እርግምሃለው የሚሉ ፓስተሮች ሀሰተኞች ናቸው| ፓስተር ሜሮን ወልደኃዋርያት | pastor Meron | Intrview part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #pastor_meron #interview #protestant #orthodox #marciltv #christian_tube

КОМЕНТАРІ • 21

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 10 місяців тому +2

    God bless you Pastor Meron

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q 9 місяців тому

    እንግዶችህ መጠየቅ የማይፈልጉት ጥያቄ እንዳለ ስረዳ ገረመኝ
    አጠያየቅህ ላይ በጣም ጥሩ ለውጦችን አይቻለሁ አጠናክረህ ብትቀጥልበት ብዙ ትውልድ ታነቃለህ ብዬ አስባለሁ

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 9 місяців тому

    ሙክራብ ሚዲያ አዘጋጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምክኒያቱም እንደ ሌሎቹ ሃይማኖት አላነቀህም በተቻለህ አቅም የጴንጤው(የእኛ) ግሩፕኞች የሚያገሏቸውን አገልጋዮችን ሃሳባቸውን እና አስተምህሮታቸውን በነፃነት እንዲገልፁ እድልን ስለከፈትክ ተባረክ ግን አንተም በዚህ ውስጥ መማርህን እንዳትዘነጋ ተጠቀምባቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 місяців тому

      ጴንጤ የሠይጣን አሥተምህሮ ነዉ ። ግብረሰዶማዊነት የሚደግፍ የሴቶችን አለባበስ እና በአደባባይ መጋለጥ እንደሌለባቸው በመጽሐፍ ቅዱስ የታዘዘውን የሚቃወም ጸረ መጽሐፍ ቅዱስ ድርጅት ነው ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 4 місяці тому

    አዎን ፈውስ ሊሰበክ ይገባል ግን ታማሚዎችን እንደ ስህተተኛ ከልዳኑ እምነት እንደሌላቸው ማሳቀቅ ተገቢ አይደለም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 місяці тому

      ጴንጤ ሠይጣን ሠዶም ስለሆነ ማዳን አይችልም ። ለዚህ ነው በሽተኞቹን እምነት የሌለው ምናምን እያሉ የሚያጭበረብሩት።

  • @abrahamhmariam7373
    @abrahamhmariam7373 8 місяців тому

    በክርስቶስ ከማመን በላይ ምን ስኬት አለ። ማመን እኮ ከባድ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 місяців тому

      ወንበዴ ጴንጤ ነህ እንዴ? ጴንጤ ሰይጣን ግብረሠዶም ስለሆነ ውጣና ኦርቶዶክስ ግባ ።

  • @biruktayitbayou3632
    @biruktayitbayou3632 10 місяців тому

    Biruk nehe pastor ❤

  • @fireart54
    @fireart54 9 місяців тому

    ድሆች ስንሆን ድሆች ስንሆን ነው የሚለው ቃሉ ስንመስል አይደለም ሐሰተኛ አስተማሪዎች ናቸዉ ስንመስል ብለዉ የሚሉት

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k 8 місяців тому

    ጨዋታው ኮፕሌክሥ እንዳይሖን ሠጭው ማነው መወያዬት ያለብ ን ምእመኑን ነው

  • @fireart54
    @fireart54 9 місяців тому

    እግዚአብ ሔር እምነትን ካካፈለን አማኝ ስለሆነ ነው? እንደ እግዚአብ ሔር ዓይነት እምነት ካለን እርሱም እንደ እኛ አማኝ ነው ማለት ነው
    ግራ ለማጋባት ፍቅርን አመጣ እንደ እግዚአብ ሔር አይነት ፍቅር ያለው የለም ከፍታውና ዝቅታው ስፋትና ጥልቀቱ ከመታወቅ የሚያልፈውን የጌታን ፍቅር ለማወቅ ብንበረ ታ እንኴ እንደ እርሱ ተመሳሳይ ፍቅር ሊኖረን አይችልም ሐሰተኛ አስተማሪዎች ራሳቸው ን ከእርሱ ጋር ለማስተካካል ሲፈልጉ እንደ እግዚአብሔር አይነት እምነት ፍቅር ጽድቅ -- አለን የሚሉት
    አደናግሮ አሳመነህ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 4 місяці тому

    Kenneth Copeland, Creflo Dollar, Jessie Duplantis etc . are saying they are little Gods.

  • @sonofgod3190
    @sonofgod3190 10 місяців тому +1

    ስለ necessity ሲያወራ ያነሳው ቃል ኢየሱስ በአህያ ውርንጫ ሄዷል አሁን ቢሆን በፕሌን ነበር የሚሄደው ብሏል ነገር ግን በዛን ዘመን የነበረው luxury ትራንስፓርት እንደተጠቀመ የሚያሳይ ክፍል ነው? ወይስ ትህትናን የሚያሳይ ነው? በዛን ዘመን እርሱ ብዙ አገልግሎቱን በእግሩ ሄዶ ነው ያገለገለው ታዲያ ለምን ሁሌ በአህያ ውርንጫ አልሄደም ባንተ የ necessity context? ወይም ለምን በፈጣን ሰረገሎች አልሄደም? የእሱ necessity የአባቱን ፈቃድ መፈጸም ነው!!!! እንጂ ለአገልግሎት በሚል ሰበብ ምኞቱን ማርካት አይደለም!!!!

  • @haddisalemayehu3670
    @haddisalemayehu3670 10 місяців тому

    የእግዚአብሔር አይነት ፍቅርና የእግዚአብሔር አይነት እምነት አንድ ናቸው ብሎ አናሎጂ ሲሰራልህ ማመንህ ገርሞኛል። እኔ አንተን ብሆን የእግዚአብሔር አይነት ፍቅር ስንል እግዚአብሔር የሚያፈቅርበት አይነት ፍቅር አለኝ እያልኩ ነው፤ የእግዚአብሔር አይነት እምነት ስንልም እግዚአብሔር 'የሚያምነው' አይነት እያልን ነውና አናሎጂህ ልክ አይደለም እለው ነበር።

  • @sonofgod3190
    @sonofgod3190 10 місяців тому

    ሌላው ለመሪዎች መገዛት ጥሩ ሆኖ ሳለ ተደርቃለህን ምን አመጣው ቤተ ክርስቲያን ተልእኮ አላት ከተልእኮዋጋ የማሄድ አካሄድ የሚሄድ ሰው ካለ ታግዳለች እንጂ ሲያደርቁ አናይም ግን አመጽና ኃጢአት ከሆነ እንዲሁ የሰውየው ህይወት ለሰይጣን ተላልፎ ይሰጣል። ነገር ግን አንድ ሰው መሪውን ይሄ ነገር ቢስተካከል ፣ ይሄ ነገር ትክክል አይደለም ወይም ካንተ ጋር መቀጠል አልችልም ሲል ትደርቃለህ የሚል አስተምሮ የትም የለም!!!!

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 місяців тому

    ጴንጤ ሠዶም ናቸዉ ። ጴንጤ መጥፋት አለበት ። ጴንጤ አጋንንት ሠይጣን ግብረሰዶም ስለሆነ መንግስት እርምጃ መውሰድ አለበት ። ሀገር አፍራሽ ነገር መፍረስ አለበት ።

    • @israelalemu711
      @israelalemu711 6 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 4 місяці тому

      ተስፋ ቁረጥ ጴንጤ ከማይጠፋ ዘር የተወለደ የተመረጠ ነው ጥላቻ የትም አያደርስም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 місяці тому

      @@yetemarechitafa3216 ሂድ ....ጴንጤ የባንዳ ሀገር ሻጮች፤ በዘይት እና በቆሎ የተገዙ ለማኞች የሌቦች ድርጅት ነው። ሀይማኖት አይደለም፥አላማው ወንጌል ሳይሆን ኦርቶዶክስን አጥፍቶ ህዝቡን ሠዶማዊ የምዕራብ ባህል አምላኪ ለማድረግ ነው። እንዳንተ አይነቱን እከካም ለማኝ በዱቄት እየገዙ መርዛቸውን ይረጫሉ ። ግን አይሆንላቸውም ። እንዳንተ አይነቱም ለሆዱ የተገዛ ለማኝ ዋጋውን ያገኛል ።