ድንች በእንቁላል ሰርታችሁ ታውቃላችሁ ሞክሩት በጣም ይጣፍጣል 👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ እኔ አልሃምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ ።ይህንን ቪዲዮ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አሰተያየት ካላችሁ በደሰታ እቀበላለሁ ።እዚህ ቻናል የተለያዩ የምግብ አሰራር ያገኙበታል ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማደረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ #Rahma #tube

КОМЕНТАРІ • 36

  • @TigistTisama
    @TigistTisama Місяць тому

    በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @halaq
    @halaq Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ራህማዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @astersimatube
    @astersimatube 8 місяців тому

    ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ የኔ ባለሙያ ደስ የሚል አሰራር ነው❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ራህሚዬ ዋው አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ

  • @yisalemadimasu8175
    @yisalemadimasu8175 11 місяців тому

    እጂሽ ይባረክ በጣም ያምራል በርችልኝ ውዴ

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 роки тому +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሀሪፍ አሠራር ነው የኔ ባለሙያ ሠላም ፍቅር አንድነት አብዝቶ ያድለን አገራችንን ከመከፍፍል እርስበርስ ከማባለት ይጠብቅልን እናማ በርችልኝ 👍👍👍

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd Місяць тому

    Wow❤❤❤❤❤🎉

  • @tube2883
    @tube2883 Рік тому

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱማሻአላህ የኔውዲእህት ሀሪፍአስራርነው ክቤቴነይቤተስብአርኩሽ

  • @Zd-wolloutub
    @Zd-wolloutub 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ

  • @maedtube4785
    @maedtube4785 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንዴት ነሽልኝ ራሃማየ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው የሚያምር ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው በርችልኝ ውዴ 👍💖💖

    • @rahmatube5596
      @rahmatube5596  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 роки тому

    Selam lazi bet selamshe yebzalgi yana konjo wow 👏

  • @ኤልሳጃማደጎሎዮቱብ

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ሠላም ላቺ ይሁን በጣም ደሥ የሚል አሠራርነው በርቺ ጠክር በቅንነት አብረን እንደግ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Рік тому

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እጎሸ በረችለን ግበዝ

  • @selamawittube
    @selamawittube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ራሚዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 😘🥰

    • @rahmatube5596
      @rahmatube5596  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 11 місяців тому

    ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ማ ሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከአላህ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርች ውደ

  • @zeharamuhammad4638
    @zeharamuhammad4638 Рік тому

    በረች ውዷ❤ 7:05

  • @dktube21
    @dktube21 Рік тому

    ሲያምር

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ብልአፈያማማየበርቺ❤❤

  • @HlinaDemerew
    @HlinaDemerew 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉

    • @HlinaDemerew
      @HlinaDemerew 4 місяці тому

      Mokrewalaw 😊😊😊❤❤❤ yitafital 1:43

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 місяців тому

    ዋውበርገርበይዋ

  • @ADTechT
    @ADTechT 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ሰላምሽ ብዚት ይበል በርቺ🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ
    @ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ወዴ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому

    Wow❤❤❤❤

  • @fatmaornm
    @fatmaornm 2 роки тому

    salem salem kojn woww Maniiii

  • @NajatNajat-un2cl
    @NajatNajat-un2cl 8 місяців тому

    ግን ግላብ ልበሽ በተረፈ ቆጆነዉ

  • @khalidawel6631
    @khalidawel6631 2 роки тому

    ድንቹ የተቀቀለ ነው የሚሆነው ወይስ ?

  • @TEMERM-f7v
    @TEMERM-f7v 9 місяців тому

    ሰላምአለይኩምእደትነሽእህቴምንምነዉየጨመርሽዉበደብአሥረጂኝ

  • @kederahmed-mr2ec
    @kederahmed-mr2ec 5 місяців тому

    ፓርስሊይ ምንድነው

  • @melesseareda3978
    @melesseareda3978 3 місяці тому

    እናቴ አወሪ

  • @abfoods
    @abfoods Рік тому

    Hii qonjo

  • @rahmatube1628
    @rahmatube1628 2 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ውዴ