የመድፈኞቹ ሽንፈት ያመጣው ጣጣ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @SiragMuhamed
    @SiragMuhamed 16 годин тому +1

    አጥቂ ማስፈረም ግዲነዉ✌

  • @FeydaBakre
    @FeydaBakre 13 годин тому +1

    ሁሌም እዬዬ እያልኩ ነው 14አማት ሞለኝ ፋርሰነልን ስዳግፍ

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 18 годин тому +1

    😭😭😭😭😭😭
    💔💔💔💔💔💔
    ወይ ፈረሰሰሰ...... 😭

  • @SiragMuhamed
    @SiragMuhamed 16 годин тому +1

    አጥቂ ማስፈረም ግዲነዉ

  • @negaberhe2234
    @negaberhe2234 20 годин тому +2

    በተጫዎቾቼ እተማመናሎሁ የሚል አሰልቺ ንግግር ይቁም ። ብያንስ 9 ቁጥር እና የግራ ክንፍ አጥቂ አሁን ማስፈረም የግድ ይላል ።

  • @AbeAbebe-w5e
    @AbeAbebe-w5e 18 годин тому +1

    አረቴታ የአረሰናል አሰለጣኝ ግትረነው ጎሊ የምያገባአጥቅየለም አረሰናል ውስጥያሉቲ አጥቅ ከሳካ ውጭ ሁሉም አሰፈላግ ተጨዋችአይደለም

  • @SamuelKebede-p1c
    @SamuelKebede-p1c 17 годин тому +1

    Isak ቢኖር አርሰናል አምናም ካቻምናም ዋንጫ ይበላ ነበር

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726 19 годин тому +2

    ማይክል አርቴታ ደረቅ አሰልጣኝ ከዚህ በሃላ ከኒው ካስትል እንቀለብሰዋለን ብሎ ማውራት ለተቃራኒ ክለብ ክብር አለመስጠት ከዚህ በሃላ አርሴናል በቀላሉ በመልሶ ማጥቃት የሚጋለጥ ብዱን መሆኑን እየታየ መጥተዋል ምክንያቱ ደግሞ በአጥቂ ቦታ ቡኻዮ ሳካ በጥር ዝወወር ላይ መግዛት ሲገባው አለመግዛቱ ለአርሴናል ባለቤቶች የሚያስብላቸው አሽከር አሰልጣኝ ነው አሁን ያመጣው ባህሪ ደግሞ ሁት ግዜ ያሸንል እንደገና ደግሞ በተደጋጋሚ ይሸነፋል አልያም አቻ ይህ ደግሞ ለቶፕ 4 ለመፎካከር ያስቸግረዋል

  • @EshetuFentaw-w4l
    @EshetuFentaw-w4l 19 годин тому +1

    አርሰናል በመሸነፉ ደስተኛ ነኛ ጉረኛ ደጋፊወች አሉት

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu 18 годин тому +1

    አርቴታ ምንም ያባከነው አመት የለውም።ምርጡን አርሰናልን ገንብቶታል አንተ እንዳልከው ደካማ ቢሆን ኑሮ አሁን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ባልተገኘ ነበር።ሁሉም ትልልቅ ቡድኖች ይሸነፋሉ አርሴናል ከረጅም ጫወታ በውሀላ አንዴ ሲሸነፍ ሁሉም ይንጫጫል ለምን እንደሆነ ሊገባኝ አይችልም።

  • @SiragMuhamed
    @SiragMuhamed 16 годин тому +1

    አጥቂ ማስፈረም ግዲነዉ