ይህን ሳታውቁ በጭራሽ ቤታችሁን አታስጀምሩ\አራት ክፍል ቤት ኮርኒስና ግድግዳ ቻክ ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 17 годин тому +1

    እኔ ተወዛገብኩ ብላስቲኩን ላሰራ ወይስ ጅብዘም እስኪ የቱን ላሰራ ምክራችሁን

  • @habibaseid2595
    @habibaseid2595 2 дні тому +3

    ማሽአሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ቀለሙ ደስ ሲል

  • @rozaeidris
    @rozaeidris 2 дні тому +4

    ውስጡን ጂብሰም ለማሰራት ከመለሰን ከ ግርፍ ወይስ በምርጉ የትኛውነው የሚሻለው

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና

    😢😢😢😢ወላሂ ከባድ ነው

  • @AaAa-yd3iy
    @AaAa-yd3iy День тому +1

    እኔንም እድታሰራልኝ ቤቴን 😃😃😃

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 дні тому +1

    እናመሰግናል ወንድም

  • @FatemaFatema-j9e
    @FatemaFatema-j9e День тому

    ቁጥርአሥቀምጥልን.ወድምየ.ማሠራትአፈልጋለሁ

  • @AhlamMuhame
    @AhlamMuhame 2 дні тому +1

    ልስማና መጣሁ😂

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade День тому +1

    95ቆርቆሮ ስንት ይፈጀል የቦሌኬት

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 2 дні тому +1

    150 ካሬ በብሎኬት ለማጠር ስንት ይፈጃል?

  • @አላህወኪል-ዠ4ኘ
    @አላህወኪል-ዠ4ኘ День тому

    በሀበርእሚስራዉላይመግባት ፈልጊነበር

  • @adenategene101
    @adenategene101 День тому +1

    Wendemwa ye gedegdawe ciake bchia sent yfglie 😢

  • @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው

    የት ነህ ኮንቦልቻ ከሆንክ እኔ እፈልጋለሁ እድስራልኝ ቤቱ ተስርቷል

  • @تلتفف
    @تلتفف 2 дні тому

    አጀብ እዲሜ ልክ

  • @btslover9310
    @btslover9310 2 дні тому +3

    ለ62ቅጠል ፕላስቲክ ኮርኒስ ስንትይፈጃል በእናትህ እንዳታልፈኝ ወንድሜ

    • @hevhevigh5693
      @hevhevigh5693 2 дні тому +3

      ውይ የኔምጥያቄ ነው ይሄ

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 2 дні тому

    እስኪልስማ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 дні тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ እካን ደህናመጣህ ወድሜ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 дні тому

    እሥኪላይክላርግጂ፡መቸ፡ዋጋውማ፡ይቀመሣል

  • @SosoHalimh
    @SosoHalimh 2 дні тому +2

    82 ለሆነ ቆርቆሮ ውስጡ ግርፉ ለሆነ ጅብሰም ግድግዳውን ለማስቀባት ስንት ብር ይፈጅብኛል

  • @አላህወኪል-ዠ4ኘ
    @አላህወኪል-ዠ4ኘ День тому

    ኮደሚሌን ቤትለመግባት

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 2 дні тому

    አማና መልስልኝ😊

  • @EmanEman-d6o
    @EmanEman-d6o 23 години тому

    በአላህቁጥርህንአስቀምጥ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 дні тому +3

    ደምሩኝ ተው ግን😢የመዳም አቡላስ ነኝ

    • @btslover9310
      @btslover9310 2 дні тому

      እሺ

    • @zuzum7305
      @zuzum7305 2 дні тому

      እሺ እስቲ ለኔም ደምሩኝ ተው 😢​@@btslover9310

  • @SosoMalko
    @SosoMalko 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሶፊይቱብ-ከ2ቈ
    @ሶፊይቱብ-ከ2ቈ 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 дні тому

    የብሉኬት ቤት ሲሆንስ ? ከነውጩ ነው ወይስ ውስጡ ብቻ ይህን ሁሉ ብር የጨረሰ ?

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 2 дні тому

    ወንድም የቤት ክዳን ቆርቆሮ ስንት ነው አሁን ላይ ደሴ ካወክ መልስልኝ

  • @emukiya1
    @emukiya1 2 дні тому

    👍👍👍👍👍

  • @Susu-n9y
    @Susu-n9y 2 дні тому

    አንደኛ ነኝ ለቅጠሽ ተቀድመሻል እዳረግጡኝ