አነጋጋሪ ቃለምልልስ ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ ከምኩራብ ሾው ጋር Henock Singele Aromnium Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Рік тому

    ዲያቆን ሄኖክ ያስተማረውን ነው የተናገረው ስለ ችግረኞች አለማመን እና የእኛ ልብ መደንደን

  • @bety2338
    @bety2338 Рік тому +1

    May God bless you more postor Henock!

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Рік тому +1

    ፓስተርዪ አድናቂህ ነኘ

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Рік тому +3

    ትምህርታችን በየግላችን ማለት ስህተትም ቢሆን ማለት ነው

  • @ace514ify
    @ace514ify Рік тому +1

    የእግዚአብሔርን መድረክ የኮሜዲ መድረክ ያደረገ

    • @eliasdebebe7595
      @eliasdebebe7595 Рік тому

      ለእኔ ግን ፓስተር ሄኖክ የቀለደው ነገር ምንም አይታየኝም ሚዛናው የሆነ አስተያየት ነው ምን አልባት የአንተን ሀሳብ አልደገፈል ይሆናል አንተን ለመቃውም ብሎ አይደለም የተናገርው አስተሳሰቡን ነው የስቀመጠው አንተም ከቻልክ በሀሳብ ሞግት አሁን ስለሰጠው ሀሳብ ሞግት የሱን የስብክት ስታይል አሁን እዚ ጋር ምን አመጣው

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Рік тому

    Be blessed pas henok

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Рік тому +1

    Ahezab malet ke isreal wechi yehone hezeb malet new.

  • @perspective8456
    @perspective8456 Рік тому +1

    ትዳሯን ሰጠች የሚለው ክፍል አውዱ ያላችሁን ሁሉ ስጡ የሚለውን ለማስረገጥ ሳይሆን በጊዜው የነበረው የቤተመቅደስ ስርአት መበለቶችን እንዴት እንደበዘበዘ ለማሳየት ነው!

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому +1

      እንደዚህ የሚል የአውድ ክፍል ከየት መጣ?
      መበዝበዝዋን የሚናገር አውድ የት ተገኘ?
      “ኢየሱስ በገንዘብ ማስቀመጫው አንጻር ተቀምጦ፣ ብዙ ሰዎች ስጦታቸውን ወደ ቤተ መቅደሱ ገንዘብ ማስቀመጫ ሣጥን ሲያስገቡ ይመለከት ነበር። ብዙ ሀብታሞች ብዙ ገንዘብ አስገቡ፤ አንዲት ምስኪን መበለት ግን ከአንድ ሳንቲም የማይበልጡ ሁለት የናስ ቤሳዎች አስገባች። ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ ይህች ድኻ መበለት ሣጥኑ ውስጥ ከጣሉት ከሌሎቹ የበለጠ አስገባች። እነዚህ ሁሉ ከተረፈው ሀብታቸው ሰጡ፤ እርሷ ግን በድኽነት ዐቅሟ ያላትን ሁሉ አውጥታ ለመኖሪያ የሚሆናትን እንዳለ ሰጠች።””
      ‭‭ማርቆስ‬ ‭12‬:‭41‬-‭44‬ ‭

    • @perspective8456
      @perspective8456 Рік тому

      @@fikereselasie1167 ምእራፉን ከላይ ጀምረህ ስታነበው ክፍሉ ስለፈሪሳዊያን እንዲሁም ስለፅሀፍት ከትክክለኛው እምነት እንደራቁ እና እምነታቸውና ልምምዳቸው ልባዊና ከውስጥ የመነጨ ሳይሆን ከተሳሳተ መረዳት እንደመነጨ ያስነብባል:: ፅሎታቸውን እያስረዘሙ ይገበዙ እንደነበር እንዲሁም መበለቶችን ይበዘብዙ እንደነበር ከላይ እንዲሁም በተለያዮ የወንጌል ንባባት ላይ ይገልፃል:: በዚህ አጋጣሚ ነው እየሱስ አይኖቹን ቀና ሲያደርግ ይህችን መበለት ያላትን አንጠፍጥፋ ስትሰጥ ያስተዋለው ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ እውነት እውነት እላችኋለሁ ይህቺ መበለት ከሁሉም አብልጣ ጣለች በማለት እርሷን ከሌሎቹ ሰጪዎች አንፃፅሮ የገለፃት:: እዚህ ክፍል ላይ እየሱስ የተመለከተውን ለደቀመዛሙርቱ ነገራቸው እንጂ እናንተም ሂዱና እንዲህ ያላችሁን ሁሉ ስጡ ብሎ አልመከራቸውም:: በጊዜው የነበረው በፈሪሳዊያን መምህራን የሚመራው የሳተው ይሁዲነት ከሁሉም አብልጦ መበለቶችን እና አቅመደካሞችን እንዲሁን መንፈሳዊ ብርሀን ያልበራላቸውን ሰዎች ይበድል እና ያስት እንደነበር እየሱስ ደግሞ ደጋግሞ በወንጌላት አስተምሯል! ስለዚህ አሁን ያለው 'ወንጌላዊ' እምነት ጠንካራ እቅበተ እምነት ካልተሰራበት እንዲህ ድሆችን በትበለፅጋለህ እና በስህተት የክርስትና አስተምህሮ ላይ በመመርኮዝ መበዝበዙን እና ከላይ ያሉትን ፓስተርና ሀዋርያ ተብየዎች ማበልዘጉን ይቀጥልበታል::...
      ሲያስተምርም እንዲህ አለ፡- ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞርን፥ በገበያም ሰላምታን፥ በምኵራብም የከበሬታን ወንበር፥ በግብርም የከበሬታን ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤
      የመበለቶችን ቤት የሚበሉ ጸሎታቸውንም በማስረዘም የሚያመካኙ እነዚህ የባሰ ፍርድ ይቀበላሉ።
      ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር፤ ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር፤
      አንዲትም ድሀ መበለት መጥታ አንድ ሳንቲም የሚያህሉ ሁለት ናስ ጣለች።
      ደቀ መዛሙርቱንም ጠርቶ፡- እውነት እላችኋለሁ፥ በመዝገብ ውስጥ ከሚጥሉት ሁሉ ይልቅ ይህች ድሀ መበለት አብልጣ ጣለች፤
      ሁሉ ከትርፋቸው ጥለዋልና፥ ይህች ግን ከጕድለትዋ የነበራትን ሁሉ ትዳርዋን ሁሉ ጣለች፡ አላቸው። ማር 12:-38-44

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Рік тому

    Mr Comedy Singele Henok Mengestu !

  • @alemayehugemechu6239
    @alemayehugemechu6239 Рік тому +1

    ጳውሎስ የእቅበተ እምነት ሥራ ይሠራ ነበር።

  • @perspective8456
    @perspective8456 Рік тому

    በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛው የሚጠይቀውን ሚዛናዊ ጥያቄ ሳላደንቅ አላልፍም::

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Рік тому

    Orthodox Christian kehonu lemen wengle ensebekachewalen.

  • @perspective8456
    @perspective8456 Рік тому +4

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እራሷን ከስህተት ትምህርት ሳታነፃ እንዲሁም ወጥታ ትምህርቶቹን በጳጳሶቻቸው አውግዘው እውነተኛ የክርስትና አቋማቸውን ባልገለፁበት ሁኔታ አንዳንድ ወንጌላዊያን እየወጡ የኦርቶዶክስ 'ቤተክርስትያንን' ሚያንቆለጳጵሱበት ሁኔታ አጉል ትህትና እና ጥልቀት የጎደለው ግምገማ ነው!

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Рік тому +1

      Absolutely right ✅️ 👏

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Рік тому +1

      ግን ያንተ ፕሮቴስታንቶች ናቸው እየጠፉ ያሉት በዓለም ላይ ለምንድነው? እ? የኦርቶዶክስ አማኞች በየአገሮቻቸው ሁሉ ጠንክረው አሉ እንዴት ነው?

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Рік тому

    የብልፅግና ወንጌል የብልፅግና ወንጌል የብልፅግና ወንጌል የምትሉ ወንጌል ድሃ ያደርጋል እንዴ? ወንጌል እኮ በትክክል ያበለፅጋል:: በሰላም :በፍቅር በእረፍት: በደስታ: በሃሴት:በቅድስና በጤና በኑሮ እድገት ወዘተ
    ስለዚህ እንዲህ የምትሉ አስቡበት ማምን የድህነት ወንጌል አይፈልግም!

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Рік тому +3

    ፕሮቴስታንት አንድ ወጥ የሆነ አስተምሮት የላቸው የግል ሀሳብ ነው የሚያንፀባርቁት ግን ኦርቶዶክስ ለማጥቃት በህብረት ይቆማሉ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Рік тому

    ኧረ አብይ Protestant አይደለም ፣እንዴት ነው ነገሩ? ዝም ብላችው አታውሩ እንጂ!

  • @ace514ify
    @ace514ify Рік тому

    ፌዘኛው ፖአስተር

  • @deme12
    @deme12 Рік тому

    Out of politics