ሌላ አስደማሚ ውበት!! ዶ/ር ዐብይ በመገናኛ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 місяці тому +32

    ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሪ ማለት እንዲህ አይተን የማናቀው አሳያችሁን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ አብቹዬ።ሺህ ዓመት ኑርልን ።እግዚአብሔር ያክብርህ 🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 2 місяці тому +19

    ጆንዬ መልካም ነገሮችን ስለምታሳየን ተባረክ🇪🇹🌹🌷🇪🇹🌹❤🇪🇹

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 місяці тому +16

    እግዚአብሔር የሚሠሩትን እጅ ይባርክ ክፉዎችን ደግሞ ይያዝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 місяці тому +28

    ዋዉ ጀግናቻችን በናተ እዴት እደምንኮራ አላህ ይጠብቃቹ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 місяці тому +20

    ዓብይ አሕመድ፦ የእግዚአብሔር የአምላካችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ !

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 2 місяці тому +3

      Amen! May God's might be upon you and your family!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +18

    አብቹንና አዱዬ የሰጠን አላህ ይመስገን ታድለናል
    ጀግና መሪዎች አግኝተናል
    💪💪💪💪💪💪
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +27

    የለፉ የደከሙ የተባበሩ እግዚአብሔር ይባርካቸው🎉🎉🎉

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 місяці тому +18

    "ፖለትካችን ስራ ነው" ድንቅ አባባል መሪዬ ዶ/ር አብይ 🙏🙏

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 місяці тому +12

    አብቹ አባ መላ ኣዲ ዝናሽ ደ,ትላላችለህ👍👍ተባረኩ ቡሩካኔ👍👍💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤🌸🍀🌸🍀🌸🌱🌸🍀🌺💩🌱🌸

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu 2 місяці тому +7

    አቦ ኑርልን

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 2 місяці тому +21

    ዋዉ መራያችን እናመሰግናለን

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 2 місяці тому +13

    ይገርማል መልካሙ ስራችሁን አይተን በሰማያት ያለውን አምላካችንን አመሰገንን ፡፡

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 місяці тому

      Wow! Amen & Amen 🙏 it's biblical!🎉

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 місяці тому +12

    አንበሣ የኛ ጀግና. ጠላታችን
    ድብን ይበል ኑርልኝ አባታችን. ልጃችን መንግሥታችን አኮራህን ደሥ ይላል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeTesemma
    @BirkeTesemma 2 місяці тому +6

    እግዝአብኢር ይርዱህ ትባርክ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +42

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እርር ድብን እያሉ አብቹ እያስመነጠቀን ነው ድንቁ መሪ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fayftufayo
      @Fayftufayo 2 місяці тому +3

      Yegn jagnaa❤❤❤❤❤abichuu my king❤❤ oromoo❤❤

    • @YosefMikresilase
      @YosefMikresilase 2 місяці тому +2

      Yemeche

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +13

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 2 місяці тому +32

    አቢቹና አዲዬ ኑሩልን ኮራንባችሁ አይተን የማናውቀውን ስላሳያችሁን🇪🇹🇪🇹❤🌹🇪🇹🌷🌹🇪🇹

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 місяці тому +15

    እንኳን ኢትዬጵያዊ ሆንኩኝ ዶክ
    ተር መሪሪያችን መካሪያች አረአያችን ወዘተ በርታ ረጅም
    እድሜ ይሥጥልኝ

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 2 місяці тому

      Many Ethiopians have to decipher the intrinsic honesty of the Prime Minister

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 2 місяці тому +8

    እግዛብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @jamilaaman3017
    @jamilaaman3017 2 місяці тому +2

    Mashallah Good Job 👍 👏 🙌 👌 ❤️ 😍 👍 👏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 місяці тому +2

    መቼ መጥቼ ልየው ከእግዚአብሔር የተላከው መሪያችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ

  • @GabrielaEthiopia
    @GabrielaEthiopia 2 місяці тому +13

    አንተ ድንቅ ብላቴና እዚያብሔር ይርዳህ በዘመኔ እንዳንተ አይነት ቅንና ታጋሽ መሪ ስላየሁ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ🙏

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 місяці тому +9

    Abichu and adanech 2nd taytu thanks both great great job thanks all ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TufaTigistshumi
    @TufaTigistshumi 2 місяці тому +35

    የአዲሳባ ልጅ ድሮድሮ ጭፈራቤት ነበድ የሚናፈሰው እድሜ ላቢቹ

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 2 місяці тому +2

      Thank you 🙏 ❤❤❤❤🎉🎉🎉Dr. Abiy Ahmed and your team it is amazing work keep it up

    • @MahderZewdie
      @MahderZewdie 2 місяці тому

      Tadelenal eko ante meriachen selehonk abeyeye

  • @RahelZ-u6q
    @RahelZ-u6q 2 місяці тому +9

    አብቹ ትችላለህ❤❤❤ውድ መሪዬ ኑርልኝ።

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 2 місяці тому +3

    ሰውን አክባሪ ትትንሽ፣ትልቁን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +12

    ጆዬ አበሳው ነቄው ትውልድ እናመሰግናለን❤

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 2 місяці тому +17

    ድንቅ ስራ ድንቅ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 місяці тому +14

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 місяці тому +8

    አቢቹ የዘመናችን ጀግና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርታ ከና በልደረቦችህ በርቱ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 2 місяці тому +2

    Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽

  • @sg6994
    @sg6994 2 місяці тому +2

    ተባርካችሁ ቅሩ❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому +5

    ባለ ራእዩ መሪያችን ዶር አብይ አህመድ አሊ ትችላለህ የሚያቆመዉ የለም ያሰብከዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያከናዉንልሀል እናመሰግናለን 🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌼🌼🌼

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +12

    እንዲህ እንዲያምር ያለሙ ያሰሩ የሰሩ የተባበሩ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +9

    እንዲህ ነዉ መሪ ማለት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @danieltsegaye6479
    @danieltsegaye6479 2 місяці тому +2

    Thank you so much Abiy & Adanech
    Amazing!!!

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 місяці тому +1

    የእኛ ድንቅ ብርቅ መሪያችን አብያችን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 2 місяці тому +9

    ❤❤❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤መሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryaAbbas-iz8id
    @MaryaAbbas-iz8id 2 місяці тому +2

    ቃሉ ደረሰ ሕዝብ እሚጎርፍበት ሊሆን ነው ሀገራችን በዛ ውብ የአየር ንብረት ንገስልን

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 місяці тому +29

    እነመሣይና ደረጄ አይናቹሁ ይቅላ የኢትዮጵያ ውድቀት የ ምትመኙ ሁሉ ደግሞ ብልጸግና ከወደቀችበት ትንሣኤ በትንሣኤ አያደረጋት ነው ድንጋይ ንከሡ ወድ መሪያችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 2 місяці тому +3

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
      እነመሳይና የዕድገትና የልማት ጠር ምቀኞች ሁሉ የቀላው ዓይናቸው ደም ያዝንብ።

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 2 місяці тому +1

      Amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋራ ይሁን የማይሸነፍ አምላክ ክፉውን ጠላት ያሳፍርው ቃል የለኚም ተባርኩ ❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 місяці тому +4

    በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 місяці тому +14

    ዐብቹ ኑርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤🙏

  • @bedriali5609
    @bedriali5609 2 місяці тому +2

    Jaw dropping job! No word except admire ❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 місяці тому +6

    አብቹዬዬዬዬ በርታልን

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 2 місяці тому +4

    ፈጣሪ ጠላቶችህን እጅህ ላይ ይጣልልህ❤❤❤

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 2 місяці тому +2

    ሠላም ብልፅግና ስኬት ለሕዝባችን ይሁን.

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +8

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️

  • @amaretchtademe2338
    @amaretchtademe2338 2 місяці тому +2

    ሃሳብ ሚድያን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 2 місяці тому +2

    Dr. Abiy, wro Adanch and all the teams, we are proud of you. Please keep it up.

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 2 місяці тому +6

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናነክበርታ

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 місяці тому +4

    ጀግኖች ማንም አያቆማችሁም በርቱልን

  • @teen158
    @teen158 2 місяці тому +2

    ልመና ይወገዳል!💪💪💪።

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 2 місяці тому +1

    Amen የስብክውን በእጥፍ የስጥህ ሁሌም በጸሎት አስብሀለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጉልበቱን ይጨምርላቺሁ አንቺ ጀግና ሴት በእውነት አብራቺሁት የቆማቺሁ ዋጋቺሁን እግዚአብሔር ይክፈላቺሁ ጀግናዋ ወ/ሮ አዳነቺ አበቤ ተባረኪ ወ/ሮ ዝናሺ የተረጋሺ ሴት የመንሺውን የተረዳሺ ተባረኪ ❤እወዳቺሃለው🙏

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 місяці тому +2

    "አብዮት አደባባይ" የሚለው ትክክለኛ ስም በጠቅላይ ሚኒስቴሬ ሲጠራ ስለሰማሁ ደስተኛ ነኝ ተመችቶኛል።
    አቢቹ የኔ መሪ

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 2 місяці тому +9

    ❤❤❤❤❤ የኢትዬጵ ያ ድንቅ መሪ ጀግናችን ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️💚💛❤️

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 2 місяці тому +3

    Abchuyeee God bless you

  • @ManaKuwait
    @ManaKuwait 2 місяці тому +9

    እናመሰግናለን ንግግር በተግባር አላሞ ሙሉ ልበ ሙሉ ኩሩ መሪ ሰርቶ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ገቢ ምንጭን ለቡድኖቹ፣ ለግል ሳይሆን ለልማት። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 2 місяці тому +11

    ውድ መሪያችን ሌባውን አገር ሻጬን የአገር ጠላቶችን ቅስማቸውን እየሰባበራቸው ነው ድጋፊችን ለመሪያችን

  • @venkateshrenangi2064
    @venkateshrenangi2064 2 місяці тому +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን💙🙏

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa 2 місяці тому +2

    የተባረከ መሪ

  • @Oritali
    @Oritali 2 місяці тому +2

    Abiy Ahmed Good job ❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 2 місяці тому +2

    አብቹ ዘላለምህ ይበልፅግ❤❤❤

  • @senaityohannes1996
    @senaityohannes1996 2 місяці тому +4

    God bless you Sir ❤❤❤

  • @GashayeGeletu-cj7ij
    @GashayeGeletu-cj7ij 2 місяці тому +2

    የኔማር። በክፉየሚያይ። አይኑ። ይፍሰስ

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому +2

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kediresmael6064
    @kediresmael6064 2 місяці тому +4

    Always you make me amazed!!! Wish you long live and good health! Insha Allah!!! Our future is Undoubtedly bright, and bright, and bright!!!!

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 місяці тому +3

    I like Ur Advice. Go on

  • @webitu.tezageraserda7599
    @webitu.tezageraserda7599 2 місяці тому +13

    እግዚአብሔር ሆይ ሀሉ በአንተ ሆነ አሁንም ከአበይ ጋር ሰለሆንክ አመሰግንሀለሁ በእየሱሰሰም በደሙ ሸፈንኩት

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 2 місяці тому +1

      እሜንን ተባረኪ የኔ መልካም

  • @AminEthi
    @AminEthi 2 місяці тому +9

    Abicukoo ❤❤❤

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 2 місяці тому +3

    አሁን ይህን ተግባር መኮነን ይቻላል፡፡እጅሽን ይባርከው አለ ቱርክ!

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 місяці тому

      Yes, when the evil😈 heart takes over the godly heart, no one can see good things!!😢

  • @abdulsemed8415
    @abdulsemed8415 2 місяці тому +4

    አብቹ አባ መላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw5976 2 місяці тому +3

    Great job..

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 2 місяці тому

    መሸአላ አገሬዋ ውቢልኚ ኩራቴአገሬ

  • @joelmikele7852
    @joelmikele7852 2 місяці тому +2

    አባኮ ጀግናዬ በቃ ለእምዬ ደምክን ሰተክ የምትሰራ ትሁቱ ጀግናዉ የስራ ሰዉ ❤❤❤❤

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ 2 місяці тому +2

    አላህ የሰጠብቅክ

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 2 місяці тому +3

    አብቹዬ አሁንም የልብህን መሻት ያመንከው ከምላክ ይስጥህ ያከናውንልህ ነህምያ የፈረሰውን ቅጥር ሊሰራ በተነሳ ግዜ ጦብያውና ሰንበላጥ ከኸጣበት ና ውረድ ሲሉት አሉት ለወሬ ለሀሜት ግዜ የለኘም አልወርድም እንዳለ አንተም ኢትዮጵያ ቅጥር ለመስራት ተነስተልና እኛ ባሪያዎች ተነስተናል የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እየሱስ ኔታ ነው በርታ አይዞ ፅና

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 2 місяці тому +1

    I have on word ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 місяці тому +2

    Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed. ❤❤❤🇪🇹☝️

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +4

    መሪዬ ምኞትህ ህግ ይሁን ‼️

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 місяці тому +2

    አብቹበቃ ትችላለህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንምአሁንም እድሜናጤና ይጨምረልህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 2 місяці тому +4

    🎉🎉kiber mesgana lenante yihun 🎉🎉🎉

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 2 місяці тому +1

    Kubur Abuchi kebrt ADu ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YohaneseAbebe
    @YohaneseAbebe 2 місяці тому +2

    Wow is nice

  • @sarafikrte9443
    @sarafikrte9443 2 місяці тому +1

    አብቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 місяці тому +1

    በማውራት የሚበሉ እየመከኑ ይሄዳሉ እየሰሩ የሚበሉ ደግሞ እንደእንተ በነፃነት በደስታ ከህሊና ወቀሳ የፀዳ ዘመኑን በእውቀት ይዋጃል ልብህም እይንህም የበራልህ ውዱ መርዮ እግዚአብሔር ይጠብቅል ን ተባረክ እድሜህ ይርዘም ስንቱን ስንቱን ሰራኽው የእግዚአብሔር እይኖች በምድር ላይ ተተክለው ያያሉ በስንት ጨካኝ ሞትህ የናፈቀው ሰው መሀል እንተን እይምሮህን ልብህን ሞልቶ የሚያራምድህ እምላክ ይክበር

  • @MiratuLire
    @MiratuLire 2 місяці тому +3

    አብቹ እንወድሀለን

  • @Fayftufayo
    @Fayftufayo 2 місяці тому +2

    Yegn jegn ❤❤❤ abichuu my king❤❤❤ sammuunii oromoo kanaa qabaa❤❤❤❤

  • @Egsume
    @Egsume 2 місяці тому

    WOW.. this is wonderful. Great vision and execution!

  • @Dagmawi-n5n
    @Dagmawi-n5n 2 місяці тому +3

    አብይ ማር

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 2 місяці тому +2

    ዶክተር አብይ ተባረክ❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 місяці тому

    አብቹ ሞራለ ጠንካራ የበለጠ እግዚያብሔር ያጠንክርህ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 місяці тому +1

    እኔ አሁን እየተደረገ ያለውን የኮሪደር ልማት የማደንቅና ልባዊ ምስጋናዬን የማቀርብ ሰው ነኝ
    ከመደነቄም ብዛት እጄን በአፌ ላይ ጭኜ ከማድነቅ በቀር ምንም ማለት አልችልም
    ሆኖም አንድ ስጋት ግን አለኝ ይህም ስጋቴ ሰው ሁሉ በእድሜ የተከለለና የተወሰነ ስለሆነ
    አብይ የአገልግሎቱን ጊዜ አጠናቆ ሲሄድ
    ልክ እንደሱ ተግቶ የሚሰራ ቅን ልቡና ያለው እጆቹ ንፁህ የሆነ ስው ኢትዮጵያን ሊመራ የሚችል ሰው ማነው??
    ይኖራል ብዬ ስለማላምን ይህ ለኔ ስጋቴ ነው!!

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 місяці тому +2

    FETAREY yetebekachehu yasebekew hulu enedisaka esu kanete gar yehun bebkule adenekahalehu ewedehalehu selam le 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 місяці тому +4

    አልልልልልል ሃገር በዋናዎቻ ተሰፈንጥራለች ትልቅ,ዝልያ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 2 місяці тому +3

    አብቹ ይችላል ቃል በተግበር ጀግነዉ

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 2 місяці тому +2

    ❤❤❤