ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 7 | Artist Tamagne Beyene

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 7 | Artist Tamagne Beyene with Metasebia Ketsela @TamagneShow
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3700+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    UA-cam
    ✓ / @tamagnebeyene

КОМЕНТАРІ • 26

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 14 днів тому +1

    ታማኝ አንተ እኮ የሰው ልክ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ እኔ ሁሌ ኢትዮጵያን አንተ ላይ ነው የማያት ለኔ እንደ ሙዚየም ነህ ክምች ማለት ስለማይመጥንህ ሙዚየም ብዬኀለሁ

  • @hjohannes5371
    @hjohannes5371 15 днів тому +2

    Really , Tilahun was a once born in a century hero. Today from this video what added to my attention was how much he was strong in making kids.All these women loved him and gave him children not only to him also to the nation. which makes him alive not only through his music but also through his blood line. Bravo Tilahun.

  • @mengistutessema125
    @mengistutessema125 15 днів тому

    Wow, It was amazing, really impressed. Tamagn, thank you so much for the documentation

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 15 днів тому +5

    ያሳዝናል የኢትዮጵያ የሙዚቅ ንጉስ ያውም የአማርኛ የአብራኩ ክፋዮች አማርኛ አለመቻላቸው በእኔም ልጆች አዘንኩ ይሄ ነገር ይታሰብበት

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 14 днів тому +1

    አለቀስኩአኝ ማርያምን እረ ጥሌ ጀግንነቱ ወታደር አይደለህም እንዴ ታማኝን ነው እንደዛ ያለው ወይኔ ጥሌ ጭራሽ ወደድኩት አለምምፀሐይን ካንቺ ይሄን አልጠብቅም አታልቅሱ ነው ታማኝ ለካ እንደዚህ እሩህሩህ ነህ

  • @mohamedketema
    @mohamedketema 15 днів тому +1

    ታማኝ አንበሳው በጣም የምውድ ምርጥ ይትዮጰያዊ

  • @aidahailu3195
    @aidahailu3195 15 днів тому +1

    Tamagnachen betam new yemakebreh. Tilek Sew neh!

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 15 днів тому +1

    ጥሌ በጣም ኩሩ ነበር በእውነት ነገር ግን አንድ ቀን ጡረታ ሚኒስትር ጋር በወወክማ በእግሩ ሲጓዝ ተገናኝተን እሱ ከሩቅ አይቶኝ ያየኛል አያየኝም በል ሀሳብ ውስጥ እንዳለ አጋጣሚ ቀና ስል ጥሌ ነው እጄን ስሰጠው ጨበጠን የእጁ የአጨባበጥ ጥንካሬ መቼም አረሳውም

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Yes I now you ...

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdiabagibe4863
    @abdiabagibe4863 15 днів тому

    I love you Tamagn

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Please think for next

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Please he have families or friends Please

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Specially for your kids

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Eritrean present our isu I don't what you call him he now tilahun gesese

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 15 днів тому

    ጥሌ ሀብታም ነው ቤተሰቦቹ ይገርማሉ አልሞተም

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 15 днів тому +2

    ለታማኝ ደግሞ ወያኔዎች እስቴድዮም ሲያባርሩት ከብዙ ፓሊሶች ጋር ተጣልቻለሁ

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Please

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    Tamagmu kkk

    • @tedi62
      @tedi62 15 днів тому

      Am eritrean because of your war am deported I now you... you now me even if when that but still I see you still you are.....

    • @tedi62
      @tedi62 15 днів тому

      Nobody now you in eritrea but tilahun Mahmud ephrem aster Tefera tamrat ali... even after she comes on stage stage hamelmal nown in eri who u are

    • @tedi62
      @tedi62 15 днів тому

      Teborne is best

  • @tedi62
    @tedi62 15 днів тому

    We are eritrean don't...

  • @dawityeme2404
    @dawityeme2404 15 днів тому

    S20 E100😂

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 15 днів тому +2

    ያሳዝናል የኢትዮጵያ የሙዚቅ ንጉስ ያውም የአማርኛ የአብራኩ ክፋዮች አማርኛ አለመቻላቸው በእኔም ልጆች አዘንኩ ይሄ ነገር ይታሰብበት