Damot Star: 🔴🔴ቢነስርክም እውነቱን ስማ እዚያ ሰፈር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 217

  • @ChokeTube27
    @ChokeTube27 20 днів тому +57

    እውነት ነው ግን አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 18 днів тому

      የአማራ ጫጫታ/የስድብ ነጋሪት ዬትም እንደማድረስ ስላወቁ!

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 20 днів тому +20

    በእውነት በትክክል ማስረዳት የሚችሉ ናቸው። እውነት የሰው መብት ሳይነኩ ማንነት ገልፀዋል። በጣም አመሰግናቸዋለሁ።

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 19 днів тому +4

    ጀግና ሰዉ ነህ አማራ ወደፊት በርታ ወንድሜ

  • @AsadJbali
    @AsadJbali 15 днів тому +2

    በትክክል💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 20 днів тому +53

    አዎ አርሰን ብናበላቸዉ ጠገቡ ድንበር ጠብቀን አይዟችሁ ብንል ተረማመዱብን አትግደሉን እባካችሁ ብንላቸዉ አልቃሻ ፈሪ ብለዉ ቀለዱብን ከአሁን በኋላ አማራ ወደ ኋላ አይመለስም።

  • @Truth-12
    @Truth-12 19 днів тому +4

    Egzabiher yibarkeh… it’s very true … God bless my Amhara brothers and sisters ❤ people of religion and lover of all Ethiopians

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 19 днів тому +3

    አንድ ጊዜ ትዝ ይለኛል።አማራ ከጉራፈርዳ በጅምላ ሲፈናቀል፤የሚጮህለት ጠፋ።ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም " ኧረ ተዉ፤አማራ እንዲህ መሆን የለበትም፤የባሰበት ቀን ሲነሳ ነገር ይከፋል" ብለው ነበር። ምን ዓይነት አርቆ አስተዋይነት ነው?ዶ/ር ያዕቆብ ጤናና ረጂም ዕድሜ ይስጥዎ!

  • @Yigermal-j4e
    @Yigermal-j4e 19 днів тому +3

    እውነት ለመናገር አማራ ሲባል ሆዳም ነው እንጂ የተባለው ሁሉ ልክ ነው ሆዳም ባይሆን ኖሮ ተስማምቶ ሁሉ ነገር ድሮ አልቆ ነበር ሆዳምነቱ ግን ለሌላውም ዋጋ እያስፈለገ ነው !!

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 20 днів тому +58

    እሂን ህዝብ ማስተማር ከባድ ነው፣አማራ አንድ ቢሆን በአንድ ጀንበር ስልጣኑን ይይዝ ነበር።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 20 днів тому +1

      ካአሁን ቡሀላ አገር ትፈርሳለች እንጂ አማራም አብይም ሽመልስም አይገዛም

    • @ot5698
      @ot5698 20 днів тому

      ​@@samsamsun367አማራ ይገዛል ዋጠው። ጭራቅ መንጋ

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 19 днів тому

      አማራና ትግራይ አንድ ሲሆን ኢትዮጵያ ትድናለች

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et 19 днів тому

      😂😂😂

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et 19 днів тому

      ​@Gudi😂😂😂fecha-y7b

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 19 днів тому +10

    በርታ ኑርልን በንግግርህ በጣም ተደስቻለሁ ድል ለፋኖ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 20 днів тому +13

    ትክክል የአማራን ልብ አዉቀኸዋል አሁን የአማራ ልቦና ይህ ነዉ።

  • @aynalembirhanu-b4t
    @aynalembirhanu-b4t 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 20 днів тому +14

    100% የበሰለ እውነታ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 19 днів тому +3

    አማራ ሀቅ አለው ሁላችንም ላለመጥፋት እራሳችንን ማዳን ብሎም ኢትዮጵያን ከኦሮሙማ መንጋጋ ማውጣት አለብን አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪
    ያሸንፋል ምርጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው 🙏🙏🙏

  • @TayeTaye-x3s
    @TayeTaye-x3s 20 днів тому +39

    አቶ ማሙሸት እውነት ነው ግን ግን ሰላማዊ ትግል በኢትዮጵያ ውስጥ አይሠራም አማራነት ን እንደዚህ አሳምረህ በመግለጥህ አመሰግናለሁ።

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 20 днів тому +35

    እውነት ነው ወንድሜ አማራ ሁሉም አለው የጎደለን አንድ መሆን ብቻ ነው

  • @assefaYigzaw-eq3lw
    @assefaYigzaw-eq3lw 8 днів тому

    ድንቅ ተአምር ነው ፤ ትክክል ነው ወንድሜ አንደበተ ርትዑ ኮራሁብ ህ ጀግናው የአማራ ልጅ የሀገረ ኢትዮጵያ ካስማና ማገር ፡፡❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Temsgen-y5r
      @Temsgen-y5r 4 дні тому

      ፋኖ ተደረጅቷል ግባ

  • @lijMelaku-v8f
    @lijMelaku-v8f 20 днів тому +7

    የፕሮፌሰር አስራት አደራ አለብህ እግዚአብሄር ከነዚህ ዉሾች ጊዜ ያጀገናቸዉ ከነሱ ይጠብቅህ ፍትህ ለህሊና አማራ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 13 днів тому

    እውነት ነው ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤ መደራጀት ያስፈልጋል አማራ ሁሉ ነገር ሞልቶ የተረፈ ነው እድ መሆን ብቻውን እሚያስፈልገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 20 днів тому +17

    ትክክል !!!!
    ስማ አማራ እንድ ሁን !!!
    ብዙ የማንመልሰው ብርቅዬ ልጆች ህይወት እያጣን ነው እባካቹሁ ንቁ !!!!

  • @Emebet88
    @Emebet88 20 днів тому +19

    የእውነት ጉልላት ክበርልን !!!

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 20 днів тому +17

    What speak? Matured, educated, I like it.

    • @ZelalemYibeltal
      @ZelalemYibeltal 17 днів тому +1

      What a great speak! Matured and educated ,I like it.

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 20 днів тому +12

    በትክክል

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 20 днів тому +9

    ሙህር ነህ ግን እንደ ዘመነ መታጠቅ ብቻ ነው የሚያዋጠው አማራ ሲታጠቅ ብቻ ነው የሚያምርበት

  • @adanemekete6826
    @adanemekete6826 15 днів тому +1

    በጣም ደስ ሚል ንግግር በጣም ነው ልቤ የሞቀው አማራ በመሆኔ ኮራሁ

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 15 днів тому +1

    መጣን በላቸዉ ተዝህ ብሀላ ወረዳችሁ ወጣች የሚል አሰማም መጣን ተዝህ ብሀላ ቲገሉ እገላለን ቲዘርፉ እዘርፋለን አማራ አለህወይ አለሁበል

  • @aaa3215
    @aaa3215 20 днів тому +12

    እዉነት ❤❤❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 17 днів тому +5

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ለኢትዮጵያ የሚመጥን ዘመን የማይሸረዉ አማራዉንና የኢትዮጵያን ክብር የሚያጎናፅፍ ዘመን የማይሽረዉ ንግግር ✍️✍️✍️

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub 20 днів тому +17

    እውነተኛ አማራ አማራ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካህ ሽ አመት ኑር

  • @አሐዱዘግዮን
    @አሐዱዘግዮን 20 днів тому +11

    እረ ፍትህ ለክርስትያን ዳግም አስራት ወልደየስ ሊሆን ነው።

  • @GetentGacho
    @GetentGacho 20 днів тому +18

    እናመሰግናለን እውነት ነው።

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 19 днів тому +7

    አማራ ማማሩ ፣ ለወዳጆቹ ጣፍጦ
    ለጠላቶቹ መምረሩ።
    ብታምኑም ባታምኑም አማራ ምርጥ ዘር ነው።
    አብሽር ይህችም ቀን ታልፋለች።
    ፈጥነን እንደረጃጅ።

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 20 днів тому +5

    በሰላመዊ መንገድ አማራ ነፃነቱን በፍፁም አያገኝም ።

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 19 днів тому +5

    በትክክል ለአማራህዝብፋኖ ይሁን

  • @Werku-w1t
    @Werku-w1t 20 днів тому +5

    አማራ ዛሬም ነገም ይደራጃል ማንም አያስቆመውም

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 20 днів тому +28

    እውነት ነው፣ሊያጠፉን በአደባባይ እየፎከሩ ነው ፣ፈጥነን በመደራጀት ፣የማህበረሰባችንን ህልውና ፣ታሪካችንን፣ክብራችንን እናስከብር!!!እያዬን በማይረቡ አረመኔዎች አንበላ!!!

  • @Tesfaye-i6u
    @Tesfaye-i6u 20 днів тому +29

    ጀግንነትህ አልበረደም በርታ ።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 19 днів тому +1

    Egzbhier. Yeferad.Abiyen.yenklelen🎉🎉🎉🎉

  • @yoseffentie
    @yoseffentie 20 днів тому +23

    ምርጥ ንግግር
    ድል ለአማራ አማራ አማራ አማራ

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 20 днів тому +5

    ,ስልጣን አንፈልግም የሚለው አመለካከት ዋጋ አስከፍሏል ባንኩን እና ታንኩን ከተቆጣጠሩ ሁሉ ነገር ቀላል መሆኑን አይተናል ታግሎ ከጨዋታ ውጪ ተደርጓል አማራ ስለዚህ ትግል ለስልጣን ከሌሎች ጋር በመካፈል

  • @endalemera25
    @endalemera25 20 днів тому +16

    አንጀትህ፡ይራስ፡አንጀቴን፡አራሱት፡ፈጣሪ፡እንደዚህ፡ዓይነት፡ቀናና፡ብልሆችን፡ያብዛልን።

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 20 днів тому +20

    አማራ ቢጠናከር ሌላውን አይገፋም ።

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 20 днів тому +8

    True

  • @sintayehutekle6293
    @sintayehutekle6293 20 днів тому +14

    ቢመረንም የሚናገረው እውነት ነው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому +5

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️

  • @WossenTessema
    @WossenTessema 20 днів тому +16

    እረ የማን ጀግና ነህ ወንድሜ ከአብይ ጥርስ አምላክ ይጠብቅህ የአማራ ጀግና

  • @SolomonGetnet-wz8sb
    @SolomonGetnet-wz8sb 18 днів тому +4

    ዋዉ አረካኸን ኑርልን ወንድማችን

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому +4

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 19 днів тому +2

    እውነት ነው ወንድማለም እውነቱን ፍርጥ አድርገህ አውጥተኸዋል እኮ።ግን ምን ዓይነት የደም ብልሹነት በአማራው (በተለይ ከ60ዎቹ በኋላ የመጣው ትውልድ)ውሰጥ ነው የተዘራበት።አሁን እኮ ልክ እንደቀደሙት አባቶቻችን(ያኔ እንኳ የዘር ቋንቋ የለበቸውም አንድና አንድ ቋንቋቸው ኢትዬጵያዊነት ነበር እኮ)

  • @abega7309
    @abega7309 20 днів тому +11

    This is the right speech, even if it is late we supposed all Amhara start to organize and avoid protect and avoid the Naze and fascist Ethiopian government, the ignorant Militia , police and prosperity Amhara members !!!

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 19 днів тому +1

    እዉነትነዉበረታአማራነፃእስከሚወጣ❤❤❤❤

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 19 днів тому +7

    ድንቅ ንግግር ከደቡብ ኢትዬጵያ "ይችን ሀገር ሚታደጋት ማን ነው አማራነው" እውነት በአለማችን "ፊደል ያላት ሀገር ከእንግሊዝ ቀጥሎ" እውነት አፌ ቁርጥ ይበል አለች አያቴ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому +2

    Tikikil bilehel wendime andinet heil new amahara yashenifal fanonet yilemilm ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebe7532
    @abebe7532 20 днів тому +2

    Zergeh yebarek🌹🙏

  • @KindalemFetene-g4k
    @KindalemFetene-g4k 20 днів тому +11

    እውነትነው እንደዚህ አይነት ጅግና ያፈራ የአማራ እናት ማህፀን በዛውልክ ብዙ ትርፍ አንጄቶች እና ባንዳዎች ክሃዲዎች አሉ ግን ይህ ጅግና እንዳለው የእነዚህ ባንዳዎች ሆድ አደሮች እና ማንነታቼውን የሼጡ እውሮች እድሚያቼው ቅርብ ነው የእናት ጡት ነካሾች ድል ለተገፋው ህዝብ ::

  • @davo834
    @davo834 20 днів тому +8

    መደራጀት ማለት አማራ መሆንህ ቀድመህ ማረጋገጥ አማርነት ማለት ኢትዮጵያዊነት ማለት ሲሆን ኢትዮጵያዊ መሆን ማለት ነፃነት ማለት ነው ነፃ ማለት ማንም የማያበረክከው ማለት ነው
    ለማንም የማይንበረከክ ነፃነትን የማያስነካ ነው
    ኢትዮጵያዊ አንድ ነው

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg 19 днів тому +2

    እውነት ብለሀል

  • @fafat-b9j
    @fafat-b9j 19 днів тому +3

    በርታልነ ኑርል ምክርህ በጣም ያስደሳል ፋኖ ያሸንፋል ድልልልልልልልል❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 20 днів тому +8

    💪🐅🟢🟡🔴ድል ለነፍጠኛዉ አማራ ፋኖ❤

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 20 днів тому +4

    በጣም

  • @SolomeGera
    @SolomeGera 20 днів тому +3

    እባካችሁ ፍትህ ለክርሰቲያን ውውውውውው

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 20 днів тому +3

    ጉቶ ዛፍ ስለማይሆን ተነቅሎ መጣል አለበት

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 19 днів тому

    በቃን ብለን አምርረን እንነሳ ከዚህ በኋላ ማልቀስ መለመን መቆም አለበት የሚያስለቅሱንን ጠላቶቻችንን አስለቅሰን አንገታቸውን ሰብረን ምላሳቸውንና ጭራቸውን ቆርጠን በመጣል ከነ መርዛቸው አርቀን መቅበር አለብን ። የአንድ አማራ ተወላጅ ሞትን በአንድ ሺ ዘረኛ የጠላት ሞት መበቀል የሁሉም አማራ ግዴታ ነው። ልክ እንደ እስራኤል ሕዝብ ከሁሉም አካባቢ በመሰባሰብ ከብረት የጠነከረ አንድነት በመፍጠር ሊያጠፉን የተነሱትን ነፍሰበላዎችን በሙሉ እንደ ጥላ ተከታትለን በማጥፋት ሕልውናችንን ማስከበር አለብን።

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 20 днів тому +3

    የሚገርም ንግግር ነው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 14 днів тому

    ተመስገን ወደአማራ መምጠት መያድ እሚለው ማለያ አውለቀው

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 20 днів тому +2

    ይሄ መንዜ ይችላል ከ1997 ጀምሮ ለዚች ሀገር ከልቡ የሚታገል ጀግና

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 20 днів тому +1

    Really historical!!

  • @turabaza795
    @turabaza795 20 днів тому +7

    የታሪክ ባለአደራዎች ሳይፈሩ እውነትን ለተተኪው ሲያስተላልፉ ሌሎቹ ደግሞ እየመሩ ያስገድላሉ ካልቻሉ አሳስረው ያስቀምጡሀል ግን አማራ ሁን ባለማተብ እውነቱን ተናገር እኛ ለእውነት እንሞታለን

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 19 днів тому +1

    እጃችንን እንዘረጋለን፤ ስልት፥ እቅድ፥ ድርጅት ሲቀድም።

  • @BirkiTseqaye
    @BirkiTseqaye 18 днів тому

    አወልክነውአማራወችአንድሆነንባንዳንማጥፋትአለብን

  • @Allamehara
    @Allamehara 19 днів тому +4

    በትክክልአማራነትወደፊት።

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 2 дні тому

    This is what you need.

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 20 днів тому +2

    ❤💪💪💪🙏

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 20 днів тому +4

    የአማራ፥ካድሬ፥የአማራሆዳሞች፥ኑኑስሙ፥ምንአልባች፥ቢገባችሁ

  • @kinfefonje9139
    @kinfefonje9139 20 днів тому +2

    አንድ ሁኑ!! ያለ እናንተ መደራጀት እንኳን አማራ ኢትዮጵያም አትድንም።

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 18 днів тому

    በትክክል እውነታው ይህ ነው የአማራ ምሁር ከ1983 እስከአሁን ሰአት ድረስ ስንት ተግደለ ገበሬው ብድሮን ተደበደበ ተፈናቀለ ተገደለ ይህን ግፍ አይቶ አላህ ነፃያውጣናል ሀቁ ከኛ ጋር ነው

  • @solomonbelay3273
    @solomonbelay3273 19 днів тому

    ደስ የሚል ተናጋሪ ነው

  • @shewangizawayele6334
    @shewangizawayele6334 19 днів тому

    ትክክልነው

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 20 днів тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 19 днів тому

    Ewnat. Naw.yaga.Jagna😢😢😢😢

  • @AbdeddaMannida
    @AbdeddaMannida 20 днів тому +1

    Amara seball gena befracha libachew 99 deger faranat yemetal amara betarku jegena new Fano is great Ethiopian king Enashenefalen Ethiopia lelalem tinur❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Fano is Ethiopian soon

  • @DereseGashaye
    @DereseGashaye 19 днів тому

    yes yes

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 19 днів тому

    እውነት ነው እናንተናችህ እገር ያቀናችህ !!!!! ፓለቲካ ሌላ ርዕስ ነው ኢትዬጵያዊ ይሆነ ስው የአማራን ውለታ የሚዘነጋ ያለ አይመስለኝም !!!! አማህራ በሁሉም ልብ አላችህ❤❤❤ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራን ከከዳ ከጂን ክጂ ይክዳው ይላሉ አበው !!!! አታልቅስ ኡማራ ጠላትህ ያልቅስ ፤ የአባቶቻችህ አምላክ የዳዊትና የእስራኤል ንጉስ ከፊታችህ አለ !!! እንዴት ነው የስሎምን ሥራዎ ምንግስትና ህዝብ የሆኑው አማራ በኛ ዘምን የሚሞተውና የሚዋረደው ???አይገባቸውም ተው ህዝቦች ታሪክ ይወቅስናል !ታናናሾቻችን ያፍርብናል !!!! ህዝቦቼ በቅነትና ብዕውቀት እስቲ ወደኋላ ሄደን እንይ አማራ /ኢትዮጵያ /እስራኤ ፊልስጤም ግብብፅ.....መለኮታዊ ነገር እንድላቹው ግልጽኮ ነው !!!!ጀግናው የእስራኤል ቅዱስ ከናንተጋር መሆኑንን አምናችህ ወድፊት እንጂ ወደኋላ እትበሉ እስራኤል ትንሽ ህዝብ ቢሆንም የዓለም መሪ ነው ነገደ አማራም አስራኤል ነው የዳዊት የስሎምን ደም ነው በህጉ መሠረት እንኳን መግድል ቀና ብሎ ማየት ሀጢአት ሊሆን ይችላል !! ፈጣሪ ያበርታችህ!!!!እንድ ሁኑ !!!!! ዓለም የናነተ ሙርከኛ !!! !አማራ አታልቅስ !!!!!!! የዕውነት አምላክ ፍርድን ይስጥሀል ጠብቅ 😂😂

  • @michaeltilahun-s2m
    @michaeltilahun-s2m 19 днів тому

    የእውነት ገልላት ክበርልን

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 19 днів тому

    እኛ አማሮች፡ ተደራጅተን እኮ እየተዋጋን፡ ነው። ብቻችንን ግን የትም አንደርስም። ወገን እንንቃና ከትግራይ ጋር እንተባበር፡፡ ያኔ የዚህ አረመኔ ሥርአት መጨረሻ ይሆናል፡፡

  • @tigistashagre-ck9et
    @tigistashagre-ck9et 19 днів тому

    የባለ ወንበር ልጆች ነን😂😂😂🙉🙉🙉🙈🙈🙈

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 19 днів тому

    ሀሎ፣ሀሎ፣ሀሎ፣ሀሎ
    የሰማህ ላልሰማ አሰማ ልብ ያለህ ልብ በል ልብ ለሌለው ትርፍ ያለው ያካፍል

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 18 днів тому

    ደቡብ በሰፈር እየተባላ ነው ኢትዮጵያ የት እንዳለች ረስቷል

  • @lulahi9315
    @lulahi9315 19 днів тому +2

    የት ናቸው ግን እኒህ ጀግና የአማራ አባት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እንዳይገሎቸው እግዜር ይጠብቅልን

  • @jossy1382
    @jossy1382 19 днів тому

    👍 👌

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 19 днів тому

    👌👌👌👍👍👍👍🙏

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 20 днів тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 19 днів тому

    This is it!This is the only means to librate Ethiopia.Amhara is the pioneer inthe libration of Ethiopia.

  • @kassa4882
    @kassa4882 19 днів тому

    Yes , time is over come together & protect your self. We are late 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 20 днів тому +1

    ይከፍሏታል

  • @SolomonTekle-z4v
    @SolomonTekle-z4v 14 днів тому

    ትክክል ነክ ፣ ግን ጉልበታቹና ጀግንነታቹ ንግግር ላይና ዘፍን ላይ ብቻ መሆኑ ነዉ።

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 19 днів тому +1

    5 mil. Ante nek yegedelk ??? Yihema Bere welede nw !! This is a clear extremism really really

  • @SofiKedir-pj8ow
    @SofiKedir-pj8ow 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 19 днів тому

    ""👍"" ። አዋቂ ፡ አይጥፋ ።

  • @QirubbelAlix1978
    @QirubbelAlix1978 20 днів тому +1

    የአማራን ህዝብ በኢትዮጵያ ሀገር ግንባታና ህልዉና ላይ ያለዉን ድርሻ በመረዳት ያልተገነዘብ ብሄረሰብ ግለሰብ ነገ እርሱም እንደሌለ መረዳት አዋቂነት ነዉ መሽነፍ አይደለም።