Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ምርጫ ዋሸው እንዴ ብቻ ነው እንኳን አደረሳቹሁ ለመላው ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በዓል አደረሳቹሁ
እንኮን አብሮ አደረሰን
❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን ምርጫሽ ምርጫየነው
N@DadaTube225
ሀሊማ በጣም እንወድሻለን። የሰው መውደድ ሰለሰጠሽ እግዚያብሄርን አመስግኚው።
Zedo is great addition to this group. እንዲህ አይነት ቀለል ያሉ ፕሮግራሞች ሰውን ዘና ያደርጋሉ። እንወዳችኃለን።
የዛሬው በጣም ደስ ይላል፣ ጥላሁን አሁን መልኩ ሁሉ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን፣ ዜዶም ተጨማሪ ድምቀት ሆናችኋል።
ምርጥ ኮመንት የፈረንጅ ኮመንት👌
ሁላችሁም ምርጥ ናቸው። ዜዶ ግን በጣም ምርጥ ነው።
ለመላዉ የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢዳል አረፍ አደረሳችሁ አሊማየ አላህ ጤና እድሜ ይስጥ በርች❤❤❤
Allah hidaya endisetat temegnilat
የሳቃችንን ምንጮች ኑሪልኝ ደህና ናችሁሁሁሁሁሁሁ!!!!ሀሊማዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ ደግም መድረክ ላይ ሰላየሁሽ ደስ ብሎናል ማርያምን ሁሌም ሳቂልን አስቂንምም!!!!!!
ዉይይ አንድነታችን እዴት ያምራል እናመሰግናለን❤❤❤
እረሻድ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤ ❤❤
አዝሜ ኮ ይለያል እውነት ድምፁ 👌አልማ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ የዋሸው እንዴ ክሩዎች በሙሉ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን እንኩዋን አደረሳችሁ ሙስሊም ቤተሰቦች በሙሉ 🎊🎉
አቦ እናተም ይመቻችሁ❤❤❤አባዬች እንኳን አብሮ አደረሰን እንወዳችዋለን
በጣም በርቱ አልጠግብ ብየ አሁንም ደግሜ እያየዋችው ነው የምር❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ቆንጆ እንደገና ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤነትሽን ያብዛልሽ ።
ዋው በጣም ደስትላላችሁ እንኳን አደርአደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋውሱፋችሁ ዛሬ ያምራል ፍልፍሉንግን የከሰረ ጠበቃ መሰልህ
ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች የጥሌ ቅንነት፣ የማርክ ጀግንነት፣ የዜዶ አጎትነት፣ የፍልፍሉ ተንኮል፣ የደምስ አንደኛ በጣም ነው የምወዳችሁ፡፡ አሌክስ ግን ሰላም ነው
Reshad: love your work and personality!
ለርቲስቶች ክብር የላቹም አባይ ቲቪዎች
እንኳ ደስ አለክ ባቢያች ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
ከዚህ ስብስብ ከቀልዱ ባለፈ ሁሉም ባለሙያ ሊማረው የሚገባ ትልቅ ቁምነገር ቢኖር አንዱ እርስበርስ ያላቸው መከባበር ነው
አሊማ እንኳ ፈጣሪ ለዚች ቀን አበቃሺ❤❤❤❤❤
ሐሊማ አላህ ወደ። እውነተኛው። ሃሊማነትሽ። ይመልሥሽ። አሚን
እረሻድ ከድር አይቼ ነዉ የመጣሁት❤
ዋሸሁእንደንሁሌምአዝናኝነዉበጣምታምራላችሁ
አረ አሌክሶ የት ሄደ 😢 ነገ ደሞ ጥሌን በየተራ ታባርራችኋላቹ 😏 አባይ ቲቪ ያሳፍራል ለአርቲስቶች ክብር ይኑራቹ። 😔
የአሌክስን የመቅረት ጉዳይ እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ያላወኩት
አረ እኔም ግራገብቶኛል
ሰውነቱ ከብዶት መምጣት አልቻለም። ፀልዩለት ማርቆስን ያድርገው ብላችሁ።
እኔም
በየተራ እየቀነሷቸው ፕሮግራሙ ያስጠላል
@@King-27 በጣም ከምር ይህን ፕሮግራም ያለ አሌክስ ማሰብ ይከብዳል ምክንያቱን ደሞ ቢያሳውቁን እና ደሞ ቢመልሱልን
ዛሬ ደሞ የቀብር አስፈፃሚዎችን መስላቹሀል😂😂😂😂😂
Halima Konjo 😍😍😍😍😍😍Allah Hidaya yistish Ehitachin 😍😍😍
የኛ ውድ ወንድሞቺ በርቱልን በጣም ነው የምንወዳቺሁ ይምል ሰከፋኝ እናንተም ማየት እፈልጋለሁ በጣም ታዝናኑኛላቺሁ በርቱ 👌👌👌👌👍👍
ሀሊማየ እኳን ለዚቀን አደረሰሽ በጤና ላቆየሽ ላቆየን አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል
Filflu seteyek ye fird bet teyak new koster belo, 😁 love it.. interesting program!
እረሻድ የእኛ እቁ እኖድካለን ❤❤❤❤❤
አሊማዬ እንኳን አደረሰሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ❤❤🎉🎉
ኡካን አብሮ አደረሰን ❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻ አላህ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባችሇል ሙሽራው የታለ
አኒማ ቅመም እሰይ ሳቅ ፈገግታሽ ስላየው እግዚዓሔቢር ይመስገን አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ሳቂታ 😁🥰🥰🥰❤❤
ማሻ አላህ🎉🎉❤❤❤
ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ ስወዳቹ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋሸሁ እንዴ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ በተለዩ በጎ አድራጎት ላይ የሚሰሩትን እያቀረባችሁ በምታረጉት አስተዋጽኦ በጣም አስደስታችሁኛል🙏🙏🙏🙏
Filfilu ❤
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ ወንድሜ
ግን ከሀሊማ ሌላ ሙስሊም እንግዳ የለም እንዴ ያው በሁሉም ፕሮግራም የሙስሊም በአል እሷ ብቻ ናት የምትቀርበው ብዙ ተዋቂ ሙስሊሞች ሞልተዋል
የሚፈልጉት የሚጨፍርና የሚዘፍን ነው ስንት የምንወዳቸው ታዋቂ ሙስሊም ሰዎች አሉ
😂😂😂😂ሁሉ ቦታ እሷን ብቻ ነው የሚያቀርቡ❤❤
ሌሎቹ ለዚ ፕሮግራም አይሆኑም እውነት ለመናገር ለምን ፕሮግራሙ ትንሽ አንዳንዴ ለሙስሊም ሴት ይከብዳል መጨፈር መደነስ አለው
ደነዝ ዘረኛ። አሸባሪ አይቀርብም
ደነዝ አሸባረ አይቀርብም 🤪🤪🤪🤪🤪
Halimaye Masha Allah yene konjoo Eid Mubarak ❤🎉
ዋው ፍልፍሉ ሱፍ ያምርብካል 👍
ሀሊማዬ የሳቅ ንግስት🙏🏾♥️🌺
ስታምሩ ምርጦች
😂😂😂የክትፎ ጁስ መልሱ ውሸት ነው የስጋ ጁስ ማለት ነው 😂😂😂😂😂
እውነት
የክትፎ ጁስ ማለት የሰጋ ደም ነው
እርሻድ የጉራጉኛ ንጉስ❤❤❤❤በጣም ነው ምንወድህ
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
ዋው አዝሜ ሰርፕራይዝ አደረገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
❤❤❤አሊማዬ የኔፈድሻ እኳንለዚአበቃሽ
ዜዶ ድምቀታችሁ ስንወድህ
😂😂😂😂😂😂 ዜዶ ተመቸህኝ ይቆማል ወይ
ሐሊማ እንኳን ደህና መጣሽ የሙሲሊም በዐል ሲደርስ በየሚዲያው ትቀርቢያለሽ አሪፍ ነው ግን ለሌሎች ሙስሊም ታዋቂዎችም ቢጋብዙ መልካም ነው
እናመሰግናለን ለመልካም ምኞትህ ማርክዬ ዋሸሁ እደ ስወዳችሁ
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሌ ያገለገልክበትን ዘመን እውነቷን መናገር ለምን እንደምትፈራ አለውቅም እኔ በማውቀው እንኳን ለ1982 ዘመን መለወጫ ዋዜማ ጷግሜ 5 ምሽት ብሔራዊ ቲያትር ማታ ከደቡብ ዕዝ ኦርኬስትራ ጋር መድረክ ሰትመራ አይቼሀለሁ እንግዲህ ወደ35 አመት መሆኑም አይደል ከዛ በፊት ደግሞ ቀበሌም ከፍተኛም ነበሩ ለማለት ነው
Yante edme 60 new malet new??
ዋሸዉ እንደ ልዩ ፕሮግራም ነው
ዛሬ ደመቅ ብላቹሃል❤❤❤
ሀሊማዬ ሳቋ ቀንሷል❤
ኢድ ሙባረክ አሊማዬ
ማሻአላህ ሀሊማ እዲ ነዉ ሚያምርብሽ
❤❤❤❤❤❤ታዲያስ ❤❤❤❤❤
ምርጦች
አዝሜ ታላቅ ሰው።
ሃሊማ❤
Best suit ever washe enda crew have dressed on but how cool would Alexso look if he had it
Halu ena reshad Eid mubarek
halima ena shakowa yene konjo shakeshi Ayileyeshi 😃 norelegn 😘 Amen 3 Enkowan Abero Aderesen 😘🤲
እንኴን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
ዋሸሁ እንዴ እናመሰግናለን ከልብ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ሙሽራ መስላችሀል ሁሌም ይመርባችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
Halima be filifilu fit ere yeteleye😂😂😂😂😂 ❤
ጥሌ የድሮ አራዳ 😅ሁሌ አበባ ይሰጣል
በረከት የሚባል በግድ ላስቃችሁ የሚያባርረው ይጥፋ
ሀሊማዬ ፈንዲሻዋ❤❤❤
ደስ ስትሉ 😂😂😂😂
wonderful nice programe ,, eid ,, mubarake for ,, musian halima ,, abbay tv and muslim all over the world ,, konjo programe ,, abbay tv ,, eid ,, mubarake for all embloyers and mangment ,, konjo programe ,,,.
አይ ኮበሌ አምሮብሃል
ሀሊማ ማሻአላህ ልል ነበር ግን አለባበስሽ አይደገም ቢቀጥል ደስ ይልነበር
ውነት እናውራ ከተባለ ሞቅደመቅ አላደረጋችውትም መድረኩ ይናገራል እ ዋሼው እንዴ😮
የኢትዮጵያ ህዝቦች ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ የሚኖርባ ሀገር በጥቅሉ እወዳችዃለሁ
አረ አሌክስ ይመለስ
@meron7439አንቺ ፍቅር ይዞሽ ነው ራስ ወዳድ ነሽ ለራስሽ ብቻ ነው እምታስቢው😂😂😂
ጥሌ ወጥቶ ኣሌክስ ይምጣልን😢
ምን ሆ ኖ ነው የጠፋው
❤❤❤betam tamralachhu
ዛሬ በተለየ ነው የመጣችሁት ።
ስለአሌክስ መረጃ መስጠት ይገባቸዋል
እንኳን አደረሳቹ እያልኩኝ ስለ አሌክስ የሆነ ነገር ብትሉን ጥሩ ነው
I like this
Reshade ❤️🥰የኔ tsebay senay 🥰🥰🥰ኑሪልኝ እሺ
አባይ ቲቪ ሚዛናውይ ሚዳ
ትመቹኛላችሁ ዛሬ ግን የፈረንጅ አስክሬን አርጎ የላካችሁ ማነው
Des yl neber yezarew❤
Love you guys ❤❤❤
አሌክስ እንኳን ቀረ እዳይመለስ
አሌክስን በማርቆስ ቀይሩልን 😌
NO😳😳ጭራሽ በጣም የምወደው❤
@@kidistarsema6361በራሱ በዜዶ ነው መቀየር ማርቆስ ድምቀት ነው
በጣም ስጠላው 😏😏🥺👌🏽
ማርቆስ ግሽጣ ራስ ይውጣና አሌክስ 🥺😏👌🏽
Wow🎉😂😂😂😂
የኔ ምርጫ ዋሸው እንዴ ብቻ ነው እንኳን አደረሳቹሁ ለመላው ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በዓል አደረሳቹሁ
እንኮን አብሮ አደረሰን
❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን ምርጫሽ ምርጫየነው
N
@DadaTube225
ሀሊማ በጣም እንወድሻለን። የሰው መውደድ ሰለሰጠሽ እግዚያብሄርን አመስግኚው።
Zedo is great addition to this group. እንዲህ አይነት ቀለል ያሉ ፕሮግራሞች ሰውን ዘና ያደርጋሉ። እንወዳችኃለን።
የዛሬው በጣም ደስ ይላል፣ ጥላሁን አሁን መልኩ ሁሉ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን፣ ዜዶም ተጨማሪ ድምቀት ሆናችኋል።
ምርጥ ኮመንት የፈረንጅ ኮመንት👌
ሁላችሁም ምርጥ ናቸው። ዜዶ ግን በጣም ምርጥ ነው።
ለመላዉ የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢዳል አረፍ አደረሳችሁ አሊማየ አላህ ጤና እድሜ ይስጥ በርች❤❤❤
Allah hidaya endisetat temegnilat
የሳቃችንን ምንጮች ኑሪልኝ
ደህና ናችሁሁሁሁሁሁሁ!!!!
ሀሊማዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ ደግም መድረክ ላይ ሰላየሁሽ ደስ ብሎናል ማርያምን ሁሌም ሳቂልን አስቂንምም!!!!!!
ዉይይ አንድነታችን እዴት ያምራል እናመሰግናለን❤❤❤
እረሻድ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤ ❤❤
አዝሜ ኮ ይለያል እውነት ድምፁ 👌አልማ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ የዋሸው እንዴ ክሩዎች በሙሉ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን እንኩዋን አደረሳችሁ ሙስሊም ቤተሰቦች በሙሉ 🎊🎉
አቦ እናተም ይመቻችሁ❤❤❤አባዬች እንኳን አብሮ አደረሰን እንወዳችዋለን
በጣም በርቱ አልጠግብ ብየ አሁንም ደግሜ እያየዋችው ነው የምር❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ቆንጆ እንደገና ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤነትሽን ያብዛልሽ ።
ዋው በጣም ደስትላላችሁ እንኳን አደርአደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋውሱፋችሁ ዛሬ ያምራል ፍልፍሉንግን የከሰረ ጠበቃ መሰልህ
ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች የጥሌ ቅንነት፣ የማርክ ጀግንነት፣ የዜዶ አጎትነት፣ የፍልፍሉ ተንኮል፣ የደምስ አንደኛ በጣም ነው የምወዳችሁ፡፡ አሌክስ ግን ሰላም ነው
Reshad: love your work and personality!
ለርቲስቶች ክብር የላቹም አባይ ቲቪዎች
እንኳ ደስ አለክ ባቢያች ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
ከዚህ ስብስብ ከቀልዱ ባለፈ ሁሉም ባለሙያ ሊማረው የሚገባ ትልቅ ቁምነገር ቢኖር አንዱ እርስበርስ ያላቸው መከባበር ነው
አሊማ እንኳ ፈጣሪ ለዚች ቀን አበቃሺ❤❤❤❤❤
ሐሊማ አላህ ወደ። እውነተኛው። ሃሊማነትሽ። ይመልሥሽ። አሚን
እረሻድ ከድር አይቼ ነዉ የመጣሁት❤
ዋሸሁእንደንሁሌምአዝናኝነዉበጣምታምራላችሁ
አረ አሌክሶ የት ሄደ 😢 ነገ ደሞ ጥሌን በየተራ ታባርራችኋላቹ 😏 አባይ ቲቪ ያሳፍራል ለአርቲስቶች ክብር ይኑራቹ። 😔
የአሌክስን የመቅረት ጉዳይ እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ያላወኩት
አረ እኔም ግራገብቶኛል
ሰውነቱ ከብዶት መምጣት አልቻለም። ፀልዩለት ማርቆስን ያድርገው ብላችሁ።
እኔም
በየተራ እየቀነሷቸው ፕሮግራሙ ያስጠላል
@@King-27 በጣም ከምር ይህን ፕሮግራም ያለ አሌክስ ማሰብ ይከብዳል ምክንያቱን ደሞ ቢያሳውቁን እና ደሞ ቢመልሱልን
ዛሬ ደሞ የቀብር አስፈፃሚዎችን መስላቹሀል😂😂😂😂😂
Halima Konjo 😍😍😍😍😍😍
Allah Hidaya yistish Ehitachin 😍😍😍
የኛ ውድ ወንድሞቺ በርቱልን በጣም ነው የምንወዳቺሁ ይምል ሰከፋኝ እናንተም ማየት እፈልጋለሁ በጣም ታዝናኑኛላቺሁ በርቱ 👌👌👌👌👍👍
ሀሊማየ እኳን ለዚቀን አደረሰሽ በጤና ላቆየሽ ላቆየን አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል
Filflu seteyek ye fird bet teyak new koster belo, 😁 love it.. interesting program!
እረሻድ የእኛ እቁ እኖድካለን ❤❤❤❤❤
አሊማዬ እንኳን አደረሰሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ❤❤🎉🎉
ኡካን አብሮ አደረሰን ❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻ አላህ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባችሇል ሙሽራው የታለ
አኒማ ቅመም እሰይ ሳቅ ፈገግታሽ ስላየው እግዚዓሔቢር ይመስገን አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ሳቂታ 😁🥰🥰🥰❤❤
ማሻ አላህ🎉🎉❤❤❤
ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ ስወዳቹ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋሸሁ እንዴ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ በተለዩ በጎ አድራጎት ላይ የሚሰሩትን እያቀረባችሁ በምታረጉት አስተዋጽኦ በጣም አስደስታችሁኛል🙏🙏🙏🙏
Filfilu ❤
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ ወንድሜ
ግን ከሀሊማ ሌላ ሙስሊም እንግዳ የለም እንዴ ያው በሁሉም ፕሮግራም የሙስሊም በአል እሷ ብቻ ናት የምትቀርበው ብዙ ተዋቂ ሙስሊሞች ሞልተዋል
የሚፈልጉት የሚጨፍርና የሚዘፍን ነው ስንት የምንወዳቸው ታዋቂ ሙስሊም ሰዎች አሉ
😂😂😂😂ሁሉ ቦታ እሷን ብቻ ነው የሚያቀርቡ❤❤
ሌሎቹ ለዚ ፕሮግራም አይሆኑም እውነት ለመናገር ለምን ፕሮግራሙ ትንሽ አንዳንዴ ለሙስሊም ሴት ይከብዳል መጨፈር መደነስ አለው
ደነዝ ዘረኛ። አሸባሪ አይቀርብም
ደነዝ አሸባረ አይቀርብም 🤪🤪🤪🤪🤪
Halimaye Masha Allah yene konjoo Eid Mubarak ❤🎉
ዋው ፍልፍሉ ሱፍ ያምርብካል 👍
ሀሊማዬ የሳቅ ንግስት🙏🏾♥️🌺
ስታምሩ ምርጦች
😂😂😂የክትፎ ጁስ መልሱ ውሸት ነው
የስጋ ጁስ ማለት ነው 😂😂😂😂😂