አነጋገርሽ አለባበስሽ ሜካፕሽ ስትሉ ከረማችሁ አሁን ደግሞ ፕራንክ አስጠላን የምትሉት በግድ እዩ አልተባላችሁ ወዳችሁ አይታችሁ መሳደብ አልበዛም ስረአት ይኑራችሁ ቲሺ ልጆቹ በጣም ስረአት ያላቸውና ደስ የሚሉ ናቸው አወልና ሰአዲ በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት ሰው የሚለው አያጣም ብቻ ክፉ አትስሩ ሌላው ገለባ ነው😍

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 3 роки тому +43

    አይ ይህን ፐርናክ አላህ ያጥፋልን አየመበላሸት

  • @እሙሀይትምሡሡነኝ
    @እሙሀይትምሡሡነኝ 3 роки тому +24

    ስአድ አንድነገርልገርሽ ማር እውጨ ስከጅ ውድ።ሱሩ አትልበሽ ከልበሽ ደሙ አበያሽን ክፍት አትልበሽ እህት

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому

      እንዛመድ እህት

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 3 роки тому

      በለቤትሽ። ከጀርበ። ኢሳ ቀር ዉሸተሞ

    • @ኢተቂላህኢንሻአላህ
      @ኢተቂላህኢንሻአላህ 3 роки тому

      ua-cam.com/video/PeXayNtpKMY/v-deo.html በቅንነት ደምሩት ወንድማቺንን ቅንነት ለራሥ ነዉ አይከፈልበት

  • @fatumaendris7632
    @fatumaendris7632 3 роки тому +6

    አሏህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ አወል ወሏሂ እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ ብየ ዱዓ አደርጋለሁ

  • @roze6595
    @roze6595 3 роки тому

    አላህ ይሥቱር ምናለ ሰው ሊያሥተምር የሚችል
    የምታውቁትን ትንሺ ነገርም ቢሆን ብታሥተምሩ ጭራሺ የአልጋ አይባችሁን ኢተቂላ የሙሀመድ ኡመቶች ሆይ የዛሬዋን
    ሳቅ ሳይሆን የነገዋን ቂያማ አሥታውሱ
    ብራንክ እሚባል ነገር አሥጠላኝ
    እኔ ሠብሥክራይቤን አነሳለሁ
    እንደዝህ አይነት ነገር መደገፍም መከታተልም አልፈልግም ኡፍፍፍ

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 3 роки тому +9

    እረ ሀያእ ጠፋ ያኢላሂ አላህ የህዲኩም ኢተቁላህ ይህ ምን ይሉታል ጉድድድድ አላህ ሆይ ከዱንያ ከመታለል ሰዎችን ለማሳቅ ተብሎ ከሚዋሽ ነገር አተ ጠብቀን

  • @seyidfatuma1008
    @seyidfatuma1008 3 роки тому

    በፊት ደሥ ትሉኛላችሁ ኮሚት ባልጥፍም ላይክ እያረኩ እወጣለሁ ሥአድየ ሢትልጅ ቤሬድ እኳን ሥትሆን ታፍራለች ዛሬ ጡሩ አደለም እሽ መልካም ነገር ሥሩ ነዉር ነዉ እደዝህ አይነት አትሥሪ በተረፈ ደሥ ትላላችሁ በመልካም ነገር ጠክሩ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 3 роки тому +9

    አረ ስአዲ ጨምላቃ ነሽ ለፕራንክ ብለሽ እስተግፍሮሏህ እኔኮ ሊጠጣ እንኳን ሲስራ ጠብ ታለች ተጋደልን ሆ ደግሞ የገረመኝ ለፕራክ ሁለት ቀን የውሽት በሽታ ግን ዩቱበሮች ሁላችሁም በማይቀለደው ባትቀልዱ አሪፍ ነው በሽታን እሚያውቀው ይናገር እኔ 6 አመቴ ከስራጋር ለዚያውም

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому +1

      ክክክክክክ ብር እማይስራው የለን እስቲ እንዛመድ ሱስየ

    • @nafeeaahmed9517
      @nafeeaahmed9517 3 роки тому

      ሳህ ከላምሽ ወላህ እኔም 6 አመቴ በሽተኛ ከሆንኩኝ ባሉም ፍቅሩም ይቅርብኝ ጤናየን ይስጠኝ

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 3 роки тому

      @@nafeeaahmed9517 አብሽሪ ሀቢቢቲ አላህ መአና

    • @hrana5131
      @hrana5131 3 роки тому +1

      አብሽሩ አሏህ ያሽራችሁ

  • @lubabakasaye6503
    @lubabakasaye6503 3 роки тому

    ደስ ትላላችሁ ማሻላህ ሰአዲ ደግሞ ባለፈዉ አወል ፖራንክ ሲደርግሽ አድንቄሻለሁ ግን ለምን ሂጃቤን ከማወልቅ ሁሉምነገር ጥንቅር ብሎ ይቅር አላልሽዉም በሂጃብሽ ኩሪ ጠንክሪ አወልደሞ ማሻላህ አብዛኞቹ ወንዶች ይጠየፋሁ እሱ እቅፍ አድርጎ አወረደሽ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት

  • @مريمبنتبابا-ي9ز
    @مريمبنتبابا-ي9ز 2 роки тому +4

    ያረብ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ስታምሩ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Рік тому

    ምንአይነት የተመታሽ ክክክክክክ ጭቅ አሰገባሽዉ ምርጥ ባል እናተ ፍቅራችሁን በቤታችሁ አዲርጉት ሚዳያላይ ልክ እደግዳ ሁኑ ማሻአላህ

  • @iloveyoumama9938
    @iloveyoumama9938 3 роки тому +4

    አላህ የህዲኩም አይ ፕራክ አይ ገንዘብ አይ ዲኒያ ያዎይለና ሚነሏህ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 роки тому

    ግን ፕራንክ አትደራረጉ ቀልብን ይሰብራል ክክክ ሳቅሽ አለመምጣቱ ግን ምርጥ ባል ነው ያለሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 3 роки тому +4

    ደስ ሲሉ እኔም ባል አማረኝ እኔና ኢትዩጵያ ብቻ ነን ድንግል ያላገባን 😂😂😂😂😂

  • @lbontuugalatoo4764
    @lbontuugalatoo4764 2 роки тому +2

    wwwwwwww mashalla allah ♥❤♥❤🌹🌹

  • @Aነኝየወሎልጅለዛውምወልደ

    እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ሠወዳችሁ እኮ

  • @ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ

    አራ ፕረክ ምበለውን ነገር አለህ ያጥፈው ልጂቱ ስረአት ነበረት ማመነቀቀር ጀማረች አለህ ህደያ ይስጥሽ ይስጠን

  • @gjgvhd350
    @gjgvhd350 3 роки тому +7

    ፕራክ ማለት ውሸትነው ዲራማነው አማኚየሆነሰው ዲራማ አይሰራም ዲን አሰዳቢ እደናንተ አይነቱነው እጪ ስታስጠሉ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 роки тому

    እዳተአይነቱንያብዛልንንንን ያርብ ያሰብከውን ይስጥህ መታደልነው ባለህበትሰላማችሁይብዛ ለሴትያለህክብር ማሻአላህ

  • @umehajarumehajar297
    @umehajarumehajar297 3 роки тому +3

    እህታችን ለዱንየ ብለሽ አለሀን አታስቁጪ
    አሁን አንቺ ምንድነው የለበሽው አለሀን ልትፍሪ ይገበሸል ሰዉን አይደለም።

  • @አሚናየወሎልጂ
    @አሚናየወሎልጂ 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ እንደ አወል አይነት ባል ይስጠን😘

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 3 роки тому +2

    _አወልን ሳላደንቅ አላልፍም ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ሲል ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ምርጦች_

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 3 роки тому +1

    አወል በጣም አደነኩህ ለሴት ያለህ ክብር አላህ ይጠብቃችሁ ግን እደዚህ ያለ ፕራክ ይቅር

  • @saraetho7516
    @saraetho7516 3 роки тому +3

    እያፈርሽኝ ነው እንዴ ሲል ግን ደስ አለኝ ከምር

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 роки тому +1

    አወልየ የኔ ወንድም ምናለ ወንዶቹ እንዳንተ በሆኑ እያፈርሽኝ ነዉ ሰአዲ ሲል አንጀቴን በላዉ ፍቅራችሁ ብዝዝት ይበልላችሁ ሰአዲ ታድለሽ

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 3 роки тому +8

    እያፈረሽኝ ነው እንደ አላለም አላለም 🤣🤣🤣🤣 ይመቻችሁ

    • @jemilayoutube929
      @jemilayoutube929 3 роки тому +1

      ውነቱን ነው ትተሸማቀቅበት ነውይ ምን ይበል 😂😂😂

    • @jemilayoutube929
      @jemilayoutube929 3 роки тому +1

      ጎበዝ ነው ለኛም እደዚህ እሚያዝን ባል ይስጠን አዳዶቹኮ አትጨማለቂ እሚሉ አሉ

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 3 роки тому +1

      የምር ልልስልአችብለሽዋል አረበሳቅ

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 3 роки тому

    ውድ እህት ወንድሞች እኔበጣም ያስጠላኝ ነገር ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ነው በቃ ቁም ነገር ቢወራ እራሱ ፕራንክ ሆነ ነገሩ ሁሉ እና እባካችሁ ኢሄ ፕራንክ የሚባለውን ትታችሁ ለህብረተሰቡ ምልእክት ነገር ይዛችሁ ቅረቡ በተጨማሪ እወዳችኋለሁ ያሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያም ያድርግልን ኬር ይሁን ብለናል

  • @ሪምነኝማሚንናፋቂ
    @ሪምነኝማሚንናፋቂ 3 роки тому +11

    ወላሂ አላህን ፍሩ ብራክ የሚባል አቁሙ ሰአዲ አመመኝ እዳልሽ አላህ የእውነት ማመም ይችላል ግን እሱ እዳኛ አይቸኩልም እናም ይቅርባችሁ

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Рік тому

    ማሻአላህ መልካም ባልነውያለሽ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 3 роки тому +17

    ዋውውውውው ደስ ሲል ታድለሽ አስቀናችሁኝ የምወዳችሁ

  • @ሩቅያጀመል
    @ሩቅያጀመል 3 роки тому +1

    የሱበሀና አላህ ወላህ ዱሩ እናቶቸችን የኔ ተረብያ የምሉኑሌን የነብያ ሰቶች ነቹ እናሱ ሰነ እኔከታል የጀመአ ተወ አች እህቴ አላሁን ፊረ ተሠትረ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 роки тому +9

    ተመካክራችሁ ነዉ እባክሺ 😋

    • @zi1959
      @zi1959 3 роки тому

      ውነትሺነው እኔ እሊላቦታአይቸውአለሁ የሁኑትግሪ ሰርተውት ጀረመንያሉልጆይ

    • @ለይላ-ለይላ123
      @ለይላ-ለይላ123 3 роки тому

      ሰሀ 😁😁😁😁😁

  • @ሠአዳነኝሥደተኛዋ
    @ሠአዳነኝሥደተኛዋ 3 роки тому

    ቆይ ግን እናተ ኮሜቶች ዘላሂ እውነትለመናገር እነኪድነ ማሂ እነሣምሪ ሢሠሩ ማሻአሏህ ትላላችሁ ከኛ ሞሥሊሞችን አላህን ፉሩ ትላላችሁ በነገራችን ላይ እያበረታታሁ አደለም ግን እሚያሥገድደነ የለም ያለማየት መብት አለነ ብዙ ዩቱበሮች የሠው ቪድዎ እየቆራረጡ እሚለቁ አሉ እነዛነው መናገር ረአድና አሊ አላህ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @አበሮስቲዩብ
    @አበሮስቲዩብ 3 роки тому +4

    ቆይ ኮሜንቶች ምን እንሁን ነው የምትሉት ፕራንክ የሚበለው ነገር በነሱ አልተጃማር ለረሰቹ የለወቀቹትን ፈትዋ ትሰጠለችው ሳኣዲ እና አወል ምርጥ ጥንዶች በርቱ የመኑንም ወሬ አትስሙ

    • @niymafatma1101
      @niymafatma1101 3 роки тому +2

      በትክክል ሁሉም ፈትዋ ሠጪ ነው

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 3 роки тому +1

      ዝምብለው ነው ስቱቹ ስጫወቱእነዝህለይተጣጡ

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 роки тому +1

    የአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ሴትን ያከበረ የተከበረ ነዉ ወሏሂ ያሳቀኝ እታች ድረስ ዘቦታል ሲል በጣም ነዉ ያሳቀኝ

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 3 роки тому +7

    አኡዙቢላህአሁንይሔምንይሉታንሙሥሊምአደለሽኢተቂላህ☝️☝️☝️

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    አዱ ፕራክ. ያደረገዉን. አዱ. ማረግ. አዲሥነገርእኳ. በሆነ በየቦታዉ. ፕራክ. እኚ ፕራክ. እዳሥጠላን. ምንአለ. ዩቱብ. ሆዱን አሞት. ባሥቀመጠዉ. ባሥታወከዉ. አይለመዳቸዉም. ነበር. አይገዘብ. ሥንቱን. አሣየን

  • @ኡሙረህማ
    @ኡሙረህማ 3 роки тому +9

    የውነት ያመመሽ እንደሆን ውሸት ነው ብሎ ዝም እንዳይልሽ

  • @toyibaadras7189
    @toyibaadras7189 3 роки тому

    የኔውድም በጣም ድግጠሀል ወላሂ እድህያለፍራክ ይቅር ድምግፊት ሊኑር ይችላል ወዘተ በዛው ጠጥቢልስ የኔውድም አላህ ጀነት ይወፍቀው እና ሚስትህ ሙተች ሲሉት እስራቦታ በዛው ላይመለስ ጠጥ አለ እናይቅርባችሁ ታስቀየምኩ ይቅርታ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ እወድችሁ አለሁ

  • @አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ
    @አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ 3 роки тому +3

    የኔ ማር ስወድሽ አንችስ ምነው ጓደኛየ በሆንሽ ወላሂ ስወድሽ የኔ ፀባዬ ሰናይ

  • @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ

    የአላህ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ እንደ እንደት ሴት ልጅ ሀያእ ታጣለች

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 3 роки тому +10

    8:48 ደቂቃ ላይ ስሙልኝማ በሳቅ ሞትኩኝ

    • @zedmohammad8387
      @zedmohammad8387 3 роки тому

      እኔም በች ኮሚት ተገርሚ በዳብ አዳመኩ🤣

    • @eluelala1634
      @eluelala1634 3 роки тому

      ምንድነው ያለው

    • @eluelala1634
      @eluelala1634 3 роки тому

      ሀሀሀሀሀ ተመልሽ እንድሰማው አረግሽኝ

    • @zedmohammad8387
      @zedmohammad8387 3 роки тому

      @@eluelala1634 ያስቃል አኛቤት አለ ታፍሪኛለሽ እፍርሀለሁ እኔ አይ አፈር ነኝ ወላሂ

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl 3 роки тому +1

    አወልዬ ትክክል ነህ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ይቅርባችሁ

  • @ኡሙኢስራነኝማሚእወድሻለሁ

    እረታው ባሌይናፍቀኛል እዘኑልኝ
    የኔከርታታባሉካየ ንፍቅቅቅቅብለህኛል

  • @hayatwolloye4661
    @hayatwolloye4661 3 роки тому +2

    ቆይ ግን የኔ ሀላሌ የት ይሆን እሱም እናፍቀዋለሁ እኔም ይናፍቀኛል ግን የደስታችን ቀን መቸ ነው ያልተፈታው ህልሜ 💔💘

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 3 роки тому +4

    እዳተ ያሉትን ወዶች ያብዛቸው ያረብ

  • @fafituob77
    @fafituob77 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ለሚስቱ ክብር ያለዉ ወንዲ እዲት ዴስ ይለኛል

  • @naseemaahmed401
    @naseemaahmed401 3 роки тому +3

    እጭ ምንድን ነው እንድዚህ አይነት ፕራንክ ሀያዕ ይኑራችሁ
    እውዳችኋለሁ ግን እኔ ፕራንክ ድስ ይለኛል ግን ገደብ አለው

  • @ባላገሩበዝናኛይቶብባላገሩ

    የተረገምሺ ልጂ አታስጨንቂዉ ሆ እያፈርሺኚ ነዉ እዴ አለ ሚሥኪን ይወድሻል ከምር እደናተ አይነት ፍቅር ይሥጠን